እውን የ57 ዓመቱ የፍልስጤም እና እስራኤል ውዝግብ ይቋጫል ወይስ...? ! በትዕግስቱ በቀለ NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 19

  • @ShemsuHussen-ek7rt
    @ShemsuHussen-ek7rt 3 หลายเดือนก่อน +3

    ያሳዝናል አለማች ህግና የህግ ጥሰት እደ ተራ መቆጠሩ የጊዜ ጉዳይ ይሁንእንጂ በሀገሬ አባባለል በሰፈሩ ቁና ሠስፈሩ መቼይቀራ ሀዘንም ይሁን ደስታ መች !!!

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 3 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትንተና

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 3 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ግዜ ጎንደሬወች በልባቼው ሳይሆን በደረታቼው በጪንቅላታቼው ሳይሆን በጡንቻቼው እንደ ስጋ ሳይሆን እንደድጋ ደረቅ ብለው ሲያስቡ የሚኖሩ ናቼው እኔም ባባቴ ጎንደሬ ነኝ የጎንደርን ሰው ብዙ ሳየው በራሱ አቋም የሚኖር እንጂ በፈጠሪ አቋም የማይቀረፅ በራሱ አቋም ተገትሮ ሲቀር እንጂ ለፈጣሪ የማይታጠፍ ሰወች አሉበት በዛው ልክ ምርጥ የሀይማኖት ሰወቺም አሉ

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
    @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 3 หลายเดือนก่อน

    ይች አለም ፍትሀዊ አይደለችም ጉልበት ያለው ብቻ የሚኖርባት ሁናለች

  • @شيخنامختار
    @شيخنامختار 3 หลายเดือนก่อน

    🤲🏽🤲🏽🇯🇴🇯🇴🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽☝️

  • @Eromance
    @Eromance 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቀድሞው ምልሰት..........

  • @legese103
    @legese103 3 หลายเดือนก่อน +1

    አወራው ካልክ ሰለሚገደለው የሀገርህ ህዝብ አውራ ቀሸም
    ምድሩ ደግሞ የእሰራኤል ነው። ህዝቡም አይሁድ የእግዚአብሔር ህዝብ ነው። ፍልሰጤም የሚባል ሀገርም ህዝብም የለም

    • @AbdiHusen-rl4qz
      @AbdiHusen-rl4qz 3 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkkk alem yemiyakewin tarik nana atifaw .Amara neh?dedeb

  • @Worldamazing123-n7n
    @Worldamazing123-n7n 3 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱስ ጌታ አይደለም አንድም ቦታ በማያሻማ ቃል እኔ ጌታ ነኝ ያለበትን ቃል ጥቀሱልኝ ዛሬ ክርስትናን እቀበላለሁ አንድም ቦታ ላይ እኔ ጌታ ነኝ ተገዙኝ ያለበትን ቦታ ካለ ዛሬ እምነቴ ወደ ኦርቶዶክስ እቀይራለሁ ሰዎች ሆይ ይህንን የምላቹህ እምነታችሁን እንድትቀይሩ ሳይሆን ቆም ብላቹህ ከጥላቻ ወታቹህ እምነታችሁን እንድትመረምሩ ነው ስለምወዳቹህ ነው የናንተ እምነት መቀየር ለኔ ጥቅም አይደለም አስተውሉ ፈጣሪ አይወልድም አይወለድም አምሳያም ዬለውም እየሱስም እኔ አብ ያለኝን ነው የማዛቹህ ብሏል ፈጣሪ ቀጥተኛውን መንገድ ለሁላችንም ያሳየን እስኪ ደሞ እስልምናን እንደኔ አጥኑት ምናልባት ከኔ በላይ ላጠሉት ትችሉ ይሆናል ግን አልሀምዱሊላህ ትክክለኛው እምነት እሱ ነው ሙስሊም ሳቶኑ እንዳትሞቱ ልቦናቹህ ያውቃል

    • @jemalmidia_982
      @jemalmidia_982 3 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ እውነታ ነው በደንብ አንብብና እውነቱን እወቅ።

  • @mamedojhad1531
    @mamedojhad1531 3 หลายเดือนก่อน

    Endezi nw tigistu yihe akerareb arif new

  • @BiluSeid
    @BiluSeid 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ እና ቢንያም ብቻ ዜና አቅርቡ አሽ

  • @AhmedMohammed-t4t
    @AhmedMohammed-t4t 3 หลายเดือนก่อน

    ሩቅ አይደለም ነፃ ትወጣለች

  • @EyobWorku-kf7co
    @EyobWorku-kf7co 3 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ እውነት ትእግስቱ በቀለ ነህ? የአነባበብ ስታይል ቀይረህ ከሆነ በጣም ተሳስተሀል። ይሄኛው አነባበብ በጣም ነው የሚደብረው። ግማሹ ድረስ እንኳን ማድመጥ ስላቃተኝ አሳልፌዋለሁ። በዚህ ከቀጠልክ አድማጭ እየቀነስክ የምትመጣ ይመስለኛል።

  • @HabtamuHh
    @HabtamuHh 3 หลายเดือนก่อน

    No that is not Palestine that is the promise land of Jewish people

    • @legends5566
      @legends5566 3 หลายเดือนก่อน

      ጋሼ ምን እያሉ ነው?

  • @negadesi3788
    @negadesi3788 3 หลายเดือนก่อน

    ቱሪናፍ ሸቅል ዝም ብከህ