ሰበር መረጃዎች | የኦነግ ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ባንዲራ ይዘው ገቡ | የአባይ 80 ቢሊዮን ጉዳይ እያነጋገር ነው | ቀሲስ በላይ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተባሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 93

  • @HulaaKunema
    @HulaaKunema 13 วันที่ผ่านมา +12

    እልልልልልልልልልልልልልል ጀግናው ልጨፈርልት ይገባል ቄጤማ ልጎዘጎዝለት ይገባል የጀግና አቀባበል ነው የተደረገለት አቤ የጎንደር ህዝብ ሁሌም የጀግና ዘር ነው ኢትዮጵያዊነታቸውን መቼም አይለቁም። 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YonasTesfaye-b4s
    @YonasTesfaye-b4s 12 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 13 วันที่ผ่านมา +10

    አቤ ረታ ለሰጠኧ አስተያየቶች ሁሉ 100% እስማማለሁ ጤና ይስጥልኝ።🇪🇹❤️

    • @EsmaZey-o8g
      @EsmaZey-o8g 13 วันที่ผ่านมา

      Getachew Bolodia
      He was a biochemical engineer

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 13 วันที่ผ่านมา +8

    ደረጄ ጭንቅላቱ ለቃል እውነት
    ክቅልቡ እይድልም ፅብል ያስፈልገዋል::

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 13 วันที่ผ่านมา +6

    ደስ የዶር አብይ ጎንደር መግባቱ ነው

  • @hananengida3978
    @hananengida3978 13 วันที่ผ่านมา +2

    ,አቤ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeslceMasabo
    @MeslceMasabo 12 วันที่ผ่านมา

    Lebelale....Eredute❤❤

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 11 วันที่ผ่านมา

    ጦርነት :-ከኛ በላይ ፉጨት አፍ ማሞጥሞጥ ነዉ ይላል እንግዲ ሻለቃ ከአሜሪካ፣አንበሣዉ ይመችህ ኣቦ thank U

  • @ethiopic_net
    @ethiopic_net 13 วันที่ผ่านมา +1

    ከሚሴ

  • @TewodirosAyalew
    @TewodirosAyalew 13 วันที่ผ่านมา +2

    አቤያችን🎉

  • @SeidHarage-bj8mn
    @SeidHarage-bj8mn 13 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you Abe Reta, indeed, the map will be charged!

  • @FetiyaSeid-pm9jx
    @FetiyaSeid-pm9jx 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ ቶላ ሃቅና ሣቅ🎉🎉🎉

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 12 วันที่ผ่านมา

    አቤ እውነትህን ነው ማቡ ይቀየራል አላሪፍም ካለ

  • @AbdiWele-w5k
    @AbdiWele-w5k 11 วันที่ผ่านมา

    ጐንደር ሙሉ በሙሉ ሽቅርቅር ብላ በዉበት ተከባለች፣እንኳን ደስኣላችዉ ወገን

  • @TesfayeEndrtse
    @TesfayeEndrtse 13 วันที่ผ่านมา +4

    ደስብሎናል ቀኑን ሙሉ ብትገባም አትሠለችም አቤ

  • @HiluKassa
    @HiluKassa 12 วันที่ผ่านมา

    አቤ ረታ የነዳጅ ጉዳይ ከተባለዉ በላይ ነዉ በተለይ የታችኛዉ አመራር ሀነ ብለዉ በእቅድ እያስኬዱት ነዉ የሚመስለዉ ህዝቡ ተሜሯል።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 13 วันที่ผ่านมา +2

    Prayer change things

  • @WubayehuDemissie
    @WubayehuDemissie 12 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ ቶኪቻ የጃዊሳዎች ራስምታት ነህ ይመችህ ወዳጄ

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 12 วันที่ผ่านมา

    ኧረ አቤ እንቅልፋሙን አታምጣብን እስካሁን አልነቃም አብቹ የዛሬ አምስት አመት አካባቢ የሆነ ነገሩን ነክቶ ካስተኛው ጀምሮ ይኸዉ ሙሉ አምስት አመት ተኩል ተቆልፎ ቀረ አበደን መቼም አይነቃም አይዞሽ ገለቴ በልልኝ

  • @mesfindiro8283
    @mesfindiro8283 13 วันที่ผ่านมา +7

    ቁምነገሩ ንም ቀልዱንም አቻችለህ የምትሔደው ነገርህ ይመቻል። እንደ እኔ ውስጥህ ብሔር ብሔረስቦች ጭሰው ውጭህ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይሸታል።

  • @Penial-bo3kj
    @Penial-bo3kj 13 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነትን እያዋዛ የሚቀርብ ሚዲያ ነዉ።

  • @ethiopic_net
    @ethiopic_net 13 วันที่ผ่านมา +1

    ከሚሴ”

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 12 วันที่ผ่านมา

    ቲፒኤሌፍ ፍኖ ብለው ጫካ የገቡ እነ ዘመነ ካሴ እነ ደረጄ እነ መሳህ እነ ሀብታሙ ን ልደቱን ሎሌችም ከብቶች ከ ሻብያ ጋር ሆናችሁ ኢትዮጵያውያን እንዋጋለን ካላችሁ . ሞክሩን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ማፑን እንቀይረዋለን ብለህ የሰጠህው ሰውዬ ተባረክ ❤

  • @rodasgirmay931
    @rodasgirmay931 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቤያችን መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉

  • @gedionhagos3449
    @gedionhagos3449 13 วันที่ผ่านมา

    ይደብራል

  • @tibebusolomon6175
    @tibebusolomon6175 13 วันที่ผ่านมา

    ቀልደህ ልባችንን አወለኸው አቤ ሚከፋው ሠው አለ በል

  • @AmanRedi-hx4zi
    @AmanRedi-hx4zi 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 13 วันที่ผ่านมา +2

    .አይ ደሬ ህዝባዊ ስለሆነ ነዋ ህዝብን፣ ዘሩን፣ ወገኑን ገድሎ የሚጨርሰው መሳቂያ ደረጀ

  • @lemmadadi354
    @lemmadadi354 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቤ አንድ ደዋይ ሕዝቡ እየተማረረነዉ ነዉ ያሉት አባባል ትኩረት ሰጡት!!!!!!

  • @nassermohammed9104
    @nassermohammed9104 13 วันที่ผ่านมา

    ሁለተኛውን አባይ ጨምሮ ይሆን?

  • @teshomeerena2086
    @teshomeerena2086 13 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ጌታቸው ቦለዲያን

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 12 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 13 วันที่ผ่านมา

    እቤ፣ስለግድቡ፣እስካሁን፣የጨረስው፣ተብሎ፣ይሆን፣

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 13 วันที่ผ่านมา +1

    ከኦነግ ጋር የነበሩ ቢሆንም በአማራ ክልል በነበሩ ጊዜ የነበረውን ኢትዮጵያዊነታቸውን አልረሱም ለዚህ ነው ባንዲራቸውን ይዘው የገቡት ።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 13 วันที่ผ่านมา +1

    Dear Abe please don't blame these people because the war is not between Dr Abiy and the opponents, it is between the kingdom of light and darkness

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 13 วันที่ผ่านมา +1

    እይደሬ፣ቱልቱላው፣ምንግዜም፣እንተና፣መስሎችህ፣ተቃጥላችህ፣ትሞታላችህ፣እንጅ፣እይስካላችሁም፣

  • @AlmayhuAyele
    @AlmayhuAyele 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቤዋ እንዳንሰለችህ ?እየተረሳህ ስትመጣ ይሻለናል ።ስቀልድ ነው ።

  • @NuredinSeid-g8l
    @NuredinSeid-g8l 13 วันที่ผ่านมา

    ለመስመር ዝርጋታ ለመሣሠሉት እንዳይሆን

  • @Zinet-ph5bc
    @Zinet-ph5bc 13 วันที่ผ่านมา

    አቤ ጌታቸው ቦለዲያ ይባላል የኬሚስት ሳይንሲስቱ

  • @Mule1M
    @Mule1M 13 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው ቦሎዲያ ነው የባዮኬሚስትሪ ዶክተር እና በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ፋኩልቲ መምህር ናቸው (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ)

  • @hope65332
    @hope65332 13 วันที่ผ่านมา

    የኔ አስተያየት 80,000,000,000/125=640,000000 USD. ካልተሳሳትኩ ያኔ 4ቢሊዮን ነበር። ቢሆንም ማብራሪያ እጅግ በጣም ያስፈልጋል።

  • @marifabiniyam6327
    @marifabiniyam6327 13 วันที่ผ่านมา

    ጌታቸው ቦሊዲያ

  • @FuadLove-cy2rg
    @FuadLove-cy2rg 12 วันที่ผ่านมา

    አውን ምን ይበሎሁ

  • @Muh-q6i
    @Muh-q6i 13 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @workufentahun4405
    @workufentahun4405 13 วันที่ผ่านมา

    አቤ በነዳጅ ጭማሪ ጉዳይ ትንሽ ስሜታዊ ሆነህ ነበር

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 13 วันที่ผ่านมา +2

    አቤ ረታ እንዴት ነህ ካሊፎርንያ አንተ ያለህበት ?

  • @TesfayeLegesse-b8x
    @TesfayeLegesse-b8x 13 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት ነህ አቤ

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 13 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ጉድ ደሬ ቱሪ ናፋ ጉንደር ተከባለች Hahahahaha

  • @SeidHarage-bj8mn
    @SeidHarage-bj8mn 13 วันที่ผ่านมา

    We will change the map once and for all !!!!🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 13 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 13 วันที่ผ่านมา

    $6,000,050. dollars ነው።
    በብር ብትመነዝረው የትየሌሌ ነው።

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 12 วันที่ผ่านมา

    ለቧለትካ ነው የትትጠቀሙት ነው

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 13 วันที่ผ่านมา +2

    ❤🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @MeslceMasabo
    @MeslceMasabo 12 วันที่ผ่านมา

    Lebelale....Etedute

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 12 วันที่ผ่านมา

    ደሪሪሪሪሪሪሪ ኩበቱቱቱቱቱቱቱቱ 😂

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 12 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ደአቤ ጋሽሽሽሽሽ መስፍን በላቸው 😂

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 13 วันที่ผ่านมา

    ባለፈው ከኢትዮጵያ የመጣ ማዕበል ሲሉ ነበር ዐቢይ አንቀጠቀጠው እንዲባል ፈልገው ነው ።

  • @WudineshFantaye-fu2ix
    @WudineshFantaye-fu2ix 12 วันที่ผ่านมา

    abebe the Ethiopian SCEINIST Who his name was TESFAE BOLLEDO

    • @asebetekeste4542
      @asebetekeste4542 12 วันที่ผ่านมา

      not Tesfaye Getachew Bolodya

  • @searchtv5878
    @searchtv5878 13 วันที่ผ่านมา

    Getachew bolodia

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላምንየመረጣችሁትልቅእድልነዉወገንንእራስንምመታደደግነዉየደ

  • @SulmanMd
    @SulmanMd 13 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 12 วันที่ผ่านมา

    አቤ ቶክቻ! 2010 ዓ.ም. 4ቢሊ ዶላር:80ቢሊ ብር የግድቡ መጀመሪያው ሲሆን መጨረሻው በ2025 ዓ.ም. 4ቢሊ ዶላር 480ቢሊ ብር ማለት ነው:: ጥፋቱ የጊዜው መጓተት: የብር ዲቫሉዌሽን የሜቴክ ስህተትና የወያኔ ዘረፋ ነው::

  • @EsmaZey-o8g
    @EsmaZey-o8g 13 วันที่ผ่านมา

    Sorry he's biochemist

  • @ethiopic_net
    @ethiopic_net 13 วันที่ผ่านมา

    There is place below-35

  • @tsehaygebeyehu3045
    @tsehaygebeyehu3045 12 วันที่ผ่านมา

    1.5k x $1 …….? Abe aybekam

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 13 วันที่ผ่านมา

    Fara hulla kebete wexewu chaka tezefzfo siyabeqa temeliso megbatu xiru new

  • @tsion3656
    @tsion3656 13 วันที่ผ่านมา

    ደረጀን ሰው ያረገው ዩቱብ ስለሆነ ውሸቱ ይቀጥላል ሰሚ እስከአገኘ ድረስ 😊

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 13 วันที่ผ่านมา

    Getachew Bolodia

  • @droppthem
    @droppthem 13 วันที่ผ่านมา

    ስለ አንተ ትዝ ብሏቸው የሚያውቁ አይመስለኝም። ሀሜት መልኳ ማንን ይመስላል?...

  • @yikunoamlakyilma
    @yikunoamlakyilma 12 วันที่ผ่านมา

    Getachew Bolodiya Chemist

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 13 วันที่ผ่านมา

    Getachew Bolodiya

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 11 วันที่ผ่านมา

    My brother, we all want peace. However, just like I had communicated,before, literally 40 miles from Addis Ababa, Oromo people are suffering. Innocent farmers, being kidnapped for ransom money, robbed the food they are preparing for their children, transportation being stopped. Sick, pregnant, and elderly people not being able to leave their house because of lock of safety and transportation. I am talking about 40 to 45 km surrounding Addis Ababa. Why not speak about these poor people? DO you know farmers can't work on their crops because they are living in hiding? Thank you,
    Mr. Tadesse from South Dakota. People are fighting for self power, on the costs of poor people's lives. Nobody is fighting for the poor.

  • @merygebrehana9306
    @merygebrehana9306 13 วันที่ผ่านมา

    Hi hi tewu se lemeskelu asreduen ebackachew

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 13 วันที่ผ่านมา +1

    Derege Gebre is one of the most evil person next to Jawar Mohamed! This guy has stole money that was raised for our defense forces during TPLF’s aggression and he lies every day to extract money from the wicked Ethiopian! Shame

  • @mohammedshafi1461
    @mohammedshafi1461 13 วันที่ผ่านมา

    Getachew bolodiya

  • @zewdua155
    @zewdua155 13 วันที่ผ่านมา

    ደሬማ ምን ያድርግ? አንተ ኮትኩተህ ወደ ላይቭ አምጥተኽው ይሄው: እንደ ሽኮራ አገዳ መጥጦ ጣለን

  • @teka1528
    @teka1528 13 วันที่ผ่านมา

    balegeabiy, aremneabiy, toladiguma, chaltukume, ebabuabiy, buknuabiy!! enatachu, teketef, tekatel! yelemagn ligoch!

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 12 วันที่ผ่านมา

    Abe sel helina atawura please 😂😂😂😂

  • @teka1528
    @teka1528 13 วันที่ผ่านมา

    Abe tokechaw! ke14 amet befet 80billion birr yetegemetaw beahun yegebeya huneta 160billion lehone aychalem! mindnew tekusat!

  • @GrmaBru
    @GrmaBru 13 วันที่ผ่านมา

    አብ መስተዋት የለህም እንዴ ልጄን ባተነው የማስፈራው

    • @saratsige4570
      @saratsige4570 13 วันที่ผ่านมา

      Ugly girma rasihin aytehewal? Resa hulu tasnesaleh. Ugly inside out

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታቸው ቦሎድያን

  • @AbymiumBelay
    @AbymiumBelay 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 13 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤