ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከፊት ለፊት ሌላ ሕንፃ ተገትሮ እያየህ እንጦጦን የሚያሳይ ቪው አለው ስትል እንዴት?😊
ባለ3 መኝታ ሁኖ አንድ ሽንት ቤትና ሻወር ብቻ ማስተሩ የራሱ ሻወር ሽንት ቤት የለውም ማስተር የተባለበት ምክንያት ክፍሉ ብቻ ሰፋ ስላለ ነው በጣም ያስጠላል በዛ ላይ Open kitchen ነው የወጥ ሽታ ቤቱን ያውደዋል ለሰራተኛ መኝታ ያለውን ክፍል Closed kitchen ቢያረጋት እና open kitchen ምግብ ማሞቂያ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበረ ስንተኛ ፎቅ እንደሆነ ስንት ካሬ እንደሆነ አልገለፅክም
12 ሚሊዮን ርካሽ ትላለህ ።ደላሎች እባካችሁ እፈሩ
12 million 3 million bihonns
ya seratenga kfile kkkkk yet nawe yamitinikasaksawe
Kkkkk men yasekal he is doing his job
Donot trust this real estate at all
Selk