//አዲስ ምዕራፍ// “የእህቶቼን ረሀብ ላለማየት ወደ ቤት መሄድ ይጨንቀኛል” /እሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @habtamubeyene2326
    @habtamubeyene2326 11 หลายเดือนก่อน +234

    ሁላችንም 100 መቶ ብር ከአሁኗ ሰዓት ጀምረን በአካውንታቸው እናስገባላቸው ጀምሬያለሁ ተከተሉኝ

  • @SururkedirHassen
    @SururkedirHassen 11 หลายเดือนก่อน +720

    አድነገር እምለው አለኝ እናታቸውን አባታቸውን አተዋል ወድማቸው 😢😢ለሀገር መሰዋት ከፍሎል መንግስት ቤት መስጠት አለበት😢😢😢😢

    • @tar5792
      @tar5792 11 หลายเดือนก่อน +46

      አይ መግስት የትኛው ንግስት ብለሽ ነው ለመሆኑ መግስት አለንዴ?😢

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ 11 หลายเดือนก่อน

      መንግስት ወለጋን እየገደለ እደት ለወለጋ ህዝብ ቤት ይሰጣል የዋህ ናት ባለ ኮሜቱዋ ​@@tar5792

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 11 หลายเดือนก่อน +11

      በትክክል ሰው መረባረብና ለመንግስት ማድረስ አለበት

    • @negisttelahun6147
      @negisttelahun6147 11 หลายเดือนก่อน +14

      መግስት አለእድ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 11 หลายเดือนก่อน +16

      ​@@tar5792ምን መንግስት አለና ከሱ የህዝብ መረዳዳት ይበልጣል ለሰው ስቃይ ዴታ የማይሰጠው እሱን ብሎ መንግሰት ስም ብቻ

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 11 หลายเดือนก่อน +292

    ድንቅ ወጣት በሀይማኖት ውስጥ ማደጋችሁ ትልቅ አስተዋጾ አለው ጌታ ይባርካችሁ ፈጣሪ ካሰባችሁት በላይ ይሙላላችሁ ኢቢኤስ እንዴት አይኖቾች መርዳታችሁ ትልቅ ነት ነው

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 11 หลายเดือนก่อน +3

      🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚

  • @KuwaitKu-y6q
    @KuwaitKu-y6q 11 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ ይሄልጅ ሳላውቀው እረዳት ሆኖ ሁሌ ትህህትናው ሰነምግባሩ ደሰ ይለኘነበር ተባረክ

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 11 หลายเดือนก่อน +49

    ለመሐበረ ቅዱሳን አድርሷቸው እነዚህ ልጆች በቋሚነት መታገዝ አለባቸው 😢

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 11 หลายเดือนก่อน +12

    ትክክለኛ እርዳታ የሚገባቸው ልጆች እነዚህ ብቻ ናቸው ሁላችንም አላፊነታችን እንወጣ❤እባካችሁ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 11 หลายเดือนก่อน +98

    በዚህ ችግር ውስጥ የእምነት ጥንካሬ😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይሄን ቀን ቀይሮ ከፍ ካለ ደረጃ ያድርሳችሁ❤❤❤❤ ወንድምነት በስመአብ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ebs ተባረኩ

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 11 หลายเดือนก่อน +40

    እንባዬ ሊቆም አልቻለም በጣም ነው ሚያሳዝኑት ታላቅ ወንድማቸው ጀግና ነህ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 11 หลายเดือนก่อน +65

    የአላህ በጣም ያሳዝናሉ አላህ እራሳችሁን ያስችላችሁ አዱኛ ፈተና ናት የቤተሰብ ሞት ከባድ ነው አላህ ይሶብራችሁ😢😢😢

  • @henokengida6303
    @henokengida6303 11 หลายเดือนก่อน +86

    የ 100 ብር ቻሌንጅ ቢከፈትላቸው እና ብናሰባስብላቸው ብዙ ነገር ከቨር ያረግላቸዋል

    • @መቅዲ19
      @መቅዲ19 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 11 หลายเดือนก่อน +1

      እስማማለሁ

  • @Abu-y9r
    @Abu-y9r 11 หลายเดือนก่อน +55

    እናት ቤተክርስቲያንን የተጠጋ፣ በድንግል ማርያም ልጅ ያመነ ወድቆ አይቀርም። ባህርያችሁን ፈጣሪ አይቀይርባችሁ። ለስጋም ለነፍስም የሚሆነውን ምንም የማይሳነው መድሀኒያለም ይስጣችሁ። እኛም እግዚአብሔር በረዳን መጠን ለማገዝ እንሞክራለን። የእኔ ቆንጆዎች አይዟችሁ❤❤❤። ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ።

    • @tigi1869
      @tigi1869 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 11 หลายเดือนก่อน +19

    በዚች አለም ተስፋ እናዳንቆርጥ የሚያደርጉን ማጣፈጫዎች ናቸው 😢😢😢😢❤ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው።

  • @tisi3500
    @tisi3500 11 หลายเดือนก่อน +37

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አጥቢያ ቤተክርስቲያን እነዚህ ልጆች ተቀብላ ማሳደግ አለባት ለዚህ ገቢዎ አያንስም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ። መቼም ውጭ ሆነ ሃገር ቤት ብዙ ቅን ሰዎች አሉ ግን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አቅም አላት አለው ማለት አለባት

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 11 หลายเดือนก่อน

      What t f are you talking about Betkrstian didn’t told their parents to have sex and making 6 kids🤮

    • @tisi3500
      @tisi3500 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@nonenone3420 I think u got misunderstood!

  • @mywollraya
    @mywollraya 11 หลายเดือนก่อน +29

    በጣም ልብ ይሰብራል አንዳንዱ በንብረት ሲጋደል እናንተ ደግሞ ማጣት ያልበገራችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤😢😢😢

  • @genayal4277
    @genayal4277 11 หลายเดือนก่อน +56

    እግዚአብሔር በእምነታቹ ያፅናች እመብርሃን ጥላ ከለላ ትህናቹ እንዴት አንጀቴን እንድበላቹኝ አልቅሼ አልወጣ አለኝ

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 11 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 11 หลายเดือนก่อน +59

    ደሞ ስያማምሩ እግዚአብሔር ጤናቹ ይስጣቹ ❤Ebs ተባረኩ

  • @hamidelbatty1719
    @hamidelbatty1719 11 หลายเดือนก่อน +20

    አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ምርቱን አውርዶልህ ከጓድኞችህ ጋር እንይህ ምረቱን ይላክልህ የኔሆደ ባሻ

  • @MareMari-vj1xm
    @MareMari-vj1xm 11 หลายเดือนก่อน +92

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስንቱን እንባ እና ህይወት የቀየራችሁ ድንቅ ሰዎች ናችሁ ክበሩልን💚💛❤️

  • @noone876-d4o
    @noone876-d4o 11 หลายเดือนก่อน +43

    ወይኔ የኔ አባት የምር ጀግና ነህ የምር ወንድም አባት ሁሉ ነገራቸው ነህ😢😢አረ በጣም ከባድ ነው ያሳዝናል እባካችሁ ያላችው ሰዎች እነዚህን ልጆች አግዞሀችሁ በምትችሉት ሁሉ ትልቅ ቦታ ሚደርሱ ልጆች ናቸው youtubers ሌሎች ሰዎች እርዷዋቸው እባካችሁ❤❤እኚህን ልጆች እርዱ እባካችሁ❤❤

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 11 หลายเดือนก่อน +21

    የምታምኗት ድንግል ማሪያም ከትልቅ ደረጃ ታድርሳችሁ😢❤❤

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete 11 หลายเดือนก่อน +56

    የምትወዷት እመቤቴ ከጭንቅ ታውጣችሁ❤❤❤

  • @asead5209
    @asead5209 11 หลายเดือนก่อน +25

    እውነት በጣም ታምዕር ነው እግዚአብሔር እንደናንተ ያለ እንቁ የተዋህዶ ልጆችን ዝም አይላችሁም አይዟችሁ ጎበዞች የተሻለ ደረጃ የምታምኑት አምላክ ከፍ ያድርጋችሁ❤🎉

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ 11 หลายเดือนก่อน +42

    መሸአለህ አቤት ውበት ቆንጅነ አለህ ይርደቹ በቅመችን ከጎነቹ ነን በርቱ

  • @HelinaGodie
    @HelinaGodie 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ጀግና አንተ በጣም ልዩ ነህ።በዚህ እድሜህ ሀላፊነት ወስደህ አህትና ወንድምህን ለማኖርና ለማስተማር ደፍ ቀና ስትል ሳይህ እራሴን ታዘብኩት እኔ እራሴን መምራት ሲከብደኝ...አይዞህ ወንድሜ እመቤቴ የተሻለ ህይወት እንደምትሰጣችሁ አልጠራጠርም❤❤❤❤❤❤እኔ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ሁላችሁንም የተሻለ ደረጃ ያድርሳችሁ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 11 หลายเดือนก่อน +55

    በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ የብዙዎች ህይወት ቀየራቹሀል በርቱ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 11 หลายเดือนก่อน +17

    ቃላት አጣውልክ እመ ብርሃን ከእነ ልጆ ትጠብቃችሁ በቤቱ ኑሩ

  • @NatikAkiye-ce9fl
    @NatikAkiye-ce9fl 11 หลายเดือนก่อน +25

    እመቤቴን እንደ ዛሬም አልቅሼ አላውቅም እጅግ ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው። በተለይ ታላቅ ወንድማቸው የኔጌታ ተባረክ። ደሀ ነኝ ግን እፀልይላቹሀለው። እግዚአብሔር የደሀንና የሀጢያተኛን ፀሎት ይሰማል። እመቤቴ ቤታችሁን ትባርክ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 11 หลายเดือนก่อน +12

    *ስንት አይነት ልብ የሚነካ ታሪክ አለ በረቢ አረ መጨረስ አልቻልኩም😢😢*

    • @jajjjjajjj3066
      @jajjjjajjj3066 11 หลายเดือนก่อน +1

      ብኡነት አጀቴ ተራገጠብኝ ያአላህ😭😭😭

  • @Tiruwub
    @Tiruwub 11 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ይሄ ታሪክ ሆኖ ታወሩታላቹ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ እግዝያብሔር ያሰባቹህበት ቦታ ያድርሳቹህ ተስፋቹህን በእግዚአብሔር አድርጉ።ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 11 หลายเดือนก่อน +42

    እግዚአብሔር ከፋ ካለ ደረጃ ያድርሳችሁ በተለይ ሃላፊነት ወስዶ የሚያሳድጋቸው ጤናህን ይስጥህ

  • @lemlems683
    @lemlems683 11 หลายเดือนก่อน +32

    😭😭😭የኔ ጌታ ታላቅ ወንድም እኮ መከታ ነው ቃል የለኝም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 11 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቤኤስች ለዚ በጎ ሰራችው ቃላት የለኝም ከምትሰጡት በላይ አምላክ አብዝቶ ይሰጣችው

  • @Shewayeammanu
    @Shewayeammanu 11 หลายเดือนก่อน +16

    በስማም እረ እግዚአብሔር ሆይ የአገራችንን ችግር ተመልከት የህፃናትን እንባ አብስ እባክህ በዚህ ችግር ላይ የህፃናት ቤተሠብ ጠብቅልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 11 หลายเดือนก่อน +73

    እህህህህህህህ መከራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጲያንና ህዝብክን እየን አሜን ሲያሳዝኑ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 11 หลายเดือนก่อน

      Stupid it’s not Ethiopia didn’t told there parents to have sex and make babies 123456 kids🤮

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 11 หลายเดือนก่อน +1

    የምታመሰግኗት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሪካችሁን ትቀይረው እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 11 หลายเดือนก่อน +18

    እመቤተ ህይወታችሁን ትባርክልኝ።ፈጣሪያችን አለሁ ይበላችሁ።

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጌታ አንተ ጀግና ነህ በዚህ እድሜህ ለራስህ ሳይሆን ለእህት ወንድሞች የኖርክ ወንድም መከታ ነው የሚባለውን አባባል በአንተ አየውት ተባረክ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 11 หลายเดือนก่อน +20

    ያአረቢ በማጣት አትፈትነን ሳትፈትን ይቅር በለን እትዬጵያ እና ህዝቦችት ጠብቅልን

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ያራብ

    • @ttww9470
      @ttww9470 11 หลายเดือนก่อน

      አሚንን

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @yosefkebede8815
    @yosefkebede8815 11 หลายเดือนก่อน +5

    አንተ እግዚአብሔር ተመለከትካቸው ረዳሀቸው ክብር ላንተ ይሁን ጌታዬ❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 11 หลายเดือนก่อน +4

    ውድ ኢቲዮጲያኖች በነዚህ ልጆች ላይ በወደቀው ሀላፍትና እኛም ነገ ምን እንደሚደርሰው ብን አናውቅም ባለን ነገር እንርዳቸው እባካቹ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 11 หลายเดือนก่อน +5

    እመቤቴ ማርያም ከግራ ከቀኝ ትቁምላችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ! አሸናፊ ጎበዝ በጣም ሳትበታተኑ እራሱ አንድ ላይ መሆናችሁ ትልቅ ነገር ነው በርቱ ::

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 11 หลายเดือนก่อน +18

    የምታምኑት ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ለቁምነገር ያብቃቹህ መረዳት የሚያስፈልጋቸው ልጆች ናቸው ።

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 11 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭ከእድሜያቸው በላይ ያደጉ የበሰሉ ልጆች እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃችሁ እምነታችሁ ያጠንክረው ልጅነት በችግር ሲፈተን ወጣትነትን ያጠነክራል😭😭😭😭😭 መልካም ቦታ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 11 หลายเดือนก่อน +39

    የኔ ወደች ሁሉም የልፈል ዝማሬ መላክት የሰማልን ❤❤❤❤❤ ቆንጆ ልጆችናቸዉ አይዞቹዉ የልፈል❤❤

  • @betiselamtessema
    @betiselamtessema 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወዳችኋት የክርስቶስ እናት መጨረሻችሁን ታሳምረው ተባረኩ ከእግዚአብሔር ቤት ካልጠፋችሁ ምንም አትሆኑም ሁሉም ያልፋል በርቱ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 11 หลายเดือนก่อน +36

    ኢቢኤሶች እግዚአቤሔር ይባርካቹዉ የስንቱን እንባ እና ህይወት የቀየቹሁ ድንቅ ስዎችን ናችሁ ክበሩልን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 11 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Rahelworkenh
      @Rahelworkenh 11 หลายเดือนก่อน

      😤😤😤😤😤😤☝☝

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 11 หลายเดือนก่อน +4

    ደግሞ ቆንጂዬ ልጆች ታላቅ ወንድማቸው በጣም የተባረከ ወንድም ነው Ebs እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈላችው

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 11 หลายเดือนก่อน +19

    ❤❤❤ ጀግና ነህ ጀግና አባት ጀግና ወንድም ነህ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁሉም ያልፋ አይዛችሁ ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም

  • @RomanTerefe
    @RomanTerefe 11 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የሚያሳዝን ታሬክ አንበሣ ወንድም አላችሁ አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል

  • @ዕርግቧ
    @ዕርግቧ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ አይዞህ ያልፋን ደግሞ ጀግና ነህ ታላቅ ወንድም የአባት ምትክ ነው እሚባለው ለካ ለዚህ ነው በዚህ እድሜህ ቤተሰብን ማስተዳደር ጎበዝ ነህ እህቶችህን ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ ለራስህ ትተህ ለነሱ የኖርክ ምርጥ ወንድም😢😢❤

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 11 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን ልጆች ሰይ ማን ትዝ አለኝ መሰላችሁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መምህር የሆነው እናቱን የሚፈልገው ዩቱበሩ ስጦታው ነው ትዝ የለኝ

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 11 หลายเดือนก่อน +4

    በአሁኑ ዘመን እንደዛ አይነት ወንድም ማግኘት በጣም ከባድ ነው የኔ ወንድም የኔ አዋቂ ወንድም መመከነው የሚባለው ባንታአየሁት አይዞክ ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 11 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ወንድም አላችሁ በጣም ያሳዝናል ግን ወንድሜ እኔ ብዙ ውጣ ውረድ አይቼ አምሰት ቤተሰቤን አጥቼ ሰንት ንብረት እያለ ከሃገር አሰለቅቀውኝ ሰንት ጅቦች በአዲስ አበባ ውሰጥ ብዙ ውጣ ውረድ አይቼ አባቴ ከምተ በሃላ እናቴ ታግላ ሰንቱን ሰቃይ አይታ ማንም ሴት ልጅ ያላየችው ሰቃይ ለዚህ ደርሻለሁ አላህ ፈተና ሲፈትንህ አትማረረ በደስታ ተቀበል መጥፍም ጥሩም አለ ለሁሉ ተመሰገን ማለት ነው አንድ ቀን ያንን ፈተና ሰታልፍ እንደዚህ ነው ትላለህ ከዛ ልክ እንደ አንተ ለተቸገሩት ትረዳለህ ሰለዚህ በምንም አይነት ሁላችሁም እንዳትከፍ አይዞህ ከቻልክም እህትህን ፈልግ የውሰጥዋን ማን ያውቃል ያለአላህ ችግር የማያደርግ ነገር የለም ደግም እርግጠኛ ነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ የዋ ነው ሁላችንም እንረዳሃለን ሰልክህ አለን እንደውላለን እንዳትታለል በማንም መጥፍ ነገር እንደ አይን መብራትህ እህቶችህንም እያየህ አንድ ቀን ሁሉ አልፍ አንተ ተራህ ለደሃ የምትረዳ ትሆናለህመቼም ሰለኢቢኤሰ አቅራቢወች ምን እናደምናገር ቃል ያጥረኛል አላህ ብቻ ከፍ ያርጋችሁ በወለዳችሁት አግኙ የኢቢኤሰ ባለቤቶች ድርጅቶች መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ መቼሞ የማይረሳ ወለታ ታሪክ ለልጅ ልጅ አሰቀምጣችሁ ሁሌም ሰማችሁ በደሃ ሰም ተመዝግቦ ይውላል የደሃ አባትና እናት ቤት ነው ዘር ምን ሃይማኖት ምን ልበል የማይቆጥር የአለማችን አንደኛው የቴሊቭዥን ጣቢያ ነው በጣም እናመሰግናለን ለነዚህ ወጣቶች ሁሉ የኢትዮጵያን ህዝብ የዋ ነው እባካችሁ አንድ ባንክ በኢቢኤሰ ሰም ተከፍቶ ለደሃ ለተቸገረ የሚረዳበት ባንክ በትንሹ በአመት12ዶላር ብናዋጣ ውጭ ያለን ኢትዮጵያ ውሰጥ ደሃ አይኖርም ብዬ እላለሁ እባካችሁ ይህን ያነበበ የኢቢኤሰ ባለቤቶች ይህን ብታደርጎልን በሁሉ አሜሪካ እሰቲቶች ጋዜጠኛ ሄለንም ይህን ብታደርጎልን ሁሉ ኢትዮጵያዊ እጅን በርግጠኝነት እተማማናለሁ እንደሚረዳ ኢቢኤሶች መቼም አደራ ደሃ በልቶ እንኳን ይሙት ያማል ሁላችንም ከገንዘብ ጋር አልተፈጠርንም የደሃ ልጆች ነ ን አሜሪካ መተን ያለፈልን ደሃ እንይ ማን ነበርን ብለን ወደኋላ እንመልከት ልክ የኢቢኤሰ ባለቤት መሰጠትን ያሰተማሩን አላህም ያለው ያለህን ተካፍለህ ብላ ነው በጣም እናመሰግናለን የወለዳችሁት ይባረክ ያጨዳጭቱን ታገኛላችሁ ልጅሞ በሃይማኖት የፀና ነው አላህ ይረዳሃል በቅርብ ጊዜ በርቱኢቢኤሰ ሁሌም ከጎናችሁ ነኝ

  • @yemsrachwendimagrniselem-he5ch
    @yemsrachwendimagrniselem-he5ch 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኢቢስ 1ኛ ናቹሁ ነገር ግን እኝ ልጆች ከዚህ በላይ መረዳት አለባቸዉ ባይ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ።

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 11 หลายเดือนก่อน +13

    ጀግና ነህ ወድም የአባት ምትክ ነው አይዞህ የማያልፍ የለም ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢❤

    • @nejimiakedir9991
      @nejimiakedir9991 11 หลายเดือนก่อน

      ኢቢኤሶችአላህይስጠችሁ

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 11 หลายเดือนก่อน

    አሸናፊ የአመቱ ጀግና ወጣት እናትና አባት አብረው ሁነው ልጅን ለማሳደግ በሚከብድበት ስዓት ወጣትነቱ ልጅነቱ ሳይበግረው ለወንድሙና ለህቶቹ መስዕዋት እየከፈለ ይገኛል ጀግና አይዞህ በርታ ነገም ሌላ ቀን ነው!!

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 11 หลายเดือนก่อน +15

    ጎበዞች ማርያም ትርዳችሁ ይሄም ቀን ያልፋል አይዟችሁ❤

  • @tsion3656
    @tsion3656 11 หลายเดือนก่อน +3

    ላለማየት አልችልም ግን ያስለቅሰኛል ግን እግዚአብሔር ሲያይ ነገሮች ይቀየራሉ EBS doing great job ቃልዬ ተባረኪ

  • @አባ
    @አባ 11 หลายเดือนก่อน +3

    አልቅሸ አልወጣልኝም በምታምኑት አምላክ እርዶቸው ቁም ነገር ሳትደርሱ እናት አባት አይሙትባችሁ ውዶችየ እህህህ አጀቴ አልቻለም ጌዜ ጨካኝ ጊዜ ፊቱን አያዙርባችሁ እሱን የምትርዱ እጃችሁን የምትዘርጉ ይሄ ለእኔ ይቅርቭኝ የዚህ ወር ወጭየን ቀንሸየ የምዘናናበትን ብላችሁ የምዘርጎ ልጆቻችሁ ይሄን አይቅመሱባችሁ አሜን ዘርጎ በእመቤቴ በአላህ😢😢😢

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 11 หลายเดือนก่อน +23

    😭😭😭በጣም አጀቴን የበሉይ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ያረቢ የአላህ እድግ ያደርጋቹ🙏🙏

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 11 หลายเดือนก่อน +9

    የእውነት እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ልጄ ተባርክ ብሩክ ሁን

  • @tar5792
    @tar5792 11 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ውዶች ደግሞ ሲያምሩ እምዘምሩላት እማ ፍቅር በፍቅር ደግፍ ታሳድግልን ደግሞ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ በርግጠኝነት እግዚአብሄር ይረዳቹሀል አይዟችሁ በመፈሳዊ ህይወታችሁ መጠንከራችሁ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ይሄ ይሽምበልጥ ያጠነክራቹሀል ኢቢኤሶች ክበሩልን የምስኪኖች ደራሽ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 11 หลายเดือนก่อน +5

    ገና በ18 አመቱ በምን ትከሻው ይሸከም ይህን ሁሉ መከራ ኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ አንተ የወደቁትን የምታነሳ የተረሱትን የምታስታውስ አምላኬ እነዚህን ልጆች ካሉበት መከራ አንሳቸው😢😢😢😢😢😢

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zionyonasweracho1449
    @zionyonasweracho1449 11 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ናቸው። ከእግዚአብሔር የተማሩ። በቤተክርስቲያን የማገልገልን መልክ ያሳዩ። ወደፊት የትጋ እንደሚገኙ እግዘዚአብሔር ስራቸውን የሰራላቸው። በብዙ የተባረኩ! በእግዚአብሔር ቅጥር የተቀጠሩ! በዚህ ዘመን ለሚገኙ በእነሱ እድሜ እና ከእነሱ እድሜ በላይ ለሚገኙ ወጣቶች ለእኛም ጭምር ትልቅ ትምህርት የሚሰጡ!!!
    የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ!

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 11 หลายเดือนก่อน +15

    እፍፍፍየኔአባት ቃላትአጠረኝ ለመግለፅ😢😢😢አይዛችሁ ሁሉምያልፋል የኔማሮች ሲያምሩደግሞ ኢቢኤስእግዚአብሔርይስጣችሁ

  • @yewoyenharegshita7481
    @yewoyenharegshita7481 11 หลายเดือนก่อน

    አሸናፊ አሉህ እውነትም አሸናፊ! የዚችን አለም ፈተና በለጋ እድሜህ የተጋፈጥክ ያሸነፍክ ጀግና ! እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ቀያሪ ነውና የሁላችሁንም ፅናት ተመልክቶ ታሪካችሁን ይቀይርላችሁ ፡፡ በርቱ እናንተ ገና ለሀገር ለወገን የምትጠቅሙ ብሩክ ፍሬዎች ናቸሁ፡፡ ኢቢኤሶች ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!!

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 11 หลายเดือนก่อน +8

    እናት የለለው ሁሌም ጎደሎነው አይዞችሁ

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah 11 หลายเดือนก่อน +1

    እዲህ የተቸገራችሁ ሠወች ወደኢቢኤሥ ስመጡ አላህ ሢረዳችሁ ነው እባካችሁ ኢቢኤሶች እድህ ብዙ የተቸገሩ ሚስኪኖችን አሉ ውስጥ ለውስጥ ተናጋሪ ዘመድ ሠው የለላቸው እኛም እንተባበራለን ተባበሯቸው ምስጋናየ ለእናተ ላቅ ያለነው።"

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 11 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ውዶች. ስታምሩ ፍቅራችሁ. ደሞ ዘማሪ. ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን. ❤ አይዞችሁ ያልፍል የማያልፍ ነገር የለም. በዚህ እድሜህ እህትና ወንድምህን. ሰብስበህ መያዝ. መመረጥ ነው. እግዚአብሔር የልቦናህን. መሻት ይሙላልህ

  • @mesti805
    @mesti805 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚለው ቃልዬ ጴንጤ ናት ግን ስለመቤቴ መዘመርሽ ደስ ብሎኛል ድንግል ማርያም ትጥራሽ

  • @ኤፌሶን-ገ7ጀ
    @ኤፌሶን-ገ7ጀ 11 หลายเดือนก่อน +20

    የኔማሮች😢 እማምላክ ካሰባችሁበት ታድረሳችሁ⛪👏🌾❤

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 11 หลายเดือนก่อน +10

    ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናችዋልን 🙏🙏🙏በጣም ነው ያሳዘኑኝ😢😢😢😢

    • @teg22345
      @teg22345 11 หลายเดือนก่อน

      Betam, mekediye egziyaber yaletasbe enjera yesetachew

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 11 หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍፍ በዚህ እድሜቸው ተዛዝነው መኖራቸው ይገርማል ደሞ ሳማምሮ ነገሌላቀነው ታሪክ ይቀየራል አይዞችሁ የሞቱትንም ነፍስ ይማር

  • @AlmazAlmaz-x8c
    @AlmazAlmaz-x8c 11 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመኑ ምርጥ ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ በዚህ ሰአት እህት ወንድሞቹን የሚያስብ ሰዉ ነዉ ያጣነዉ ወንድሜ እድሜና ጤናዉን ከቀሩት ቤተሰቦችህ ጋር ልኡል እግዚአብሄር ያድልልን ኢበኤሶች ከእግዚአብሄር በታች ሁናችሁ የሰዉን እንባ የምታብሱ በጎደለ ልኡል እግዚአብሄር ይሙላላችሁ ይባርካችሁ አሜንንንንን

  • @NabeehaTube
    @NabeehaTube 11 หลายเดือนก่อน +72

    ውይ በጣም ያሳዝናል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወደ ነገ ወደ ዱባይ ልመጣነው በዱአ አግዙኚ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤ያርቢ

    • @ababaabbba4866
      @ababaabbba4866 11 หลายเดือนก่อน

      Beslme,gebelne

    • @HN-rs9fv
      @HN-rs9fv 11 หลายเดือนก่อน +2

      ማሻ አለህ አለህ በሰለም የስገበሽ

    • @IbrahimBelay-y9r
      @IbrahimBelay-y9r 11 หลายเดือนก่อน +1

      በስላም ያስገባሽይ

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 11 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ በሰላም ነይልን❤❤❤❤

    • @NabeehaTube
      @NabeehaTube 11 หลายเดือนก่อน

      @@HN-rs9fv አሚን

  • @zamzamzamzam3398
    @zamzamzamzam3398 11 หลายเดือนก่อน +6

    ያአላህ እደት እዳሳዘኑኝ መልም ወጣት የራሱን ሂወት ትቶ ለእህት ለወንዲሞቹ 😢😢😢😢

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 11 หลายเดือนก่อน +10

    ባንዳዋና የሠው ደም ጠጭዋ አዳነች አበቤ ለእነዚህ ታዳጊ ልጆች ቤት መስጠት አለባት ይች ወሮ በላ የእነዚህ ልጆች እንባ ለአዳነች ይፍረድባት

    • @Yemedan
      @Yemedan 11 หลายเดือนก่อน

      በልጆቹ ሳይሆን ባንቺ/ተ😂😂😂
      ልጆቹን እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @wertkebaboye1038
      @wertkebaboye1038 11 หลายเดือนก่อน

      ውዴ እነኚ ልጆች የቤት ችግር የለባቸውም የምግብ እንጂ የሚኖሩት የአያቶቻቸው ቤት ነው ባባታቸው ምትክ ወርሰው ያየሽው ግቢ ስለዚ ያልገባሽን ከንቲባዋንም ሆነ ሌላውን አትናገሪ እባክሽ

  • @fafihabshawit5667
    @fafihabshawit5667 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ታሪክ ወላሂ ግን ስደት እናቴ በሞተች በአመቷ መጣሁ አልሀምዱሊላህ 4ነበርን ከማንም ሳያንሱ አሳድጌቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ አላህየ 😢😢😢😢😢እዚህ ላደረስከኝ

    • @samirasamira3117
      @samirasamira3117 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም ምርጥ እህት ነሽ ማሻ አላህ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 11 หลายเดือนก่อน +56

    የኔ ወንደም የኛም ወንደም አባታችን ሢሞት ታላቅ ወንደሚችን ነበር የቀን ሥራ እየሠራ የሚያኖርን ከዛ ወደማችን ጫና ሢበዛበት ጥሎን መከላከያ ገባብን እግዚአብሔር ይመሥገን የማያህፍ ቀን የለም አለፈ አሁን ላይ ሁላችንም እራሣትንን ችለናል አይዞን የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም 😢😢😢😢

    • @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
      @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ 11 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ይመስገን የናተም ጥንካሬ ነዉ

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ አዉ ዉዴ የናታችን ጥንካሬ የኛም ጥንካሬ ነዉ

    • @Defend202
      @Defend202 11 หลายเดือนก่อน

      አላህይጠብቅላችሁ ወዲም የለኝም አዲነበር ሞተብን እህህ ሞት መራሬ😢

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata 11 หลายเดือนก่อน

      tekekel efffff kebade new❤

    • @zenabalmari5944
      @zenabalmari5944 11 หลายเดือนก่อน

      @@FantawDeribe-yp8ul ወንድምሽ በህይወት አለ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 11 หลายเดือนก่อน +16

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃቻው
    😢

  • @ድንግልማርያምሰላማችንናት
    @ድንግልማርያምሰላማችንናት 11 หลายเดือนก่อน +24

    እፍፍ ሲያሳዝኑ 😢 እግዚአብሔር የሀሳባችሁን ሞልቶ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ 🥺🙏

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ስሜን ቀማኝ የኔ እባት ሞክሼ ድምጿ ሲያምር የኔ እናት እውነት እመቤቴ አለች ፈጣሪ ሁሉንም ያሳልፍልናል ሁላችሁም ኝ ታለንት አላችሁ በጣም ሙያ ላይ አተኩሩ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 11 หลายเดือนก่อน +29

    ደሞ ሲያምሩ ፈጣሬ የጠብቃችሁ 😢

  • @ሀለሀመ
    @ሀለሀመ 11 หลายเดือนก่อน +40

    አንድ ጀግና ኦርቶዶክሳዊ ሀብታም የነዚን ልጆች ህይወት ቀይር

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 11 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል

    • @MilkiMotuma
      @MilkiMotuma 11 หลายเดือนก่อน

      Ayigermim endezih ayinet comment yeweredenw enasun yereda gin abzagnawu Musilim nachew yene sefer lijoch nachew

    • @MamoYohannes
      @MamoYohannes 3 หลายเดือนก่อน

      Keshim. endehaymanotih Lik Bitguaz noro yet bederesk.

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla 11 หลายเดือนก่อน +3

    እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኢቢሶች ማጣት ከባድ ነዉ ከዛላይ እናት አባትን አጥተዉ እህት ወድማቸዉን አተዉ ደስ ስትሉ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 11 หลายเดือนก่อน

    ebs እግዛብሔር ይስጣችው አባት እናት አቶ ማደግን ችግሩ አቀለው ፈጣሪ ቸሩ ግዜ ያምጣል ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ለቁም ነገር ብቁ

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 11 หลายเดือนก่อน +3

    እመብርሀን እቅፍ አርጋ ትጠብቃቹ የምንችለውን እንድንረዳ ፈጣሪ ይርዳን ህሉ ያልፋል የኔ ቆንጆዎች

  • @Yohanes-q9r
    @Yohanes-q9r 11 หลายเดือนก่อน +8

    እግዜር የረገመን ሃጥያተኞች ነን ጥይት ለመግዛት እንጂ ለወገን እንጀራ ማቅረብ ያቃተን በተለይ ዲያስፖራው

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq 11 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ ከመሪዎች እንጂ ከዲያስፖራ አይደለም፥ ዲያስፖራው በመሪዎቹ የሚመጣውን ሰቆቃ እየተቃወሙ ድምጽ ይሆናሉ እነሱ ባይኖሩ በየዱሩ በየከተማ የሚገደል በመጣው አገዛዝ የሚበደል ህዘዝብ ሰቆቃ ማብቅያም ባልኖረው። ለኢትዬጵያ ችግር ተጠያቂዎች ዲያስፖራ አሜሪካ ወይ አረቦች ሳይህኑ መሪዎቻ ናቸው

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st 11 หลายเดือนก่อน +7

    ኢ ቢ ኤ ሶች እናመሠግናለን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በወጣ ይተካ ማጣት አይካችሁ

  • @ሀምለትሀኒ
    @ሀምለትሀኒ 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ልብ ይሰብራል ታሪካቸዉ😭😭😭😭😭 ጀግና ብሩቱ ወንድም አላቸዉ ebsአላህ ይጨምርላችሁ

  • @gtube7783
    @gtube7783 11 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ ዉዶች ሁሉም ያልፋል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ❤

  • @kuwkuwait-y8v
    @kuwkuwait-y8v 11 หลายเดือนก่อน

    ድህነት ክፋ ነው የእውነት ኡፍፍፍፍፍፍ ትላንት ምንም ያልነበረኝን ጊዜ አሰብኩት ከትኩስ አመድ ውስጥ ባቄላ ለቅሜ እርሃቤን አስታግሻለው ያልፋል ብቻ ይሁና እምንረዳበትን መንገድ አሳዩን

  • @rahelbekel1553
    @rahelbekel1553 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ከአሁን በሀላ ችግርን አታሳያቸው ኢቢዬሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልክተኛው እነዚህን ቤተሰቦች ጎብኛቸው

  • @SeadaYouTube-
    @SeadaYouTube- 11 หลายเดือนก่อน +1

    መተዳልነው እንዚህ አይነት ወንድም ማገኘት ወላሂ ያስቀናል አላህ ያልታዘብ ገንዘብ ይስጣችሁ ወላሂ ❤

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 11 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት እኔንም አስለቀሽኝ 😢ውይኔ ምናለ ቢረዷቸው ሁሉም ስው በዚህ እድሜው እናትና አባት ሆኖ ኡፍፍፍ😭

  • @user-mt8sb1cg6e
    @user-mt8sb1cg6e 11 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያ ባላችሁበት ትጠብቃችሁ አሜን❤❤❤❤

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 11 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ልጅ በዚህ እድሜ ይሄ ሁሉ ጫና እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ጎበዝ በርታ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ❤

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
    @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 11 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢 ሁሉችንም ማቶ ሪያል ብናወጠ ከችግር ይወጡ ነበረ ልጄች ስየምር ማሸአለህ ማሸአለህ አላህ ትልቅ ደረጀ የድርሰች የረብ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 11 หลายเดือนก่อน +1

      መቶብርም በኢትዩጲያ ብናዎጣላችው ቀላል አደለም

  • @hemenhaile1782
    @hemenhaile1782 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናንተስ የአምላክን ፍቅር የእናታችን የቅድስት ድንግልን ፍቅር ስለያዛችሁ ቀን ያልፋል አይዟችሁ

  • @AlemAsfaw-sz9bt
    @AlemAsfaw-sz9bt 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ታልፈዋለህ አይዞህ ከሰው ይልቅ ለአምላክህ ንገር የሚገርምህ እኔ ከ13 አመቴ ጀምሮ ነው የተሰቃየሁቱ አሁን ክብሩ ይስፋ አልፌዋለሁ አንተ እድለኛ ነህ ቢያንስ አክስት አጎት አለህ አይዞህ የማይታለፍ ነገር የለም ይሄን ቀን አልፎ ታወራዋለህ ግን በጣም ጠንካራ መሆን አለብህ እሺ