የውሃ ማማው ‹ጮቄ ተራራ› አደጋ ላይ ነው፡-በአማራ ቴሌቪዥን ብቻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 29

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ያስዝናል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅ እትዮጵያን ሀገሬ መከራሽ በዛ ጮቄ እግዚአብሔር ይሁንሽ

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu1206 7 ปีที่แล้ว +1

    Egzhabhare hagrachenene tebeklene. God bless Ethiopia.

  • @كوكبابيارو
    @كوكبابيارو 6 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @kalkidangebre9839
    @kalkidangebre9839 7 ปีที่แล้ว

    ምህርት ያውርድልሽ ሀገሬ

  • @helenmassi6803
    @helenmassi6803 7 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሁሌም ወደር የለሽ

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 7 ปีที่แล้ว

    Save Amhara

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 7 ปีที่แล้ว +1

    My mother born from here. Stupid Woyane is changing our country to desert.

    • @lioninzion3417
      @lioninzion3417 7 ปีที่แล้ว

      ነፈዝ ለዛፉም ዎያኔ ለጫካውም ወያኔ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው ።ወያኔ የትግራይ ኣስተዳደር እንጅ የናንተ አይደለም።i think your brain is also deseart because of woyane

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 7 ปีที่แล้ว

      shermuta motherihn libidalih. if the government is idiot, it has an effect in everyone's life. You stupid, poor Tigrians are ripping off our country. So enatihin libidalih kefelek.

  • @የእናትፋንታደስታ
    @የእናትፋንታደስታ 7 ปีที่แล้ว

    የትውልድ የእድገት ሀገሬ እሮጨ ቦርቄ ያደጉበት ይህ ቦታ ዛሬ እንደዚህ ሆነህ ሳይህ ከልቤ አለቀስኩ !!!የቀድሞ ታሪክሽ ይመለስ ይሆን? እግዚአብሔር ይታደግሽ !!!

    • @kalkidangebre9839
      @kalkidangebre9839 7 ปีที่แล้ว +1

      የእናት ፋንታ ደስታ ምንይሳነዋል እግዚአብሔር. ሑሉም ይቻለዋል አሁን ከበፌቱ በመሸ ሻል ላይ ነው ያለው 2007 ላይ አይቸዋለሁ

    • @የእናትፋንታደስታ
      @የእናትፋንታደስታ 7 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው !!!የበአላትን ውሀ ቀድቶ ለማይጠጣናና በበአላት ቀን ቤቱን ለማይጠርግ በእምነቱ ለሚያድር ይህ ምስጊን ህዝብ አምናለሁ አይተወውም !

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 7 ปีที่แล้ว +4

    ጮቄ ስፋቱ 535.8 ኪ.ሜ2 ነው፡፡ ይህም ማለት 53.580 ሄክታር ማለት ነው፡፡ ስለሆነም 5.358 ሄክታር በማለት የተናገራችሁትን ከባድ ስህተትና ተደናግሮ ማደናገር አስተካክሉት፡፡ 100 ኪ.ሜ2 ማለት እንደ እናንተ 1000 ሄክታር ማለት ሳይሆን 10‹000 ሄክታር ነው፡፡ አንድ ኪ.ሜ2 100ሄክታር ነው፡፡ ማለትም አንድ ኪ.ሜ በአቋም 10 ሄክታር ሲሆን በአግድምም 10 ሄክታር ነው፡፡ 10 ሲባዛ በ10 መላው የቆዳ ስፋቱ 100 ሄክታር ነው፡፡
    የውሃ ማማና በተፈጥሮ የአየር መቆጣጠሪያ የሆነ ጮቄ የግድ ማገገም ያለበትና የህልውና ጉዳይ ሲሆን አፕልን ጨምሮ ብርድና ከፍተኛ ቦታ የሚስማማቸውንና ስለአዋጪነታቸው በጥናት ላይ ተመስርቶ በመስራት ምርታማነታቸው የተረጋገጠላቸው አዋጪና ተፈላጊ ተክሎችን እንደ ዛፍ በስፋት ማብቀል ይገባል፡፡ አካባቢው ሊስማማቸው የሚችሉ የአውሮፓ የስጋና የወተት ከብቶችና በጎች ጭምር የሚሆን ሳርና ቅጠል የሚበቅልበትና በበጋ ለንብ እርባታም ምቹ ቦታ ነው ጮቄ፡፡
    ከጨሞጋ በአንድ በኩልና ከጌደብ በሌላ በኩል በደብረ ማርቆስ የቅርብ አካካቢ ከ600-700 ሜ. ዋ ከሁለቱ ወንዞች ብቻ ኤሌትሪክ ማምረት የሚቻል ሲሆን እነዚህና ሌሎች ወንዞች የሚፈልቁበት ጮቄ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቅሙን በትርፋማነት ባገናዘበ ሁኔታ በጥናት ላይ በተመሰረተ ዘመናዊ ጥበቃ ደህንነቱ ሙሉ በሙሉ መጠበቅ አለበት፡፡ የአካባው ነዋሪ 100 ሜ.ዋ ኤሌትሪክ ቢያገኝ በዚህ ምግብ ስለሚያበስል የጮቄን ደን ለመመንጠር አይገደድም፡፡ ከጮቄና አካባቢው ከሚገኙ የአባይ ወንዝ ገባሪ ወንዞች ብቻ ከ3000 ሜ.ዋ ሀይል በላይ ማመንጨት ይቻላል፡፡
    የስናንና ሌላው ገበሬ ለቦታው ተስማሚ የሆኑ የተለያዩ የድንች ዘሮችን ከፔሩና ከቦሊቪያም እያመጣ በብዛትና በጥራት እያመረተ በምግብ ማቀነባበሪያ በመገልገል ጠቃሚና ተጠቃሚ መሆን የሚችልበት ትኩረት ሊሰጠውና በርትተው ሊሰሩበት ይገባል፡፡ 10 የሀበሻ ላም ከሚኖርና ከመኖ ማቅረብና ቦታ ጀምሮ ከሚቸገር አንድ ለቦታው የምትስማማ የወተት ላም ብትኖረውና አያያዙን ቢያውቅበት ጥቅሙ ብዙ የሆነና የሰለጠነ ሰው ስራ ነውና በዚህም ላይ ትኩረት ሊደረግበት ይገባል፡፡ ከጸጉሩ፣ ስጋው፣ በቶሎ ማደግ፣ በቀላሉ መርባትና ምርታማነት ጀምሮ ለቦታው የሚስማማና የበግ ዘርን በመምረጥና በማሻሻል በኩል ከደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲና ከውጪ ተቋማት ጋር መስራት ገድ የሚል ነው፡፡
    መልካም የሚያስብና በርትቶ የሚሰራ ብቃ ያለው የዘመኑ ሰው የሆነ ስለጠፋ እንጂ ጮቄ ግን ከመሬት ውስጥ ወጥቶ ከፍተኛና
    ተራራማ ቦታ ባደረገው የተለያየ ማእድንና ሚነራል የከበረ፣ ውሃማ የሆነና ጸሀይ ስለማያቃጥለው በጥናት ላይ ተመስርቶ ትክክለኛ ስራ ከተሰራበትና ክትትል ከተደረገለት በሁለት አመት ውስጥ አገግሞ ከምን ጊዜውም በበለጠ የሚያምርና ለትልቅ ጥቅም መዋል የሚችል ነው፡፡ ችግሩ ግን ወሬ የሚደረድር እንጂ በቁጨት በመነሳት በጥናት ላይ በተመሰረተ ትክክለኛ ስራ በርትቶ የሚሰራ መጥፋቱ ነው፡፡
    ከጨሞጋ ግድብ ሀይል ለማምረት መሰረተ ደንጋይ ከተጣለ 10 አመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡ ይህ 275 ሜዋ ግን መመንጨት ቢችል ደብረ ማርቆስን ጨምሮ ከአካባቢው ህዝብ ፍጆታ አልፎ ለብዙ ትላልቅ ፋብሪካዎችም ጠቀሜታ የሚሆን ነው፡፡ ከጌደብ ወንዝ ላይ ሌላ ግድብ በመስራት ከዚህ በላይ ማመንጨት የሚቻል ሲሆን ሁለቱ ወንዞች ብቻ የደብረ ማርቆስና አካባቢውን አጠቃላይ የሀይል ፍላጎት የሚመልሱ ናቸው፡፡ ተምጫ፣ ሱሀ፣ ሙጋና ሌሎች ብዙ ወንዞች ደግሞ በሌላ እቅጣጫ
    በያሉበት ቢገነደቡ ለግድብ በጣም ተመራጭና ምቹ ከሆነ ከዚህ አካባቢ ቦታ ላይ ብዙ ሀይል ሊመነጭባቸው የሚችሉ ናቸው፡፡
    ለዚህ ሁሉ መሰረት የሆነ ጮቄ ደህንነት ግን ከዚህ አመት በጋ ጀምሮ በተቀናጀና ጥናታዊ በሆነ አሰራር ምሁራን ግንባር ቀደም ተሳታፊ በመሆንና ያለማቋረጥ ክትትል በማድረግ በዘመቻ መጀምርና ቦታው በሚገባ እስከተጠገነ ድረስ የቀን በቀን ክትትል እየተደረገለት መቀጠል አለበት፡፡

    • @kalkidangebre9839
      @kalkidangebre9839 7 ปีที่แล้ว +1

      Badma Wስededu ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እናመሰግናለን ስለ ምታስታላልፎልን መርጃ

    • @የእናትፋንታደስታ
      @የእናትፋንታደስታ 7 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @lioninzion3417
    @lioninzion3417 7 ปีที่แล้ว

    ተንኮላችሁን አይቶ ፈጣሪ አንዴ እንቦጭ ኣንዴ ላሊበላ አሁን ጮኬ ለሰውም ለእግዚሀአብሄርም ያልተመቸ ህዝብ ።መጨረሻችሁን ያሳምረው።

    • @ባለሀገሯ-ገ3ቸ
      @ባለሀገሯ-ገ3ቸ 7 ปีที่แล้ว +2

      unknown jum ይሂም የተገኘው እነሱ ጋአ ነው አንድ ቀን እግዚአብሔር ሁሉንም ያሥተካክለዋል ላሊበላም ሆነ እንቦጭ ተንኮል ሥለተሠራበት ነው የጣሊያን አሽከር ተጠራርጉ ሲወጣ ይሥተካከላል ሁሉም ዳሽን ተራራን የሠረቀ መሠለሽ/መሠለህ

    • @lioninzion3417
      @lioninzion3417 7 ปีที่แล้ว

      ዳሽን ምን ይሰራል ተራራ እኮ ነው ባይሆን ለጉራ ይሆናችኋል ።ወጫችሁ ተራራ ውስጣችሁ ባዶ ተንኮል ።ለስሙ 44 ታቦት ይዛችኋል ስራችሁ ግን 44 ታቦት ያለው ሳይሆን 44,000 ሰይጣን ያለበት ነው።

    • @ባለሀገሯ-ገ3ቸ
      @ባለሀገሯ-ገ3ቸ 7 ปีที่แล้ว +1

      unknown jum አትችሉም እንጂ ዳሺንንም ታፈርሱት ነበር ግን አይቻልምምም!!!!!!

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 ปีที่แล้ว +1

      unknown jum
      አባት የሚወደወን ልጁን እንደሚቀጣ ሁሉ #እግዚአብሔርም እሱን የሚወዱትና የሚፈሩት ላይ ነው ፈተናው ያለው መ.ቅዱሳችንም እንደሚነግረን ለዚህም የ እዮብ ታሪክ ያስተምረናል እናተ የምድር ፈራጆች

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 7 ปีที่แล้ว +1

      unknown jum
      አንተ ማነህ ?መ።መናፍቅ ወይስ ሙስሊም
      የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚ እንዴት ሰው ሃገሩን ይሰድባል ያልታደለ ትውልድ እንጉዳይ

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 7 ปีที่แล้ว

    የጮቄ ተራራ 535.8 ኪ.ሜ2 (53.580 ሄክታር) ስፋት ያለው ሲሆን የጮቄ ተፋሰስ 15.000ኪ.ሜ2 ስፋት ያለው ነው፡፡
    ይህም ማለት 1.5 ሚሊዮን (1.500.000) ሄክታር ማለት ነው፡፡ ለማወዳደር ያህል የነገቭን በርሀ ጨምሮ አብዛኛው በርሃማና የውሃ እጥረት ያለባት 8.5 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርባት የእስራኤል ሀገር የቆዳ ስፋት 20.000ኪ.ሜ2 (2 ሚሊዮን ሄክታር) ሲሆን 11.5 ሚሊዮን ህዝብ የሚኖርባት የቤልጀም አጠቃላይ ስፋት 28.000ኪ.ሜ2 (2.8 ሚሊዮን ሄክታር) ነው፡፡
    በተፈጥሮ የታደለ የውሃ ማማና የአየር መቆጣጠሪያ የሆነ ለም የጮቄ ተፋሰስ ግን ከ2 ሚሊዮን በላይ ህዝብ የማይኖርበት ነው፡፡ ስለሆነም ችግሩ የህዝብ መብዛት ሳይሆን የአስተዳደር ችግርና ተፈጥሮን እየጠገኑ፣ እያደሱና እያሳደጉ በአግባቡ ለመስራትና ለመጠቀም አለመቻል ነው፡፡
    የጮቄ ተፋሰስ አሁን በበጋ ወቅት እንደሚታየው ሳይሆን በክረምት ወቅት ከዚህ እጅግ የተለየና ዝናብ፣ ጉም፣ ጭጋግ፣ በረዶ፣ ነፋስና ነጎድጓድ ያለማቋረት የሚከሱትበት ሲሆን እያስደሰተ የሚያስፈራ በጣም አስገራሚ የመሬት ክፍል ነው፡፡ በተለይም ከሰኔ ግማሽ ጀምሮ በሀምሌ፣ ነሀሴና እስከ መስቀል ድረስ ጨረቃ በሌለችበት ወቅት እስከ 200ና 300 ኪሎ ሜትር እርቀት ድረስ ከጮቄ ተራራና ተፋሰስ ላይ ያለማቋረጥ የሚታየው ዳርቻው የማይታወቅ የመብረቅ ብልጭታ መሬትና ሰማይ በእሳት ነበልባል የተያያዙ እየመሰለ ብርሀንም የሚሰጥ ነው፡፡ ከከፍተኛ ቦታ ላይ ሆነው በራስ ልምድ ካላዩት በስተቀር ግን በወሬ ሊገባ የማችይል ነው፤ ከጮቄ ተራራና ተፋሰስ ላይ በክረምት ወቅት በጨለማ ሰማይ የሚከሰት የመብረቅ ብልጪታ የሚፈጥረው የተፈጥሮ ትንግርት፡፡
    ድሮ በመጋቢትና ሚያዝያ ወሮች የአባይ ሸለቆ ለሳምታት ቀንና ማታ ሲቃጠል እስከ ሩቅ ድረስ በማታ እንደ ብርሀን ይጠቀሙበት ነበር፡፡ ጮቄ ደግሞ በክረምት ዘንዶ ውሃ እንደሚቀዳና በሚቀጥሉት ቀናት ከባድ ዝናብ በከባድ ወዠቦ እየታገዘ በየቀኑ እንደሚጥል የሚያሳየው ምልክትና ዳርቻ የሌለውና የማያቋርጠው በማታ የሚፈጥረው የመብረቅ ትርኢት አስዳሳች ነው፡፡
    ይህ አሁን በበጋ ወቅት በከባድ የተጎዳ መስሎ የሚታይ ጮቄ ግን በክረምት ወቅት እጅግ የተለየ ነው፡፡ ይሁንና ተፈጥሮው የተጎዳ ስለሆነ ግን የግድ መጠገን፣ መታደስና ከሀይል ማመንጨትና መስኖ ጀምሮ ለትልቅ ጠቀሜታ መሆን አለበት፡፡ ይህም የማንም ስራና ሀላፊነት ሳይሆነ የሰው ሲሆን በተለይም የአመራሩና የምሁራን ትልቅ ሀላፊነት ነው፡፡

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 7 ปีที่แล้ว

    አየ አገሬ በወያኔ ተወረሽ እዴህ ብለሽቀረሽ

  • @khadraabdlhkim9154
    @khadraabdlhkim9154 7 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ እፕንበጣ መንጋ ተወረረች

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว

    ሀይ ሀገሬ የታሪክ ንግስት ስም ብቻ ሆንሽ ቀርሽ ሀገሬ