ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር መልካም ነገር የምንሰራበት በመልካም ነገር የምንናገርበት ያርገን አላህ ሰላምን ሁሉ ይወፍቀን👍📖👍🤳🤳_
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ ዉዴ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ጥሩ ነዉ ዉዴ ለማናዉቀዉ እዉቀትሽን ስላጋራሽንከልብ እናመስግናለን ሸር 👍👈😍🙏
ያቺም ሠላም ይብዛ አመሠግናለሁ
አሠላመ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ውዶየ እህቴዋ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን ውዶ እህቴዋ ማሻ አላሕ በጣም ድስ የሚል ድስብሎኛል ላይክ ሽር እሙ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማሻ አላህበጣም ጠቃሚ የሁነ ትምህርትነው እናመሰገናለን ብዙወቻችን የምንፈልገውነው ውዴ ላክ ሸር👍
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👍እናመሰግናለንንን ውድ
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን ኡሙዬ መሸአለህ አርፊ ነው በታለይም ያመነዋቅ👍👍👍💐
ወሊኩም ሰላም እረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙዬዬ እኳን ሰላም መጣሺ የኔውድ መሻአላህ እናመሰግናለን እኔ አላቅም እግሊዘኛ 😀አወርዳለሁ ሸርርር 👍
አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁአህሉን እሙመሻአላህ ውድአሪፍነው መሻአላህ ውድ👍👍✅✅✅🌹🌹🌷🌷
👉ያሱብሀንንንንን በጣም መካሪ ፅሁፍ እስኪ ሁላችንም እስከመጨረሻ እናንብበዉ ያአላህ አደራህን👇👇👇በጣም ..አስተማሪ... ታሪክ.... ...አንድ ዓሳ አጥማጅ ነበር ይህ ሰው በስራውም ላይ ጠንካራ ሰውነበር ።ይህአጥማጅበየቀኑ ውስጥ ዓሳ ያጠምድና አላህ አስከፈቀደለት ግዜ ይጠቀምበታልልክ ሲያልቅወደባህር ዳርቻ በመሄድ ሌላ ያጠምዳል።ከእለታት አንድ ቀን የዓሳ አጥማጁ ሚስት ባሏ ያመጣላትን ዓሳበመቆራረጥ ላይ ሳለችአሰገራሚ ነገር ትመለከታለች!!! ይህች ሰው የተመለከተችው ሉል ነው አዎበዓሳውሆድ ውስጥ ሉል ተመለከተች በጣም ተገረመች "ሱብሐነላህ!!! በዓሳ ሆድውስጥሉል ...? አያለች ባሌ... ባሌ... ባሌ... እያለች ባሏን መጥራት ጀመረችከዚያም "ምንእንዳገኘሁ ተመልከት ሉል እኮ ነው!! ሉል ... ከዓሳው ሆድ ውስጥ "አለችው ። እሱም" እንዴት አሰደሳች ሚስት ነሽ እስኪ አቅርቢው ለዛሬ ለቤት ቀለባችንመግዣ ትሆነናለች..... ከዓሳ ሌላ ምግብ እንበላለን!!" አላት.....ይህ ዓሳ አጥማጅ ሉሉን በመያዝ ወደ ሉል ገዢና ሻጭ በመሄድያሳየዋል። ገዢውም"እኔ ይህንን ሉል የመግዛት አቅሙ የለኝም፤ ዋጋው ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳይህንንሱቄንና መኖሪያ ቤቴን ብሸጠው እንኳ ን ልገዛህ አልችልም። ይልቁንስ እከሌየሚባልሀብታም ነጋዴ አለ እርሱ ሊገዛህ ይችላልና ወደርሱ ሂድ። አለው ።ዓሳ አጥማጁ ሉሉን በመያዝ ወደ ተባለው ሀብታም ሰው በመሄድ ጉዳዩንነገረው። ይህታላቅ ነጋዴም "እኔ አልችልም ይህ የያዝከው ሉል በገንዘብ የሚተመንአይደለምና እኔመፍትሔ ብዬ የማስበው ወደ ከተማው አስተዳዳሪ ሄደህ ብታሳየው ነውእንደዚህአይነትውድ ሉል ከርሱ ውጭ የመግዛት አቅም አለው ብዬ የማስበው ሰው የለም" አለው።ጉዞውን ወደ ተባለው አስተዳዳሪ በማድረግ ቤቱ እንደደረሰ ወደ ህንፃውለመግባትፈቃድ እስኪያገኝ ድረስ መጠበቅ ጀመረ። (እንደገባም) ለአስተዳዳሪውየያዘውን ሉልሲያሳየው አጅግ ተገረመ። "እንደዚህ አይነት ሉል ስፈልገው የነበረ ነው…እንዴትተመኑን እንደምከፍልህ አላውቅም… ነገር ግን ለየት ወዳለው ካዝናዬእንድትገባእፈቅድልሃለሁ። እዛ ውስጥም ለስድስት ሰዓታት በመቆየት የቻልከውንናየፈለከውንንብረት ተሸክመህ መውጣት ትችላለህ። ይህ እንግዲህ የሉልህ ክፍያነው።" በማለትወደ ካዝናው እንዲገባ ጋበዘው። ዓሳ አጥማጁም "አለቃዬ ሆይ! ስድስትሰዓት…እንደኔ ላለ ዓሳ አጥማጅ በጣም ብዙ ነው እንደው ሁለት ሰዓት ብታደርግልኝ" ሲልጠየቀው። አስተዳዳሪውም "በጭራሽ አይሆንም ስድስት ሰዓት ሙሉከካዝናዬየፈለከውንና የምትችለውን ያህል ይዘህ መውጣት አለብህ " አለው።ዓሳ አጥማጁ ወደ ካዝናው ሲገባ በጣም የሚያስደንቅ ሁኔታን ተመለከተ።በሦስትየተከፈለ ሰፊ ክፍልአንደኛው ክፍል በአልማዝ፣ በወርቅና በተለያዩ ጌጣጌጦች የተሞላክፍል ነው።ሁለተኛው ክፍል ለመተኛት ምቹ የሆኑ ለየት ያሉ ፍራሾች ያሉበት ክፍልነው።ሦስተኛው ክፍል አጠቃላይ በሚፈለጉና ውድ በሆኑ የምግብና የመጠጥዓይነቶችየተሞላ ነው።ዓሳ አጥማጁ ነፍሱን ማናገር ጀመረ። "ስድስት ሰዓት!! እንደኔ ላለውድሃ ዓሳ አጥማጅበጣም ብዙ ነው በዚህ ስድስት ሰዓት ምን ማድረግ አለብኝ? ጥሩ!በሦስተኛው ክፍልባሉት ምግብና መጠጥ መጀመር አለብኝ ምክንያቱም ብዙ ወርቅ ለመሸከምየሚያስችለኝን ኃይል አገኝበታለሁ።" በማለት ወደ ሦስተኛው ክፍል በመሄድመብላትጀመረ። ይበላል… ይበላል… ይጠጣል… ከስድስቱ ሰዓታት በመብላት ሁለቱንሰዓትተጠቀመ። ልክ ሲጨርስ ወርቁንና ጌጣጌጡን ለመሸከም ወደ አንደኛውክፍል በመሄድላይ ሳለ በሁለተኛው ክፍል ያለውን ያማረ ምቹ ፍራሽ ተመለከተና እራሱንማናገርጀመረ። "አሁን በጣም ጠግቤያለሁ ለምን ትንሽ በመተኛት በደንብለመሸከምየሚያስችለኝን እረፍት አልወስድም? ይህንን እድል ደግሜ አላገኘውምናለምንአበላሸዋለሁ " በማለት ወደ ፍራሹ በመሄድ በጀርባው ተዘረጋ በጣምጭልጥ ያለእንቅልፍም ወሰደው።ከተወሰነ ሰዓታት በኃላ "ተነስ ተነስ ቁም አንተ ጠባብ የሆንክ ዓሳ አጥማጅተነስ…ቁም...... ጊዜው አልቋል " አለው። ዓሳ አጥማጁም " እ እ እንዴምምምንድነው... "አለ። ሰውዬውም " አዎ! ወደ ውጭ ውጣ " አለው። አጥማጁም "ኧረምንም በቂዕድል አላገኘሁም " አለ። ሰውዬውም "ስድስት ሰዓታት ሙሉ በዚህ ካዝናውስጥ ሆነህጊዜህን ሳትጠቀም ቀርተህ አሁን ትባንናለህ? ከዚያም ሰዓትእንዲጨመርልህትጠይቃለህ? እነዚህን አልማዝና ወርቆች በፍጥነት ሰብስበህ በመውጣትየፈለከውንምግብና መጠጥ እንዲሁም ያሰኘህን አይነት የመኝታ ፍራሽ መግዛት ትችልነበር። ነገርግን አንተ ዝንጉና ጠባብ በመሆንህ በዙሪያህ ያለውን እንጂ ሩቅ ያለውንነገርአታስብም።" በማለት "ወደ ውጭ አስወጡት! " አለ። አጥማጁም "ኧረባካችሁኧረ!…እባካችሁ አንድ እድል ይሠጠኝ " ቢልም ሊሆንለት አልቻለም።ታሪካችን አለቀበውስጡ ያለው ትምህርት ግን አላለቀም......ልብ በሉሉሉ ምንድነው ካላችሁ ሩሃችን ነው ነፍሳችን! በገንዘብ የማትተመንውድ ንብረትነገር ግን ስንቶቻችን ይህንን እናውቃለንካዝናውስ ካላችሁኝ እርሷ ዱንያ ናት። ስንቱን ያዋለለች ፈታኝ ሃገር !ስፋቷንና እንዴትሽንጋይ እንደሆነች አስተዋላቹ? በምን መልኩ እየተጠቀምንባት እንደሆነእንመልከትካዝና ውስጥ ያሉት ጌጣጌጦች ደግሞ መልካም ስራዎች ናቸው።👍👍👍ሰውዬውእነርሱንበመያዝ ጊዜውን አልተጠቀመበትም።ፍራሹ ደግሞ ዝንጉነትና ቸልተኝነት ነው።ምግብና መጠጡ ደግሞ ዝንባሌዎችና ማታለያዎች ናቸው።አሁን ሁላችንም እራሳችንን እንደ ዓሳ አጥማጁ እንውሰድ። ከእንቅልፋችንየምንነቃበትጊዜ አልደረሰምን? ጊዜያዊ የሆነውን ፍራሽና ምግብ ትተን በዘላቂነትየምንጠቀምበትንአልማዝና ወርቁን መሰብሰብ አይሻለንምንያ ለዓሳ አጥማጁ በካዝና ውስጥ እንዲቆይ የተሰጠው ሰዓት አላህለሁላችንምየሰጠን በዱንያ ላይ የምንቆይባት ዕድሜ ናት።ሰዓቱ ከመቁጠር ወደኋላ አላለም ያ ጊዜ ሳይደርስብንና ከዚህች ዱንያውጡ! ሳንባልጊዜያችንን እንጠቀምበት!!ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል:-”አንደኛቸውም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል:- " ጌታዬ ሆይ! (ወደዱንያ)መልሱኝ በተውኩት ነገር በጎን ሥራ ልሰራ እከጅላለሁና (ይህንን ከማለትይከልከል)እርሷ አርሱ ተናጋሪዋ የሆነች ከንቱ ቃል ናት። ከበስተፊቶቻቸውም እስከሚቀሰቀሱበትቀን ድረስ ግርዶ አለ። " [አል ሙእሚኑን 99-100]እህት ወንድሞቼ ሆይ!እኛ ሞታችን መቼ እንደሚመጣ የምናውቅ አይደለንምና እንዘጋጅለት።አንዴ ከመጣየመዘግየት እድሉ የለንም አላህ እንዲህ ይላል:-"ማንኛይቱም ነፍስ የሞት ጊዜዋ በመጣበት ጊዜ አላህ በፍፁምአያቆያትም... "[አል ሙናፊቁን 11]ስለዚህ ..........ሞት እኛ ጥሩ እስከምንሆን አይጠብቀንምና እኛ ጥሩ ሆነን እንጠብቀውﺎﻨﺑﺭ ﻻ ﻍﺰﺗ ﺎﻨﺑﻮﻠﻗ ﺪﻌﺑ ﺫﺇ ﺎﻨﺘﻳﺪﻫ ﺐﻫﻭ ﺎﻨﻟ ﻦﻣ ﻚﻧﺪﻟ ﺔﻤﺣﺭ ﻚﻧﺇ ﺖﻧﺃ ﺏﺎﻫﻮﻟﺍ🍇 ያጀመዓ በኔ ብቻ አይቅር ካሉ🍇 እህቶቸ🍇ሼር ሼርበማድረግ ያስተላልፉ፡
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱአህለን እሙየ እናመሰግናለን
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ክበሪልን እሙ👍👍
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁም አህለን እሙዬ ማሻአላህ ቀጥይበት በጣም አሪፍ ነገር ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እሙዬ ጀዛኪላህ አላህ ያግዝሽ አላህ ለሀገራችን ያብቃን
አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሰላካፍልሸ ከልብ እናምሰግናለን ያረብ ሀገራቹን ሰላም አድርግልን
አሰላም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እሙየ ጀዛክ አላህ ሀይርን ዉደ ሀሪፍ ነገር ነዉ ያሳወቅሽን
ሸር
አሠላመዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሂአህለንወሳህለንለዚህቤተሰእንኳንሰላምቆየሽንባለሽዘትሰላምሽይብዛልኝሰላምፍቅርአንድነትሀገራችንያድርግልንፍጣሪበሀገርምበውጪምሠላምያድርግልንአብሽሩውድደስይሚልቆይታነበርእህቴ👍👍👍👍👍👍
አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለሂ ወበራካትሁ ዉድ እህት ወንድሞቼ ስታወሩ እውነተኛ ሁኑ፣ ቃል ስትገቡ ቃላችሁን ፈፅሙ፣ ከታመናችሁ ታማኝ ሁናችሁ ተገኙ፣ ብልታችሁን ጠብቁ፣ አይናችሁን ከባዕድ ሴት ስበሩ፣ ሌሎችን ከመጉዳት እጃችሁን ሰብስቡ።ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
Shukren hubi 👍
አህለንአሙየዋእንኳንደህናመጣሽበጣምአሪፍነውእናመሰግናለንወደክበሪልኝ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አሠላሙ አለይኩም ከስልክ መሥታወቱ ላይ የኢትዮ ባንድራን ማዉለብለብ የሚቻልበትን አፕ ስሙን ፃፉልኝ
እስከ ስንት ገፅ ነው የሚተረጉመው?
እሥኪ ሊኩንላኪው
አሠላምወአሊኩም
Up
እረ እህቴ ድምፅ መቅጃ ፈልጌ ነበር
አታነቢምልበል
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሺ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር መልካም ነገር የምንሰራበት በመልካም ነገር የምንናገርበት ያርገን አላህ ሰላምን ሁሉ ይወፍቀን👍📖👍🤳🤳_
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
ሰላምሽ ይብዛልኝ እሙዬ ዉዴ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ጥሩ ነዉ ዉዴ ለማናዉቀዉ እዉቀትሽን ስላጋራሽንከልብ እናመስግናለን ሸር 👍👈😍🙏
ያቺም ሠላም ይብዛ አመሠግናለሁ
አሠላመ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ውዶየ እህቴዋ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን ውዶ እህቴዋ ማሻ አላሕ በጣም ድስ የሚል ድስብሎኛል ላይክ ሽር እሙ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
ማሻ አላህ
በጣም ጠቃሚ የሁነ ትምህርትነው እናመሰገናለን
ብዙወቻችን የምንፈልገውነው ውዴ ላክ ሸር👍
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👍እናመሰግናለንንን ውድ
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን ኡሙዬ መሸአለህ አርፊ ነው በታለይም ያመነዋቅ👍👍👍💐
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
ወሊኩም ሰላም እረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እሙዬዬ እኳን ሰላም መጣሺ የኔውድ መሻአላህ እናመሰግናለን እኔ አላቅም እግሊዘኛ 😀አወርዳለሁ ሸርርር 👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ
አህሉን እሙ
መሻአላህ ውድ
አሪፍነው መሻአላህ ውድ👍👍✅✅✅🌹🌹🌷🌷
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
👉ያሱብሀንንንንን በጣም መካሪ ፅሁፍ እስኪ ሁላችንም እስከመጨረሻ እናንብበዉ ያአላህ አደራህን👇👇👇
በጣም ..አስተማሪ... ታሪክ
.... ...
አንድ ዓሳ አጥማጅ ነበር ይህ ሰው በስራውም ላይ ጠንካራ ሰው
ነበር ።ይህ
አጥማጅ
በየቀኑ ውስጥ ዓሳ ያጠምድና አላህ አስከፈቀደለት ግዜ ይጠቀምበታል
ልክ ሲያልቅ
ወደ
ባህር ዳርቻ በመሄድ ሌላ ያጠምዳል።
ከእለታት አንድ ቀን የዓሳ አጥማጁ ሚስት ባሏ ያመጣላትን ዓሳ
በመቆራረጥ ላይ ሳለች
አሰገራሚ ነገር ትመለከታለች!!! ይህች ሰው የተመለከተችው ሉል ነው አዎ
በዓሳው
ሆድ ውስጥ ሉል ተመለከተች በጣም ተገረመች "ሱብሐነላህ!!! በዓሳ ሆድ
ውስጥ
ሉል ...? አያለች ባሌ... ባሌ... ባሌ... እያለች ባሏን መጥራት ጀመረች
ከዚያም "ምን
እንዳገኘሁ ተመልከት ሉል እኮ ነው!! ሉል ... ከዓሳው ሆድ ውስጥ "
አለችው ። እሱም
" እንዴት አሰደሳች ሚስት ነሽ እስኪ አቅርቢው ለዛሬ ለቤት ቀለባችን
መግዣ ትሆነናለች
..... ከዓሳ ሌላ ምግብ እንበላለን!!" አላት.....
ይህ ዓሳ አጥማጅ ሉሉን በመያዝ ወደ ሉል ገዢና ሻጭ በመሄድ
ያሳየዋል። ገዢውም
"እኔ ይህንን ሉል የመግዛት አቅሙ የለኝም፤ ዋጋው ከፍተኛ ከመሆኑ የተነሳ
ይህንን
ሱቄንና መኖሪያ ቤቴን ብሸጠው እንኳ ን ልገዛህ አልችልም። ይልቁንስ እከሌ
የሚባል
ሀብታም ነጋዴ አለ እርሱ ሊገዛህ ይችላልና ወደርሱ ሂድ። አለው ።
ዓሳ አጥማጁ ሉሉን በመያዝ ወደ ተባለው ሀብታም ሰው በመሄድ ጉዳዩን
ነገረው። ይህ
ታላቅ ነጋዴም "እኔ አልችልም ይህ የያዝከው ሉል በገንዘብ የሚተመን
አይደለምና እኔ
መፍትሔ ብዬ የማስበው ወደ ከተማው አስተዳዳሪ ሄደህ ብታሳየው ነው
እንደዚህ
አይነት
ውድ ሉል ከርሱ ውጭ የመግዛት አቅም አለው ብዬ የማስበው ሰው የለም
" አለው።
ጉዞውን ወደ ተባለው አስተዳዳሪ በማድረግ ቤቱ እንደደረሰ ወደ ህንፃው
ለመግባት
ፈቃድ እስኪያገኝ ድረስ መጠበቅ ጀመረ። (እንደገባም) ለአስተዳዳሪው
የያዘውን ሉል
ሲያሳየው አጅግ ተገረመ። "እንደዚህ አይነት ሉል ስፈልገው የነበረ ነው…
እንዴት
ተመኑን እንደምከፍልህ አላውቅም… ነገር ግን ለየት ወዳለው ካዝናዬ
እንድትገባ
እፈቅድልሃለሁ። እዛ ውስጥም ለስድስት ሰዓታት በመቆየት የቻልከውንና
የፈለከውን
ንብረት ተሸክመህ መውጣት ትችላለህ። ይህ እንግዲህ የሉልህ ክፍያ
ነው።" በማለት
ወደ ካዝናው እንዲገባ ጋበዘው። ዓሳ አጥማጁም "አለቃዬ ሆይ! ስድስት
ሰዓት…
እንደኔ ላለ ዓሳ አጥማጅ በጣም ብዙ ነው እንደው ሁለት ሰዓት ብታደርግልኝ
" ሲል
ጠየቀው። አስተዳዳሪውም "በጭራሽ አይሆንም ስድስት ሰዓት ሙሉ
ከካዝናዬ
የፈለከውንና የምትችለውን ያህል ይዘህ መውጣት አለብህ " አለው።
ዓሳ አጥማጁ ወደ ካዝናው ሲገባ በጣም የሚያስደንቅ ሁኔታን ተመለከተ።
በሦስት
የተከፈለ ሰፊ ክፍል
አንደኛው ክፍል በአልማዝ፣ በወርቅና በተለያዩ ጌጣጌጦች የተሞላ
ክፍል ነው።
ሁለተኛው ክፍል ለመተኛት ምቹ የሆኑ ለየት ያሉ ፍራሾች ያሉበት ክፍል
ነው።
ሦስተኛው ክፍል አጠቃላይ በሚፈለጉና ውድ በሆኑ የምግብና የመጠጥ
ዓይነቶች
የተሞላ ነው።
ዓሳ አጥማጁ ነፍሱን ማናገር ጀመረ። "ስድስት ሰዓት!! እንደኔ ላለው
ድሃ ዓሳ አጥማጅ
በጣም ብዙ ነው በዚህ ስድስት ሰዓት ምን ማድረግ አለብኝ? ጥሩ!
በሦስተኛው ክፍል
ባሉት ምግብና መጠጥ መጀመር አለብኝ ምክንያቱም ብዙ ወርቅ ለመሸከም
የሚያስችለኝን ኃይል አገኝበታለሁ።" በማለት ወደ ሦስተኛው ክፍል በመሄድ
መብላት
ጀመረ። ይበላል… ይበላል… ይጠጣል… ከስድስቱ ሰዓታት በመብላት ሁለቱን
ሰዓት
ተጠቀመ። ልክ ሲጨርስ ወርቁንና ጌጣጌጡን ለመሸከም ወደ አንደኛው
ክፍል በመሄድ
ላይ ሳለ በሁለተኛው ክፍል ያለውን ያማረ ምቹ ፍራሽ ተመለከተና እራሱን
ማናገር
ጀመረ። "አሁን በጣም ጠግቤያለሁ ለምን ትንሽ በመተኛት በደንብ
ለመሸከም
የሚያስችለኝን እረፍት አልወስድም? ይህንን እድል ደግሜ አላገኘውምና
ለምን
አበላሸዋለሁ " በማለት ወደ ፍራሹ በመሄድ በጀርባው ተዘረጋ በጣም
ጭልጥ ያለ
እንቅልፍም ወሰደው።
ከተወሰነ ሰዓታት በኃላ "ተነስ ተነስ ቁም አንተ ጠባብ የሆንክ ዓሳ አጥማጅ
ተነስ…
ቁም...... ጊዜው አልቋል " አለው። ዓሳ አጥማጁም " እ እ እንዴ
ምምምንድነው... "
አለ። ሰውዬውም " አዎ! ወደ ውጭ ውጣ " አለው። አጥማጁም "ኧረ
ምንም በቂ
ዕድል አላገኘሁም " አለ። ሰውዬውም "ስድስት ሰዓታት ሙሉ በዚህ ካዝና
ውስጥ ሆነህ
ጊዜህን ሳትጠቀም ቀርተህ አሁን ትባንናለህ? ከዚያም ሰዓት
እንዲጨመርልህ
ትጠይቃለህ? እነዚህን አልማዝና ወርቆች በፍጥነት ሰብስበህ በመውጣት
የፈለከውን
ምግብና መጠጥ እንዲሁም ያሰኘህን አይነት የመኝታ ፍራሽ መግዛት ትችል
ነበር። ነገር
ግን አንተ ዝንጉና ጠባብ በመሆንህ በዙሪያህ ያለውን እንጂ ሩቅ ያለውን
ነገር
አታስብም።" በማለት "ወደ ውጭ አስወጡት! " አለ። አጥማጁም "ኧረ
ባካችሁ
ኧረ!…
እባካችሁ አንድ እድል ይሠጠኝ " ቢልም ሊሆንለት አልቻለም።
ታሪካችን አለቀ
በውስጡ ያለው ትምህርት ግን አላለቀም......
ልብ በሉ
ሉሉ ምንድነው ካላችሁ ሩሃችን ነው ነፍሳችን! በገንዘብ የማትተመን
ውድ ንብረት
ነገር ግን ስንቶቻችን ይህንን እናውቃለን
ካዝናውስ ካላችሁኝ እርሷ ዱንያ ናት። ስንቱን ያዋለለች ፈታኝ ሃገር !
ስፋቷንና እንዴት
ሽንጋይ እንደሆነች አስተዋላቹ? በምን መልኩ እየተጠቀምንባት እንደሆነ
እንመልከት
ካዝና ውስጥ ያሉት ጌጣጌጦች ደግሞ መልካም ስራዎች ናቸው።👍👍👍
ሰውዬውእነርሱን
በመያዝ ጊዜውን አልተጠቀመበትም።
ፍራሹ ደግሞ ዝንጉነትና ቸልተኝነት ነው።
ምግብና መጠጡ ደግሞ ዝንባሌዎችና ማታለያዎች ናቸው።
አሁን ሁላችንም እራሳችንን እንደ ዓሳ አጥማጁ እንውሰድ። ከእንቅልፋችን
የምንነቃበት
ጊዜ አልደረሰምን? ጊዜያዊ የሆነውን ፍራሽና ምግብ ትተን በዘላቂነት
የምንጠቀምበትን
አልማዝና ወርቁን መሰብሰብ አይሻለንምን
ያ ለዓሳ አጥማጁ በካዝና ውስጥ እንዲቆይ የተሰጠው ሰዓት አላህ
ለሁላችንም
የሰጠን በዱንያ ላይ የምንቆይባት ዕድሜ ናት።
ሰዓቱ ከመቁጠር ወደኋላ አላለም ያ ጊዜ ሳይደርስብንና ከዚህች ዱንያ
ውጡ! ሳንባል
ጊዜያችንን እንጠቀምበት!!
ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል:-
”አንደኛቸውም ሞት በመጣበት ጊዜ እንዲህ ይላል:- " ጌታዬ ሆይ! (ወደ
ዱንያ)
መልሱኝ በተውኩት ነገር በጎን ሥራ ልሰራ እከጅላለሁና (ይህንን ከማለት
ይከልከል)
እርሷ አርሱ ተናጋሪዋ የሆነች ከንቱ ቃል ናት። ከበስተፊቶቻቸውም እስከ
ሚቀሰቀሱበት
ቀን ድረስ ግርዶ አለ። " [አል ሙእሚኑን 99-100]
እህት ወንድሞቼ ሆይ!
እኛ ሞታችን መቼ እንደሚመጣ የምናውቅ አይደለንምና እንዘጋጅለት።
አንዴ ከመጣ
የመዘግየት እድሉ የለንም አላህ እንዲህ ይላል:-
"ማንኛይቱም ነፍስ የሞት ጊዜዋ በመጣበት ጊዜ አላህ በፍፁም
አያቆያትም... "
[አል ሙናፊቁን 11]
ስለዚህ ..........
ሞት እኛ ጥሩ እስከምንሆን አይጠብቀንምና እኛ ጥሩ ሆነን እንጠብቀው
ﺎﻨﺑﺭ ﻻ ﻍﺰﺗ ﺎﻨﺑﻮﻠﻗ ﺪﻌﺑ ﺫﺇ ﺎﻨﺘﻳﺪﻫ ﺐﻫﻭ ﺎﻨﻟ ﻦﻣ ﻚﻧﺪﻟ ﺔﻤﺣﺭ ﻚﻧﺇ ﺖﻧﺃ ﺏﺎﻫﻮﻟﺍ
🍇 ያጀመዓ በኔ ብቻ አይቅር ካሉ
🍇 እህቶቸ
🍇ሼር ሼር
በማድረግ ያስተላልፉ፡
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አህለን እሙየ እናመሰግናለን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ክበሪልን እሙ👍👍
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁም አህለን እሙዬ ማሻአላህ ቀጥይበት በጣም አሪፍ ነገር ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ማሻአላህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እሙዬ ጀዛኪላህ አላህ ያግዝሽ አላህ ለሀገራችን ያብቃን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሰላካፍልሸ ከልብ እናምሰግናለን ያረብ ሀገራቹን ሰላም አድርግልን
አሰላም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እሙየ ጀዛክ አላህ ሀይርን ዉደ ሀሪፍ ነገር ነዉ ያሳወቅሽን
ሸር
አሠላመዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሂአህለንወሳህለንለዚህቤተሰእንኳንሰላምቆየሽንባለሽዘትሰላምሽይብዛልኝሰላምፍቅርአንድነትሀገራችንያድርግልንፍጣሪበሀገርምበውጪምሠላምያድርግልንአብሽሩውድደስይሚልቆይታነበርእህቴ👍👍👍👍👍👍
አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለሂ ወበራካትሁ ዉድ እህት ወንድሞቼ ስታወሩ እውነተኛ ሁኑ፣ ቃል ስትገቡ ቃላችሁን ፈፅሙ፣ ከታመናችሁ ታማኝ ሁናችሁ ተገኙ፣ ብልታችሁን ጠብቁ፣ አይናችሁን ከባዕድ ሴት ስበሩ፣ ሌሎችን ከመጉዳት እጃችሁን ሰብስቡ።
ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
Shukren hubi 👍
አህለንአሙየዋእንኳንደህናመጣሽበጣምአሪፍነውእናመሰግናለንወደክበሪልኝ
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ወሠህለን🍰☕🍰☕🍰🍰☕🍰☕🍰
አሠላሙ አለይኩም ከስልክ መሥታወቱ ላይ የኢትዮ ባንድራን ማዉለብለብ የሚቻልበትን አፕ ስሙን ፃፉልኝ
እስከ ስንት ገፅ ነው የሚተረጉመው?
እሥኪ ሊኩንላኪው
አሠላምወአሊኩም
Up
እረ እህቴ ድምፅ መቅጃ ፈልጌ ነበር
አታነቢምልበል