መንፈስ ቅዱስ|Holy Spirit|ቢሾፕ ደጉ ከበደ|South Africa Apostolic Church|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @nigatumarkos8527
    @nigatumarkos8527 4 หลายเดือนก่อน

    የተጠማዉን የሚያረካ አምላክ ኢየሱስ ይባረክ።

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy 4 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ሀይል የመንፈስ ቅዱስ ሀይል አሁንም ይሰራል !!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤

  • @yosephdinbore3943
    @yosephdinbore3943 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የኢየሱስ ታማኝነት መንፈሱን በማደል አብሮ መሰከረ ። ተባረክ አባቴ

  • @DawitWorku-nc3kk
    @DawitWorku-nc3kk 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ great pearching Jesus bless man of God

  • @TadessaSamuel
    @TadessaSamuel 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን

  • @SirakTesfaye-ow4cg
    @SirakTesfaye-ow4cg 4 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher siga alhonem.

  • @መንፈስ
    @መንፈስ 3 หลายเดือนก่อน

    Amen ☝🏾

  • @belayneshbetiso9341
    @belayneshbetiso9341 4 หลายเดือนก่อน

    Anen Amen amen 😭😭😭

  • @BireyeAppo-lx7pe
    @BireyeAppo-lx7pe 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን 🙏🏽

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ ሀሌ ለያያያያያ... 😭😭😭😭

  • @ramycell1235
    @ramycell1235 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን ሃሌሉያ 🙌🙌

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 4 หลายเดือนก่อน

    ሀሌሉያ ተባረክ ኢየሱስ

  • @MasratHayli
    @MasratHayli 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @A2000s_kid
    @A2000s_kid 4 หลายเดือนก่อน +1

    hallelujah

  • @yeshigirma1489
    @yeshigirma1489 4 หลายเดือนก่อน

    Amen amen!

  • @ZAYNABZAYNAB-o4g
    @ZAYNABZAYNAB-o4g 4 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @ZAYNABZAYNAB-o4g
    @ZAYNABZAYNAB-o4g 4 หลายเดือนก่อน

    🙏 🙏

  • @EyobEyoba-pm9ip
    @EyobEyoba-pm9ip 4 หลายเดือนก่อน +1

    1.'ኢየሱስ' በሥጋ መጣ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የለም
    ' ክርስቶስ' በሥጋ እንደመጣ
    ወይም
    'ኢየሱስ ክርስቶስ' በሥጋ እንደመጣ የሚል እንጂ
    2.በጣም ሩቅ የነበረው እግዚአብሔር ቀረበንና በሥጋ ተገለጠ አየነው፤ጨበጥነው አሉን
    መፅሐፍ ግን የሚለው
    “አብን ያየ ማንም የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን አይቶአል።”
    - ዮሐንስ 6፥46(ከአንድ ልጁ በቀር አብን ያየ የለም።)
    3.ያው አንዱ እግዚአብሔር በመካከላችን ማደሩ አልበቃ አለውና በውስጣችን ገባ " መንፈስ ቅዱስ" ሆኖ
    እሱው ራሱ በውስጣችን የሚገባ ከሆነ " 'ሌላ' አጽናኝ እልክላችኋለሁ " ሲል "ሌላ" ያለው ማንን ነው?ራሱን ነው ሌላ ያለው?

    • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
      @sismihiretyeiyesusilijnati6109 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወንድሜ ይህን ክፍል አይተዋል? እግዚአብሔር በሥጋ ከተገለጠ በኃላ (ቃል ሥጋ ከሆነ በኃላ አልታየም? መንፈስ የሆነው አብ (እግዚአብሔር)በሥጋ ሰዉነት በሙላት ተገልጦ አማኑኤል ሆኖ በሰው መካከል አልተመላለሰም? ስመላለሰሳ ሐዋሮያቶች ከእርሱ ጋር የበሉ የጠጡ አላዩም እያልክ ነህ? እየሱስን ያየ እኮ እግዚአብሔርንም አየ ማለት እንደ ሆነ ነዉ እኮ ምክንያቱም እኔን ያየ አብን አይቷል ብሏልና ዮሐንስ 14÷9-10
      1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን👉 በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም👈 የዳሰሱትን 👈እናወራለን፤
      2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል👈 እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
      1ኛ ዮሐንስ 1÷1-2

    • @EyobEyoba-pm9ip
      @EyobEyoba-pm9ip 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሠግናለሁ።
      ግን አስተውዪና ተመልከቺ "አብን ያየ አንድስ እንኳ የለም" አብ በሠው አይን ታይቶ አያውቅም ማለት ነው።
      "...ከእርሱ ከሆነ በቀር እርሱ አብን አይቷል።" እርሱ አብን አይቷል የተባለው ማን ነው? በእናንተ ቤተ እምነት "እርሱ የሚለው "እግዚአብሔር የረዳቸው ናቸው" ተብሎ ነው የሚወሠደው ይህ ከሆነ ግን፦
      1.መፅሐፍ ቅዱስ እርስ በእርሱ የሚጣረስ ይሆን ነበር ታይቷልና ታይቶ አያቅም የሚል
      2. እርሱ አይቷል የተባለው "እ/ር የረዳቸው" አይተውታል ተብሎ ከተተረጎመ
      2.1. ከእርሱ "ከሆኑት" በቀር እንጂ በነጠላ ቁጥር ከእርሱ "ከሆነ" በቀር ተብሎ ባልተወሠደ ነበር
      "ከእርሱ ከሆኑት በቀር እነርሱ አብን አይተውታል" የሚል ይሆን ነበር
      2.2."እግዚአብሔር የረዳቸው አብን አይተውታል" ተብሎ ከተተረጎመ ያረዳቸውስ አላዩትም በዚያ ወራት በተመላለሰበት ጊዜ ያላመኑበት፤ያልተቀበሉት የሠቀሉትስ አላዪትም???

    • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
      @sismihiretyeiyesusilijnati6109 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@EyobEyoba-pm9ip እሺ ወንድሜ እኔም አመሰግናለሁ ግን ሲመስለኝ የመረዳት ችግር ይመስለኛል በአጭሩ እኔ አንተን ምጠይቀው ጥያቄ እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ የሚለው ቃል እንደት ትረዳለህ??

    • @EyobEyoba-pm9ip
      @EyobEyoba-pm9ip 4 หลายเดือนก่อน

      እሺ "እግዚአብሔር በሥጋ ተገለጠ" የሚል ጥቅስ ጥቀሺልኝ እስቲ

    • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
      @sismihiretyeiyesusilijnati6109 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@EyobEyoba-pm9ip 16 እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።
      1ኛ ጢሞቴስ 3÷16

  • @SurprisedBirthdayCake-id9xv
    @SurprisedBirthdayCake-id9xv 4 หลายเดือนก่อน

    Amen