የሩቶ እና የሙሴቬኒ እቅድ - የኢትዮጵያ እና የሶማሊያን አቋም ማቀራረብ ይቻላል? |ሐሳብ ላይ | ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @Mitiku-c3v
    @Mitiku-c3v 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ተበራቱ ።❤❤❤❤❤

  • @yohannes4558
    @yohannes4558 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ይገርማል!! ይሄ ሁሉ ኢትዮጲያዊ ምሁር ተብሎ ፡ባህር ብጉልበት እናመጣልን ፡እንወረለን፡ እያለ ። ኣደገኛ ኣደገኛ ነገር፡!!! ፡ተው - ተው ይሚለው ሜድያ ወይ ኣክቲቪስት ወይ የሀይማኖት መሪወች ፡ፖለቲከኛ ባለመኖር የሚያሳስብ፡ የሚያሳዝን ፡፡ካለፈው ስህተት ኣለመማር ነው። ... danger the silence of Ethiopian !!!!!!!

  • @amirakram3072
    @amirakram3072 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ትንታኔ ነዉ በርቱ

  • @azebg328
    @azebg328 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንዳንድ እንግሊዘኛችሁ ቋንቋ ዝግጅቱን እስከመጨረሻ አዳምጡት ይላል ለምን ሙሉ ለሙሉ በባእድ ቋንቋ አትጨርሱትም ምናልባት የሚበልጠዉ አዳማጭ ነጭ ይሆናል

  • @Maykstkv
    @Maykstkv 23 นาทีที่ผ่านมา

    በኢ/ያ የያዘችወ ግትር ሀሳዉ መቀየር አለባት

  • @NegasiAndebrhan-rs7hv
    @NegasiAndebrhan-rs7hv 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Intagration ማለት የአንድ ልዑላዊ አገር መቁረስና ድርቅ በማለት የባህር በር ሲባል ምን ማለት ነው።
    የወደብ አገልግሎት መጠቀም በህግ ይፈቀዳል ዝርዝሩን ማክበር ።
    ሰጥቶ መቀበል ምን ማለት ነው ።
    ማነው ሰጪ ማነው ተቀባይ እርዳታ ነው ። ጦርነትን ማሽተት ተገቢ አደለም የድመቱ ና የደፋሩዋ አይጥ ተረት ይሆናል ።

  • @shemsedin9495
    @shemsedin9495 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I really enjoy your discussion but try to incorporate different views out of pro government

  • @Maykstkv
    @Maykstkv 10 นาทีที่ผ่านมา

    ኢ/ያ ረሀብተኛ ሀገር ናት የሚባለወ በምክነያት ነዉ:: በመንግስት ስር የሚሰሩት ሙሁራንነና አክቲቪስት የሀይማኖት አባት ሸማግሌዎች ፖለቲከኞች የዪኒቨረስቲ መምህራን በመንግስት በቀጥታም በተዘዋዋራ ተከፋይ የሆኑት ግለሰቦች ሆድ አደር ናቸዉ :: ብዙ ታዝባለዉ መንግሥት ሲሳሳት አንድ ስተቱን የሚናገር የለም መንግሰት በለዉ ካለ. ሙሁሩም በለዉ ነወ የሚለዉ እንደዛ ካላለ ያዉ ጥቅማጥሟ ትቀራለች ስለዚህ ሳይፈልግ መደገፍ ብቻ ነዉ

  • @saratekle1029
    @saratekle1029 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We will see the prosperity of Ethiopia on the distribution of Somali ❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥