ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤❤❤❤❤ሜልዬ አሁን የምታመልኪው አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ከፍፍ ያድርግሽ❤❤❤ቃል የለኝም በጣም የምወድሽ❤❤❤❤
ድንግል❤❤❤😊
ሜሉዪ በጣም የምወዳት አርቲስት ለኛ ለሴቶች ጠንካራ ተምሳሌት ናት ጠንካራ እህታችን👍👍👍👌👌👌🎉🎉🎉🎉
ለሜላት ሽቶ ብዙ ማስታወቂያ አያስፈልግም:: ሜሉ ታማኝ እውነተኛ የእምነት ሰው ስለሆነች ? ምርጥ ሽቶ እንደምታቀርን አንጠራጠርም:: አታስመስልም አትንቀለቀልም አለሁ አለሁ አትልም:: ሜሉ አንቺም ሽቶ ነሽ 🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
❤️❤️❤️💙💙💙
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ይገባሻል ሜላት አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አገሩ ውስጥ ደግሞ ፋፕሪካውን ከፍተሽ ለብዙ እህቶችሽ እና ወንድሞች የስራ እድል ፈጥረሽላቸው እና ተሸላሚ እንድትሆኚ እመኛለው በርቺ በርቺ የኛ ልጅ በርቺ 🎉🎉🎉 ጎበዝ
ሜላትዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል አንቺ የእግዚአብሔር የበዛልሽ ነሽ። ያንቺ ለየት ሚያደርገው የኢትዮዽያን ታሪክ እያስተዋወቅሽ ነው እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ እመቤታችን በቀሚስዋ ትሸፍንሽ።❤❤❤
ሜላትን እስኪ ማነው የምትወዷት የምታደቋት ደምሩኝ
😆ሞኝ
ወንድ ወንድ ሲመስል ጥሩ ነበር ያሣዝናል ጾታቸዉ የማይታወቅ ይኼን ፀጉር የሚቆራርጥልህ
just shut up🙄 እጭ
መቁረጥ ነበር ፀጉሩን
Thanks እኔም ልጁ አልተመቸኝም ስንት ወንድ ባለበት ሀገር........
እግዚአብሔር ይመስገን ለሴቶች ግሩም ሞዴል ነሽ እግዚአብሔርን የያዘ አያፍርም እመቤቴ አትለይሽ ለኢትዮጵያዊያን ይህን አይነት የሴት ልባም ማየት ያኮራል በሐገራችን ባለው ነገር ብናዝንም ባንቺ ተግባር ኮርተናል እንኳን ደስ አለሽ
ሜሉዬ የኔ እናት ጎበዝየጥንካሬ ምልክት እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ሜሉ በርቺ
በጣም ብርቱ ሴት ነች ምሳሌ ፣ጥንካሬ ፣ጎበዝ ፣ በራሳ ላብ ያደገች ሴት ።❤❤❤❤
የኔ አንበሳ ጀግና እኮ ነሽ ለኛ ለሴቶች ጥንካሬያችን እኮ ነሽ 🎉❤❤❤
በየማዳም ቤት ያላችሁ የማታ እንጀራ ይዉጣላችሁ ❤️❤️🥰🥰😘
Amen🙏❤🙏
Amen 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen
Ameeen
አሜን አሜን አሜን
ሜላት ድምፅ መልክም ቁጭ እናቷን❤❤❤❤❤የኔናት ነፍፍፍ አመት ኑሪ❤❤
ሜሉ የተረጋጋሽ ጨዋ በእምነትሽ የማትደራደሪ ጀግና ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል ተወዳጅ አርቲስት ነሽ:: እግዚአብሔር ይረዳሻል የተከበርሽ የማታስመስዬ ለሌሎች ሞዴል የምትሆኚ ሴት ነሽ:: አሁን የአንቺን ሽቶ online ማግኘት መቻላችን ደስ ብሎናል የሀገራችን የመጀመርያ ብራንድ ሽቶ ያቀረብሽ ውብ ቆንጆ ሴት ነሽ እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መልዬ የምታመልኪው አምላክ ይጠብቅሽ ::በርቺ 💐💐💐💐
ሜሉዬ፣የኔ፣ዉድ፣ጀግኒት፣እሰይ፣እንኳን፣ደሰ፣አለሸ፣የልፋትሸ፣የድካምሸ፣ፍሬ፣ለማየት፣አበቃሸ፣መጨረሻሽን፣ያሳምርልሸ፣የልብሸን፣መሻት፣ሁሉ፣ይፈፀምልሸ፣በልጆችሸ፣ተደሰቺ፣፣የምትደገፊዉ፣ፈጣሪ፣ከክፉ፣ይጠብቅሸ❤❤❤❤
አይ ሜላት ነቢ ኤልያስ የሚባል ደፍተራ እጅግ ከልቤ የማፈቅረው ካልሽ ቡሀላ እጅግ ፈራሁሽ አደራ ሕፃናት ለሀብት ******** ብለሽ የሰው ደም እጅሽ ላይ እንዳይገኝ አንቺ በቅንጦት ልጆችሽ በስቃይ እንዳያልፉ አደራ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እግዚአብሔር ብቻዉን አምላክ ነው ቃሉ ደግሞ በመንፈስቁድስ አንብበሽ ከሂወትሽ ከትውልድሽ መርገምን አስወግጅ እንጂ ሌላ ግብር ውስጥ ገብተሽ ልጆችሽ የተመሰቃቀለ ሂወት እንዳይከፍሉ አደራ አደራ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
You are wonderful I love you melu
ሜሉ ጀግና ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስይ ወደፊት ሜሉ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
ሜሉየ ጀግናነሺ በጣምአደቅሻለሁ አላህ ይጠብቅሺ
ሜሉ ጀግና ሴትነሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እመቤታችን ትጠብቅሺ አንች ሙሉሴትነሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚሉ በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ ስራሽንም ፈጣሪ ይባርክልሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቺልን እህታችን👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤ am proud of u melu u are super heroes i miss u ❤️ ❤❤❤ u are so ethical and spiritual ladies
ሜሉየ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ውይ አምባሳደርሸ በጣምቆጄየ ነው ይህ ለአንች ንጉሰ ቢሆን ደሰ ይለኛን
😳አረ በቃት በየሱስም
Kezih belay ygebashale ❤❤
ሜሉየ እንኳን ደስ አለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች አምባሳደርሽ ግን ምን አለ እንደወንድ ወንድ ቢመስል ሴት ይመስል ፀጉሩን ሰርቶ የጀሮ ጌጥ መልበሱ በጣም ይደብራል
ያው እንግዲህ ሁለቱም ፆታ ይኖረው ይሆናላ። ኪኪኪኪኪኪ
Betame betame tenkara sate nesh god Blessing you
ሜሉየ አች ጅግና ነሽ 😍😍😍😍
Wyenee.... menale rasta batewun u are amazingly handsome eko .....ayeee
ሜሉ ጠንካራ እሴት ይገባሻል🎉
እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ ከዚህም በላይ ከፍ በይ
ሜላት ሁሌአንዳይነትባህሪደርባባ በርቺ
ሜሉዬ በርች ወደፊት የኔማር ስወዳት
የሴት ጀግና ሜሊየ
አግባት ሜላት እኔም እወዳታለሁ ከሺቶዋ የበለጠ❤❤❤❤❤❤
ባላ አላት እይደል እደ
@@TbntDvershe is divorce but I heard him he has girlfriend Lol 😝
ፍቅረኛ አለኝ አለኮ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ለስንቱ ስራ እየፈጠርችነው
ሜሉ አች ን የፈታ ግን የጤናው ነገር ያሳስባል😂😂ዋጋውን ግን ለምን አትነግሩንም😂
እንዲህ ማለት አይቻልም ለባል የማይመች አመል ይኖራታል
No one is perfect :: ብራም መሆን ሚስት አያረግም 🤷♀️እኔ ወዳጇ ነኝ ♥️
ኡዑዑፍፍ ራስታህ እዴት አባቱ እደሚያምር 😊 ሜል እኩዋን ደስ አለሽ😍
ደሰይላል በርቱ❤❤❤
ሜላት እውነት ነው ኦፕም ሽቶ የዱሮ ው ልዩ ነው እናቴ እስከአሁን የምትወደው ምርጥ ሽቶ ነው
ሁሌም ከፍ በይ❤❤
የሚሊ እናት ለምን ማህተብ አለበሱም እስኪ ገኒን እዩዋት ውበቶ በማህተቦ ❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብ በቃ ምን አደረጉ አላደረጉ ብላችሁ ነው የምታዩት
መንሱርን ነበር አምባሳደር ማድረግ የነበረብሽ
ሜልየ ❤❤❤
እግዚአብሔርን ስትጠራ የማምነውመሠረት መብራቴን ብቻ ነው❤
መልየ ታድለሽ ላች ስኬት ደስ ብሎኛል በርች
መልካሜ ስራ❤❤❤
ሜሉዬ በርቺ
ሜላትዬ ጀግና
ንጉስ እየሱስ ብቻ ነው
Endet argesh btasbiw nw yeGetachinin yeEyesus Kirstosn sim keshitow meteriya sm gar yagenagneshiw? Enesu yetetekemut kalun bcha nw aleke
አዳነች አቤቤ ይሄን ኢንተርቢዉ ተመልክተሽ ዝም እንዳትይ ሀገራችን ዉሥጥ ይመረትልን
ውይይይይ ሰው ጥር ቢሉት ራሱ መጣ አሉ 😂😂ደግሞ ያች ሀገር ታፍርስ ህዝብ ታስለቅስ እንጅ በምን ልብ 😡🤔
@@HayuEmureyanamharawit 😍😍😍ልቤ አልሞት ብሎ ነዉ
@@Zeze-ds6qq ተይ ተይ ይሄ አውቆ መተኛት ይመስልብሻል 😡ብልፅግናወች ምን ተስፋ የሚያሰጥ ስራ ሰርተው በነሱ ተስፋ ይኖራል ?
ገኒዬ ፀጉር እስታይልሽ ባጭር ሲሆን ነው በጣም ዉብ ምትሆኝዉ የምሬን ነው
ምነው አማራ ውስጥ ያለ ሀጥያቱ ለሚሞተው ህዝብ ድምፅ ብትሆኑ
ሜሉዬ የምወድሽ ጀግና ሴት
❤❤❤❤ ሚሉዬ አንደኛ
የኔ ጀግና🎉🎉❤❤❤
I am happy I will order thank you so much malatey 🎉🎉
በየትኛዉ አፕልኬሺን ነዉ ገበያ ላይ የወጣ
እናትየዋ እንግሊዘኛ ብቻ ነው የሚያወሩት 😂
ቢጋቡ ብየ ተመኝሁ❤❤❤❤
ጀግኒት ሜሉ
ከሽቶ ይልቅ ሜላትን እውዳታለው ይባላል እንዴ ሽቶ ከማንኛውም ሰው አይበልጥም አንዳንዴ የምንፅፈወን አናቅም
Yenam hasabe neber😂
malew,sewdshe❤❤🎉🎉🎉
ሜላት ከሽቶዋ የበለጠ ፍቅር የሆነች ናት እርስዋን የሚጠላ ቢኖር ሰይጣን ብቻ ነዉ አለቀ
መጣች ሽቶ ዋጋው ስንት ነው እባክሽ
Wawuu meluye❤❤❤
Meley yenekongo Gegna brche
ልጁ😳❤❤
ሜሉዬ የኛ ደግና የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🤲🏻
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሜሉዬ የኔ ደርባባ❤❤❤
Ene Yemelew Ye Meli Bal Yet Hede??????
Jegena nat melu❤❤❤❤
What is the picture of Meli and Vik??? Ende mrendenew Negeru???
ፀጉሩ ምንድን ነው ግን??😢😢
Well done
Egezeabhir moges honoshale meliyea jegena
ሜሉዬ❤❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ እና ጎበዝ ነሽ ግን መልክሽ እና ሐብትሽ ጣኦት ሆኖብሽ ዘማዊ ሆንሽ ሜሉ እግዚአብሔር ረድቶሽ ይሄ ነገር በእውነተኛ አፍቃሪ ተቀይሮልሽ የእውነት የእግዚአብሔር ሰው ለመሆን ያብቃሽ አሁን ያለው ሽፋን ነው። እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሽቶ ከየት ነው የሚመርተው ግን???? ለማወቅ ነው
ዱባይ
ለጊዜው ዱባይ ነው ቦታ ብታገኝ በርግጠኝነት አገራችን ላይ ትጀምራለች👋👋
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ melu
❤❤😍😍😍👍👍👌👌
Please, shorten your hear
ሜሊዬ ጀግኒት❤❤❤🎉🎉
ግን ስንት ነው ዋጋው
100ሺ........ በላይ
Yegebashal yena mare Emamelak tetebekesh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Genet betam teteykeyalsh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜልዩ ድምጽ እንድናይ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
የጉድ ሀገር ህዝይ እያለቀ መሽካካት ገነት የሚሉሽ አሮጊት ሀገር ውስጥ ባለው ነገር ትንሽ የማትሰበሪ ሆዳም ሜላት የሚሉሽ ሞዛዛ ሰው በኑሮ ውድነት እየበሰቃየ አንቺ ሽቶ እያልሽ በየመድረኩ የምትሟዘዢ ሞዛዛ አይዞን ህዝቤ
እረ በስመአብ በጣም ይገርማል ምን ያርጉ ስራቸው እኮ ነው አንተ ይህን ኮሜንት የፃፍከው ስራ እየሰራህ አይደለም? ነው ቁጭ ብለህ ሰውን እያንቆሸሽክ ነው ልቦና ይስጥህ
አባቶችን ታገግዛለች የሐይማኖት ቦታ ታሠረራለች የግድ ሚድያ መውጣት አለበት ሜላት በጎ ስራዋ ስላልተወራ መተቸት ይከብዳል ግን እገግዚአብሔር በረከቱን ችሯታል
@@natiWolde-fw6ii እዉነት ብለሀል ደግፌአለሁ መቸም አላንቋሸሸም ካለዉ ጋራ አትቁሙ ህዝብ እየረገፈ እየተራበ እነሱንም እናስብ ነበር ሐሳቡ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰
❤❤❤❤❤❤ሜልዬ አሁን የምታመልኪው አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ከፍፍ ያድርግሽ❤❤❤
ቃል የለኝም በጣም የምወድሽ❤❤❤❤
ድንግል❤❤❤😊
ሜሉዪ በጣም የምወዳት አርቲስት ለኛ ለሴቶች ጠንካራ ተምሳሌት ናት ጠንካራ እህታችን👍👍👍👌👌👌🎉🎉🎉🎉
ለሜላት ሽቶ ብዙ ማስታወቂያ አያስፈልግም:: ሜሉ ታማኝ እውነተኛ የእምነት ሰው ስለሆነች ? ምርጥ ሽቶ እንደምታቀርን አንጠራጠርም:: አታስመስልም አትንቀለቀልም አለሁ አለሁ አትልም:: ሜሉ አንቺም ሽቶ ነሽ 🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
❤️❤️❤️💙💙💙
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ይገባሻል ሜላት አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አገሩ ውስጥ ደግሞ ፋፕሪካውን ከፍተሽ ለብዙ እህቶችሽ እና ወንድሞች የስራ እድል ፈጥረሽላቸው እና ተሸላሚ እንድትሆኚ እመኛለው በርቺ በርቺ የኛ ልጅ በርቺ 🎉🎉🎉 ጎበዝ
ሜላትዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎኛል አንቺ የእግዚአብሔር የበዛልሽ ነሽ። ያንቺ ለየት ሚያደርገው የኢትዮዽያን ታሪክ እያስተዋወቅሽ ነው እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ እመቤታችን በቀሚስዋ ትሸፍንሽ።❤❤❤
ሜላትን እስኪ ማነው የምትወዷት የምታደቋት ደምሩኝ
😆ሞኝ
ወንድ ወንድ ሲመስል ጥሩ ነበር ያሣዝናል ጾታቸዉ የማይታወቅ ይኼን ፀጉር የሚቆራርጥልህ
just shut up🙄 እጭ
መቁረጥ ነበር ፀጉሩን
Thanks እኔም ልጁ አልተመቸኝም ስንት ወንድ ባለበት ሀገር........
እግዚአብሔር ይመስገን ለሴቶች ግሩም ሞዴል ነሽ እግዚአብሔርን የያዘ አያፍርም እመቤቴ አትለይሽ ለኢትዮጵያዊያን ይህን አይነት የሴት ልባም ማየት ያኮራል በሐገራችን ባለው ነገር ብናዝንም ባንቺ ተግባር ኮርተናል እንኳን ደስ አለሽ
ሜሉዬ የኔ እናት ጎበዝ
የጥንካሬ ምልክት
እንኳን ደስ ያለሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰
ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ሜሉ በርቺ
በጣም ብርቱ ሴት ነች ምሳሌ ፣ጥንካሬ ፣ጎበዝ ፣ በራሳ ላብ ያደገች ሴት ።❤❤❤❤
የኔ አንበሳ ጀግና እኮ ነሽ ለኛ ለሴቶች ጥንካሬያችን እኮ ነሽ 🎉❤❤❤
በየማዳም ቤት ያላችሁ የማታ እንጀራ ይዉጣላችሁ ❤️❤️🥰🥰😘
Amen🙏❤🙏
Amen 🙏 🙏 🙏
Amen Amen Amen
Ameeen
አሜን አሜን አሜን
ሜላት ድምፅ መልክም ቁጭ እናቷን❤❤❤❤❤የኔናት ነፍፍፍ አመት ኑሪ❤❤
ሜሉ የተረጋጋሽ ጨዋ በእምነትሽ የማትደራደሪ ጀግና ሴት ነሽ ክብር ይገባሻል ተወዳጅ አርቲስት ነሽ:: እግዚአብሔር ይረዳሻል የተከበርሽ የማታስመስዬ ለሌሎች ሞዴል የምትሆኚ ሴት ነሽ:: አሁን የአንቺን ሽቶ online ማግኘት መቻላችን ደስ ብሎናል የሀገራችን የመጀመርያ ብራንድ ሽቶ ያቀረብሽ ውብ ቆንጆ ሴት ነሽ እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መልዬ የምታመልኪው አምላክ ይጠብቅሽ ::
በርቺ 💐💐💐💐
ሜሉዬ፣የኔ፣ዉድ፣ጀግኒት፣እሰይ፣እንኳን፣ደሰ፣አለሸ፣የልፋትሸ፣የድካምሸ፣ፍሬ፣ለማየት፣አበቃሸ፣መጨረሻሽን፣ያሳምርልሸ፣የልብሸን፣መሻት፣ሁሉ፣ይፈፀምልሸ፣በልጆችሸ፣ተደሰቺ፣፣የምትደገፊዉ፣ፈጣሪ፣ከክፉ፣ይጠብቅሸ❤❤❤❤
አይ ሜላት ነቢ ኤልያስ የሚባል ደፍተራ እጅግ ከልቤ የማፈቅረው ካልሽ ቡሀላ እጅግ ፈራሁሽ አደራ ሕፃናት ለሀብት ******** ብለሽ የሰው ደም እጅሽ ላይ እንዳይገኝ አንቺ በቅንጦት ልጆችሽ በስቃይ እንዳያልፉ አደራ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿እግዚአብሔር ብቻዉን አምላክ ነው ቃሉ ደግሞ በመንፈስቁድስ አንብበሽ ከሂወትሽ ከትውልድሽ መርገምን አስወግጅ እንጂ ሌላ ግብር ውስጥ ገብተሽ ልጆችሽ የተመሰቃቀለ ሂወት እንዳይከፍሉ አደራ አደራ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
You are wonderful I love you melu
ሜሉ ጀግና ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስይ ወደፊት ሜሉ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤
ሜሉየ ጀግናነሺ በጣምአደቅሻለሁ አላህ ይጠብቅሺ
ሜሉ ጀግና ሴትነሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እመቤታችን ትጠብቅሺ አንች ሙሉሴትነሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚሉ በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ ስራሽንም ፈጣሪ ይባርክልሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቺልን እህታችን👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤ am proud of u melu u are super heroes i miss u ❤️ ❤❤❤ u are so ethical and spiritual ladies
ሜሉየ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ውይ አምባሳደርሸ በጣምቆጄየ ነው ይህ ለአንች ንጉሰ ቢሆን ደሰ ይለኛን
😳አረ በቃት በየሱስም
Kezih belay ygebashale ❤❤
ሜሉየ እንኳን ደስ አለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች አምባሳደርሽ ግን ምን አለ እንደወንድ ወንድ ቢመስል ሴት ይመስል ፀጉሩን ሰርቶ የጀሮ ጌጥ መልበሱ በጣም ይደብራል
ያው እንግዲህ ሁለቱም ፆታ ይኖረው ይሆናላ። ኪኪኪኪኪኪ
Betame betame tenkara sate nesh god Blessing you
ሜሉየ አች ጅግና ነሽ 😍😍😍😍
Wyenee.... menale rasta batewun u are amazingly handsome eko .....ayeee
ሜሉ ጠንካራ እሴት ይገባሻል🎉
እንኳን ደስ አለሽ ሜሉዬ ከዚህም በላይ ከፍ በይ
ሜላት ሁሌአንዳይነትባህሪደርባባ በርቺ
ሜሉዬ በርች ወደፊት የኔማር ስወዳት
የሴት ጀግና ሜሊየ
አግባት ሜላት እኔም እወዳታለሁ ከሺቶዋ የበለጠ❤❤❤❤❤❤
ባላ አላት እይደል እደ
@@TbntDvershe is divorce but I heard him he has girlfriend Lol 😝
ፍቅረኛ አለኝ አለኮ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ለስንቱ ስራ እየፈጠርችነው
ሜሉ አች ን የፈታ ግን የጤናው ነገር ያሳስባል😂😂ዋጋውን ግን ለምን አትነግሩንም😂
እንዲህ ማለት አይቻልም ለባል የማይመች አመል ይኖራታል
No one is perfect :: ብራም መሆን ሚስት አያረግም 🤷♀️እኔ ወዳጇ ነኝ ♥️
ኡዑዑፍፍ ራስታህ እዴት አባቱ እደሚያምር 😊 ሜል እኩዋን ደስ አለሽ😍
ደሰይላል በርቱ❤❤❤
ሜላት እውነት ነው ኦፕም ሽቶ የዱሮ ው ልዩ ነው እናቴ እስከአሁን የምትወደው ምርጥ ሽቶ ነው
ሁሌም ከፍ በይ❤❤
የሚሊ እናት ለምን ማህተብ አለበሱም እስኪ ገኒን እዩዋት ውበቶ በማህተቦ ❤❤❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብ በቃ ምን አደረጉ አላደረጉ ብላችሁ ነው የምታዩት
መንሱርን ነበር አምባሳደር ማድረግ የነበረብሽ
ሜልየ ❤❤❤
እግዚአብሔርን ስትጠራ የማምነው
መሠረት መብራቴን ብቻ ነው❤
መልየ ታድለሽ ላች ስኬት ደስ ብሎኛል በርች
መልካሜ ስራ❤❤❤
ሜሉዬ በርቺ
ሜላትዬ ጀግና
ንጉስ እየሱስ ብቻ ነው
Endet argesh btasbiw nw yeGetachinin yeEyesus Kirstosn sim keshitow meteriya sm gar yagenagneshiw? Enesu yetetekemut kalun bcha nw aleke
አዳነች አቤቤ ይሄን ኢንተርቢዉ ተመልክተሽ ዝም እንዳትይ ሀገራችን ዉሥጥ ይመረትልን
ውይይይይ ሰው ጥር ቢሉት ራሱ መጣ አሉ 😂😂
ደግሞ ያች ሀገር ታፍርስ ህዝብ ታስለቅስ እንጅ በምን ልብ 😡🤔
@@HayuEmureyanamharawit 😍😍😍ልቤ አልሞት ብሎ ነዉ
@@Zeze-ds6qq ተይ ተይ ይሄ አውቆ መተኛት ይመስልብሻል 😡
ብልፅግናወች ምን ተስፋ የሚያሰጥ ስራ ሰርተው በነሱ ተስፋ ይኖራል ?
ገኒዬ ፀጉር እስታይልሽ ባጭር ሲሆን ነው በጣም ዉብ ምትሆኝዉ የምሬን ነው
ምነው አማራ ውስጥ ያለ ሀጥያቱ ለሚሞተው ህዝብ ድምፅ ብትሆኑ
ሜሉዬ የምወድሽ ጀግና ሴት
❤❤❤❤ ሚሉዬ አንደኛ
የኔ ጀግና🎉🎉❤❤❤
I am happy I will order thank you so much malatey 🎉🎉
በየትኛዉ አፕልኬሺን ነዉ ገበያ ላይ የወጣ
እናትየዋ እንግሊዘኛ ብቻ ነው የሚያወሩት 😂
ቢጋቡ ብየ ተመኝሁ❤❤❤❤
ጀግኒት ሜሉ
ከሽቶ ይልቅ ሜላትን እውዳታለው ይባላል እንዴ ሽቶ ከማንኛውም ሰው አይበልጥም አንዳንዴ የምንፅፈወን አናቅም
Yenam hasabe neber😂
malew,sewdshe❤❤🎉🎉🎉
ሜላት ከሽቶዋ የበለጠ ፍቅር የሆነች ናት እርስዋን የሚጠላ ቢኖር ሰይጣን ብቻ ነዉ አለቀ
መጣች ሽቶ ዋጋው ስንት ነው እባክሽ
Wawuu meluye❤❤❤
Meley yenekongo Gegna brche
ልጁ😳❤❤
ሜሉዬ የኛ ደግና የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን🤲🏻
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሜሉዬ የኔ ደርባባ❤❤❤
Ene Yemelew Ye Meli Bal Yet Hede??????
Jegena nat melu❤❤❤❤
What is the picture of Meli and Vik??? Ende mrendenew Negeru???
ፀጉሩ ምንድን ነው ግን??😢😢
Well done
Egezeabhir moges honoshale meliyea jegena
ሜሉዬ❤❤❤❤❤❤❤
ቆንጆ እና ጎበዝ ነሽ ግን መልክሽ እና ሐብትሽ ጣኦት ሆኖብሽ ዘማዊ ሆንሽ ሜሉ እግዚአብሔር ረድቶሽ ይሄ ነገር በእውነተኛ አፍቃሪ ተቀይሮልሽ የእውነት የእግዚአብሔር ሰው ለመሆን ያብቃሽ አሁን ያለው ሽፋን ነው። እግዚአብሔር ይርዳሽ
ሽቶ ከየት ነው የሚመርተው ግን???? ለማወቅ ነው
ዱባይ
ለጊዜው ዱባይ ነው ቦታ ብታገኝ በርግጠኝነት አገራችን ላይ ትጀምራለች👋👋
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ melu
❤❤😍😍😍👍👍👌👌
Please, shorten your hear
ሜሊዬ ጀግኒት❤❤❤🎉🎉
ግን ስንት ነው ዋጋው
100ሺ........ በላይ
Yegebashal yena mare Emamelak tetebekesh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Genet betam teteykeyalsh
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜልዩ ድምጽ እንድናይ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
የጉድ ሀገር ህዝይ እያለቀ መሽካካት ገነት የሚሉሽ አሮጊት ሀገር ውስጥ ባለው ነገር ትንሽ የማትሰበሪ ሆዳም ሜላት የሚሉሽ ሞዛዛ ሰው በኑሮ ውድነት እየበሰቃየ አንቺ ሽቶ እያልሽ በየመድረኩ የምትሟዘዢ ሞዛዛ አይዞን ህዝቤ
እረ በስመአብ በጣም ይገርማል ምን ያርጉ ስራቸው እኮ ነው አንተ ይህን ኮሜንት የፃፍከው ስራ እየሰራህ አይደለም? ነው ቁጭ ብለህ ሰውን እያንቆሸሽክ ነው ልቦና ይስጥህ
አባቶችን ታገግዛለች የሐይማኖት ቦታ ታሠረራለች የግድ ሚድያ መውጣት አለበት ሜላት በጎ ስራዋ ስላልተወራ መተቸት ይከብዳል ግን እገግዚአብሔር በረከቱን ችሯታል
@@natiWolde-fw6ii እዉነት ብለሀል ደግፌአለሁ
መቸም አላንቋሸሸም ካለዉ ጋራ አትቁሙ ህዝብ እየረገፈ እየተራበ እነሱንም እናስብ ነበር ሐሳቡ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🥰