"ኢየሱስ ወደር አልባ ነው" | ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት ''ክፍል 3'' // በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ | PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እየሱስን የሚመስለዉ የለሜ😢😢😢❤❤❤❤

  • @senaithabtewold561
    @senaithabtewold561 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @dinkneshkalore4380
    @dinkneshkalore4380 2 วันที่ผ่านมา +7

    ዕብራውያን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
    ⁵ ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?
    ⁶ ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።
    ⁷ ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤

  • @fikirte8564
    @fikirte8564 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ክርስቶስ ከማንም ከምንም ይበልጣል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 วันที่ผ่านมา +1

    Abakchew beteketataye yeleqeqelen.wendimachen geta yebarkh tsegawen abezaleh❤

  • @jordankibreab5966
    @jordankibreab5966 วันที่ผ่านมา +5

    ብቻውን አምላክ የሚሆነውን የማይለወጠውንና የማይጠፋውን የዘመናት ንጉስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እየሰበክ ያለህበት ጸጋው እስከ መጨረሻው ያጽናህ ! አሜን ።

    • @AyinalemManigasha
      @AyinalemManigasha ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YakMms
    @YakMms 2 วันที่ผ่านมา +6

    በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክህ ጥለ ፀጋ ይብዛልህ ክፉ አይንካዉ በጌታ በእየሱስ ስም በደሙ ተሼፌን 😢

  • @mestat27
    @mestat27 วันที่ผ่านมา +1

    tebarak

  • @ErimasBogale-xy7lq
    @ErimasBogale-xy7lq วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ለጌታ ይሁን ወደር የለም እየሱስ አሜን የእግዚአብሔር ሰወ ነብይ ጥሌ ዘመን ይበረክ❤

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you, God bless you continue good work by his grace

  • @DeginetLalago-vx2hy
    @DeginetLalago-vx2hy วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen Amen God bless you tile❤❤❤❤❤❤

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ውደሪ የለውም. ክብር ለስሙ ይሁን ነብይ ጥሌ እግዚአብሔር አምላኪ ፀጋውን ያብዛል

  • @birukendale9600
    @birukendale9600 วันที่ผ่านมา +1

    Gata yebarkh lezlalem❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistendale561
    @kidistendale561 วันที่ผ่านมา +2

    ያብዛልህ ይጨምርልህ ተባረከ

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 2 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን የእግዚአብሔር ቃል እንደዚህ አብራርተው የሚመግቡን አገልጋዬች ስለሰጠን ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ የፀጋው ባለቤት እየሱስ ይመስገን

  • @danieltafesse7735
    @danieltafesse7735 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MamaUaq-fc1vs
    @MamaUaq-fc1vs วันที่ผ่านมา +1

    amen

  • @DanielMitiku-n1p
    @DanielMitiku-n1p วันที่ผ่านมา +2

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rb2782
    @rb2782 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen 🙌🏽 powerful teaching 🙏🏽 God bless you Tile

  • @God-q7y
    @God-q7y 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ የአባቴ ጅግና

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት #ኢየሱስ_ወደር አልባ ነው ተባረክ ጥለ
    ዕብራውያን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
    ⁵ ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?
    ⁶ ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።
    ⁷ ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤

  • @Missy-f9c
    @Missy-f9c วันที่ผ่านมา +3

    Amen tbarek

  • @aselefch
    @aselefch 2 วันที่ผ่านมา +2

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 2 วันที่ผ่านมา +2

    ብአ እየሱስ ስም ታበረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shadow7007
    @shadow7007 วันที่ผ่านมา +2

    Jesus

  • @lemlemlemlem5469
    @lemlemlemlem5469 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንን ሀሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌😘😘

  • @henokejesus6718
    @henokejesus6718 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እየሱስ ከሁሉም በላይ ነዉ።

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ጥሌ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ብቻ ነው ጌታ❤

  • @SanityAlyas
    @SanityAlyas 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጥላ

  • @TigeeTube
    @TigeeTube วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ይጨምርልህ

  • @محمدنصير-د3ب
    @محمدنصير-د3ب วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sinkekassa1971
    @sinkekassa1971 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ganatgant1278
    @ganatgant1278 2 วันที่ผ่านมา +2

    ameeeeennnnn ameeeeennnnn 👏🏾 🤲 🎉🎉🎉🎉😮😢😢😮😮😮

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 วันที่ผ่านมา +1

    መላእክቱ፡ የሱ፡ አገልጋዮቹ፡ ናቸው። መላእኮቱቹን፡ ኢየሱስ፡ ፈጠራቸው። መላእኮቶችን፡ ሳይሆን፡ ኢየሱስን፡ እናወድሳለን! ሰሙንም፡ እንጠራለን!

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks!

  • @TigstMamo-u7l
    @TigstMamo-u7l 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን ተባረክ ዘመን ይለምልም❤️

  • @BelayneshBalta
    @BelayneshBalta 2 วันที่ผ่านมา +2

    Zelealemih Yibarek🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ❤

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አአሜን አሜን አሜን ተባረክ የጌታ ሰው

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 วันที่ผ่านมา +1

    Amen! 🥰🥰🥰 Jesu

  • @EthanTube47
    @EthanTube47 2 วันที่ผ่านมา +1

    wayii........tebarek

  • @YohannesTadela
    @YohannesTadela วันที่ผ่านมา

    ጥልዬ ተባረክልን

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 วันที่ผ่านมา +2

    Jesus is Lord❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasiTube-ed8ml
    @MasiTube-ed8ml 2 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤ምቼ ምቼ ነው ትምህርት😢😢😢..?

    • @fasikameskelo
      @fasikameskelo 2 วันที่ผ่านมา +1

      እሮብ ከ11,30ጀምሮ

    • @adesimuluyegetaliji7221
      @adesimuluyegetaliji7221 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ina​@@fasikameskeloእና ዛሬ ሀሙስ እኮ ነው

    • @AgegnewBelay-z6j
      @AgegnewBelay-z6j 2 วันที่ผ่านมา +2

      የዕብራዉያን ትምህርት ቀን እሮብ 11 ሰዓት
      ለላ ፕሮግራም ደግሞ ሰኞ እና እሁድ ነዉ። ተባረክ

    • @adesimuluyegetaliji7221
      @adesimuluyegetaliji7221 2 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ ታባክ

    • @lulitambachew6181
      @lulitambachew6181 วันที่ผ่านมา

      Online የሚለቀቀው በሚቀተለው ነዉ ሰልሆነ ነዉ ​@@adesimuluyegetaliji7221

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 วันที่ผ่านมา +1

    😊😊😊😊😊😊😂😅

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @Amarech-ks4xk
    @Amarech-ks4xk วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Missy-f9c
    @Missy-f9c วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AzebBekele-c3z
    @AzebBekele-c3z วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏