Dr. Aragawi is very very educated, skillful and Birilant man who used his education in perfect. Maybe be he went to wrong direction during the Wayne in 1967.
Thank you Dr Aregawi Berhei. I have good respect for you, even if I don’t agree 100% what you said on this interview. I am expecting much more from you, AS A PEACE LOVER. Keep up your hard work for ETHIOPIA. Araya: big big thank you!!!!
ኣርኣያ :- ለምትሰጠን ወቅታዊ መረጃና ትንታኔ እጅግ በጣም እናመሰግናለን::
Thanks!
I really admire of everything that you do. I subscribed your media on my phone and home TV as well.
Araya አንተ የሠው ልክ ጥግ ነህ። በርታ።
💚💛❤
ዶ/ር ትክክል ነዎት ከመለያየት አንድነታችን ነዉ የሚጠቅመን ህዝብ ለህዝብ አልተጣላም ።
አርአያ አመሰግናለሁ ዶ/ር አረጋዊ ክብረት ይስጥልኝ ትግራይ ስትድን ኢትዮጵያ ትድናለች።
የትኛዋ ኢትዮጵያ 😷ስው በላስ
ጀግኖች ዶክተር አረጋዊና አርአያ ድንቅ ውይይት ነው❤እናመሰግናለን❤
አዲስ ጉዳይ ምርጥ ቻናል !!!!
በእውነትእንደታምራት እይነት የእ
ማራ ጠንቅ የለም እርባጉጉ ላይ ይህንን ነፍጠኛ በለውያለው እሱ ነው ሀይማኖተኛ ነኝይላል እይሁድ ነው
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አርሃያ ተባረክ 🌹🌹🌹
ጀግና ሰው ነህ ዶክተር አረጋዊ
በእውነት የገባህ ጀግና ኢትዮጲያዊ
አረያ ይህንን አንበሳ ስለጋበዝክልን
በእውነት አንተንም እናደንቅሀለን
እነኝህ ሞኞች ወይም ውሸታሞች
ወጣቱን ማገዱት ጨካኝ ክፉዎች
ዳግም ሊማግዱት ይኸው አኮብኩበው
ጦርነት ሊጀምሩ ዓይናውጣዎች ሆነው
አሁን ሊረግፉ ነው በገዛ እጃቸው
የእነ አባይ ፀሐይ ዕጣ እንዳይገጥማቸው
እንደዚህ በድፍረት ያንቀዣቸው
የሰው ደም ስላለ መቼ ሊምራቸው።
Our Heroes ,Araya !May God be protect You always ❤
ጀግናው የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ
Great Interview. Thank you Dr Argewi for your candid and in-depth analysis of the mindsets of TPLF.....
በርቱ❤❤❤❤
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች
አርያንም ዶክተር አረጋዊንም በጣም የምወዳቸው ናቸው ሲናገሩ ቢውሉ አይሰለቸኝም ሁለቱም ኢትዮጵያ የሚወዲ ትግራዊያን በመሆናቸው ወያኔ ይጠሉአቸዋል ዶክተር ከብዙ ግዜ በዋላ ሰላየሁት ደስ ብሎኛል
That was a great guess, and it was an eye-opening discussion
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Ariya you did an amazing job, thanks for your contributions and bring truth the pubic!!! ❤❤
Dr አረጋዊ በጣም ታላቅ ሰው ይሄንን የሚሰማ የ ትግራይ ሕዝብ ትንሽ አርቆ ማሰብ ይገባዋል ሠላም ቢኖር የ ትግራይ ክልል የት በደረሰ ነበረ የ አዛውንቱ አናት አባት አንባ ያበቃን ነበረ በጣም የሚገርመኝ ያንን ያሕል ጭፍጨፋ በ ጦር ኃይሉ በአረቻ በየ አስር ቤትም አድርገው ችግር ልመና ላይ አአ የተሰማሩ አዛውንት ወጣት ትግራይ ተወላጅኦች ምጨክነው ኢትዮጵያዊ የለም ምንግዜም ትግራይ ሕዝብ ወገን ነው ደማችን ነው Dr አረጋዊ ጋዜጠኛ ወንድማችን አርአያ ምስጋና ይድረስህ 👍🌹🌹
አርአያ አንተ ለእውነት ብዙ ዋጋ ከፍለሀል የትግራይ ወጣቶች እንዳያልቁ😮🎉🎉🎉
መጀመርያ ክብር ምስጋና ድልና ብርታት ለጀግናው ክንደ ብርቱ መከላከያ ሰራዊታችን ቀይ መስመራችን 💪 🇪🇹 ♥️ ።የትግራይ ህዝብ ነፃ ና ሰላም ከፈለገ ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹👈ማመን ማክበር አለበት ህውሃት ምቸነፈው በኢትዮጵያነት ነው ።የህውሃት ሽንት ጨርቅ ተሽክሞ ህውሃት ያወጀው ጦርነት መቃወም አጀንዳ እንጅ መፍትሔ ያመጣል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው ።
አረጋዊ በርሄ ከሚናገረው አንዱንም ማመን ይከብደኛል እውነት ተናግሮ ስለማያውቅ
Thanks Araya, keep it up!!!!
ጀግናው አረያ አብሽሪ
አርአያ በርታ የትግራይ ህዝብ ከሕዋኃት የተለየ አስተሳሰብ ያለው ሰው እንዳለ ዶ/ርና ሱራፌልም እንዳሉ አሳይተኃል አበበችም ሌሎችም❤❤❤🎉🎉🎉
ማን ይናገር የነበረ😮ማን ያርዳ የቀብር😮 ይሉታል ይኸ ነው ከእንግዲህ😊
Keep it up my brother
ማመስገን ጥሩ ነበር ። በሻዕብያ ሃይልና መተባበር በኤርትራ ኣድርገህ በሱዳን ኣድርግህ ወደ ውጭ እድትወጣ እንድትድን ሁነሃል።
ሰላም ወንድማችን አርዐያ ሰላም የተከበሩ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ
Oእንዲህ ነው ሰው ማለት 🌷🌷🌷🌷🌷TPLF የሚለውን ስማቸውን ያልቀየሩት ለዚህ ነው እኮ ያልቀየሩት። እኛ ግን እንደ መንጋ ስለምናስብ አናስተውልም
አርአያ ወንድሜ እንኳን አየውህ በርታልኝ
ድል ለለአማራው ፋኖ
አራያ በራታ እንደኔ አድናቂ ያለክ አይመሰለኝም ቢያንሰ ከአሰራ አመት ያላነሰ ያንተን ቃለመጠየቅ ተከታትያለው
አረጋዊ ኢትዮጵያን ገድለህ ኢትዮጵያ ትጦርሀለች ትንሽ መክፈልህ ግን አይቀርም
ሁለት ጡረተኞቹ ሁሌ ክፉት ማውራት ህዝብ ከህዝብ ማጋጨት እድሜ የ ማያስተምራቸው ሰው እንዴት ስለ እንድ ነገር ሰባት አመት ሙሉ ያወራል
በረታ❤❤❤❤
በርቱ
በየስርዓቱ ግብርና ሚኒስቴር እየተባሉ ሠዎች ነበሩ ምን ይሠሩ እንደነበር ግን ጥያቄ ይሆንብኛል በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ህዝብ በሚያሳዝን ሁኔታ ነው ያሣለፈው የትግራይን ህዝብ ደግሞ ይበልጥ አሳዛኝ የሚያደርገው መሬቱ የደም መሬት መደረጉ
ግሩሞ ቃለ ምልልስ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የትግራይ ህዝብ ያሳዝነኛል ያስለቅሰኛል እኔ አማራ ነኝ ድህነቱ ችግሩ አማራ ክልልም አለ በተለይ አሁን በርሀብ የሚሞቱ አሉ አሁን አማራ ክልል
ግን ደሞ የትግሬይ ይብሳል ድህነታቺሁን ችላቺሁ እዳትኖሩ እኳ የገዛ ልጆቻቺሁ አልፈቀዱላቸዉም ህዉሀቶች አድ ቀላሉ ነገር ደሞ ትግራይ ክልል ንፁህ ዉሀ የለም ዉሀ እኳ አልቆፈሩላቸዉም ስት አመት ሲኖሩ
ጀጋኑ አብ ጎንኩም ኢና❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር አርያ የምር በዩቱብ በመምጣህ ደስ ብሎኛል
ብዙ ታጋዮች አልፈዋል በጣም የሚገርመው የኛ ባቾች እንኩዋን ከኢትዮ ኤርትራ ጀምሮ ለእውነት ከቆምክ ጠንካራ ከሆንክ ሒድ አትበለው እራሱ እንዲሔድ አድርገው በሚል ተንኮል ስንት ጉዋዶች ባይገደሉም ሠራዊቱን ለቀን እንድንወጣ ሆነናል እኔ የሚያሣዝነኝ ሕዝቡ ነው
ማራናታ አዎ እኛ በደረስንበት እንኳን ምስጉን ተዋጊ እና አገር ዎዳድ የነበርን ምርጥ ትውልድ ከቅንጅት እና ከኦነግ ጋር በመፈረጅ 1999ላይ በእስር በእንግልት ብዙ ሰራዊት ከንቱ አርገውታል አንዱ እኔ ነኝ ስንቱ ዎድቆ ቀረ
Araya deserves 1 milion subscribers and more!!!!!
የቀድሞው መሥራች አንጋፋዎቹ የህውአት አመራሮች በተፈጥሮ ሞት፣ በስደት፣ ከድርጅቱ በመውጣት፣ በጦርነት በመምት፣ ፣ በግምገማ ፣ ህውሓት ብዙዎችን አጥቷል ስለዚህ የቀሩት መሥራች በጣም ጥቂት ናቸው። የቀሩት እንዴት ይህን ያህል ስለነሡ ይወራል ? አውነት ለመናገር በጣም ስትራቴጅክ የሆኑ አመራሮችን አጥቷል። ሥለዚህ አሁን ሁሉም ከተባበረ በቀላሉ ይወድቃል የሚል ግምት አለኝ። አሁን ስለ ህውሀት የቀድሞውን ጥንካሬ ካልሆነ በስተቀር ብዙ ባይወራ መልካም ነው :። በቀላሉ መጣል ይቻላል።
Dr. ህዝቡ ከነሱ ጋር ስለነበረ ለመንግሥት ያስቸግረው ነበር ለነሱው መተው ህዝቡ ማን እንደሆኑ እንዲያውቅና እንዲተፋቸው አድርጎታል ብዬ አምናለሁ
ዶክተር ጀግና ነህ
ምንያደርጋል ብቻህን ሆንክ
❤
🎉🎉🎉 💚💛❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
አርዓያ እኔ የጎንደር ሰው ነኝ መፅሐፍ ሳነብ ነው ያደግሁ ግን የየት አካባቢ ሲሉኝ በጣም ነው ምበሳጭ ያነስኩ ስለሚመስለኝ አንተ የልቤ ነህ በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
ብትሞቱም፡አይቆቻችሁም፡ስለኢትዮጵያና፡ኢትዮጵያዊነት፡ብላችሁ፡አልፎም፡ለዲሞክራሲና፡እኩልነት፡ለሕዝቦች፡መብትና፡ልእልና፡መስዋት፡ስለከፈላችሁ፡ኢትዮጵያን፡እንዳከባራችሁዋት፡ኢትዮጵያም፡ታከብራችሁዋለች።
በሃሳብ አንድን ግለሰብ ማሸነፍ ካቃታቸው መለስ እና መሰሎቹ ያን ግለሰቡን በመግደል ወይም ከዛ ባላነሰ ያስወግዱ ነበር የሚል መልስ ከሃረጋዊ በረሄ።
የሱራፍኤልን ግጥም እና ታሪክ ለመስማት ጉጉት አለኝ፣ የሚሆን ግን አይመስለኝም።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ ዶክተር አረጋዊ በርሄ የመርህና የአቋም ሠው ነው ያቀንየልና አርአያ ሐወይ❤
አሁን ስልጣን ይዘው ህዝብ የሚያሰቃዩት የወያኔ አሽከሮች ለመንቀፍ አንድ ቃል አለመናገራችሁ ያሳፍራል።
ኢትዮጵያን የገደለበትን እንደ ጀብድ ትጠይቀዋለህ? ይህን ቀጣፊ
Thank you Dr Aregawi Berhe
የኢትዮጲያ ህዝብ ሆይ ህወሀት ያ ሁሉ ጥፋት አምጥቶ አልበቃውም ያሳዝናል አሁንም የፕሪቶሪያውን ህግ ጥሶ አሁንም ጦርነት ሊከፍት ጫፍ ላይ የደረሰው ህወሀት ዝም አንለውም በቃህ እንለዋለን ። የትግራይም ሌላውም የኢትዮጲያ ህዝብ በጋራ ጦርነት አንፈልግም እያልን ነው ህወሀት ግን የትግራይንም ሆነ መላውን የኢትዮጲያን ህዝብ ከመጤፍ አልቆጠረውም ስለዚህ ህወሀትን እስከመጨረሻው እንታገለዋለን ። ህወሀት ሆይ ዳግም የኢትዮጲያ ህዝብ እናት አባት እህትና ወንድሞች ወጣቶች ህፃናቶች መሞት መቁሰል መፈናቀል አካል ጉዳተኛ መሆን የለባቸውም እንላለን ። ኢንሻ አላህ ህወሀት ዘንድሮ ራሱ በለኮሰው እሳት በ 50 ዐመቱ ራሱ ይጠፋል ። ሰላም ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ ሞት ለህወሀት ።
ሀፄ ዮሐንስ ክናገር ብአዝንኻ ሀምልሰማዕኻ ብአንደበቱ ለይተናገሮ ገዛእቲ አምሐራ ብልፈጠርዎ ርካሽ ናሕሾት ፈጠራ ክትደግመልና ጋሕ በል አታ ሽንቲ መሕፈር።
ቻይና በ20 ዓመታት ክግማሽ ቢሊዮን ህዝብ በላይ ከፍጹን ድህነት አውጥታ ወደ ዝቅተኛ መካከለኛ ደረጃና ወደ መካከለኛ ደረጃ ኑሮ አሳድጋለች። ረሃብን፣ ልመናን፣ ድጎማን በፍጹም ከሃገሯ አጠፋች። ህወሓት 27 ዓመታት የኢትዮጵያን በትረሥልጣን ይዛ አይደለም የትግራይን ህዝብ ከልመና ማውጣት እንዲያውም ወጣት ልጆችህን አምጣ ልማግዳቸው ብላ ወጣቱን ትግሪያዊ ፈጀች። ወይ ጉድ፣ ይህን ይዞ ነው ደብረጽዮን አሁንም ትግራይ ትዕስር የሚለን።
ዲጄ አርአያ ዲጄነት ይሻልሻል
የቅሌታቸዉ ብዛት ፊታቸዉ ላይ ይነበባል የሀን ሁሉ ስልጣን ፊለጋ ነዉ ሚቦጠረቁት
ኢቲዮፒያዊነት እናተላይ በማየት በቂ ነዉ
ወንድሜ አርአየያ ከዛ በወያኔ ከተቃጣብህ ሞት ያተረፈህ ይህን ስራ እንድትሰራ ስለሆነ በርትተህ አጋልጣቸው አሁንም ብዙ የትግራይ ልጆች ከወያኔ ሰይፍ የተረፉ አሉና እነሱንም ለህዝብ እንዲናገሩ ብታደርግ ጥሩ ነው እግዛብሄር ካንተጋር ይሁን
Allah yirdachu
ከሕወሀት ጋር በነበሩበት ወቅት የሰሯትን የጋራ ጥፋት ግን ይቀበሉ
ሳሞራና ዶክተር በርሄ ናቸዉ አራዶች።እነደብረፅዮን ፋራነታቸዉ ነዉ ያስመታቸዉ።
ከፈረሱ አፍ😊
What an insight in that early age, Dr. was and is a smart young man and a man of principle.
Thanks for making him your guest.
አረጋዊ የመጨረሻ ከሀዲ የደም ነጋዴ እደሆንክ የማያቅ ሰው የከም። አረጋዊ በርሄ ቅመኛ መዋሸት ለምዶብሀል ለህዋሓት ካለህ ጭፍኝ ጥላቻ እንጂ የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ እዳልሆንክሞ ከትግል ባልፈረጠጥክ ነበር።
It so sad you failed to see the horrific actions of the government too
አርአያ እንኳን የለየለት አጭበርባሪ ነዉ ያልነበረበት ነበርኩኝ የሚል ተንከስስ አጭበርባሪ ነዉ
Dr. Aragawi is very very educated, skillful and Birilant man who used his education in perfect. Maybe be he went to wrong direction during the Wayne in 1967.
ስለዎያኔ ተነግሮ አያልቅም እነሱን ማፅዳት አገርን አንድነት ማስቀጠል ነው
አሁንም ዉጊያ ነዉ የምታሰበዉ? እሰኪ በ መወያየት አሰብ!!!!
@kuncho11 ሰውዬ እኔ 1ግለሰብ ነኝ አገር የመሩ ጦርነት እሚጎስሙ ዎያኔዎችን ኮንን ዎዳጄ ፓርቲ ትተህ ግለሰብ አትውቀስ
What does the Ethio Forum say when the fact is shown like this?
Thank you Dr Aregawi Berhei. I have good respect for you, even if I don’t agree 100% what you said on this interview.
I am expecting much more from you, AS A PEACE LOVER. Keep up your hard work for ETHIOPIA.
Araya: big big thank you!!!!
ወንድም አርኣያ ተስፋማርያም አንድ ጥያቄ አለኝ?
ዶክተር አረጋዊ በርሄን በመጠየቅ መልስ መስጠት ብትሞክር ብዬ ነው?
አቶ ታምራት ላይኔ የደቡብ ክልል ልጅ ነው እየተባለ ይወራል ...እስከ አጣሪተህ እንዲትመለስልኝ አደራ ?
ይቀጥል፣ከበተችን
This time the amhara people will open the corridor to TPLF
ስለሀረጋዊ በርሄ ለመሆኑ ምን ተወርቶ ምኑ ይተዎል የትግራይ ህዝብ ሆይ ስለም እድገት ታገኙ ዘንድ ሀረጋዊን ስሙት ታተርፉበታላቹሁ
😢😢😢አርአያ እስኪ ከሁሉም በፊት እነ ድብርጽዮን ሞተዋልግማሽ አካሉ በዚህ ቤተክርትያን ግማሽ እካሉ ደግሞ እዛው ቤተክርስቲያን ተቀበረ ብለህ አሳማኝ አስመስለህ የፈበረከው ውሽትን እስኪ ይውርታ ጠይቅበት!! ማፈርያ😂😂
አርያ ለትግራይ ህዝብ እዳለቀስክ አብይ ለኢትዮጵያ እደለፋ ታሬክ አይረሳችሁም
ሁለት የትግራይ ሞኞች አሁን እንካን አትባንኑም በነብርሃኑ ጃላ ትሽወዳላቹ
47 ሳይሆን 43 ነው
ሁለት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ
የደብረፅዮን ቡድን ከሻቢያም ከፋኖ😮 ጋርም አብሮ እየሠራ ነው 😊
ፋኖ ነው ከጨፍጫፊው ህውሓት ጋር አብሮ የሚሠራው 🤔 እማይመስል ነገር 😏🤪
አረጋዊ ህወሓትን ሲገልጿት የታየኝ፣ የማፍያ ውንብድና ሥራ ነው። ሰዎቹ ይህን ነው እንዴ በሥራ ላይ እያዋሉ የሚገኙት? እንደ አልቅት ተመርገው ማስልቀቅ አልተቻለም።
ማለት አካታችመሆኑን መንግስት አልፈልግም ማለት ነው??? ሚስጥሩ ምንድነው አርአያ ጠይቅልን ::
Sew siyarej yijajal turetam yiwetal dr Aregawi jajtew kepoletika lemin tureta endemaywetu aygebagnim lelaw yesereqewun lemastebeq ena kedilot nuro lalemeleyet yigagatal ye egnih sew gin aygebagnim
አዲስ ጉዳይ እውነት ስለያዘ ቁጥሩን ትንሽ አስደረገው ውሸት እሚወራበት ለሰው ልጅ የደም ግብር እሚያስገብሩት ጋር ግን በመቶ ሺ ውሸትን እሚሰሙ ትንንሾች ይከተሏቸዋል።ለምሳሌ ሐድያ ሆኖ አማራን ደም እሚጠጣውን መሳይን ዴቃላው ግብፃዊውን ደረጄን ይከተላሉ ያህገባቸው።እውነት ግን እዚህ ጨልማም ታበራለች ለእኛ
ሲያጭበረብር አይኑን ያርገበግባል አፍንጫውን ያሻሻል
እዚህ ላይ የምታረጠርጡ ዋናው ገዳይ እኮ አረጋዊ ነው ስልጣን ስለሚወድ በካልቾ ተመትቶ ስለተባረረ ነው አሁንም ከደብረጽዮን ይብስ እንጅ አያንስም ሰውዬው እርጉም ትግሬ ነው
ዶ/ር አረጋዊ የህዋት ተቃዋሚ ሀይሎች ከኢትዮጵያ ባንዴራ ጋር ያላቸዉን ጥላቻ ቢያብራሩ ጥሩ ነበር
ቁጥር መጨመር እና እውሸት እንደባህል አርጋቹ ይዛቹሁታል
አረጋዊ በርሄ አታ ፈርሲ ዑሱብ ሐሻዊ አይንምሕረካን ህዝቢ ትግራይማ ብደም እዩ ዝሐተካ።
በትግራይ እንዲሁም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ችግሮች ስር መሰረት ያሳየ ኢተርቪው ነው ። በዶ/ር አረጋዊ ቁጭትን አያለው። በመንግስት በኩል ስራዎች ይጀመራሉ ነገር ግን አይጠናቀቁም። ስንቴ መሸወድ ይችላል ? አይበቃም ወይ ? ልፍያ ይቁም።
Denakurte tplf ethiopian yetetalate tigry hezbe laye gonecide seleftsemechebet new😢 mehayemoch