ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሐዲስ / ከገዳሙ ዛፍ ሰር አገኘነው /የቅዱስ ያሬድ የእጅ መሰቀል የአቡነ ሰላማ የመጀመሪያዉ ፖትሪያሪክ መስቀል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሊቀሊቃውንት እዝራ ቃለሂወትን ያሰማልን
    ምንም የማይጠገቡ አባት
    እረጅም እድሜ ይስጠወት አባቴ

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 2 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን በረከትኩም ይርከበና

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታቶቻችን ያኑራችሁ በእውነት እናንተ ይዘን ነው የምንኖረው በጸሎታችሁ በእውነት በረከታችሁ ይድረሰን

  • @አፀደየሥላሴባርያ
    @አፀደየሥላሴባርያ 2 ปีที่แล้ว +1

    የቅዱስ ያሬድ የቅዱስ አቡነ ሰላማ አምላክ አባቶቻችንን ይጠብቅልን በእውነት

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว

    ሊቀ ሊቃውንት አባቻችን አባ እዝራ እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ሊቃውንትን እንደዚህ ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልኝ

  • @ትግስትሞላ-ቨ1ወ
    @ትግስትሞላ-ቨ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆለታችሁ አስቡኝ ሁለተ ገብርኤል ብላችሁ

  • @Mom608
    @Mom608 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ይስማልን ሊቃውንት ኑሩልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ደስ ሲል አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምህርተዎት አይጠገብም ለኛ በእውነት ቀሩብን ፍፃሜዎትን ያሳምርልን

  • @mahletmichale7453
    @mahletmichale7453 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ሊቃውንትን እግዚአብሔር ያብዛልን በጤና በፀጋ ያቆይልን።

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql 2 ปีที่แล้ว

    በረከትሁ ይደርብን እመ አምላክ ስለ ወዳጆችሽ አስቢኝ. እመ አምላክ ባንድ ልጂሽ እባክሽ እባክሽ

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwet yasemalin Abatachin nurulin Bereketa Ayleyen Amen Amen Amen 🤲💕🤲💕🤲💕 Temesgen Amlake Elllelllelll Elllelllelll Elllelllelll 👏🌹👏👏🌹 👏🌹👏🌹 Elllelllelll Elllelllelll Elllelllelll 🤲💕🤲💕🤲

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
    የቅዱሳኑ ረድኤትና በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ምልጃቸው ይማረን።

  • @emano5974
    @emano5974 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በረከታችሁ ይደርብን በእውነት ለአባቶቻችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእናንተን ፈለግ ተከትለን ለመጓዝ ያብቃን በእውነት
    ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን!!! ቅዱስ ያሬድ ፃድቁ አባቴ ክብርና ምስጋና ይሁን! በረከታቸው ይደርብን!

  • @እሕተማሪያም
    @እሕተማሪያም 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፈጣሪ እረጅእአአአአአአአአም እድሜ ይስጥልን

  • @ተመስገንአምላኬ-ረ2ቈ
    @ተመስገንአምላኬ-ረ2ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜንቃለህይወትያስማልን በረከታችሁ
    ይድረሰን

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 ปีที่แล้ว +2

    👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችንን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንልን ቅዱሳን ሁሉ አይለዮችሁ አይለዩን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን አሜን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🤲🤲🤲🤲

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴ ያሉ አባቶች የሰጠን ከስደት መልሶን ይን ቦታ ለመርገጥ ያብቃን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medimedi619
    @medimedi619 2 ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን የት ገዳም ነው? አልጠቀሳችሁም

    • @dak489
      @dak489 2 ปีที่แล้ว +1

      +++Tana Kidus Kirkos+++

  • @HaileBeza
    @HaileBeza 7 หลายเดือนก่อน

    እናተ እያላችሁ አማራ ትግሬ ቅማንት ኦሮሞ ስንባባል ይገርመኛል ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፧፧፧፧፧፧፨፧፨፨

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 2 ปีที่แล้ว

    Amen🤲🤲🤲