I don’t really know what to say but to say thank you so much for much for well needed information in this time of age. We thank you for knowledge I get from this and not only this but every single things you teach us, give thanks🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ይህንን መሰናዶ ወደናንተ ያደረስነው የተለያዩ መፃህፍቶችን ምንጭ አድርገን ሲሆን መፃህፍቶቹን ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን የመፅሀፍቶቹን ርዕስ አስቀምጠንላቹሀል።
ምንጭ መፃህፍት
ኒፍሌም በዶ/ር ያየ ነጋሽ
መፅሀፈ ሄኖክ
መፅሀፈ ኩፋሌ
ኦሪት ዘፍጥረት
መፅሀፈ ቀሌመንጦስ (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከምትጠቀምባቸው 81 የመፅሀፍ ቅዱስ መፃህፍት መካከል አንዱ ሲሆን ከ5ቱ የስርዐት መፃህፍቶች ውስጥ ይመደባል።)
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ።
Enamesegn alen
እግዚአብሔር ይስጥልን🙌
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ
የምታነሱት ሃሳብ ከልቤ ደስ እያለኝ ነው የማደምጠው .
እውነትም እግዚኣብሔር ያላሳወቀን ነገር የለም ሁሉም ተፅፎልናል መዳን ኣለመዳን በእጃችን ነው .ዓይነ ልቦናችን ይክፈትልን.
Amen Getay Yedngl Lij Hoy Yetawerew Lbonaye abralgn
አክሱም ዩቱብ በጣም ነው የማመሰግነው : : ብዙ መሀይቦችን ! ለማነሳሳት የእናንተ ሚና በጣም በጣም ወሳኝ ስለሆነ እባካችሁ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ብርታቱን እና እውቀቱን ያብዛላችሁ ቴንኪው!!!
የሁልጊዜ ተከታታያችን ውድ ሄኖክ ስለምትሰጠን አስተያየቶች እጅጉን እናመሰግናለን ። ለሀገራችን የሚጠቅማት ልጆቿ እሷን እና ታሪኳን ሲረዷት እንደሆነ እናምናለን። ስለሆነም ከዚህም በኋላ አቅማችን በፈቀደ መጠን ይህንን እንቀጥልበታለን። በድጋሚ እናመሰግናለን።
እኛም እንደዚሁ ጊዜአችሁን ወስዳችሁ ለም ታስተምሩን ትምህርት በድጋሚ ምስጋናዬን ላቀ ርብላችሁ እወዳለሁኝ በተመሳሳይ ጊዜ እስከምንገናኝ ድረስ በሰላም ቆዩልን👍: :
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ግልፅ አድርጋችሁነው የሚታስተምሩት በርቱ ቀጥሉበት🙏💒🙏እግዚአብሔር ተዋህዶን እና ልጇቿን በቤቱ አፅንቶ ይጠብቅ
ቃል ህይወት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን
እናተንም ልሁል እግዚአብሔር እድሜና ጤናና እውቀት ይጨምርላቹ
በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችው በርቱ እናመስግናለን
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏✝️💚💛❤️
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው:: በርቱልን መልካምን ቁምነገርን ስላስተላለፍችሁልን::
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን::
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ልቦናችን ይክፈትልን እናመሰግናለን
አክሱም ዩቱብ እናመሰግናለን፣አሪፍ ትምትህርት ነዉ የምታቀርቡት።በርቱ
እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፉ መንፈስ።
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሠግናለን በርቱ ጎበዞች
እግዚብሄር፣ይጠብቀን፣ተክፉ፣ነገር
በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቀን እናንተም ትምህርታችሁን በርትታችሁ ቀጥሉ እውነት በእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ነገር ታገኛላችሁ እና እግዚአብሔር ከሰይጣን ስራ እና ሴራ ይጠብቀን ሁላችነንም ሰይጣን ዲያብሎስ ስራው እጅግ እረቂቅ እና ክፉ ነው እና በክርስቶስ መስቀል ድል እናደርገዋለን እኛ ብቻ ወደ ፈጣሪ እንቅረብ እንፀልይ ቸሩ አምላክ ሆይ ጠብቀን አደራ የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የፃድቃን ሰማእታት ምልጃ እና ጾለት አይለየን አሜን (3)
Amen mechereshachn yasamrln
Thank you.
ፈጣሪ አዴሜና ፀጋው ያብዛላቹህ
አሜን
Thank you guys I always listening before fall in ma bed keep it up
በርቱ ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።
እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
እናመስግናለን
ስለወደቁት መላእክት በደምብ ማወቅ ለሚፈልግ ሰው ከጥርጥር እና ከመላምት የሚገላግል 'ገድለ አዳም' በተባለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መጽሃፍ ላይ በዝርዝር ታሪኩ ተጽፎ ይገኛል።
@ዘሩፋኤል ገድለ አዳም መፅሀፍ የትኛው የመፅሀፍ መደብር ይገኛል?
ኣመሰግናሎ
ፈጣሪ ያበርታቹ ብዙ እውቀት ነው ያገኘሁት
egzer ybarkachu
Betam tru new ketlubet
ሁሌም ግርም የሚለኝ መንፈሳዊ አስተማሪ ታሪኮችን መንፈስን በሚያድስ መልኩ ነው በደንብ አብራርታችሁ እውቀት የምታስጨብጡን።ውድ አክሱም ቻናል ከቻናሎች ሁሉ ቅድሚያ የምሰጣችሁና እንዴት እንደማከብራችሁ በዚህ አጋጣሚ በትህትና ልገልፅላችሁ እወዳለሁ ከልብ እናመሰግናለን።💚💛❤🙏በርቱልን።ትውልዱ መንቃት አለበት!!!
በርቱ በጣም ብዙ ነገር ነው ያወኩት እኔ
መላዕክት አይራምም መላዕክት የወለዱላቸዉ ሲባል-------
That’s very good idea because everyone to hundreds the history
እኛ የ አቤል ልጆች ነን
እኛ. ኢትዮጵያኖች. በደንብ. ያለጥርጥር. የቃየል. ዘሮች. ነንምንም. የምንሸፋፍነው. ነገር. አይደለም. በአለም. ላይ. ያልታዩ. ያሟሟት. አይነት. የታየበት. አገር. ነውና
It is amazing tub
የእግዚአብሔር ልጆች የሚባሉት የሴት ልጆችን ነው የአቤልን አይደለም
እውነት ብለሻል
I don’t really know what to say but to say thank you so much for much for well needed information in this time of age. We thank you for knowledge I get from this and not only this but every single things you teach us, give thanks🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
*የፈረንጆች* ህይወት አስተዋይ ለሆነ ሰው ብዙ መገንዘብ ይችላል ዋነኛው ምክንያት የምለው የግብረ ሰዶም!!! ባህላቸው እየተስፋፋ መምጣቱ እንደገና በውሀ ሳይሆን በእሳት ዓለም የምትጣጠብ ይመስለኛል!!! አቤቱ አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅልን : :
Gobezoch bertu fetari regim edmena tena yistachu kene betesebochachu.......kale hiyote yasemalin
betam minwodachu ketilubet
betam tikikil mereja new..... bertu.
በመታቀርቡት ፕሮግራም ሁሉ እኮራባችዋለው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የወደቀው መልአክ አንድ ነው እሱም ሳጥናኤል ። እንደመጽሀፍ ቅዱስ አስተምህሮ ስለ መልአክት አፈጣጠር አስተምህሮ መልአክት ከእሳትና ከንፋስ እንደተፈጠሩ ስጋና ደም እንደሌላቸው ነው የሚገልጸው ።መልአክት አይወልዱም አይወለድም ዘላለማዊ ፍጥረት ናቸው ምናልባት የወደቀው ሳጥናኤል ያደረባቸው ሰዎች ይሆናሉ ኔፍሊሞች ። ይሄ የኔ ግምት ነው ግን እንደዚህ መሰል ታርክ መስማት ስለሚያስደስተኝ እናንተ ለዘገባው ምንጭ ያደረጋችዋቸውን መጽሀፎች አይነትና ዝርዝር መሰል
ብተግሩኝ ደስ ይለኛል ማንበብ እመፍልጋቸው መጽፋፎች ናቸው አመሰግናለው ዝግጅታችሁ አሪፍ ነው ያነቃል ያኮራል ።
በዚህ ዘመን የረከሰ ህይወት እንዴት ያንን የጥንት ዘመን የእግዚአብሔር አሰራር ማጥናት ይቻላል ? ጥናት ይፈልጋል የምትለው አባባል ለዚህ ዘመን አይመጥንም የሚል ሀሳብ አለኝ።የእምነት ሰው ስለሌለ
የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት ደቂቀ ሴት ናቸው እንጂ መላእክት አይደሉም ፡፡ በማናውቀው ጉዳይ ባንዘባርቅ ወይም አባቶችንና አንድምታውን ብናይ ሰውን ባናሳስት መልካም ነው ፡፡ አድማጮች ግን ትክክለኛውን ትምህርት ጠይቀን ብንረዳ (ከማን መማር እንዳለብን ብንለይ )፡፡ ሌላውን መረጃችሁ አገራዊ ይዘት የተላበሰ ነው::
ግሩም :እፁብ :ድንቅ :እሰየው ያሰኛል :: ይህ ግን ለእኛውያን ብቻ ነው :: አሕዛብ ተነግሮአቸዋል እኛ ከሰብክንላችሁ የወጣ ትምህርት መልአክት ቢሰብኳችሁ አትቀበሉ ተብሎ::
Emesegnalew bzu nger awkeyalew
wow bertu
Sebele wongele ena yonas lemekerachehu ejige betam be egeziabeher sem enamesegenalen endalachehutem yemiyasetewule lebe yeseten ahune yalenebeten zemen memeremerena mawok gede yelenale mekeneyatum beteleyayou wusete miseteroche debeq alamachewune eyasefetsemu selehone eneneka yegebale beretulen egeziabeher tebebune demewune tenawune abezeto yesetachehu kenanete betam bizu behiwotesemechew yemalawukewune neger endawuk sele emenete sele hagere becha selehulum neger endawukena endereda aderegachehugnale
betam konjo melekt ketilubet
wow again
መለአአክት እደወደቁ የሚያሳየው የመጸሀፍት ጥቅስ አለ ወይ ደግሞ ኔፍሊም መለአክት የተወለዱ ናቸው የሚሉት ነገሮችን ከየት አመጣችሁት ይህ ምነድነው ማረጋገጫ
Reply adrgu enji... metshafu keyet new... degmos ye abatoch astemhro mn yimeslal... ???
Mesaf kdus lay blachu mabrariya alsetachum men laynew
plies sand me REFERENCES which u used to piper this video in PDF or pitcher ,
1 ጥያቄ አለኝ: መልኣክቶች አጥንትና ስጋ የላቸዉም እነሱ መናፍስት ናቸዉ አይደል አንዴ? ታድያ እንዴት አድርገው ነዉ ከሰው ልጆች ጋር መዋለድ የምችሉት I don't understand ?
እህቴ ዶ/ር ሮዳስ በዚ ነገር ላይ የሰራው ቪዲዮ ሰርቷል ተመልከቺው
@@eyosiking7904 ፈጣሪ ከሰው መወለዱን አታምኚም? መላክትም እኮ አካል አላቸው መንስ የሚባሉት በአይን ስለማይታዩ እንጂ
Please how could i get the book of Seregela tabor in PDF?
ሚ ቱ
የት ልናገኛቸው እንችላለን
በዚህ ላይ ዶክተር ዘበነ ለማ የሰጡት እና እናተ ያላቹት ይፋለሳል
በቤሔረ ህያዋን የሚኖሩ ኑራቸውን እንደመላእክት ነበር በማለት አስተምረዋል እና እስኪ ከሳቸው ጋርም አመሳክሩ የሳቸው ያስኬዳል ሰው እንደ መላእክ ይኖሩ ነበር ዛሬም በቤሔረ ህያዋን ብዙ ቅዱሳኖች በዚያ አሉና
ትክክል፡ 'ገድለ አዳም' የሚለው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጽሃፍ ስለዚህ ጉዳይ ከበቂ በላይ አብራርቶ አስፍሮታል
ፍቅርተ ታደሰ ,meshafe henok anbb mnm mamesaker ayasfelgm
ፍቅርተ ታደሰ ,mulu lemulu be sew bedegef sewun meketer turu aydelem
Gobezoch bertu
አልገባኝም
መላክ መናፍስት ከሆኑ እንዴት ሊሆን ይችላል ? የደቂቅ ሴት ልጆች በደብረ ገነት ይኖሩ የነበሩት ማህረጋቸው በመላክት ደረጃ ነበሩ ይሄ የሚያስከኬድ ይመስለኛል
እስከ መጨረሻዉ
Binyam Abraham , ufff seytan yemelaik aleka betam talk like melaikt nebere tadiya endet erkua ye agannt aleka hone e e?
ኒፍሊም
የአፈጣጠራቼዉ መነሻ ከየት ነዉ
Tell us about Shem
apollo ከወደቁት መላእክት ውስጥ አንዱ ነው
jegnoch
Axumoch bezi temhert bezoch eyetesasatu selehone maremia mestet alebachu. Lek aydelachum. Sew ena melaekt tewaledu malet eske gezet yemiaders talak hatiat nw.
እረ አትፈላሰፉ መፅሐፍ። ቅዱሱ ዝም ባለበት ጉዳይ እናተም ዝም በሉ
ቶ መስቀል ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጋር ምን ትርጉም አለው ? ቶ መስቀል በግብፅ የመናፍስ መስቀል ነው ይባላል እውነት ነው? ቶ መስቀል ምንድነው?
የቃኤል ሚስት ከየት መጣች?
ሉተራውያን ይመልሱልህ!
ኣዳም እና ሄዋን ሁለት ልጆች ነብራቸው ኣንዱ ሞተ ኣንዱ ቀረ እና ሌላ ሰው ክየት መጣ
Lela weldewal set yemibal
የኢዮብ መፅሐፍ ላይ የእግዛብሔር ልጆችም በእግዛብሔር ፊት ቀረቡ ሰይጣንም ከመካከላቸው አንዱ ነበር እግዚአብሔርም አንተ ደግሞ ከወዴት መጣህ ? አለው ሰይጣንም በምድር ዙርያ እሽከረከር ነበር አለው እግዚአብሔርም ኢዮብን አየኸውን በምድር ላይ ካሉ ሰዎች እንደርሱ አይነት ወዳጅ የለም አለው
እንግዲህ የእግዚአብሔር ልጆች የሚባሉት
መልአክትና ( ሰው አዳምና ሔዋን ) ናቸው ከሰው አዳምና ሔዋን የተገኙ ሁሉ የሰው ልጆች ይባላሉ እርኩስም ይሁን ቅዱስ
ምክንያቱሞ እግዚአብሔርም ሰውን እንፍጠር
ብሎ ሰውን ፈጠረው ወንድ እና ሴት አድርጎ
የሰውን ነገድ የሚወክሉ ከሌላ ያልተገኙ ተጠሪነታቸው ለእግዚአብሔር የሆኑ አባታቸው እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው ወንጌልም ላይ የዳዊት ልጅ የኖህ ልጅ የማቱሳላህ ልጅ የሔኖክ ልጅ የሴት ልጅ
ሴትም የአዳም ልጅ ይልና የትውልዱ ማብቂያላይ አዳም የእግዚአብሔር ልጅ ይለዋል ___ እኛ ወዳለንበት ስንመጣ የዳዊት ልጅ የሰለሞን ልጅ ዮሴፍ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይለዋል ___እና ከሴት እስከ ትውልድ ፍፃሜ ድረስ ላለነው ሁሉ የሰው ልጆች ነንና በስሙ ላመኑት ለተቀበሉት ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ይላል አዲስ ኪዳናችን
ስለዚህ ዝንብለን ገዳማዊ ፀላይ ኩነንያም
ብንለም (ከሰው ከአዳምና ሔዋን በመወለድ የተገኙት ሁሉ የትውልድ ፍፃሚ እስኪያበቃ ድረስ ያሉ የሰው ልጆች ናቸው በፅሐፍ እንደሚለው በክርስቶስ ኢየሱስ አምነን ለተቀበልነው ግን የእግዚአብሔርን የልጅነት ስልጣንን አጎናፅፎናል ለሚገባው ደስ ይበለን ደስ ይበላችሁ የመጀመርያው የእግዚአብሔር ልጅ ወድቆ በሁለተኛው የእግዚአብሔር ልጅ በስሙ ላመናችሁ ሑሉ !!!!!
የእግዚአብሔር ልጆች የተባሉት ደቂቀ ሴት ናቸው እንጂ መላእክት አይደሉም ፡፡ በማናውቀው ጉዳይ ባንዘባርቅ ወይም አባቶችንና አንድምታውን ብናይ ሰውን ባናሳስት መልካም ነው ፡፡ አድማጮች ግን ትክክለኛውን ትምህርት ጠይቀን ብንረዳ (ከማን መማር እንዳለብን ብንለይ )፡፡
እነሱም እኮ የሚሉት ይሄንን ነው ዞሮ ዞሮ መላአት ሲባል እውነተኛ መላአክት ሳይሆኑ የሴት ልጆች ናቸው ሴት ማለት ደሞ የአዳም ልጅ ቃየል ወይም በቃየል ፋንታ የተወወደው ሴት ማለት ነው የነበሩበት ቦታም በተቀደሰ ቦታ ነበር ሰዎች ሆነው ግን ግን መልካምና ፈጣሪንም የሚፈሩ ነበሩ ለማለት ነው
mandela black , endew medhanialem zbrkrk yargh enesu eko anbbew nw ere bakhn metahafkudus ynageral
mandela black ,hulum abatoch negrewunal slezi melaikt endehonu ferenjochu enkuan awkutal ehe mehaym hzb yhema ayhonm endet yhonal eyale donkoro mehaym hono kere kere getaye kezi mehaym maygebaw dngay ras hzb gelaglegn
@@ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ ሴት በ አቤል ምትክ አይደለም እንዴ የተወለደው?
@@dawitbezabih6247 ደግመህ አድምጠው ወንድሜ
ቢልጊት
ይቅርታ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ስትጠቅሺ "መጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ......"እያልሽ ነው እንጂ የጽሐፍ ቅዱሱን ክፍል አልነገርሽንም ኦሪት ዘፍጥረት ይሁን የዮሐንስ ራእይ ይሁን ምን ይሆን አናቅም
የኔ እህት ስታነቢ መፅሐፉን መናር አለብሽ
ምዕራፍ 6 ግን የትኛዉ መፅሐፌ ላይ ነዉ ???
ይህንን መሰናዶ ወደናንተ ያደረስነው የተለያዩ መፃህፍቶችን ምንጭ አድርገን ሲሆን መፃህፍቶቹን ለምትፈልጉ ተመልካቾቻችን የመፅሀፍቶቹን ርዕስ አስቀምጠንላቹሀል።
ምንጭ መፃህፍት
ኒፍሌም በዶ/ር ያየ ነጋሽ
መፅሀፈ ሄኖክ
መፅሀፈ ኩፋሌ
ኦሪት ዘፍጥረት
መፅሀፈ ቀሌመንጦስ (የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከምትጠቀምባቸው 81 የመፅሀፍ ቅዱስ መፃህፍት መካከል አንዱ ሲሆን ከ5ቱ የስርዐት መፃህፍቶች ውስጥ ይመደባል።)
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ።
Abe Assefa ,mtaneb ymesl guregna
Ask people who kows better than u guys from ortodox church
They are Devils , not Angels )))
What is the meaning of devils?
ይቅርታ ፒራሚድ ምድ ነው
እደሰማሁት ከሆነ የወደቁት መላእክት ሳይሆኑ ከብሔህያዋን የመጡ እንደሆነ ነው
Burtkan Dav , esi were semaw alu mnamn ybka habeshaaa wuyyyy esti metsaf geltesh anbbi
Burtkan Dav ,alu .... atbey , anbbi enesu semtewsayhon anbbew nw minagerut
አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን
እደሰማሁት ከሆነ የወደቁት መላእክት ሳይሆኑ ከብሔህያዋን የመጡ እንደሆነ ነው
እናመሰግናለን