ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ገና እባችሁን እናያለን ሶፊዬ የኛ ጀግና ከሀዲ ሁላ
❤❤
ሂጅ እርጥ እሱ ስለሶፍያ ምን አገባሁ ሀሲድ😡😊
@@HayuEmureyanamharawit አቺ እራሱ የሱ ቢጤ ነሽ ጥሩ ተናገሪ ዝም በይ ስድብሽን ላቺ አርጊው
@@SaadhMuhabh እሱን እና ሶፍያን ምን አገናኛቸው መልሽ ???😡የስም ህይወት የራሷ የስም የራሱ😏
@@HayuEmureyanamharawit ሀቢበቲ አብረው ስንት በልተው ጠጥተዋል ሁሉም ዩቱዩብ ጓደኞቿ ሲጠይቋት እሱ የት ነበር አቺም መልሺ ሴት ልጂ ነሽ አይደል ነገ እኔና አቺ ምን እደማጋጥመን እናውቃለን አላህ ይጠብቀን
አተ ጠግበህ ነው አባየ ያገርህ ልጆች ድሩን እየወርደባቸ ለነሱ ላስብ
እሷ መጀመሪያ ፍላጎት የላትምናነውጂ እኳን መለየት ምንም አታስብ ነበር መራራቅ ደሞ ሁላችንም ተራርቀን ነው የምንኖረው በምንም የማለውጠው ባሌነው ለምወደው ሰው የሰው ነገር አያለያየኝም
ትክክል ዉዴ መራራቅ አይለያይም ሁላችንም ተራርቀን ነዉ ያለነዉ
ትክክል እህት እኛ ሴቶች ችለን ችለን ሲሰለቸን ወይም ልባችን ሲሸፍት ነው መለያየትን እምንመርጠው። በሰው ወሬ ከራቀችህ እራስህን አትጉዳ እውነቱ እስኪገባት ትመለሳለች አይዞህ
❤❤❤ልጅም አላችሁ እደ አይዞህ ወድሜ አችም ተረጅው ከሰማሽ ቀጥታ እሱን መጠየቅ ጥላት አታስገቦ
ማን አልቅሶ ማን ይቀራል ስራህ ነው እንኮንም አለቀስክ ጥቅመኛ በሶፉ እጅ በልትህ ነበር በክህ
እህያጀቴንነገርሽልኝ😢😢😢😢
አው የምር በሷ እጅ የበሉ የጠጡ ሁሉ እስካሁን ከጎኗ ናቸው ወላሂ እሱ ሲቀር 😢😢
እኔም የታዘብኩበት ሰው ነበር ሁሉም በራሱ ሲደርስ ያቀዋል ለሷም ፈጣሪ አላት
በጣም ደግ
ጆየ ፈመትም ቶፊቅን ወግን ሶፊን አናዷትነበር
የኔ ውዴ ድናዬ ናይ ቆንጆ ታረቂ ሳዉ ዎሬ አትስም እንወድሻለን
አይዛክ ያጋጥማል እራስክን አትጉዳ ላንተ ካላት ትመጣለች ጆሆ ፀሎት አርግ ❤❤❤👍👍👍
በፈጠራችሁ ወሬ እያወራችሁ የሰው ሂወት ምበጠብጡ ፈጣሪን ፍሩ 😢የዘራቹትን ታጭዳላችሁ አይዞህ እመብርሀን ታስተካክለዋለች ወንድሜ
ደግሁነሀል በሦፊ እጅ በልተህ እድህ ሥትሠቀሠቅ አድቀን ከጓኖ አልሆንክም ጂብነህ ገና አልቅሡ ሦፊየን ያሥለቀሣቺሁሁላ
በጣም
አይዞክ ጆዬ የኔ ይዋህ ድንዬ አብከሽ የሰው ውሬ አትስም መቅኛ በዙ ይውራል በናንተ ፍቅር በዙ ይምቅና ሰው ይንራል ስለዚህ አብከሽ ድንዬ ይውድሻል በጣም ጆዬ ሰው ገን ትክሉ ብስማም አይዞክ ጆዬ 😢😢😢😢😢
ትክክልነህ ወድሜ
ፍቅርን''እርቀት''አይገድበዉም'''ዋናዉ''መተማመን''ነዉ''የርቀት''ፍቅር'ደካምን'ብርታትን''ጥንካሬን''ይጠይቃል''በፈጠረሽ''አምላክ''ይሄን'ልጅ''አትግፊዉ''ብሀላ''ታላቅሻለሽ'''ሴትችዬ''ተገፊ''እንጂ''ገፊ'እንዳትኋኑ'''አንተ''እራስህን''ጠብቅ'ሴቶች''ስንባል''የሚገድለንን'እንጂ'የሚሞትልንንአናቅም
እኔ አልተጨነኩ ደስነው የለኝ ግፈኝ ዱሮም አሎድህም በሶፍ የተነሰ ስተስጠለ
የዘኔ ሶፍ እንድዚ ስትሰቀይ አንተ የዶሮ ፍቅርኘ ጎደኘ እየልክ እየስኮበለልከው አነበር ወይ ሁሉም የዘረውን ነው ምየጭደው እንኳንም እስ ደስ ብሎኘል
አይህ ወድሜ አላህያስማማችሁ😮😮😮😢😢
ሰውምቀኛነው የቅርብህንሰው አትመን 😢😢😢😢😢
ዶላር ህዝቡን አሳበዴው ኑሮቨከናተዎሼቶነው እየተማርንያለነው
ጀየ አይዛክ ታረቁ እና አንችም የሰዉ ነገር አትስሚ አይጠቅምም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ayzoo wodime.Bazi gize sawochi maxama.gabad noo silazi Ayzkk😢😢😢😢😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 Yen Wud
አብሽር አድቀን ሁሉም ነገር ይገባታል ይቅራታ ትጠይቅሃለች ጠብቃት ክፉ አትናገራ ፊትህን ወደ ፍጣሪ አዙራ ጥያቄህን አቅራብለት ለፍጣሪህ መልስ ታገኛለህ
መለየት ስሜቱ ስላወክልን ደስ አለን የሶፊ ለቅሶ ነዉ ቻለዉ ገና ሌላኛም ያለቅሳል😢
አይዞህወድሜ🎉🎉🎉🎉
Asan nama gaelaa diguu malee ijaree in bekuu warrii jetaan laiki godha mee👍
እህት ሚስቱ የነበርሽ ስሚ ውዴ ወደራስሽ ተመለሽ ወይ ጥፈቱን ንገሪው ለወደፊት ይማርበታል ጥሩ ሰው ማለት መሄድ ለፈለገ ሰው ጥፋቱን ንገሪው በናትሽ 😢😢
💞💞💞💞💞💞💞💞
አዬህ አ ሶፊም እዛኔ እንድህ ነው ያለቀሰችው ማዬትም ጡሩነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
Esu 😮mene😮 adergate Sofen😮
ayzonye abshir ❤❤❤😢😢😢
እግዚአብሔር ነገሮቹን. ሁሉ. ያስተካክልልህ አይዞህ.
ጆን እግዚአብሔር ብቻ ብርታቱን ይስጥህ ስው ምቀኛ ነው ብዙ ስው አትመን
አይዞህ ወንድሜ❤❤🙏🙏🥺
ክክክክ በቃ ተጣላን ተፍታን ሆነ ስራቾሁ
ፈጣሪ ነገሩን ሁሉ ያስተካክልክ
ፈጣሪ ፍጥራችሁን የመደሰላቹ ❤መሰለኝ በልጃችን ስትል 👪ወልዳችሁ የተለያያችሁ መስለኝ አዚኜ ነበረ 😢ግን ከሆነ ተስፋ ትኩረ
ጆየ አብሽር ወንድም አለም ላንተ ካላት የትም አትሄድ ተረጋግታችሁ አስቡ ወ ድምዬው❤❤
አይዞህ ፈጣሪሰላሙን ይመልሰ 😢😢
ገና ጅምር ነው የሶፊ አንባ ቤታችሁ ገብቶ እንደ ጎርፍ ይውሰዳችሁ ማለያየት እንጅ ማስታረቅ የማታውቁት
ማለት ልጅም አላችሁ እዴ😂ባለፈዉ አይደለም ቀለበት አስረህ አገባኋት ያልከዉ ሆይ ምድነዉ ግራ እምታጋቡን
Hulum yalifal eshi wadime❤❤❤❤❤❤❤
ጆ አይዞ የኔ ዎንድሜ እግዚአብሔር ሁሉ ነገር ያስትካክላለ
ከአሁን ቡሀላ ግን ታገባህ ሚዴያ ላይ አታውጣ😂😂😂😂😂
አብሽር ወድማችን ሁሉም ለህይር ነዉ
አይዙሁ ወድሚ ኢሻአላ አብራቹሁ ትሁናላቹሁ እህቲደሞ ተረጅው በናትሽ የውድልጅ እባ ከባድነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢አይዞክወድሜ
መገን ዘድሮ😂😂😂😂😂😂
አይዞህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
አይዞክ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው አንተ ተስፋ አትቁረጥ 👍👍👍😘
Helom lbego new wendem alme yelfel❤❤❤❤anchem ysew were atseme ❤❤❤❤
ጆየ አይዞህ የኔ ወንድሜ እግዚኣብሔር ሁሉ ነገር ያስትካክላለ 😢😢😢
ጆዬ ሴት ልጅ መለያየት ስትፈልግ ልቡዋ ሲሸፍት ነው ወሬ ሰማሁ የምትለው ጆዬ ጓደኞችህን በውሸት አትጣ እደው ስታስበው በ21 ክፍለ ዘመን ተነጋግሮ በሚረዱበት ዘመን ወሬ ሰምቼ ሲባል ያሳፍራል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ጥሩ ጓደኞች ነው ያሉህ እንደዚህ ስትል ሊከፉ ይችላሉ ወንድምዬ
ነገር ካለብሺ አወን
ፈጠንሽ ወሬ 😳@@ኢክሩወለየዋ🔫🔫🔫
ኣይዞህ ወንድሜ ነገ ሌላ ቀን ነው በ እግዚአብሔር ታመን እግዚአብሔር ተስፋ ኣድርግ ወደ ምትወደው ገዳም ወይ ቤተክርስትያን ሂደህ ሱባኤ ግባ የልብህን ንገረው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ልቦናዋ ይመልሰው ላንተ ያዘጋጀልህ ኣታቅም ግዜ ስጠው
አዬዞህ ወድኔ ተረጋጋ❤❤❤❤ አብሽሪ
adrakin tishartun ,daqadw eshi
ኡናትኖው አው እች አጭር ጊዜ ማጥፎ ሳው አንሁን ዉድ ዎንድሜ ምክርህ ይጋባል አይዞህ ውድ ዎንድማችን 👍👍👍
አይዞህ ሁሉንም ለፈጣሪ ስጠው
እብድ አትጩህብን እኛ ምን አገባን አበዛችሁት እደት እዳስደነገጠኝ
እኮአገቡፈቱምነገበንሆሆሆሆሆ
😂😂😂
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚዲያ ለይ የወጣ አይበራከትም
አይ የቸገረው እርጉስ ያገባል የባሰባት እመጫት አሉ ዘንድሮኮ አልኖርን የምር😢
ደግሆክሳፊእድህነበርያለቀስችው
አይዞህወዲሜዋሁሉምለበጎነዉ
ትዳር እግዚአብሔር ሰጦታ ነው ፀሎት አደረገ አይዞህ አንቸም የሰው ወሪ አተሰሚ ክሁለታቸሁ በሃል ሰው አታሰገብ😢😢
እረ ተረጋጋ ወንዲም በትሊልቅ ሺማግሌወች ጠይቃት የአላህ አላህ ያራራልህ ተስፉ አትቁረጥ አላህ አንድ የምትሆኑበትን ይሻላችሁ
የሶፊ እባ እያደር ይቀጥላል በርቱ ቶለ ቶለ እበዱ ማን አልቅሶ ማን ይቀራል
አለበትደ እጆ
ኢንሻ አላህ የሀቅ እንባ ነው ያነባችው ገና ሁሉም ይወጣሉ
በትክክል ገና ኣንድ በኣን ያልቅሳሉ ሶፍይየ የኔ ጅግና ❤❤❤
ትክክል ገናኤናያለን 😂😂😂
Esu😮mene😮adrge😮
እልጅአለደ 😢😢😢😢😢😢😢ጉድፍላ
አይዞህ bro tenkara hun yalfal
አይዞህ ጆየ ኡፍፍፍፍፍ አሳዘንከኝ😭😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔
እራስህን አትካብ እኔ ጥሩ ነኝ አይባልም ሁሉም የእጁን ያገኛል
Mene 😮adergacheu😮
Ayzoki😢😢
ወይኔ😢😢😢😢
Yene wendem ayzok❤❤
Mali tee
😂😂😂😂😂😂እፍፍፍፍፍ ህል ነገርራችህ ምድያ አሰይ ጀሎች
አይዙህበርታሀሉም ያልፊልየምልፍየለም ሁሉምበግዜውነውየምደርገው ስውአይታመንም ስውከፍቶልግንእሷ ስውንመስማትየለባትም ነበርግንመርዳትአለባት የስውልጅከፍቶል አሁምቢሁምእህቴ የስውወራስምተሽ አትለያይፈጣራሹን ፍራምንምአላደርግሽም በስውወራስምተሽ መለያየትንመምርጥ የለብሽምከስው ምንምአይጠበቅም ግንጥሩአይደረግም እግፍነውመቸም አይቀናሽምበስው ወራስምትሽአትጣይ ስይጣንአትስገቢ እህቴይቅርታየፈጣሪ ታገኝዋለሽአንተም በርታ
አልጫ
እኛ ምን አገባንንንንንንን😂😂😂😂😂😂ሆሆሆሆ
Jo yne wedme ayzoke ulume lebego nwo ❤❤❤😂
አዪዞክህ ወንድሜ ፈጣር ያሰታካክል😥😥😥😥😥
ምነዉ ሥልካቸዉ የለህምእደ እናምናገባንእኛላይ የምጮህብን😂😂
😂😂😂😂😂
እኮ እኛ ምናገባን የማንም እብድ እየመጣ ይጮህብናል እዛዉ ሚሥቱ ጋ ተደዋዉሎ ችግሩን እንደመፍታት እኮእኛምናገባንየማንምእብድእየመጣይጮህብናልእዛዉሚሥቱጋተደዋዉሎችግሩንእንደመፍታት
አብሽር ጆ😢😢😢😢
እዉነት ነዉ የራስ አጠገብ ሰዉ ነዉ የሚጉዳዉ ልክ ነዉ ።
እውነት ነው ጆ ፈጣሪ ለአንተ ካላት መቼም ቢሆን የትም ብትሔድ አትቀርም ለሰው መድሐኒቱ ሰው እንደሆነ ሁሉ መጥፊያውም ሰው ነው በተለይ ሰውን ከሰው አዋድ ከማለት ይልቅ ማጣላት ይቀላቸዋልና ሊያጣላ የሚሞክር ሞልቷል። ስለዚህ እስኪገባት ድረስ ጊዜ ስጣት አንተም ተረጋጋ።
wy doral ASabede watatun
😢❤❤❤❤
አይዞህ ወንድሜ
ሰው ጨለለዴ ግን አትጩህብን እኛ ምን አገባን ሆሆሆሆ
😅😅😅😅😅😅😅እውነቱም በይኛ ላይኮነው ምጮሆው😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
@@SaraEtupia እና እኛ ስንት አሳብ አለብን
@@zeynibadaoud9686 😂ማን አስተዋሌ የራሱ እያታ ፈላግ እንጅ አጃጃሉንኮ 😱
አይዞሆ😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ወዴሜ
አይዞህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
2017 መልካም የብደት ዘመን ይሁንላቹ ለወዶች😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ባኡናት እግዚአብሔር አይላያቹ 🤲🤲🤲🤲
ሰውዬ አትጩህብን የመዳም ጩህት ያበቃናል😮😂
በትክክል😂😂😂
😂😂😂😂እኮ
አብሺር
ያው ታቃለህ በስደት ሥንኖር ትንሾነገር ታሥቀይመናለች ለምን ሆድይብሰናል ግን እህቴዎ ሠው ከመሬት ተነሥቶ ያወራል አትሥሚ አንችን አስወጥተው እራሳቸው ለመግባት ነው አትሞኝ እሡን ያጠፋውንነገር ነግረሽ ችግሩን መፍታት ይሻላል ነገር ያመጣልሽሠው አዝሮ ያቃጥልሻል አትሣሣች
ተኮል ለሠሪው ቀላልነው ??
❤❤❤❤😢😢😢😢💔💔👍👍👍👍
🎉🎉❤❤❤
ተርጋጋ ሁሉም በግዜው ይሆናል
እኛ ምን ገባንን😂😂😂
አልሀምዱሊላህ ከመልክ አንስቶ እስከ ፀባይ ያደለዉ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ አፍቃሪ አለኝ እኔን ብሎ መቶ ኩላሊቱን ታሞብኝ ሀገር ገባ ያላሳካሁት የቤተሰብ አላማ ስለነበረኝ አሳክቸ ነዉ የምመጣዉ ብየ አልሄድም አልኩት አሁን ናፍቆት ሊገለን ነዉ ብቻ አላህ ያጠንክረን ያረብ በጣም ነዉ የሚቀኑበት በባሌ የ7አመት አፍቃሪየ ነዉ አሁንም ያዉ ነዉ በሸሪአዉ ኒካ አስረን ነዉ ለመደመሪያ ጊዜ የተገናኘነዉ አልሀምዱሊላህ የሰዉ ወሬ አንሰማም 3ኛ ሰዉ አስገብተን አናዉቅም እስካሁን ስንጣላ እንኮን እራሳችን ነዉ የምንፈታዉ አልሀምዱሊላህ ኑርልኝ የደሴዉ ሸበላ የኔ መልካም ባል
😢😢😢😢💔💔💔
ረ ምድነዉ የዚህ ቤት ነገር
Anchi balishnw inji ye saw ware samtesh lamin tidarish tibaxabixalesh saw miqanyanw YENE het atishawad balish yiwadishal tayii anchi sawn atisimi baqaa
አይዞህ ጆ ዎንድማቺን
ገና እባችሁን እናያለን ሶፊዬ የኛ ጀግና ከሀዲ ሁላ
❤❤
ሂጅ እርጥ እሱ ስለሶፍያ ምን አገባሁ ሀሲድ😡😊
@@HayuEmureyanamharawit አቺ እራሱ የሱ ቢጤ ነሽ ጥሩ ተናገሪ ዝም በይ ስድብሽን ላቺ አርጊው
@@SaadhMuhabh እሱን እና ሶፍያን ምን አገናኛቸው መልሽ ???😡
የስም ህይወት የራሷ የስም የራሱ😏