DIKISIISEEMMOHE || NEW SIDAMU AFOO SONG || SINGER MEDAN TAYE || VOL 1 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ค. 2024
  • DIKISIISEEMMOHE #SIDAMU AFOO SONG ALBUM || VOL 1 SINGER MEDAN TAYE #subscribe
  • เพลง

ความคิดเห็น • 99

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 2 หลายเดือนก่อน +8

    የሲዳሚኛ መዝሙር ታሪክ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ እየተሻሻለና እያደገ ከመሄድ ይልቅ በይዘትም በሙዚቃው ጥራትም እየወረደ መምጣቱ እጅግ አሳዛኝ ገጽታው ነው። ከቀድሞው ዘመን ይልቅ ዘማሪዎች በዝተው መዝሙሮችም ተበራክተው መውጣታቸው ደስ የሚያሰኝ ቢሆንም ከነበራቸው ጥልቀትና ጥራት ጎድለው መገኘታቸው ሲቆጨን መኖሩ ግልጽ ነው።
    ይህ አሁን በወንድማችን በዘማሪ መዳን ታየ በኩል የተለቀቀልን የመዝሙር አልበም ከዚህ በፊት ይነሱ የነበሩ ቅሬታዎችን በመሻር ለሲዳሚኛ መዝሙር አድማጮች አዲስ ብስራትን ይዞ የመጣ ነው። ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር በሰጣቸው የዝማሬ ጸጋ በመጠቀም በሲዳሚኛም ይሁን በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች መዝሙሮቻቸውን ወደ አድማጮች የሚያደርሱ ዘማሪያን ለመዝሙራቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘት እንደሚጨነቁት ሁሉ ለሙዚቃ ጥራትም ትኩረት ሰጥተው እንዲያስቡበት ትምህርት የሚሰጥ ግሩም ስራ ነው።
    ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ። ተባረክልን።

  • @Ye_Gelead_Sew
    @Ye_Gelead_Sew หลายเดือนก่อน +2

    Yihnin degmo betam siwedew🥰🤗🤗🥰

  • @user-vt2rr2ts4k
    @user-vt2rr2ts4k 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wuyi Endet begugut sitebkew ende neber Tebareki ❤️
    Awo YESUSSANIKE 🇩 🇮 🇰 🇮 🇸 🇮 🇮 🇸 🇪 🇪 🇲 🇲 🇴 🇸 🙏🙏🙏🙏🙏🙌

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน +1

      Togoo ilama batidhonke

  • @ElishaWolde
    @ElishaWolde 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🔥

  • @Yidsam_tube
    @Yidsam_tube 2 หลายเดือนก่อน +3

    መዝሙሩን መስማት ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ ማቆም አልቻልኩም፣ እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ አመሰግነዋለሁ ጌታ ስሙ ይክበር። መዲ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። (from YIDSAM)

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 หลายเดือนก่อน

    Maasam

  • @tenanehbogale709
    @tenanehbogale709 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @user-sr9jf7kp2p
    @user-sr9jf7kp2p หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeeen🙏🙏😭😭

  • @aneyanna5239
    @aneyanna5239 7 วันที่ผ่านมา +1

    Ati ummikki afanshankeetI , macciishshine bangannikki albeeme...Kawiinni roore eltonn maassamminke .....

  • @werqaferaw
    @werqaferaw 2 หลายเดือนก่อน +1

    Anekki.

  • @GR6r
    @GR6r หลายเดือนก่อน

    Wow geta abizeto ybarkhi tebarklne

  • @MekdesAmrote
    @MekdesAmrote 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wendme! Geta tsegawn yabzalh.
    Gatiro ayirinyula gatannona...DIKISIISEMOHE!!!

  • @bezagetu643
    @bezagetu643 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @AmareTesfaye-vn2nf
    @AmareTesfaye-vn2nf 2 หลายเดือนก่อน

    Beiwunetu wendime bemezimurochih bexami newu yetebarekutina geeta zemenihini yibarkewu tebarek

  • @jesussaves3904
    @jesussaves3904 2 หลายเดือนก่อน

    amen amen amen ...........maganu elitosinni koyi halaalli aana uurrisohe/uurrisonke medi lowo geesha maasamoommo

  • @fekadupaulos
    @fekadupaulos 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያፍስስልህ!! እንደ ዘመርከው እስከ ፍጻሜው ይጠብቅህ!!

  • @bereketlemma
    @bereketlemma 2 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you, Brother Medan, we need this kind of intimacy song. 🙏🙏

    • @MedanT98
      @MedanT98  หลายเดือนก่อน

      Amen Brother Bake…stay blessed

  • @BusharaButasha
    @BusharaButasha 20 วันที่ผ่านมา

    Maassami

  • @tibebutilahun9522
    @tibebutilahun9522 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek wondime betam tebarkenal❤❤🙏🙏

  • @sola6126
    @sola6126 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    የእየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ካንተ ጋር ይሁን በእየሱሰ ስም ፀጋ ይብዛልህ ❤❤

  • @AbushBirihanu
    @AbushBirihanu หลายเดือนก่อน +1

    Geta yebarkh

  • @MintesnotMengesha-mp1gl
    @MintesnotMengesha-mp1gl หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @BiniamBiru
    @BiniamBiru 2 หลายเดือนก่อน +6

    Blessed you❤

  • @Nevas_sol
    @Nevas_sol 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you.. Bro

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @user-ed7bk8om9p
    @user-ed7bk8om9p 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarekilne❤

  • @Kiyaworku-eo3ps
    @Kiyaworku-eo3ps หลายเดือนก่อน

    wow😮😊😊😊❤❤❤

  • @Sina_1-q6j
    @Sina_1-q6j 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ተባረክ brother ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-kv7jd3dj5f
    @user-kv7jd3dj5f 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤God bless you Med

  • @tekaligntekaye464
    @tekaligntekaye464 หลายเดือนก่อน

    God bless you my brother

  • @medatube6948
    @medatube6948 หลายเดือนก่อน

    God bless you man

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 หลายเดือนก่อน

    Blessed ❤❤❤

  • @GR6r
    @GR6r หลายเดือนก่อน

    Tebarklige yegeta tiga yibzalhe

  • @user-hn3ko1pi6m
    @user-hn3ko1pi6m 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መዳኔ❤ ዘመንህ ይባረክ 😢

  • @tagichoshitaye1518
    @tagichoshitaye1518 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ ይህ መዝሙር የሚጠይቀዉን ወኔ እና የህይወት አቋም ለመያዝ እና #አላስነካህም ለማለት ጸጋህ ይብዛልን!
    " Mannu Baalu Gamba Yee
    Cubboho sumuu yiiro
    Qaaleki maciishshayi here
    Atera finqiliro
    Baalu ikkita dikkeemmo
    callu masse afeemmo yee
    Qullaambetella UUREEMMO
    Atera yee Maahoye "
    😍😍🙅‍♂🙅‍♂

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน

      Ameen yemyasichl tsega ybzaln

  • @Ergo-z6e
    @Ergo-z6e 8 วันที่ผ่านมา +1

    Wedegewalew eg/r yebarkhe

  • @firewkoroso728
    @firewkoroso728 2 หลายเดือนก่อน

    TEBAREK❤❤

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน

      Ameen🙏🙏

  • @gezahagngetu-hf6hs
    @gezahagngetu-hf6hs หลายเดือนก่อน

    tebarek wondime

  • @MekidesYonase-dd5dr
    @MekidesYonase-dd5dr 17 วันที่ผ่านมา

    Wuyi wondime yelibeni new yezemerkewu

  • @TibarekYuadan
    @TibarekYuadan 2 หลายเดือนก่อน

    ☺️☺️☺️ silezih mezmur Kalat yelegnm🙆🔥🔥🔥

  • @kalebtamene5165
    @kalebtamene5165 2 หลายเดือนก่อน

    You are blessed 🙌🙌🙌

  • @TesfahunTamiru-zd4mx
    @TesfahunTamiru-zd4mx หลายเดือนก่อน

    God bless you

  • @mihretlukas1851
    @mihretlukas1851 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰው ማይቻል ለእግዚአብሔር ይችላል ። በጌታ ፊት እንደምገባ መኖር መመላለስ እንድንችል ፀጋ ይብዛልን🙏🙏🙏መድዬ ከበዛልህ ፀጋ በላይ አሁንም ይብዛልህ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @KebedeKarissa
    @KebedeKarissa หลายเดือนก่อน

    Geta ybarkh

  • @Jesus_933
    @Jesus_933 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gudise maassirohe Maganu 🥰 We Love you 🥰you are gift for us!

  • @FetuTurunbo
    @FetuTurunbo 2 หลายเดือนก่อน +2

    enegn kemech mech telekeku eyalkugn beyekenu eyefeleku nebr, zare gn hulunm agignche arefku! sima wondme yetesetlh sitota wudnwna kez bebeletew Egziabher ybarkh, semche arifealehuna Egziabher yasarfh. teberek wondme

  • @tenanehbogale709
    @tenanehbogale709 2 หลายเดือนก่อน

    This album is a step forward in sidamu affo songs. Stay blessed!!

  • @Biniyam_Girma
    @Biniyam_Girma 2 หลายเดือนก่อน +1

    what a song God bless you ❤️❤️

  • @natilegide6704
    @natilegide6704 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki wodihalew❤❤❤

  • @werqaferaw
    @werqaferaw หลายเดือนก่อน

    Anera ateetilla seesi'ya xumme'ya ayiirinyi'ya.

  • @YonasWorbo
    @YonasWorbo หลายเดือนก่อน +1

    Silebezalih tsega Egzabher Yimesgen

  • @user-mh2bo9tq5m
    @user-mh2bo9tq5m 2 หลายเดือนก่อน +1

    More bless u bro

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @Kirubelsongs
    @Kirubelsongs 2 หลายเดือนก่อน +1

    Maassami ❤

  • @betelhemtadese-jn2dr
    @betelhemtadese-jn2dr 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሆይ ይሄን መዝሙር መዘመር ብቻ ሳይሆን መኖር እንድንችል እርዳን

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน

      Ameen tsegawu yibzaln

  • @natilegide6704
    @natilegide6704 2 หลายเดือนก่อน

    Medan yene wudi❤❤❤

  • @TimoTilahun-mf1iq
    @TimoTilahun-mf1iq 2 หลายเดือนก่อน

    Maasami ❤

  • @bekelesolomonofficialchann973
    @bekelesolomonofficialchann973 2 หลายเดือนก่อน +1

    Massamie

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน

      Ameen

  • @KiyaChombe
    @KiyaChombe หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @ayinalemyenaka
    @ayinalemyenaka 2 หลายเดือนก่อน

    Maganu heeshshokki maassiro rodoo'ya maassami lowontanni tashsh yiinoe hawalle maganu kaa'linohe❤❤❤

  • @GUMAPODCAST
    @GUMAPODCAST 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @MogesMaaja
    @MogesMaaja หลายเดือนก่อน

    Tebarek❤❤❤

  • @KiyaChombe
    @KiyaChombe หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤😮😮😮

  • @rehobotmitiku7631
    @rehobotmitiku7631 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ate'ya dikissisemohe

  • @AyalewAsinake-io3pi
    @AyalewAsinake-io3pi 2 หลายเดือนก่อน

    #Blessed med
    Dikiisiiseemo horontan
    Gibuero manootu giboena

  • @FikaduTM
    @FikaduTM 2 หลายเดือนก่อน

    Wow gu Ani isira🙏♥️

  • @MeharihunMekonnen
    @MeharihunMekonnen 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤❤❤

  • @TeshaleDegife
    @TeshaleDegife 2 หลายเดือนก่อน

    GBU❤❤❤

  • @Gift5673
    @Gift5673 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing song

  • @MekdesAmrote
    @MekdesAmrote 2 หลายเดือนก่อน

    God bless you bro!

  • @Markos_Ware
    @Markos_Ware 2 หลายเดือนก่อน

    You are blessed!!

  • @betiabebe-xw7nj
    @betiabebe-xw7nj 2 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @sasl1028
    @sasl1028 หลายเดือนก่อน

    Massaami roddo 🎉❤❤

  • @DanaDgt
    @DanaDgt หลายเดือนก่อน

    Maassami , eltosi batisohe.

  • @WenaWelisa
    @WenaWelisa 2 หลายเดือนก่อน

    Maganu maasirohe.Manna hoongokki Kaaliqira galatu galosi

  • @YonasWorbo
    @YonasWorbo หลายเดือนก่อน

    Maganu lede eltosi batisohe🙏🙏

  • @SitotaMuse-sy9kb
    @SitotaMuse-sy9kb 2 หลายเดือนก่อน

    Kushaye maganu maasirohe 🙏

    • @MedanT98
      @MedanT98  2 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @MazAde-cj8or
    @MazAde-cj8or หลายเดือนก่อน

    Esey xano maganu elto batirohe

  • @AndualemShibruofficial
    @AndualemShibruofficial หลายเดือนก่อน

    May I suggest a blessing song and messenger idea for the youth and other spiritual individuals during this time? May the blessings of the divine be upon you, my brother.

  • @esraelendeshaw8088
    @esraelendeshaw8088 2 หลายเดือนก่อน

    med Maassami maganu su'minni wedellimmakki yanna wedellu tenne yannara wole base leeltanno yannaranna tini yanna duucha ammanaano fonqoltanni noo yanna giddo magano qaanganni assitanno faarsokki jawaati hari fuli ragiri

  • @MadihantTafese
    @MadihantTafese หลายเดือนก่อน

    maganu maassirohe

  • @FirewJohn
    @FirewJohn หลายเดือนก่อน

    Galatu motichike yeesusira

  • @adiamtefera4156
    @adiamtefera4156 2 หลายเดือนก่อน +1

    Can someone translate it to Amharic please 🙏🏽

    • @nurobetselotzeleke7585
      @nurobetselotzeleke7585 หลายเดือนก่อน

      "ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
      ለእኔ አንተ ነህ ውበቴ፣ ደም ግባቴ፣ ክብሬ
      ለእኔ አንተ ነህ ህይወቴ፣ ተስፋፋዬ፣ እርስቴ
      ስለዚህ አላስነካህም(DIKISIISEEMMOHE *4)
      ከቀረ የሚቀረው እንጀራ አንተን ግን አላስቀይምም
      ከቀረ የአለም ክብር ይቀራል እንጂ አንተን አላስከፋም
      ቁ.1. ሰዎች ተሰባስበው ለሐጢአት ቢስማሙ
      ቃልህን እየሰሙ ለአንተ ቢያምጹ
      ብቻዬን ምን አመጣለሁ በማለት
      እነርሱ እንደሆኑት እኔስ አልሆንም
      በቅድስና እቆማለሁ ለአንተ ታዝዤ
      ለአንተ አንታዘዝም ያሉትን
      በአንድነት በምትቀጣቸው ወቅት
      ገብቼ አርፋለሁኝ ባዘጋጀህልኝ ስፍራ
      አዝ፦ ስለዚህ አላስነካህም(DIKISIISEEMMOHE *4)
      ከቀረ የሚቀረው እንጀራ አንተን ግን አላስቀይምም
      ከቀረ የአለም ክብር ይቀራል እንጂ አንተን አላስከፋም
      ቁ.2. ጠዋት ባዜምኩት አንደበቴ ከሰዓት አልዘፍንም
      እዚህም እዚያም የመጀመሪያው አልሆንም
      ለስጋ የሚያምረው ብዙ ነገር ቢኖርም እንኳ
      የመጣው ነገር ሁሉ ወጣትነቴን አይጠቀምበትም
      ለተቤዠኝ ክርስቶስ ካልሆነ በቀር
      ጉልበቴ ለአለም አይንበረከክም
      አዝ፦ ስለዚህ አላስነካህም(DIKISIISEEMMOHE *4)
      ከቀረ የሚቀረው እንጀራ አንተን ግን አላስቀይምም
      ከቀረ የአለም ክብር ይቀራል እንጂ አንተን አላስከፋም
      ቁ.3. በአለም አድናቆት ተታልዬ ስጋዬን አላስታብይም
      ከፈቃድህ ውጪ በመሆን እንደ ሌላው አልመላለስም
      በሸለቆው ስፍራም ቢሆን ከአንተ ጋር እሰነብታለሁ
      የቅድስና ሸለቆ ለእኔ ከፍታዬ ነውና
      እኔን የሚያስፈራኝ ስፍራ አንተ የሌለህበት ነው
      ከእኔ ጋር ብቻ ካለህ ቆሎውም ምግቤ ነውና
      አዝ፦ ስለዚህ አላስነካህም(DIKISIISEEMMOHE *4)
      ከቀረ የሚቀረው እንጀራ አንተን ግን አላስቀይምም
      ከቀረ የአለም ክብር ይቀራል እንጂ አንተን አላስከፋም
      በቅድስና መንገድ ጥርሳችንን ነክሰን ብንቆም
      አላግባብ ጥቅም ጠልተን ራሳችንን ብንክድ
      በሀሰት ክስ ምክንያት ወደ ግዞት ብንጣል
      የማንወርድበትን ከፍታ ከኢየሱስ ጋር እንወጣለን
      የማንዋረድበትን ክብር እርሱን አክብረን እናገኛለን!"

    • @nurobetselotzeleke7585
      @nurobetselotzeleke7585 หลายเดือนก่อน

      Because the meaning is literal, it does not have a poetic form. However, I have tried to convey what the singer wanted to say. Thinking that you too will be blessed🙏🙏🙏

  • @amanueltesfaye5391
    @amanueltesfaye5391 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AronBetr-np4oj
    @AronBetr-np4oj หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤