እንትንህ አይቆምም ተሰርቶብሀል 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 326

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 2 ปีที่แล้ว +9

    እስኪ ዛሬም ካያችሁት ለሁለተኛ ጊዜ አስተያየቴን ልለግሳችሁ : ቀልዳችሁ አሪፍ ነው! ነገር ግን ውሃ በአፍ ይዞ መትፋት በጣም ያስጠላባችሗል ይደብራል ፕራንኩንም ገደል አትክተቱት:: እንኳን ሚዲያ ላይ 1 ሰው አጠገብ እንኳን በአፍ የያዙትን ውሃ መትፋት በጣም ነው የሚያስጠላው ነውርም ነው:: እሱን ብትተዉት ምናለበት ደግሞ ሰው የሚነግራችሁን ስሙ:: በራሱ ምክር የሚመራ ሰው ሰነፍ ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ በተረፈ ፕራንካችሁ አፊፍ ነው!

  • @KetikTube
    @KetikTube 2 ปีที่แล้ว +54

    ቅዱሳን ምርጡ 👌 እስኪ ይሄ ምርጥ ልጅ ሰይፉ show ላይ ይቅረብ የምትሉ እጃቹን አውጡ zedon ወትውተን ቢሆን እድል እንዲያሰጠው እናድርግ 🙏 creative የሆኑ ልጆችን ይበልጥ ከህዝብ ጋር እያስተዋወቀ ስላለ ለዜዶ 👏👏👏

  • @biniyambana4381
    @biniyambana4381 2 ปีที่แล้ว +8

    True caller ላይ ደሞ ስማቸውን አይተህ ስማቸውን ጠርተህ ቢሆን ያበደ ነበር

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 2 ปีที่แล้ว +25

    ዜዶ ይሄንን ልጅ ቶሎ ቶሎ አምጣልን በጣም ተመችቶናል ፈታ ያደርጋል😂😂

  • @አጣዬሽዋ
    @አጣዬሽዋ 2 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ አጋጣሚ ሰው ሁሉ መናፍቅ ከመሆኑ የተነሳ መንፈስ መውጋት ጀምረዋል. ከተረዳሁት😳😳😳😳😳😳😳

  • @lijheni4291MisganewTadewos
    @lijheni4291MisganewTadewos 2 ปีที่แล้ว +9

    ዜዶ አሪፍ View ለማግኘት ከፈለክ
    ቀሽት ቀሽት ችኮችን ይዛሃቸው ብትሰራ ___ፖ ነው
    የስልክ ፕራንክ ግን
    አንደኛ ነው

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +11

    እረረ ቶሎቶሉ ኑ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 2 ปีที่แล้ว +1

    ጴንጤ ብዙ ሆንዋል ልበል አብዛኛዉ የደወለላውቸው ሰዎች ጴንጤ ናቸው

  • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
    @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 2 ปีที่แล้ว +35

    እንዳታቆሙ በየቀኑ እንደዚህ አስቁን በሰወ ሀገር በአሳብ ልንፈነዳነው ትንሽ እንኳን ፈታ አድርጉን😍

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
    @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 2 ปีที่แล้ว +4

    ቅዱሴ ሱስ የሆነበት ማነው እንደኔ ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ቭዲዮ

  • @asratasfw7796
    @asratasfw7796 2 ปีที่แล้ว +14

    ይመቻችሁ አቦ የሳቄ ምነጮች

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ነው እምመቸኝ ይህ ልጅ ሳየው ነው ገና እምስቀው

  • @abdinofficial2908
    @abdinofficial2908 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌ ተመሳሳይ style አረ ይደብራል 😁😁😁

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ዘድሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayatabdellah3097
    @hayatabdellah3097 2 ปีที่แล้ว +6

    ፈታ ነው የምታረገው ወይኔ

  • @tube570
    @tube570 2 ปีที่แล้ว +5

    ገደላቹን😂😂😂

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ያሳቄ ምንጭ ገና ሰለያው ነው ያምስቃው😂😂😂😂😂😂

  • @dawittadesse7373
    @dawittadesse7373 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ እኮ አያስቅም ሰው ላይ መጫወት ነው።መንአልባት የደወላቹለት ሰው የታመመ፣እድሜውየገፋ እና የተለያየ በሽታ
    ሊኖርበት ይችላል በድንጋጤ ብዙ ነገር ይፈጠራል።
    ይሄ ከናንተ አይጠበቅም!😔😔

  • @heldanamekonnen7816
    @heldanamekonnen7816 2 ปีที่แล้ว +3

    ቀልዱ ደስ ይላል ታስቃላችሁ ግን የኢየሱስን ስም ለመቀለድ እናንተ አትጠቀሙ ፕሊስ

    • @alaaalaa9284
      @alaaalaa9284 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዲያ ስተፋባቸው በፈጣሪ ስም ቀልድ( መነገድ) ጀመሩእኮ🤔ማስተዋል ይስጣችው

  • @አለምፀሐይየማርያምለጅ
    @አለምፀሐይየማርያምለጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    እረ ወይኔ 😃😃😄እሺ እሺ ያለው ሰውዬ ይመቸው

  • @yafetshow2320
    @yafetshow2320 2 ปีที่แล้ว +5

    ገራሚ ነው እኔ እራሴ ውሀ ጠጥቼ እያየው ነው😂😂😂😘😘😘

  • @نورةعبدلله-د9م
    @نورةعبدلله-د9م 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምድነው ሰው የምረብሹት ሌላስራ አታችሁነው እሄሁሉሰው ሌላ ሀሳብ አታችሁነው

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 2 ปีที่แล้ว +1

    መሳቁ ባይከፋም....ነገር ግን በእግዚአብሄር ስም ባትቀልድ አሪፍ ነው። ስለማያዋጣህ ነው brother!

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 ปีที่แล้ว +1

    የምትደውሉት፡ከቸርች አባልለሆኑትብቻ ፡ነውእንዴ፣ሁሉምበእየሱስስምይላልሳ

  • @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ
    @ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ እኘ ስደተኞች ምንድነው ጥፈታችን ለነት ለበታችን እኮ
    ብርቅ ነን ስርቆት ቢየምረን በሀገረችን በልወጠን ነበር በጉልበተችን ሰርተን ለማግኘት በወጠንበት ይህ ሁሉ በደል
    ናጋም ሌላቀን ነው ትዝብት ነው የሀገረችን በለስልጠኖች የማንግስት አመከሪዎች ሰምቶ በልሰመ አሰለፈቹን th-cam.com/video/kPrzliGgxgU/w-d-xo.html

  • @hadiyamohmmed3606
    @hadiyamohmmed3606 2 ปีที่แล้ว +22

    ይመቻችሁ ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ 🥰😂

  • @meab7556
    @meab7556 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ውሃ ይዠ እየሞከርኩ ነው አብሪያችሁ ምንም አልስቅም ብየ አሰባለሁ

  • @hanabedada9731
    @hanabedada9731 2 ปีที่แล้ว +1

    Yaweki meslohal. Beyesus sem eyalki be semu tikeldalek.. Be keranio meskel teseklo yadanehin hiwet yesetekin Geta. Be midiya lay. Mekeleja arekew... Be seferkew kuna. Tirekebalek..

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 2 ปีที่แล้ว +9

    I like this boy omg he is really talented ❤❤❤ part 4 please ketelu

  • @የህይወትቃልYouTube
    @የህይወትቃልYouTube 2 ปีที่แล้ว +3

    የመጃማራሁን ዳዋይ ትግስቱን ሳላዳንቂ አላልፍም 🤣🤣🤣🤣እና ኩላሊቱን የሳጣሁን ክክክክክ የኔ እብዶች ውድድድድድ

  • @seenaakeenyaa6037
    @seenaakeenyaa6037 2 ปีที่แล้ว +4

    enkuwan beselam metachulegni😘😘😘😘😘

  • @eyasuworku5726
    @eyasuworku5726 2 ปีที่แล้ว +22

    በጣም ነው የተመቻቹኝ😂😂😂

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 2 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ዛሬ በትንታ ልሞት ነበር ለዚያውም በፔፒሲ😭😭😂😂😂😂😂

  • @almazepherm6049
    @almazepherm6049 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌ ችግር መስማት ሰልችቶናል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፈታ እርክን

  • @hanadidi3433
    @hanadidi3433 2 ปีที่แล้ว +5

    ውሀው ተገቢ ነው ብዬ አላስብም
    ትንታም ሊከስት ይችላል
    ሳቅ ወደ ለቅሶ እንዳይቀየር
    መጠንቀቁ አይከፋም
    ቢቀር መልካም ነው
    ያለውሀ ይሁን
    በተረፈ 👌👌👌
    💚💛❤

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 2 ปีที่แล้ว +1

    Why you guys calling only for protestant ppl .ewenetem mnfese yelakachu ymeselal

  • @abebasalegn8064
    @abebasalegn8064 2 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ.ወይኔ.በሳቅ.ልፈነዳ.ነው

  • @yehagermedia9080
    @yehagermedia9080 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyene zedooo antema biyagegnuk

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 2 ปีที่แล้ว +44

    አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂 ደምሩኝ ያገሬ ልጆች ❤

  • @dagibabacreativ3064
    @dagibabacreativ3064 2 ปีที่แล้ว

    ዩቲ ለካ እንደዚህ አይነት ሰው ነሽ እነዛ ጀዝቦችን ተያቸው አንቺም በሀይማኖት መቀለድ ጀመርሽ በጣም አዝኛለው ትቀሰፋላችሁ

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 2 ปีที่แล้ว

    ዜዶ ኣፉን ካላንጋደደ መቀለድ ኣይችልም ኣማርኛውን ኣጣሞ ካልሆነ ፡ደሞ መተፋፋት ተጀመረ Not suitable

  • @kedir5245
    @kedir5245 2 ปีที่แล้ว

    በጉንጭ ውሀ ሞልቶ መረጫጨት ምን የሚሉት አይነት ጫወታ ነው ለዚያውም የሚረባ ቀልድ እንኳን የላችሁ በገጠር ቋንቋ መናገር ለኢትዮጵያ ውበት ነው እንጂ መቀለጃ ሊሆን አይገባውም በጭራቃ ነገራችሁ ይዘጋል የዝናብ ልብስ ለብሳችሁ አይሻልም እባካችሁ ሌላ ነገር ፍጠሩ

  • @የአማራይቱልጅ-ሸ6ሸ
    @የአማራይቱልጅ-ሸ6ሸ 2 ปีที่แล้ว +5

    በርቱ የኔ ምርጦች ቀጥሉ 🥰🥰🥰

  • @Wongelmitiku
    @Wongelmitiku 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንዴ የትመርጠውነ ሀሳብ አስተካክል ሐሳብ ያለቀብህ ይመስላል ሁሌ call prank ይሰለቻል

  • @makif5257
    @makif5257 2 ปีที่แล้ว +3

    ዜዶዬ የኔ ቆንጆ ዋጠው ከምተፉት

  • @robirobel7296
    @robirobel7296 2 ปีที่แล้ว +4

    Kesakn zemenat tekotro nebber tebareku!!

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 2 ปีที่แล้ว +3

    ዜዶ ቅዱሴን እንዳትፋታው ምርጥ ልጅ ነው ጀማው ወዶታል

  • @wanayemedia4858
    @wanayemedia4858 2 ปีที่แล้ว

    ወሬህ እንዳለህ ሰለ ጠንቋይ የ ጠንቋይ ልጅ ሙድህን ቀይረው ሌላ ነገረ አሰራም beach

  • @tarekegnwolide7647
    @tarekegnwolide7647 2 ปีที่แล้ว

    Bunch of dumb people!!!ጆሮ አይሠማው የለ ቂል ሁላ

  • @yordi9587
    @yordi9587 2 ปีที่แล้ว +3

    ሆዴን ያሳመማችሁኝ በስመ አብ ያስቃችሁ😂😂😂

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 2 ปีที่แล้ว +2

    Keep up 👍🏾🙏🏾😘😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👍🏾🙏🏾

  • @shuaybferhan1186
    @shuaybferhan1186 2 ปีที่แล้ว

    ይ tiktok ኣንደኛ ነበር ምነው ኣሻሽለው እንጅ ትጃጃላለህ እንዴ

  • @ጀሚላወሎየዋ-ረ7ገ
    @ጀሚላወሎየዋ-ረ7ገ 2 ปีที่แล้ว +3

    የሳቅ ቤት ገና ዛሬ መጣሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yabkaletadess8978
    @yabkaletadess8978 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምንድነው ኘሮቴስታትን የምታፀባርቁት ሁሌ 😒

  • @ekram6776
    @ekram6776 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉ ፔንጤናቸዉ እንዴ

  • @arada123
    @arada123 2 ปีที่แล้ว +1

    why don't you call a muslim?

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 2 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ጭቅ ግዜ እንዲህ ማሳቅ ጥሩ ነው ክክክክክ
    በፍቅር ደምሩኝ

  • @christinatube760
    @christinatube760 2 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ እኮ ነህ ... እኔም በራሴ ግጥም ስራ በከፈትኩት ቻናሌ በግጥም ላሞግስህ እንዴ? ..... በርታ በቃ

  • @tayubush6389
    @tayubush6389 ปีที่แล้ว +1

    ዜዶዬ ወደድኳችዉ

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዊ ስወዳቹ❤❤❤

  • @hiwigirma4735
    @hiwigirma4735 2 ปีที่แล้ว +1

    Am sorry to say this , ye eyesus sem mekelja new endi, guys esu yemotelen ,bezu waga yekefelelen amlak eko new ,take care pls .

  • @bibaababo5982
    @bibaababo5982 2 ปีที่แล้ว +1

    Phenxewchu iko jegna nachu ye geta lijochi nachu
    Ye xonqayi nerger /sira anhqim 💪

  • @ዜድሀበሻዊትዩቱብ
    @ዜድሀበሻዊትዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ መፈር😂😂😂😂😂ብቻ ትን እዳይላቾሁ በተረፈ ደስ ትላላችሁ❣️❣️❣️❣️🙈

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክወይኔበሳቅ ለቤትህአድስነኝ😂😂😂

  • @rekibtofik3526
    @rekibtofik3526 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ልጅ ችግር ውስጥ ነህ ተመለስ ዶላር እበላለው ብለህ እንዳትበላ

  • @ilovemyfamily6278
    @ilovemyfamily6278 2 ปีที่แล้ว +1

    ተራ ቆሾንቦሬ ሁላ አዝግ

  • @ebroseidmedia9090
    @ebroseidmedia9090 2 ปีที่แล้ว +1

    Bro yimecha chihu feta new eyalin yaleniwuw yihe progiram yiketil yedegem yidegagem piace

  • @abadirawol
    @abadirawol 2 ปีที่แล้ว

    አልስቅም ያለዉ ልጅቱን ሻዎር በሻዎር አላረጋትም?

  • @noname-y3n4p
    @noname-y3n4p 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን አይቆጥርባችሁም 💀😂😂😂😂የሳቄ ምንጮች

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 ปีที่แล้ว +2

    Fiker nachehu ❤️❤️👏👏😄😄😄

  • @hirutkidane9717
    @hirutkidane9717 2 ปีที่แล้ว

    አጠገብህ ያሉት ሊያሰሩህ አልቻሉም sorry

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 2 ปีที่แล้ว

    ውውውው ከጠቃይ ውጣ ሌላ ቀልድ የለህም እድሪያስ ፍታው እባክህ

  • @yafimultimedia475
    @yafimultimedia475 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሀሳብ ቀይሩ ምን ሆናችሁ ነው?

  • @አብድሮማን
    @አብድሮማን 2 ปีที่แล้ว +3

    ይቃጥል በጣም የምራል

  • @mario3126
    @mario3126 2 ปีที่แล้ว

    በ እየሱስ ምቀልዱትን አቁሙ በጣም ይደብራል

  • @habvito
    @habvito 2 ปีที่แล้ว +1

    ከ "መንፈስ" እና "በእየሱስ ስም" አትወጡም ጌጃው?

  • @ሰርኬወሎየዋ
    @ሰርኬወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    በናተ ቪድወ ስስቅ መጣችሁ😂😂😂😍😍😍😍😍

  • @solomonyosef7186
    @solomonyosef7186 2 ปีที่แล้ว

    Ante eraseh tenkuay neh ende new hasab aleh yemehon wta enji ke tenkuay aselechen ekoo

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ ሚያናድድኝ አፋቸው ውስጥ ውሀ የሚዙት ናቸው አውቆ ውሀው ሳቃቸው ሳይመጣ ብጭቅ ሲያርጉት እንዴት እንደ ሚያናድድኝ በጥፊ በላችው አጠገባቸው ብሆን ቀበጥ ሁላ

  • @Sarayegetalij-u5t
    @Sarayegetalij-u5t 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰዓት ረዘም ይበል ❤😂😂

  • @Ail-gr1cs
    @Ail-gr1cs 2 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ከመፈስና ከጠንቋይም ወጣ በሉ😂

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 ปีที่แล้ว

    ሆደ ቆሠለ😀😀😀😀😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yazemen726
    @yazemen726 2 ปีที่แล้ว

    ከጴንጤ ውጪ አታቁም እንዴ

  • @amreamre4666
    @amreamre4666 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ በቃ ሙድ አንዴ ነው ካርታዉን ቀይሩት

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj ปีที่แล้ว +1

    Ara fetar ykir belachu

  • @nafkothelemariam2995
    @nafkothelemariam2995 2 ปีที่แล้ว +2

    I really love U guys ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yaredbrown5523
    @yaredbrown5523 2 ปีที่แล้ว

    Anet lje tenkway ena Risa malet tabezalhe Lila fetre

  • @bibleforkids8864
    @bibleforkids8864 2 ปีที่แล้ว

    ለካ ትንንሾች ሲቀልዱ ጭቃ ማቡካት ነው ስራችሁ ። በነገራችን ላይ በሃይማኖት መቀለድ ወንጀልና የሚያስቀጣም መሆኑን አትርሳ

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፉፉፉፉ ተመቸኝ ሶስተኛውን አትወስድም?

  • @jesusistheonlyway123
    @jesusistheonlyway123 2 ปีที่แล้ว

    I like it but please stop calling the name of Jesus (the holy one)for this drama

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 2 ปีที่แล้ว +1

    ጠቋይ እድርያስ ሰምቶ ተቆጥቶል

  • @yemi71
    @yemi71 หลายเดือนก่อน

    ለቻይና አንድ ለፈረንጅ አንድ ነው 😔🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tamiruaregaye6557
    @tamiruaregaye6557 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስዬ በጣም ነዉ ኤተደሰትኩት ሰፈሬ ስላየው ኤዞትር አድናቂክ ነኝ ኑርልኝ

  • @ethiohani955
    @ethiohani955 2 ปีที่แล้ว

    Uff yimechachuh zedo bertalin

  • @ሀያትሊበን
    @ሀያትሊበን 2 ปีที่แล้ว +1

    ምናለለበት ባያጥር ትንሽ ይርዘም የምትሉ

  • @abdulfetature1547
    @abdulfetature1547 2 ปีที่แล้ว

    Enega lamen adewlum....eskitdewlu eyetabaku new.......

  • @silo2971
    @silo2971 2 ปีที่แล้ว +2

    የመዳምን እሩዝ እየቃምሁ ትን አስባአላችሁኝ እኮ

  • @ibnubedru6246
    @ibnubedru6246 2 ปีที่แล้ว

    ይህችን ስድ አደግ ለምን ታቀርባለክ።

  • @naolhabtamu7
    @naolhabtamu7 2 ปีที่แล้ว

    Zedo bekumta mnshe radio meslosh new aba 😉😂😂

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 2 ปีที่แล้ว

    አንዱ ግን ሲያሳዝን ኩላሊት ልንወስደው ነው ስትሉ እሺ አለ ይመስለኛል አልገባኝም ይሆናል 😊