ትሕትና ምንድን ነው?....ከዲያቆን አቤል ካሳሁን
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ትሕትና በጎ ሥራዎች ሁሉ የሚጠበቁባት አጥር ቅጥር ነች፡፡ ከእግዚአብሔር የምናገኛቸው ጸጋዎችም ያለ ትሕትና ሊጸኑ ፣ ሊሰነብቱ አይችሉም፡፡ ቅዱሳን በጽኑዕ ተጋድሎ እና በፈጣሪ ቸርነት የገነቡትን የጸጋ ግንብ ሰይጣን እንዳያፈርስባቸው ፈጣሪያቸው የሚከላከልላቸው ትሑታን የሚሆኑበትን ደዌ ወይም አንዳች ነገር በእነርሱ ላይ በማምጣት ነው፡፡ ባለ ብዙ ጸጋ የነበረው ቅዱስ ጳውሎስ ይህን የእግዚአብሔር አሠራር ሲያስረዳን ‹በመገለጥ ታላቅነት እንዳልታበይ የሥጋዬ መውጊያ…ተሰጠኝ ይኸውም እንዳልታበይ ነው› በማለት ግልጽ አድርጎ ይናገራል፡፡(2ኛ ቆሮ 12፡7)
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብንአሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጡ
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን 💖🙏💖
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን
Amenn🙏🙏🙏🙏
ቃለሂኸት ያሠማልን 👏👏👏
አሜንአሜንአሜን ቃለሔወትንያሰማልን መምህራችን❤️❤️
Amen 🙏
Amien qal hiwet yasemalen
እንዴት አደራችሁ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
💚💛❤
🙏🙏🙏
🤲🤲🤲