“ደርግ ስለ አንድነት ሲታገል ነው የወደቀው!ደርግ ተጸፅቷል !”ከደርግ ፕሮፖጋንዳ ክፍል ኃላፊና ደራሲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 184

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 13 วันที่ผ่านมา +27

    ኢትዮጵያ ውስጥ የተማረን መግደል ባህል ነው ለዚህ ነው ወደ ኋላ የቀረነው

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 13 วันที่ผ่านมา +34

    የ60ዎቹ ግድያ የሀገራችን ውድቀት መጀመሪያ ነበር!

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 13 วันที่ผ่านมา +1

      አብይ አሕመድ ባለፈው 6 ዓመታት በሚልዮንች ኢትዮጵያውያን ሲገድልና ሲያፈናቅል እያየህ ከ50 ዓመታት በፊት ስለ ተነገረህ የ60 ሰው መሞት አካኪ ዘራፍ ትላለህ በፌልስጤም፤ በኡክሬን፤ ሱዳን፤ አፈጋኒስታን፤ ኢራቅ፤ ሶርያ የተደረገው ጦርነት የሞተው ሰው ቢደመር ኢትዮጵያ ይበልጣል

  • @AmanuelBelay-q3h
    @AmanuelBelay-q3h 10 วันที่ผ่านมา +3

    መስኪ ተባረኪ እነዚህን ዘልዛላ አምጭልኝ እባክሽን

  • @milliontafesse9298
    @milliontafesse9298 10 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት ኢትዮጵያዊነትን በኚህ አባት አየኋት እሳቸው ላለማልቀስ ስሜታቸውን ሲቆጣጠሩ እኔን ግን አስለቀሱኝ
    እምዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ወደቀድሞ ክብርሽ ይመልስሽ 🙏🙏🙏

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 12 วันที่ผ่านมา +3

    መስኪ እጅግ ሲበዛ አስተዋይና ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @Runeveryday1
    @Runeveryday1 13 วันที่ผ่านมา +18

    የአቶ ፋሲካ ሲደልልን ቃለ መጠይቅ ካዳመጥኩ በኋላ የአቶ ገስጥን ታማኝነት ጥያቄ ውስጥ ከትቼዋለሁ።

    • @josua8667
      @josua8667 13 วันที่ผ่านมา +4

      Yes. Fasika is honest guy and he repented for the Derg crimes. This guy is a liar and even in this interview he lies

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d 13 วันที่ผ่านมา +7

      ታማኝ አይደሉም. እንደእነዚህ አይነት ሰዎች መነሻቸው ቅናትና የበታችነት ስሜት ነበር እንጂ ንጉሰ ነገስቱ እና አብረው የሰሩት ምንም የበደሉት ነገር አልነበረም. ኢትዮጲያ ምን የሚሰረቅ, የሚወሰድ ነበራት🤔❓

    • @dawittube1786
      @dawittube1786 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@josua8667Derg régimes are all are lairs.

    • @DefendTheTruth1
      @DefendTheTruth1 10 วันที่ผ่านมา

      Me too

    • @OusmanHassen-b7m
      @OusmanHassen-b7m 8 วันที่ผ่านมา

      ሰውየው ደግሞ የመፀፀትም ሆነ ይቅርታ የመጠየቅ ምልክት አይታይባቸውም

  • @sofoniasGesesse
    @sofoniasGesesse 12 วันที่ผ่านมา +2

    ደስ የምሉ ታሪክ አስታዋሽ ሰው ናቸው። ስለደርግና ሀይሌ ስላሴ የሳቸውን መጽሃፍ አንብቤ የሀገሬን ታሪክ ያስተማሩኝ አባት ናቸው። ረጅም እድሜና መልካም ጤንነት እመኝላችኋለሁ።

  • @seyoum917
    @seyoum917 12 วันที่ผ่านมา +5

    ጋዜጠኛ መስከረም እኔ አንቺን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ነሽ በርቺ ።
    ምንም እንኳ የጋዜጠኛ ሙያ እውቀት ባይኖረኝም በጥሩ ሙያዊ ስነምግባር የምታቀርቢያቸው ቃለ መጠይቆች ለትውልዱ አስተማሪ ናቸው ።
    ጥሩውን እንማርበታለን ስህተቱን ደግሞ እናስተካክልበታለን።
    ባለፈው ሳምን ያቀረብሻቸው አቶ አምደብርሃን አካለወልድ አንድ ትልቅ ነጥብ ተናግረው ነበር ነገር ግን ብዙው አድማጭ ሊገነዘበው በማይችል መልኩ ነው ጣል ያደረጓት።
    ጣል ያደረጓት ነጥብም አንድን የአሜሪካ ዲፕሎማት ስም ጠቅሰው ነበር
    Henry Kissinger እኒህ አሜሪካዊ ዲፕሎማት የዛሬ አመት አካባቢ ነው በ100 አመታቸው ወደማይቀርበት በጥሩም ይሁን በመጥፎ የልዑል እግዚአብሔርን ፍትሃዊ ፍርድ ለማግኘት የሄዱት።
    ይህ አሜሪካዊ ዲፕሎማት የዘመናዊውን የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ የቀረጹ ሰው ናቸው ።
    በአሁኑ ሰአት በአሜሪካ መራሹ የምእራቡ ዓለም ውጥንቅጧ የበዛበት ዓለም የተፈጠረጪው በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሄነሪ ኪሲንጀር አስተዋጽኦ አለበት።
    በረቀቀው የአሜሪካ የውጭ ፖሊሲ እንዲፈርሱ የተፈረደባቸው አገሮች አሉ እነዚህም ኢትዮጵያ ዩጎዝላቪያ ሶቪየት ሕብረት ከዚያ ሩሲያ ( ሩሲያ የሶቪየት ህብረት ሞተር ነበረች ) እንዲሁም ሌሎች አሉ የመካከለኛው ምሥራቅ ትርምስን ማየት በቂ ነው።
    በእቅዱ መሰረት ዩጎዝላቪያና ሶቪየት ሕብረት ሲፈርሱ ኢትዮጵያና ሩሲያ አሉ።
    የመካከለኛው ምስራቅ ገና አለየለትም አሁን ትርምስ ውስጥ ነው።
    ኢትዮጵያን ልዑል እግዚአብሔር ጥበቃውን ስላላነሳ ኤርትራ ብትገነጠልም እስካሁን አለን ።
    ራሺያ በኃያሉ መሪዋ በፕሬዚዳንት ፑቲን መሪነት እየተፋለመች ነው ። ፑቲን እንደሚያሸንፉ አልጠራጠርም።
    በአሁኑ ጊዜ አንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት " ታሪካዊ ጠላቶቻችን " የምትለውን ቃል እየጠቀሱ ይገኛሉ እኔ በበኩሌ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ብዙሃኑ ኢትዮጵያዊ ጠላቱ ማን እንደሆነ ላያውቅ ይችላል ።
    አገራችን ኢትዮጵያ ለገባችበት ቀውስ የነዚህ ታሪካዊ ጠላቶቻችን እጅ አለበት በእርግጥ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ የውስጥ ( ኢትዮጵያውያን) ተላላኪዎች አስተዋጽኦ ቀላል አይደለም።
    በትክክል እነደተገለጸው ታሪካዊ ጠላቶች አሉን አነዚህም
    1. ግብጽ በአባይ ጉዳይ ግብጾች የኢትዮጵያ ማደግ እነሱ እንደሚጠፉ ያስባሉ። ስለዚህ በግብጽ የውጪ ፖሊሲ ኢትዮጵያ እረፍት ማግኘት የለባትም።
    2. አንግሎ አሜሪካ ኢምፖየር ( empire) የዚህን መንግስት ፍላጎት እዚህ መጥቀስ አልፈልግም።
    በተረፈ መስኪ አቶ አምደብርሃን ሄነሪ ኪሲንጀር የሚል ስም ጠቅሰው ነበር አንቺም ስለዚህ አሜሪካዊ ዲፕሎማት አልጠየቅሻቸውም።
    በመጨረሻ የሚከተለውን ልናገር
    ፕሬዝዳንት ፑቲን በዩክሬን ሜዳ ላይ ከ NATO አገራት ጋር ውጊያው እንደተጀመረ ለሕዝባቸው ያስተላለፉትን መልእክት ልጥቀስ ።
    " እኛ አሉ ፑቲን ልጆቻችን አባባ እማማ እያሉን እንዲያድጉ ነው የምንፈልገው እየተዋጉን ያሉት አገራት ግን ብዙ ጾታ አለ ስለዚህ ልጆች ጾታቸውን የሚወስኑት ለአቅመ አዳም ሲደርሱ ነው ይሉናል ካሉ በኋላ we are fighting with satanic evil forces ብለው እውነቱን ግልጽ አደረጉት።
    በርቺ ታሪክ አዋቂዎችን አቅርቢ

  • @endalebitew6804
    @endalebitew6804 11 วันที่ผ่านมา +4

    መስኪ እናመሰግናለን ይህ የቁልቁለት የጉዞ ታሪካችን በይቅርታ ይዘጋ ዘንድ የበኩልሽን እየተወጣሽ ነው መስከረም ሚዲያ እንዲህ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እየተወያዩበት ከፍ ብሎ እንዲዘልቅ ምኞቴ ነው። ጋሽ ገስጥ ከታሪክ አዋቂነታቸው ባሻገር ይብቃን ይቅር እንባባል ስላሉ 🙏🙏🙏

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 12 วันที่ผ่านมา +3

    i love the old Ethiopian at least they have respect to our church and the flags what do you wanna another thing

  • @hitghitg8747
    @hitghitg8747 13 วันที่ผ่านมา +16

    ደርግ የታገለው፣ የገደለው ፣ ትውልድ የጨፈጨፈው ለስልጣናቸው ነው፣ የምን አንድነት ነው የሚያወሩት፣ ሁሉም አረመኔ ናቸው፣ ዛሬም ድረስ የእነሱ ደም ማፍሰስ ሀገራችንን እንደዚህ አይነት ጦሶ ውስጥ የከተተን፣ ለምን ይበቃል ገና ለትውልድ ይነገራል።

    • @trialtube6365
      @trialtube6365 10 วันที่ผ่านมา +1

      ደግሞ መጽሀፍ ይፅፋሉ። ከስሜት የፀዳ አፃፃፍ የማያውቁ ናቸው።

  • @enkumariam5461
    @enkumariam5461 9 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ ብዙ የምንማርበት እና የምናተርፍበት ቃለምልልስ ነውና አንድ ነገር መታሰብ ያለበት የእድሜ ጉዳይ ምን ያህል ስሜታዊነት ላይ ጥቁር አሻራ ማሳደር እንደሚችል ተገንዝቤበታለው

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 13 วันที่ผ่านมา +13

    ደርግ በምቅኝነትና በበታችነት ስሜት የተሰቃየ ያን ሁሉ ደም ያፈሰሰ የመሀይም ጥርቅም አገሪቷ በደም እንድትታጠብ ያደረገ እስከ አሁን ደረስ ሰዉ መታረድ የሚባል ተሰምቶ የማይታወቅ ነገር ያመጣ ለተገንጣዮች አገርን አሳልፎ የሰጠ አገርን ያበላሸ ቡድን ነዉ ሁሉም አየመጣ እራሱን ከችግሩ ለማራቅ ይፈልጋል ሁሉም ተጠያቂ ነዉ

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 12 วันที่ผ่านมา +1

      How old are you?

    • @yonas9945
      @yonas9945 10 วันที่ผ่านมา

      ኤርትራ በውድ ልጆችዋ ደም ነፃነትዋን አረጋግጣለች እናንተ እንደዚሁ እንደተባላችሁ ትኖራላችሁ ገንጣይ ?? ወረኛ መሃይም አንተ ወይንም አንች ነሸ ታሪክ አንብቢ !!!!!!!

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 12 วันที่ผ่านมา +2

    ደራሲ ገስጥ በጣም የማከብራቸው አንደበተ ርዕቱ መፀሀፍቶቻቸውም ተወዳጅ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 13 วันที่ผ่านมา +11

    በወቅቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩትን ምሁር ነው የበላችሁት ለዛሪው ውድቀት ተጠያቂ ናቸው 😢😢😢😢😢

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 13 วันที่ผ่านมา +3

      በውቅቱ የነበረውም ምሁር በሶሻሊዝምና አብዮት በሚባል ነውጥ የሰከረና ወከባውን ያባባሰ ነበር ። ዛሬስ ምን የተሻለ ነገር አለ? እኔ አውቅላችኋለሁ፣ የምለውን ብቻ ተቀበሉ በሚል ቀውስ መሪና ስብስብ በባሰ ሁኔታ አሳራችንን እያየን አይደለም ወይ? የችግራችን ዋናው ምንጭ ባጋጣሚ ስልጣን እጃቸው የሚገባ ሁሉ አውቅላችኋለሁ የሚሉ ፣ ህዝብ ሳያማክሩ የፈለጉትን በህዝብ ፍላጎት ስም የሚጭኑ አደገኞች መሆኑና ስልታቸው ደግሞ ጠላት ፈጥሮና ፈርጆ፣ የጥላቻ ስም አውጥቶ በመጨፍጨፍና በማጨፋጨፍ ላይ የተመሰረተ መሆኑ ነው ። ሳንረገም አንቀርም።

  • @pauloswondimu491
    @pauloswondimu491 8 วันที่ผ่านมา

    መስከረም ጎበዝ ጠያቂ ነሽ

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 12 วันที่ผ่านมา +6

    ደርግ ገዳይ እና አሁን ለደረስንበት ችግር መሠረት የጣለ ስንት የተማረ የገደለ በርካታ ድንቅ ጄኔራሎችን የበላ አረመኔው ደርግ መንግስቱ ሀይለማርያም እና ቡድኑ

  • @Misneb
    @Misneb 13 วันที่ผ่านมา +18

    ገስጥ ተጫኔ "ሀምሳ ስለሞላው መነገሩ ይብቃ" የሚለው አባባላቸው በጣም ነው ያስገረመኝ። ለምንድን ነው አለመነገሩ? አይሁዳውያን በአዶልፍ ሂተለር የተፈፀመባቸውን እልቂት እስከዛሬ ለትውልዶች እየነገሩ ነው። ስህተት ናቸው ማለት አለመናገር አለባቸው? የግለሰቡን አስተያየት በጣም እቃወማለሁ። በእውነት "አሁን ቢበቃ ባይነገር" ሲሉ ምን ማለታቸው ነው? እርስዎ ኖሩበትም አልኖሩበትም በ60 ዎቹ ላይ ደርግ የፈፀመውን ግድያ ታሪክ በእስከፊነቱ ለዘለዓለም መዝግቦ ሊያስቀምጠው ግድ ነው።

    • @MyD1010
      @MyD1010 12 วันที่ผ่านมา +4

      ትክክል እንደውም በበቂ አልተዘገበም በልልኝ

    • @mohamednurhussein729
      @mohamednurhussein729 11 วันที่ผ่านมา

      Ato Gessit !all the you are referring about the country is totally false. it was one man evil plans to what did all the destructions you did to the country. You are the sole reason reason for the Tplf to follow.

    • @yonas9945
      @yonas9945 10 วันที่ผ่านมา +1

      ስለ ዛሪ 50 አመት ሲነገ ር ይኑር የምትሉ አሁንስ ምን የተሻለ ንገር አይተን ነው የሰው ልጆች እልቂት ብርቅ ያልሆነበት ሃገር እየኖርን !!

    • @Misneb
      @Misneb 10 วันที่ผ่านมา

      @@yonas9945 ፍርዳቸውን በመጠባበቅ ያሉ ንፁሀን በአንድ ግለሰብ ትዕዛዝ ያለፍርድ ሲረሸኑ አላየንም፣ ወያኔ እንኩዋን እነሱን አስሮ አቆይቶ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ቀላቅሎአቸዋል። አልረሸናቸውም። "አሁንስ ምን ተሻለና?" ለሚለው አስሮ የሚለቅ የተሻለ አይደለም? ዛሬ በየቦታው ተገለው የሚገኙትንስ ማን ይሆን የሚገላቸው? በማን ትዕዛዝ? እሱን ፍርዱን ለእግዚአብሔር እተዋለሁ። በግሌ ግን ውሻ "በቀደደው ጅብ ይገባል" እንደሚባል ሀገራችንን እስከዛሬ ለገጠሙዋት ቁምስቅሎች ዋነኛ ተጠያቂ ራሱን ርእሰ ብሄር አድርጎ የራሱን ጀነራሎች እንኩዋን ሳይቀር በለመደው ፍትህ አልባ አሰራር ያስረሸነው አምባገነን ነው። .... እውነት ስለተነገረ አፍ ለማስያዝ ባይሞከር ምናለበት?

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 10 วันที่ผ่านมา

      @@yonas9945all genociders like this little man don’t want their crimes to be talked about.

  • @solomon7899
    @solomon7899 13 วันที่ผ่านมา +11

    Derg was just a bunch of Angry Soldiers!!!!

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 12 วันที่ผ่านมา +3

    ሰውየው በጣም ተጠንቅቀው ነው የሚናገሩት ግን የማያውቁት ነገር የለም በመፅሐፋቸው የነገሩንን ሁሉ አላውቅም ለማለት እየዳዳቸው ነው።

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 10 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝነሽ ዝግጅትሽ ጥሩነው በርቺ መስከረም።

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 12 วันที่ผ่านมา +1

    ባርቺ ኣቀራርብሽን በጣም ወድ ጄዋላሁ::

  • @berhanewasse8015
    @berhanewasse8015 12 วันที่ผ่านมา +6

    ደርግ ሃገር ወዳድ ነው የሚለው ፍልስፍና ዉሃ ኣይውቆጥርም ስንት የመስመር መኮንኖች, ግንባር ላይ ኮዳ ኣቅፈው ስታገሉ የነበሩ እንድሁም ክ40 በላይ ጀነራሎች ረሽኖ የፈረጠጠ ግለስብ ሃገር ወዳድ የሚለው ተረት ተረት ነው

  • @hop77713
    @hop77713 11 วันที่ผ่านมา +3

    በታሪካችን የቁልቁለት ጎዞውን የጀመርንበት ጊዜ ደርግ ጊዜ!

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 10 วันที่ผ่านมา

    መስከረም በርቺ። ታሪክ መስክሪ: አስመስክሪ።ታሪክ ተነገሪዎችንም ታሪክ አያረጅም በየቸው። እንዲሁም ታሪክ በቆየ ቁጥር ያብባል ይለመልማል ወጣት ይሆነል በየቸው።
    ምክንቱም ዕውነት ተነጋሪ ዕውነት የታሪክ ፀሀፊ ሰዎች ብቅ የሚሉት ፍፁም ፍርሃት ከለቀቀቸው በሆላ ታሪኩም ከጎረመሰ በሆላ ነው።

  • @RedAb-gy7sd
    @RedAb-gy7sd 11 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው ቢበቃው ይሻላል ¡ እነርሱ በተዘከሩ ቁጥር ደማቸው ያለበት ዛር አላስተኛ እያላቸው ነው! ደፋር! አይረሱም! መቼም አይረሱም!

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 12 วันที่ผ่านมา +2

    በግል ብቻ የሆነ ፀፀት እውነተኛ ፀፀት አይደለም ።
    ምን ቁመና ያስፈልጋል ይቅርታ ለመጠየቅ ጋሼ? ፣ አይምሮው የሚሠራ ሰው የሆነ ሰው በግልጽ ይቅርታ መጠየቅ አለበት።
    ደም ማፍሰስ መገዳደል ከዛ ጊዜ አንስቶ እስከዛሬ በኢትዮጵያ አለ። ይህን እንደ አገር እንዴት እናስቁም?
    በህግ የበላይነት የምትተዳደር አገር ፣ በስልጣኔ የምንመራው መቼ ነው? ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ፣ የህዝቡ ልብ በፈርሃ እግዚአብሔር የተሞላ ይሆን ዘንድ ሁሌም እፀልያለሁ ‼️🤲
    እግዚአብሔር ያክብርልን ጋሽ ገስጥ እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት ስሜትን ስላሳዩን ፣ ስለኖሩትም ።
    🙏😭🇪🇹😭🙏

  • @bedeletube1660
    @bedeletube1660 8 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ጀነራል ካሳዬ ጨመዳን ጋብዙልን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 13 วันที่ผ่านมา +2

    I heard so many things by his name written books but I did not know if he was Darge officials. I like him .

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ሴት መሲ

  • @mohamednurhussein729
    @mohamednurhussein729 11 วันที่ผ่านมา

    well done , Ato Fasika Sidelil. You have to interview intellectuals like him who has utmost integrity.

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 8 วันที่ผ่านมา

    Betkkl derg le ethiopa Andnet.new yemotew ❤

  • @HassenYesuf-vj8bx
    @HassenYesuf-vj8bx 9 วันที่ผ่านมา +1

    ደርግ የመሀይማን ሥብሥብ ነው የኢትዮጵያን ህዝብ እጅና እግሩ አሥሮ ለወያኔ ያስረከበን የዚህ ሁሉ መዘዝ የብሄር ፓለቲካ..... ብርሀኑ ባየህ ከድምፁ ነፃ ነዉ አብዩት ማለት ሀገርን ማፍረስ ነው

  • @belayhayleab249
    @belayhayleab249 12 วันที่ผ่านมา +4

    አቶ ገስጥ ይኽን ቃለ ምልልስ ባትሰጥ ይሻልህ ነበር :የፃፍከውን ሁላ ረስትሃል ::
    1. አማን የተገደለው ሃሙስ ማታ ነው
    2. ፈጥኖ ደራሽ :ምድር ጦር ወዘተ አማንን ይዛችሁ አምጡ ሲባሉ እምቢ ብለዋልና ዳንኤል አስፋው ሄዶ ገደለ : ለጦሩ ምን እንበል ? ጦሩ የበላናል ብለው መንግስቱና አጥናፉ ሴራ አሰቡ: ፊውዳሎቹን ገድለን አብሮ እንደሞተ እንናገር ተባለ :
    3:ስትሰበስቡ አማንን ከገደላችሁት 24 ሰዓታት አልፏል: ግን ለተሰብሳቢው መግደላችሁን ድብቅ አድርጋችሁ ነበር( ወይም ነብሰ በላው መንግስቱ ብቻ ያውቅ ነበር)::
    4.ስብስባው ላይ እኛ አማንን ሄደን እናንገረው ያሉ ነበሩ መሞቱን ሳያውቁ :መንግስቱ ዘጋቸው ስለሞተ
    ገስጥ ብዙ ዋሸህ ዛሬ : ወይም ረስተሃል :: ብዙ ማለት ይቻል ነበር ግን ጥቅም የለውም

  • @beletechabebe229
    @beletechabebe229 12 วันที่ผ่านมา +3

    NEVER EVER AGAIN; ይህ ዓይነቱ የሃገር ዋርካዎችንና ምሁራንን በመግደል ታሪክን የማጥፋት እሳቤ መቼውንም እንዳይደግም፤ ህዳር 14 በትውልድ ሲዘከር የሚኖር እንጂ ከዚህ ዓመት በኋላ ታሪኩ ይቀበር መባሉ ያሳዝናል። ይልቅ ይቅርታ መጠየቁ ቁስሉን ያጠገዋል።

    • @yonas9945
      @yonas9945 10 วันที่ผ่านมา +1

      የትኛው ምሁር ነው የከበርቴና የመሳፍንቱ ስብስብ ??

  • @workugashaw6948
    @workugashaw6948 5 วันที่ผ่านมา

    የ60ዎቹ ግድያ የኢትዮጵያዬ የቁልቁለት ጉዞ ጅማሬ ነው
    የሚያሳዝነው ቀጣይ መንግስታት ትምህርት ወስደው ለዘላቂ ሰላም ቁርጠኛ አለመሆናቸው ነው

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 13 วันที่ผ่านมา +7

    በጠም የሚገርመዉ ከዚህ በኋላ ይብቃ ይላሉ ስንቱ ኢትያዊ ያለቀበትና ሕይወቱ የተመሰቃቀለበትን አንደ ቀላል ማየት አሁንም አለመፀፀታቸዉን ነዉ የሚያሳየዉ

    • @tersite858
      @tersite858 13 วันที่ผ่านมา

      Ens yeketel yebelu?

    • @yonas9945
      @yonas9945 10 วันที่ผ่านมา

      ከዛ በላይ ወያኔና አሁን ያለው የፈጁትና ገና የሚያልቀው ይብሳል

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🙏

  • @በህግ
    @በህግ 12 วันที่ผ่านมา +2

    የኢትዮጵያ የውድቀት ፈለግ ደርግ የሚባል ስብስብ ነው::

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 13 วันที่ผ่านมา +3

    ነበር 1&2አንብቤ ገስጥ ተጫኔ አመስግኛለሁ

  • @MesloachewTeshale
    @MesloachewTeshale 12 วันที่ผ่านมา +1

    ጋሽ ገስጥ እናመሰግናለን

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 12 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ከደርግ ሰርዓትም ጀምሮ በእግሩ ከተተከሉት አውዳሚና ዘረኝነትን አማክለው ከተነሱት ጭምር በኋላ እራሴ ኢትዬጵያዊነቴን የጠላሁበት ነው።ሲጀመር ለሀገራችን የታሪክ ቁልቁለት ጉዞ ያሰጀመረው መንግሰቱ ሀ/ማርያም (የደርግ ሰርዓት)ነው።ምክንያቱም የሰልጣን ጥም አባዜና ራሰን አግኖ የማውጣት ሀሳብ።ይህም የሚሆነው እኮ ተራ መሀይማን የምላሰ ተጫዋችነት ተዋናይ ሆነው በሚቀርቡ ቱልቱላሞች።ከዛ ገነው ይወጡና የሀገራቸውን ታሪክና ክብር በውጭ በሚሰጣቸው የተፈበረከ ታሪክ ይጋቱና የራሳቸው ክብር ብቻ መግዘፍን ራዕይ አድርገው ከዛ ሰለህዝባቸው እልቂት ሰለሀገራቸው የታሪክ ውርደት አይታያቸውም።መንግሰቱ ሁሉንም ፈጣሪ ለበጎ አድርጎለት አሁን ተንዘላዝሎም (ማሰተዋሉ ይኑረው አይኑረው አላቅም)ያሰጀመረው ቁልቁለትን መጨረሻው ምን ይሆን?ብሎ ተጎልቷል።በኔ የመጀመሪያው ተጠያቂ መንግሰቱ ነው!!!!!

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 12 วันที่ผ่านมา +1

    ስላካፈሉን እናመሰግናለን

  • @ካቡ
    @ካቡ 13 วันที่ผ่านมา +17

    ደብዳቤ መውጣቱን ቢያንስ እንዴት አላቅም ይላሉ ፣ በዚህ ዘመኖ. እንኳን ስለ እውነት ቢኖሩ ምን አለ

    • @tenad7309
      @tenad7309 12 วันที่ผ่านมา

      እፍረት ነው:: ያስታውቃል::

    • @dawittube1786
      @dawittube1786 12 วันที่ผ่านมา +1

      ቀጣፊዎች ናቸው።እውነት አውርተው አያውቅም ።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 11 วันที่ผ่านมา +1

      Hulun yemyadergu tikit sewech nachew eko. Abzagnaw derg achebchabi new.

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@dawittube1786ewnetachewin new. Wesagnochu Tikit sewech nachew.

  • @ephremamare-bo1mu
    @ephremamare-bo1mu 12 วันที่ผ่านมา +2

    መስኪ የሚጸጸት ፓለቲከኛ ወይም ካድሬ እስካሁን አላየንም ተጸጸቱ የሚባሉት እንኳ ዳር ዳሩን ነው የሚዞሩት።መፀፀት ጀግንነትን ይጠይቃል።

  • @getasewwsolomon7490
    @getasewwsolomon7490 8 วันที่ผ่านมา

    ere mesi yidebral betam yihen yederg daniel kibret takerbiyaleshi

  • @meisme7593
    @meisme7593 11 วันที่ผ่านมา +2

    #ሰውዬው ያው የፕሮፖጋዳ ሰው እንደመሆኑ ተጠንቅቆ ነው የሚያወራው። ብቻ እኔ አንድ 4 መጽሐፍቶቹን አንብቤያለሁ። በተለይ ነበር ቁ1 እና ቁ2 ላይ የደርግ የመንግስቱ ኃይለማርያም አፍ ወይም አንዱ ቀኝ እጅ እንደሆነና የማያውቀው ነገር እንደሌለ ነገሮን ነው የሚጀምረው፣አሁን ደግሞ አላውቅም እያለ ነዉ። ራሱን ቢመረምር‼️ ለኢትዮጵያና ለሰንደቅ ዓላማዋ ያላቸውን ክብርና ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 11 วันที่ผ่านมา +1

    ከምስራቅ መጣ የተባለው የደርግ አባል መንግስቱ ሃይለ ማርያም በስብሰባው ላይ የታሰሩት የሃይለስላሴ ስርአት ባለስልጣናት ጉዳይ እንዲያነሳ በማድረግ የራሱ ሃሳብ እንዳልሆነ ለማስመለስ አድርጓል የሚል ጥርጣሬ አለኝ።

  • @melakwondmageng4715
    @melakwondmageng4715 12 วันที่ผ่านมา

    Wonderfully writer, Neber

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 13 วันที่ผ่านมา +7

    ሕዝብ መጨረሳችሁ አንሶ አገር ጥላችሁ ሄዳችሁ አገራችንን የማንም ዘረኛ መጫወቻ እንድትሆን አድርጋችሁ እስከ አሁን ሕዝብ እያለቀ ነዉ አሁን እንኳን ንስሀ ግቡ

  • @abaweldemeskel-dd9ke
    @abaweldemeskel-dd9ke 13 วันที่ผ่านมา +14

    ጋዜጠኛ መስከረም የደርግ አባላት አሁንም ይቅርታ ቢጠይቁ መልካም ነው የአሁኑ የአገሪቱ ችግር የ60ዎች ደም ነው ። ይህ ካልሆነ ችግራችን ይቀጥላል ።

    • @abunegussie7471
      @abunegussie7471 13 วันที่ผ่านมา +8

      60 ዎቹ ጅማሬ ናችው፤ ደርግ የሚልዮኖች ንጹሃን ነፍስ ጨፍጭፏል!

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 13 วันที่ผ่านมา

      በሆነ ስርዓት ማንም ኢትዮጵያ መሞት የለበትም ያለፈዉ 6 ዓመታት ግን የሞቱና የተፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ስርዓት ታይቶ አይታወቅም በኃ/ ስላሴና በደርግ ስርዓት ተደምሮ የአሁኑ ጊዜ ይበልጣል ብትችሉ ሕፃኑን ሰዉዬ አቁሙት

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 13 วันที่ผ่านมา +2

      ሁሉም ጥሩ አይደለም ሆኖም ባለፈው 6 ዓመታት የሞቱትና የተፈናቀሉት አይበልጡም ትላለህ ?

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ሳይገኝ በመቅረቱ እኮ ነው ከአምሳ አመት በኋላም መነሳቱ። የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም። የተወጉት ፍትህ እስከሚያገኙ ድረስ ይቀጥላል።

  • @zewudulegesse6713
    @zewudulegesse6713 10 วันที่ผ่านมา

    Maski Berche Betam Aerfe New Progermshe😊

  • @tenad7309
    @tenad7309 12 วันที่ผ่านมา +2

    ማንም ስልጣን ላይ ያለ ሰው ግዜ ሰጠኝ ብሎ? በጭካኔ ግፍ መስራት? ህግ እንክዋን ባይጠይቀው? ውስጣዊ ሰላም አይኖርም:: ግዜው ሲያልፍ አንግት ያስደፋል:: በህይወት እስካሉ ድረስ የህሊና እረፍት አይሰጥም:: አሁንም ካለፉት መማር ቢችሉ ጥሩ ነው::

  • @letscounseleachother9789
    @letscounseleachother9789 12 วันที่ผ่านมา

    መስከረም የክረምት ማብቂያ ጨለማን የሻረ ብርሃን
    በእርሱ በመሰየምሽ ደስታና ሃሴት ሆነልን
    ዳግም እንዳትጨልሚ ክረምት አትሁኚብን
    ዝም ብለሽ መቅርረዝ ሆነሽ መስከረም አብሪልን

  • @hailezegeye2676
    @hailezegeye2676 6 วันที่ผ่านมา

    ታሳዝናለህ ለይቅርታ እንኩን እህይን ዘመን ተሰጥቶ ማለት አትፈልግም አሁንም

  • @FissehakebedeMengesha
    @FissehakebedeMengesha 11 วันที่ผ่านมา +2

    መሸፋፈን የበዛበት መልስ ነው ሆነም ቀረ በንጹሐን ደም ታጥባችዋል

  • @biki3498
    @biki3498 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሁንም የመጸጸት ስሜት የለውም አያፍሩም ሊበቃይገባል ሲሉ እንዳይደገም ሊታወሱ ይገባል አሁንም ጨካኝ ንሆት እግዝሁ እንዳውን ቃሚ ማስታውሸ ሊቆምላቸው ይገባል

  • @afeworkbiniyame8845
    @afeworkbiniyame8845 11 วันที่ผ่านมา +1

    ስሜት ስሜት ይላል ።
    ኢትዮጵያን የሚያክል አገር ገደል ከታችሁ ።

  • @Tibo-s9z
    @Tibo-s9z 12 วันที่ผ่านมา +1

    ገስጥ ተጫነ..."ጀነራል" ብለው መናገር አቃታቸው(አይችሉም)? 😮 ይገርማል።

  • @yosibekele3682
    @yosibekele3682 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ ለየት የሚያደርጋት ይቅርታን መቀበላችን ነው። የተማርነውም እሱኑ ስለሆነ በቃ ለሀገር ሰላም የሚመጣው እኔ አጥፍቻለሁ የሚል መጥፋቱ ነው አነሱ እኛ የሚል ብቻነው የበዛው ስለዚህ እኔ ይቅርታ ብሎ መነሳት የምር ሰላም ያሰፍናል ለሀገራችን ። እሳቸውም ከዚህ ቢጀምሩ ግሩም ነበር። ለአንድ ሀገር ለአንድ ባንዱራ በይቅርታ በጋራ እንቁም ።

  • @MyD1010
    @MyD1010 12 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ ብሎ ነገር የለም ጓድ ገስጥ 50 አመት አይደለም ታሪክ መዘገብ ማውራት መተቸት አለበት ታሪክ ይቁም ብሎ ነገር የለም እርሶ አቁም ቀጥል የሚሉት ድርጊት አይደለም ጌታው የሚያውቁትን እውነት ተናግረው ይለፉ ይኸው ነው ታሪክ ማለት ፒሬድ

  • @habtamuzeru1456
    @habtamuzeru1456 5 วันที่ผ่านมา

    መስኪ አንድ ሀሳብ ነበረኝ በምን ላገኝሽ እና ልነግርሽ እችላለሁ

  • @AmanuelBelay-q3h
    @AmanuelBelay-q3h 8 วันที่ผ่านมา

    መንግስቱ አይለማሪያም ስልጣን እንጂ ሀገር ወዳድ አነበረም

  • @girmazeleke-tb5jy
    @girmazeleke-tb5jy 10 วันที่ผ่านมา

    የደርገ ባለስልጣናት አንድ ትዉልድ የተማረ ሀይል ስለመጨፍጨፋቸዉ ትንሽ እንኳን አይፀፀቱም። ደርግ በጣም ክፉ ነበር የተማሪን ጥያቄ ወስደዉ ወጣቱን ፈጁት ያለፍርድ ።

  • @Bio650
    @Bio650 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ገሰጥ የመንግስቱ ቀኝ እጅ ነበሩ

  • @teshomebeyene9773
    @teshomebeyene9773 12 วันที่ผ่านมา

    Be strong

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 13 วันที่ผ่านมา +2

    እንደእናንተ አይነት ሰዎች , መነሻችሁ ቅናትና የበታችነት ስሜት ነበር እንጂ, ንጉሰ ነገስቱ እና አብረው የሰሩት ሰዎች bምንም የበደሉት ነገር አልነበረም❗️ ኢትዮጲያ ምን የሚሰረቅ የሚወሰድ ምን ነበራት ❓እናንተስ ምን ጥሩ ነገር አደረጋችሁ❓
    አማራን ለዚህ ያበቃችሁ እናንተ ናችሁ. ከመንጌ ጀምሮ በፀፀትና በሃዘን ወደ መቃብራችሁ እግዚያብሄር ይውሰዳችሁ. ሰላም አይኑራችሁ.😡

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 12 วันที่ผ่านมา +1

    i love the old Ethiopian at least they have respect to our church and the flags what do you wanna another thing know days you can't hold your own flag even your own country imagine we did knew how many monks are killed and priest how many churches are burnt 😢i have ever seen Ethiopian orthodox chirstain got embarrassed in my life like this days it's big shame 😢 some people said the comment section that this people are killed too much people i don't cares about human at the end of the day we all dies but if you try to touch my flga and my church i am ready to dies because i know that the country with out GOD it's nothing we are like dust

  • @frew.6083
    @frew.6083 13 วันที่ผ่านมา +2

    አጥፍተናል ማለት ከ50 ዓመታት በህዋላም እንዴት እንዲህ ይከብዳል? እኔ ምንም የይቅርታም ሆነ የጥፋተኛነት ስሜት አላየሁባቸውም::

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 13 วันที่ผ่านมา +4

    ሰውየው ቀላማጅ ነው። እውነቱን አልተናገረም!! እንደው በደፈናው ነው የሚናገረው!!

  • @yaredkassaye6526
    @yaredkassaye6526 5 วันที่ผ่านมา

    ስለእነ ጓድ ፋሲካ በመጽሀፍዎ ዋሽተዋል???

  • @bitewshibabaw6525
    @bitewshibabaw6525 2 วันที่ผ่านมา

    ለሀገራችን የሰሩ ሰዎችን እየገደልክ ነው ለሀገር መስራት ?

  • @DanielKefelegn-i5n
    @DanielKefelegn-i5n 12 วันที่ผ่านมา +2

    ኸረ ሼም ምናለ በ74 አመትዎ እንኳን ቢፀፀቱ

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 5 วันที่ผ่านมา

    ወይ ጉድ:: ጊዜ ስላለፈ ደርጎች ቅዱሳን መስለው መጡ:: የራስን ህዝብ በመግደል ነው ኣንድነት የሚረጋገጠው? ሰው በተለይም ምሁር ያሳላቁት ደርጎች ዛሬም ጤና የላቸውም : ኣልተጸጸቱም::

  • @-aderamedia2971
    @-aderamedia2971 9 วันที่ผ่านมา

    ya wurnchila mehayim hageritun awodemat.

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo 13 วันที่ผ่านมา

    Meskiye siwedish❤❤❤

  • @aronuymengstu345
    @aronuymengstu345 13 วันที่ผ่านมา +2

    mengistu bzu sitet sertoal yahunu othiopia minchu esu newu !! yemibeltutin hulu newu yegedelewu yawum 60 belay talalaki mhurochi yasazinalu!!!😭

  • @dawitkkkk
    @dawitkkkk 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @solomon7899
    @solomon7899 13 วันที่ผ่านมา +3

    Abyotawi Ermija ???? it is a slaugheter you guys did !!!!

  • @yonasBerhe-k3f
    @yonasBerhe-k3f 12 วันที่ผ่านมา +1

    የስልሳዋቹ ሞት መሆን ያልነበረበት ነው! ግን አብዮትበፈረንሳይም፣ በሩስያም በኩባም፣ በቻይናም በካምቦዲያም እንደታየው ውጤቱ ስዎችን ያለፍርድ መግደል ነው። የህግ የበላይነት እና በፍርድ መዳኘት / rule of law / የሚባለው ኮመኒስቶች ቡርዧ democracy የሚሏቸው ባህል ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ለሆነው ሁሉ መወቀስ ካለበት ሊወቀስ የሚገባው ሶሻሊዝምን የሙጥኝ ያለው ምሁር ነው

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 7 วันที่ผ่านมา

    ደርግ ተፃፅቶል ማለት ስላቅ ነው። ምን የቀረው ነገር አለ። መረቅ የሆኑትን ዜጎች ጨፈጨፈ። እርስዎም ተባባሪ ነዎት። ህሊና ቢስ ነዎት።

  • @AmanuelBelay-q3h
    @AmanuelBelay-q3h 11 วันที่ผ่านมา

    ፋሲል ሲደልለኝ በደብ አውቀንሀል አራጆች ናቹሁ

  • @solomon7899
    @solomon7899 13 วันที่ผ่านมา +1

    Mengistu might have told that guy from misrak zone , to mention about the officials in prison...since both are from misrak

  • @yenealemnibret2747
    @yenealemnibret2747 13 วันที่ผ่านมา +2

    የውይይቱ ዋና አጀንዳ "ከመገዳደል የታሪክ አዙሪት እንዴት እንውጣ?" የሚል ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር። በሃገራችን ስርአት ሲቀየር፤ በአብዛኛው የነባሩ ስርአት አባሎች ካልሞቱ በስተቀር ስርአታቸውን አያስነኩም፣ ስልጣናቸውንም አያስረክቡም፣ በባህልም ተቀባይነት የለውም፤ አዲሱም ነባሩን ካላጠፋ ደህንነት አይሰማውም፣ አንድ ቀን ሃይል አግኝቶ ያጠፋኛል ብሎ የሚያስብ እና የሚፈራ ይመስለኛል - በባህሉ ውስጥ ስለኖረ። አዲሶቹ ደግሞ አብዮታዊ የስርአት ቅየራ ስራው ቢከሽፍ ሞት ወደራሳቸው እንደምትመጣ ጠንቅቀው ያውቃሉ - ከታሪክ ስለሚረዱ። ስለዚህ በለውጥ አብዮት ወቅት የነባር ስርአት ሹማምንትን መግደል ጎጅ ቢሆንም ባህል ሆኖ ግን ቆይቷል። ደርግ በሺዎች ገድሏል፣ አባሎቹም ሞተውበታል፤ ግን የመገዳደል ባህል ጀማሪ አይደለም። ከደርግ በፊት እጅግ አስከፊ ግድያዎችን ማንሳትም ይቻላል። ነገር ግን "ገድሎ ስልጣን መያዝ እስከ መቼ ነው የሚቀጥለው? እንዴት ማስቆም ይቻላል? ለምንድነው ህዝብ መሳሪያ ካላነሳ በስተቀር ገዢዎች ስልጣናቸውን የማይለቁት? የህዝብን ብሶት በተገቢው የሚረዱ ጠንካራ የዴሞክራሲ ተቋማትን ለምንድነው ነው መመስረት ያልቻልነው? ገዢዎችን በአስተዳዳሪዎች የመቀየር ህዝባዊ ፍላጎታችን ለምን ህልም ብቻ ሆነብን? ለስልጣን ያሰጋል ተብሎ የተገመተን ሰው ሁሉ እያጠፋን እስከመቼ ነው የምንቀጥለው? . . ." የሚሉ ሃሳቦችን አንስቶ መወያዬት ከእዚህ እርጉም ባህል ለመውጣት የሚጠቅመን ይመስለኛል።

  • @ህዝባዊ
    @ህዝባዊ 12 วันที่ผ่านมา

    Derg mahaym

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ሰው በቀጥታ አይሳተፍ እንጂ በአመላለሱ ላይ ከሚታይበት ጥንቃቄ ድርጊቱን እና ውጤቱን ከልቡ የደገፈ እና የተቀበለ ይመስላል

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 13 วันที่ผ่านมา +1

    ገስጥ ድንቅ ታሪክ አዋቂ አንተ ነህ ብዙ ነገር እንድናውቅ ያደረከን ክብር ይገባሃል

  • @hailezegeye2676
    @hailezegeye2676 6 วันที่ผ่านมา

    እናተ ናቹሁ ትውልድ እንዲተራረድ ያደረጋቹሁ እጅ የሰጠ ሰው እምትገሉ

  • @mekbebmola2709
    @mekbebmola2709 9 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ልጆች የበላ ስርዓት እንደ ደርግ አለ እንዴ?

  • @GenetJimma
    @GenetJimma 7 วันที่ผ่านมา

    አልሠራንበትም😢

  • @eskinderteshome9681
    @eskinderteshome9681 13 วันที่ผ่านมา

    Revenge without nothing

  • @berhan4301
    @berhan4301 8 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግርም የሚለኝ እነዚህ አረመኔ የደርግ ሰወች ምንም አይፀፅያየውም ፡ የገደሉት 60 ለሀገር ያገለገሉትን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን እንጅ። ታሪክ ደግሞ ይበቃዋል አይነገር ይባላል እንዴ ? ታሪክ እስከአለም ፍፃሜ መነገር አለበት። እነደሳየው አባባል ከሆነ የአድዋ ታሪክም ከ 50 አመት በዃላ ይበቃዋል ሊሉን ነው? እኔ የመንግስቱንና የደርግን ሰወች ሳያየው ደሜ ይፈላል። እነዚህ አረመኔ ሰወች መሰቀል ነበረባቸው ። መላኩ ተፈራ ያን ሁሉ ወጣት ጨርሶ ዛሬ በአዲስ አበባ ጎዳና ወክ ያደርጋል። ሀገራችን ለዚህ ሁሉ ችግር የዳረጓት እነዚህ አረመኔወች ናቸው።

  • @mammo9755
    @mammo9755 13 วันที่ผ่านมา

    አማን ለምን ተገደሉ? ምናልባት ቀደም ባለ ፕሮግራም ተላልፎ እንደሁ አላቅም፣ ግን የማውቀውን ለማካፈል የተሻለ ማብራራት በሚቻልበት ፌስቡክሽ ላይ አሰፍራለሁ፣

  • @aklilmesele5083
    @aklilmesele5083 12 วันที่ผ่านมา

    ፋሲካ ሲደልልን አዳምጡ።

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 11 วันที่ผ่านมา +1

    ከዚህ አዙሪት የምንወጣው መቼ ይሆን? ዛሬም አይ አንች እናታለም... አገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ...

  • @MeseretMekonen-o8g
    @MeseretMekonen-o8g 12 วันที่ผ่านมา

    ደርግ ማለት ቃሉ የግዕዝ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም :- ተባበረ አንድ ሆነ አበረ ህብረት ፈጠረ ማለት ነው።

  • @kassahungebrehiwot4889
    @kassahungebrehiwot4889 12 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ገስጥ ተጫነን በጽሁፋቸው አለማድነቅ አይቻልም ነገር ግን ይህ ቃለ ምልልሳቸው ጥንቃቄ የተሞላበት ሆኖ አግኝቸዋለሁ።
    ቢቋቋም ብለው የሚያስቡትን ይይቅርታ ተቋም ለማቋቋም ተነሳሽነቱን ከመውሰድ ይልቅ ለሌሎች መግፋታቸው ተገቢ አልመሰለኝም።
    ተቋሙ ተመስርቶ ለሕዝብ ተደራሽ የሚሆን የወል ይቅርታ እስከሚካሄድ ግን በግልም ቢሆን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ኢትዮጵያውያንን ወደ አዘቅት ለከተተው የዘመን ክስተት ይቅርታ መጠየቅ ተገቢ ነው።
    "ነበር" ብሎ የፃፈ ይኸኛው ታሪክ ሃምሳ ዓመት ሞልቶታልና ባይነሳ ማለት ታሪክን ለማስተላለፍ ከደከሙበት እና ታሪክ አለማወቃችን ድርጊቱን ያለ ህሊና ጠያቂነት ለመፈጸማችን ገፊ ምክንያት ነበር ካሉት ሃሳብ ጋር ተቃራኒ ሆኖብኛል።
    አንዱ የኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል እንደመሆኑ መቼም ይሁን መቼ ቢነገር ስህተት የለውም።

  • @Bio650
    @Bio650 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ገስጥ ደርግ የወደቀው ስልጣኑ ላይ ሙጭጭ በማለቱ ነው

  • @አማናዊት_ቤተልሄም
    @አማናዊት_ቤተልሄም 5 วันที่ผ่านมา

    አባባ በ74 አመቶም ይዋሻሉ ምነው መሰለኝ አበዙ ይልቁኑስ ንስሀ ገብተው ከህሊና እዳ ንጹ ።ደርግ ቀድሞ 67 ላይ 60 ጀግኖችን ቀጥሎ 81 ላይ 11 ጀግኖችን እንደ ሀገር አሳጥቶናል ። ለዚህም ደግሞ እርሶም ተጠያቂ ኖት ። ምክኛቱም በዛ ስርዓት ውስጥ አገልጋይ ነበሩ ። ቀጥታ ባያዙ ቢያንስ በቀላሉ አልተቃወሙም ያም በፍርሀት ቢቀር ዛሬ እንኳን እውነት አያወሩም ። ልክ ንንደ አቶ ፋሲካ ሲደልል ውሸታም ኖት ።