ምርጥ የቀለበት ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @ThfFhr
    @ThfFhr 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ሸጋ ወድም እኳን ደስ አለህ የብረሀም የሳራ ያርግላችሁ የድግል ማርያም ልጅ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ 🙏❤

  • @ለሚየራያዋ-ሰ8መ
    @ለሚየራያዋ-ሰ8መ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም እንኳን ደስ አለሽ እናት ጭፈራው ቀዝቅዟል የኔ ቆንጆ ምነው አዲስ አምቦ የሉም እንዴ ❤❤❤

  • @ااال-ث5ت
    @ااال-ث5ت 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆጆ ፅሀይየ እኳን ደስ አለሽ የበርሀዋ ጓዴ ያሁሉ አልፎ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛን ለሚን እና አችን መቸም አረሳቹህ ባላቹህበት ሁሌም ደስ ይበላቹህ በዛ በርሀ ብዙ ነገር አልፎን 😢

  • @GdSf-j9o
    @GdSf-j9o 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲስ አቦይ አዲሱ አሌን አየሁት ልበል❤❤❤❤

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro 3 หลายเดือนก่อน +1

    መገን ራያ ሁሉም ጨፋሪ ብቻ ክፉ አይካብን❤🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ይመቸነው

  • @seasea3347
    @seasea3347 3 หลายเดือนก่อน +1

    አዲሳቦይ ቆቦ❤❤❤

  • @DihejDbjdj
    @DihejDbjdj 3 หลายเดือนก่อน +1

    የመቸ ነው አሁን ፆም አይደለም እዴ 🤔🤔😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @SaraS-k6p
    @SaraS-k6p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 3 หลายเดือนก่อน

    የራያ ቆቦ ሕዝብ ሊያብድ ትንሸ ነው የቀረው እደው ያለጨፈራ ሌላ አታውቁም ምናለ ለፈጣሪ አችሑ ብሰግዱ ለሰይጣን ከምጨፍሩ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔ እማዝነው መሰቀል አሰረው ለሚጨፍሩት በዕውነት በጣም ያሳዝናን ሰደት ነው ያለሑት ይሕ ሰሐይ አገሬ መግባት እራሱ ያሰጠላኛን😢😢😢😢😢😢😢

  • @aaber6987
    @aaber6987 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsdfghfssghAssfbkjcxz
    @AsdfghfssghAssfbkjcxz 3 หลายเดือนก่อน +3

    እረ አሁንስ ቆቦ አስጠላ ደስ አይልም ጌታየ ሆይ እደኛ ጭፈራ እደኛ በደል እደኛ ሀጣት ሳይሁን እዳተ ቸርነት ጦርነትን አጥፋል አንተ ጥፋተኛነው ብለህ ላአንክበት ሽፈትን አንተ ለህዝብ ይሁናል ብለህ ለአመንከበት ድል አድርግህ ገላግለን እስከመቸ የቁም ስቃይና ሞት እስከመቸ እኛ ለማንም አይደለነም ለሠላም ነንን ህዝብህ ተሰቃየብህ ጌታየ ሆይ እረ

    • @yyfff4809
      @yyfff4809 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@AsdfghfssghAssfbkjcxz በጣም እኔ እራሱ እደው የራያ ቆቦ ሰው በጣም ነው የተበላሹት እደው ጨፈራ በቀር ሌላ የማያውቁ ከትንሸ እሰከ ትልቅ ይልቅ አይጸለዩም ቤተክርስትያን አይሔዱም
      ክርሰቲያን እኳን ሊጨፍር ጨፈራ ካለበት ቦታ እኳን እዲሔድ አይፈቅድም መጽሐፋችን

    • @AsdfghfssghAssfbkjcxz
      @AsdfghfssghAssfbkjcxz 3 หลายเดือนก่อน

      @@yyfff4809 እረ ቆቦ ወጣቱ ተበላሸ መጠጥ መጋባት መፋታት ሴትም ወንዶም ከወላጆቻቸው ውጭ ሁነዋል በቃ አይማሩ ስራ አይፈጥሩ ትንሽ የእናትና የአባት ገንዘብ ካለ ያን ተመክተው ተበላሹ ቆቦ ትውልዶ ሞተ እንዴት ነው እሚመለሠው በዛው ልክ ጦርነቱ በዚህ አይነት መቸ ነው እሚበቃው እኔ እሚዛዝን ጊዜ ትልቁ ትልቅ አይመስል ትንሹ ትንሽ አይመስል የቆቦ ሰው ተበላሸ ወደየ እንጮህ የሀፀት መነሀራ አደረግናት በተለይ ድሜው ከፍ ያለ ወንድ እና የአስራ ቤቱች እድሜ አበላሹት ብቻ ፈጣሪ የጉምኘን እደኛ ስራ ሳይሁን

  • @ጥቅሹ
    @ጥቅሹ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MkMk-py8hg
    @MkMk-py8hg 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Inafaruatube21
    @Inafaruatube21 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያንሳን

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 3 หลายเดือนก่อน

    ኤጭአሁንስአደኛአካባቢህዝብየደበረኝየለምግማሹቤተቱንጥሎበዱረበገደሉይዋደቃልግማሹሴትጋርሲወለወል ይታያል ወጥተህአትዋጋም እያዳድህ

    • @ThfFhr
      @ThfFhr 3 หลายเดือนก่อน

      ለምን አተህድህ አትዋጋም ወሬ

  • @Asa-yh2be
    @Asa-yh2be 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆቦ ቦታ አቅርቡልን ተከታይ ታገኛላቹህ

    • @Arsobelemedia21
      @Arsobelemedia21  3 หลายเดือนก่อน +1

      አለ ቦታ

    • @Arsobelemedia21
      @Arsobelemedia21  3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አይነት ነው እምትፈልጉት ባዶ ቦታ ወይስ ቤት ያለው

    • @Asa-yh2be
      @Asa-yh2be 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Arsobelemedia21ባዶ ቦታነው

    • @Slam-d4r
      @Slam-d4r 3 หลายเดือนก่อน

      ባዶ ቦታ በዲቃላ በመግቢያው / በጋላ ሜዳ እስከ ስንት ይገኛል አሁን ላይ ​@@Arsobelemedia21

  • @BIRHENUFetaw
    @BIRHENUFetaw 3 หลายเดือนก่อน

    ከብቶች በዚህሰአት ይሄሁሉጭፈራ በጎናችሁ ስትሰው እየተደፋ ምሀይማንሁላ😮😮😮😢

  • @GhDf-e2f
    @GhDf-e2f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulumulu6762
    @mulumulu6762 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @saied9463
    @saied9463 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FetyaAhmed-v4e
    @FetyaAhmed-v4e 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @MakiyaMa-k2s
    @MakiyaMa-k2s 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @SessSeas
    @SessSeas หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤