🔴የለቅሶ ቤት ቡፌ ላይ ኬክ ምን ይሰራል? comedian Minale Yaregal new standup comedy

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 282

  • @mussiejhon6560
    @mussiejhon6560 2 หลายเดือนก่อน +21

    In my personal opinion, this guy is the very first & best Ethiopian comedian I like and admire!

  • @orangestudio6701
    @orangestudio6701 3 หลายเดือนก่อน +68

    በርካሽ የታየ ዉድ ኮሜዲ

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 2 หลายเดือนก่อน +2

      🤔...mmmmm ወረተኛ ህዝብ ስለሆነ ነዋ🤷🏽‍♀️

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 2 หลายเดือนก่อน

      @@orangestudio6701 ምኑ ነዉ የሚያሰቀዉ በቅንነት እንነጋገር እኔ ምንም አላሳቀኝም እሰቲ የሚያሰቀዉን ነገር ብትነግሩኝ።

  • @RasAbY1412
    @RasAbY1412 3 หลายเดือนก่อน +64

    Stand up comedy ሌላ level ላይ እንዲደርስ የራስህን አሻራ እያሳረፍክ ያለህ ሰው Stand up comedy influence ❤

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 3 หลายเดือนก่อน +13

    ትችላለህ underrated comedian

  • @afrokemekem
    @afrokemekem 2 หลายเดือนก่อน +5

    ደረጃውን የጠበቀ ምርጥ ኮሜዲያን... በተመሳሳይ ምርት እንዳይታለሉ👏

  • @metasebiabelayneh9812
    @metasebiabelayneh9812 2 หลายเดือนก่อน +6

    the first best young comedian keep it up.

  • @dba4856
    @dba4856 2 หลายเดือนก่อน +3

    You are the best comedy ever, keep it up, bro you make my day 😂😂😂😂

  • @MubaRek-xw9vn
    @MubaRek-xw9vn 2 หลายเดือนก่อน +8

    ምናለ የዘመኑ ምርጥ ኮሜዲያን

  • @bereketmamo2043
    @bereketmamo2043 3 หลายเดือนก่อน +26

    በጣም ጎበዝ ኮሜዲያን ኢትዮጵያ ውስጥ አንተ ነህ።ትችላለህ በጣም በርታ ።ሌላ ግዜ ሲዘጋጅ ጥሩን እንጂ

  • @Konjo-s8f
    @Konjo-s8f หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ብቻዬን እያየሁ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂 ትመቸኛለክ በርታ እራስህን እየጠበክ እግዚአብሔር ጨምሮ ይጠብቅህ ይባርክህ

  • @zerihunyelma
    @zerihunyelma 2 หลายเดือนก่อน +20

    ቀልዱ ለዛው ቁምነገሩ ሁሉምነገር ደረጃውን የጠበቀ👌

  • @yonasabebe
    @yonasabebe 2 หลายเดือนก่อน +2

    This guy is insane. Bro the best is yet to come. I really enjoyed this performance.

  • @BirukGetu-k2v
    @BirukGetu-k2v 2 หลายเดือนก่อน +4

    One of the few....best at this fime ..saluted ....

  • @Amenbegidu
    @Amenbegidu 3 หลายเดือนก่อน +19

    ትችላለህ ወንድምአለም! stand up comedy መድረክ ያንተ ናት!👏👏👏

  • @TigistAltaseb
    @TigistAltaseb 3 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ትችላለህ ይመችህ❤😂😂😂

  • @adamsolomon5320
    @adamsolomon5320 3 หลายเดือนก่อน +5

    በዚህ በከባድ ሰዓት እንዲህ ካሳከን ትንሽ ቢመቸን ኖሮ😂😂😂😂❤❤❤ትችላለህ 👌

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 3 หลายเดือนก่อน +15

    This is incredibly funny. Keep it up.

  • @peterosyeheyis2463
    @peterosyeheyis2463 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምኔ ትለያለህ ምርጥ ስራ ነው ይበል ብለናል

  • @Mercy_2116
    @Mercy_2116 หลายเดือนก่อน +2

    You are a very good comedian❤🎉

  • @MulugetaZewudu-k1h
    @MulugetaZewudu-k1h 3 หลายเดือนก่อน +8

    ቀልድህ በጣም ደስይላል ❤❤❤

  • @addiskebede5755
    @addiskebede5755 2 หลายเดือนก่อน +2

    I love your works, all what you do is classical and smart.

  • @Remedan-u3j
    @Remedan-u3j หลายเดือนก่อน +1

    Betam yichilal .....wow ....ere please yihe lij kefi bale medrekochi lay keybo Yisra betam yichilal ❤

  • @abiyutamirat8187
    @abiyutamirat8187 2 หลายเดือนก่อน +3

    Your material showcases your talent, creativity, and authenticity.😂❤

  • @yejokatube4667
    @yejokatube4667 3 หลายเดือนก่อน +11

    የምታቀርባቸው ቀልድና ቁምነገር በጣም ይመቸኛል ነገር ግን ስለ ካራቴና ስለቴኳንዶ ያነሳኸው ሀሳብ ትንሽ ደስ አይልም ኢትዮጵያ ውስጥ ከኔም ጀምሮ በርካታ የካራቴ አሰልጣኞች አለን እዚህ ደረጃ ለመድረስ በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፈን ነው ለማሰልጠን የበቃነው እሺ ወንድም በሺ የሚቆጠሩ ተማሪዎችን አሰልጥኛለው አንተ እንዳልከው አይነት አመለካከት ያለን ሰዎች አይደለንም በእርግጠኝነት ስለ ካራቴና ስለ ቴኳንዶ ጠለቅ ብለህ ብታውቅ ብታነብና ብትሰራ ይህ አመለካከት አይኖርህም ነበር ለማንኛውም አንድ ነገር ስታወራ ልታስቀይማቸው የምትችላቸው ሰዎች እንዳሉ ማሰብ አለብህ ለማንኛውም በርታ

    • @yonasabebe
      @yonasabebe 2 หลายเดือนก่อน +1

      Bro. Its his opinion. Eventhough, he has audiences it doesn't mean he is an expert. People has their own minds. They would differentiate whats good and bad.

  • @antenehtesfaye3642
    @antenehtesfaye3642 2 หลายเดือนก่อน +4

    The transition was super!!

  • @Metages_Getu
    @Metages_Getu 3 หลายเดือนก่อน +5

    minale yichilal ..Ethiopian stand up comedy GOAT 👑

  • @abelgselassie9015
    @abelgselassie9015 3 หลายเดือนก่อน +7

    Dave Chappelle of Ethiopia 🎉🎉🎉🎉

  • @studentsamual6947
    @studentsamual6947 3 หลายเดือนก่อน +8

    ትችላለህ!! ምርጥ ኮሜዲያን አንተ እና አማኑ❤

  • @metasebiabelayneh9812
    @metasebiabelayneh9812 2 หลายเดือนก่อน +2

    Really it is the first time that i finish the beginning to the last. very funny

  • @dbethiopia3052
    @dbethiopia3052 3 หลายเดือนก่อน +2

    The only stand up comedian with impeccable delivery and ለዛ keep up the good work!!!

  • @YEMANEBERHANZEBEGAMEDER
    @YEMANEBERHANZEBEGAMEDER หลายเดือนก่อน +2

    100% he knows Stand uP Comedy.

  • @ReduKalReduKal
    @ReduKalReduKal 3 หลายเดือนก่อน +1

    የማለዳ ኮኮቡ ምርጥ👏👏👏👏

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 3 หลายเดือนก่อน +8

    ይችላል ምናለ ይችላል ይችላል ምናለ ይችላል ይችላል ምናለ ይችላል ይችላል ምናለ ይችላል🔥🔥🔥🔥

  • @abatmel.5sofengi
    @abatmel.5sofengi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሴት ከበዛ...........ደስ ይለኛል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @HOPE-jp1sk
    @HOPE-jp1sk 2 หลายเดือนก่อน +2

    you are on fire dude 👌👌

  • @lehageratube2353
    @lehageratube2353 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቅረፃቸው ብቻዬን አልገባም ያዝልኝ ...😂😂😂 እረ አልቻልኩም😅😅😅

  • @abokabot
    @abokabot 3 หลายเดือนก่อน +16

    ብልፀግነዎች አሉ መሰለኛ😂😂😂i can’t

  • @goldenhandes.7
    @goldenhandes.7 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ አንተ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂😂

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 3 หลายเดือนก่อน +8

    አሪፍ አቀራረብ ነው ይመችህ🎉

  • @zabyssinian4803
    @zabyssinian4803 3 หลายเดือนก่อน +1

    You nailed it wow ምኔ 👏👏👏👏

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሳይሰለቸኝ እማየው ኮመዲያን ቢኖር አንተ ነህ 😂😂😂🎉

  • @natnaelgebeyehu6368
    @natnaelgebeyehu6368 3 หลายเดือนก่อน +1

    the material + the delivery perfect u should do more

  • @biniyamlegesse9818
    @biniyamlegesse9818 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing nice comedian

  • @MrBookkk
    @MrBookkk 3 หลายเดือนก่อน +3

    I am so excited to attend this show LIVE. it was time well spent

  • @nahoohadish3643
    @nahoohadish3643 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wawwwww mrt comedy keep going 👏👏👏

  • @temesgenkassa6437
    @temesgenkassa6437 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምኔ ትችላለህ ይሄ ብቻ ሳይሆን ከዚ ቀደም የሰርሀቸው የ ኮሜዲ ስራዎች ሁሉ ፅድት ያሉ ናቸው ፈጣሪ ያክብርህ

  • @AbbyTiberias-uc5si
    @AbbyTiberias-uc5si 3 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ ነህ ይመችህ 👌

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 2 หลายเดือนก่อน +1

    It was really good. Berta!

  • @InnocentCabin-nh6oc
    @InnocentCabin-nh6oc 3 หลายเดือนก่อน +49

    ኢትዮጵያችንን እመብርሀን ትጠብቅልን የናፈቅነውን ሰላም ትመልስልን

  • @ባርኮትባላአገሩ
    @ባርኮትባላአገሩ 2 หลายเดือนก่อน

    Max Amine እየመሰልከው ነው እዛው ደግሞ one to one ሮስት ብታደርግ 😊😅😅😅😅😅😅

  • @zolaXet
    @zolaXet 3 หลายเดือนก่อน +2

    NExt level 👏👏👏👏

  • @abelgselassie9015
    @abelgselassie9015 3 หลายเดือนก่อน

    I need this show everyday. 😂😂😂

  • @OsmanIdris-d4d
    @OsmanIdris-d4d 2 หลายเดือนก่อน +1

    Another level 💯 👌

  • @muzyenseman6171
    @muzyenseman6171 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ትችላለህ አንደኛ 👍👍🤣🤣🤣🙏🙏🙏

  • @wondwasenayele4303
    @wondwasenayele4303 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ ነህ ምናለ

  • @SimonTsegaye
    @SimonTsegaye หลายเดือนก่อน +1

    Best comedian

  • @addiabissinya8968
    @addiabissinya8968 3 หลายเดือนก่อน +4

    ere Mnale tileyaleh😂😂😂

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ ወንድሜ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Hubi_Pictures
    @Hubi_Pictures 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ስራ ምርጥ ፁሑፍ የሚገርም አቀራረብ

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለሀገራችን ! ስወድህ ትችላለህ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirubelmusse6512
    @kirubelmusse6512 3 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏🤣😭😭😂😂 woooh... betam yabede show new

  • @mehariwamlakgetaye7922
    @mehariwamlakgetaye7922 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም @ምናለ እንኳን ደህና መጣህ ከሰዉ የበለጠ አቅም ኖሮህለምንድነዉ የማትሰራዉ ህልምህን አንድ አድርግ🙏 ? ዩሱፍ አበባ ላይ ሳይህ ደስ ብሎኛል ግን በአንዱ ነጥረህ መዉጣት አለብህ ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ❗️

  • @henokabyssinia85
    @henokabyssinia85 2 หลายเดือนก่อน +1

    This dude is a comedy genius

  • @ZaynabKa-l8h
    @ZaynabKa-l8h 3 หลายเดือนก่อน +3

    ከምር የዘመናችን ጀግና ነህ አንተ ለኢትዮጵያ ስላላሀት ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤❤በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @natiab53
    @natiab53 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ymechih 👌 😂😂😂

  • @TeweldeTsegaye
    @TeweldeTsegaye 2 หลายเดือนก่อน +1

    56 ደቂቃዉ 5 ደቂቃ እስኪመስለኝ ነው😂😂😂😂❤

  • @Zablon.1
    @Zablon.1 2 หลายเดือนก่อน +2

    comedy genius

  • @LenaStories-x8h
    @LenaStories-x8h 3 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ትችላለህ ወንድሜ በርታ፣ ሰምቼ ብሆን 1000 ብር ከፍዬ እገባ ነበር

  • @AlazarJr-h2x
    @AlazarJr-h2x 2 หลายเดือนก่อน +1

    Degagme new yayehut TICHILALEH👍

  • @benjamen1006
    @benjamen1006 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ ትችላለህ✌️👏👏

  • @ademyassin9092
    @ademyassin9092 2 หลายเดือนก่อน

    27:49 እያሳቃት አይደለም እንዴ😊 ካየኋት ጀምሮ አንገቷን ትነቀንቃለች ግን እንዴት ነው የምታምረዉ😮

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 2 หลายเดือนก่อน

    አይገርምም እንባ የሚሸጥ ቢሆን ኑሮ ማንም አያስለቅሰንም አያስከፋንም።ምክንያቱም ለኢትዮጵያውያን የሚጠቅም ነገር የሚሰጥ የለምና!!!!!!!!!!

  • @SujStar-qi1go
    @SujStar-qi1go 3 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ተምታነቡ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ

    • @gubydalrof1
      @gubydalrof1 3 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @BINIYAM-q6c
    @BINIYAM-q6c 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቀለል ብሎ ከበድ ያለ ኮመዲ🙌

  • @DesalgnWolde-g5w
    @DesalgnWolde-g5w 2 หลายเดือนก่อน

    ትችላለክ በብቃት 1ኛ 💪💪

  • @wbtechs2494
    @wbtechs2494 3 หลายเดือนก่อน

    መልካም ወጣት Amazing recommendations man

  • @mebaeysustesfaye8359
    @mebaeysustesfaye8359 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያበደ ነው ሳቅ በሳቅ 😂😂🤣🤣🤣

  • @DanielAbebe-tl9rf
    @DanielAbebe-tl9rf 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yemecheh andegna 😂😂😂

  • @Morningstartube
    @Morningstartube 3 หลายเดือนก่อน

    ካስማሰን ምትወዱ በላ❤ 🎉

  • @eyobmas2617
    @eyobmas2617 3 หลายเดือนก่อน +3

    mene techelaleh abate🤣🤣🤣 mesgana le
    producer
    executive producer
    team coordinator
    production manager
    saladenk alalfem

  • @bingothedog2831
    @bingothedog2831 2 หลายเดือนก่อน +1

    You are the best😂😂

  • @TamratTama-x9s
    @TamratTama-x9s 3 หลายเดือนก่อน +1

    I like this guy his thoughts 😂😅😊

  • @henokhirboro
    @henokhirboro 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ! በርታ

  • @yenitube1
    @yenitube1 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከ 2 አመት በሃላ እንባየ እስከሚመጣ አሳከኝ
    ለደስታየ ምክኒያት ስለሆንክ አመሰግናለሁ

  • @daveg9828
    @daveg9828 3 หลายเดือนก่อน +2

    Bro u are doing good😂

  • @EthiopicaTube
    @EthiopicaTube 2 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ🎉🎉🎉👏👏👏👏

  • @TarasDtm
    @TarasDtm 2 หลายเดือนก่อน +3

    Wow so cool !!

  • @Hanabnt
    @Hanabnt 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ma generation comedian

  • @brookzewdu6480
    @brookzewdu6480 3 หลายเดือนก่อน +5

    Mne is the best

  • @sani_nursen3248
    @sani_nursen3248 3 หลายเดือนก่อน +5

    ተጣም ተመችቶኛል

  • @ABI.ENTERTAMENT
    @ABI.ENTERTAMENT 2 หลายเดือนก่อน

    good job minale

  • @niguswendm
    @niguswendm 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምናለ ያረጋል እናመሰግናለን ግን ለኮሜዲ አጭር ስልጠና የለም?

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 3 หลายเดือนก่อน +16

    ምናለ 👍👍👍 አቀራረብህም ታይሚንግህም ይመቻል እያሳቀ ቁም ነገር ያስጨብጣል

  • @hg55555
    @hg55555 2 หลายเดือนก่อน +1

    comidian nafikogn neber minale minale minale

  • @zikreleul8827
    @zikreleul8827 2 หลายเดือนก่อน

    Keep it up 👏👏

  • @biniyamabebe
    @biniyamabebe 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምርጥ ኮሜዲ፡፡ ይመችሽ ምኔ

  • @degefaaredo4141
    @degefaaredo4141 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምር ትለያለህ በርታ bro

  • @اموزيفه
    @اموزيفه 3 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላለህ ጎበዝ በርታልን

  • @FerezerAznwe
    @FerezerAznwe 3 หลายเดือนก่อน +6

    You are naturally funny

  • @ABIGIYA-f6m
    @ABIGIYA-f6m 2 หลายเดือนก่อน +1

    Gobez berta