እህታችን ሰብለ በጣም የምትደነቅ አስተዋይ ቁምነገረኛ ለባልዋም ዘውድ የሆነች ነች። እኔ እንደምንረዳው ያደገችበት አጥቢያ ቤተክርስቲያን የዘመኑ ንፋስ ያልነካው ጤናማ የእ/ር ቃል ተመግባ እንዳደገች ማሳያ ነው።እ/ር አንቺን ስለራስሽ ብቻ ሳይሆን ሌላውን የምትጠቅሚበት ፀጋ በውስጥሽ አስቀምጧል ለማለት እደፍራለሁ። ተባረኪ ቀሪው ዘመንሽ ስለሌሎች ጥቅም የምትኖር ያድርግሽ!!! ቲጂ I love your show. you are very professional and expert on what you do. More Blessings to you and to wise seble.
መዝሙረ ዳዊት 85 8፤ እግዚአብሔር አምላክ የሚናገረውን እሰማለሁ፤ ሰላምን ለሕዝቡና ለቅዱሳኑ፡ ልባቸውንም ወደ እርሱ ለሚመልሱ ይናገራልና። That’s true…..hearing from God is the one and only way. God bless you dear sisters.
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ባህሉን ተቆዋቆመሽ ይህንን ማድረግሽ እጅግ አስደናቂ ነው ጌታ ብርክ ያድርግሽ!
❤❤❤ሽ❤❤❤❤❤
ቲጂዬ ፣ በጣም የተፅናናሁበት ውይይት ነበር !! ሰብሊ እንኳን ጌታ ረዳሽ !! ብዙዎች የሚማሩበት፣ የሚፅናኑበት ፣ አቅም የሚያገኙበት ውይይት ነበር ተባረኩ !!❤❤
የሚገርም የህይወት ምስክርነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ሰብሊ እንኳንም በረታሽልን❤
ድንቅ ምስክርነት ነው ስለሁለታችሁም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!፣እናንተ ም ተባረኩ!
በብዙ የተማርኩበተ የህይወት ምስክርነት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው ❤❤❤❤
ጌታ እንደረዳው ሰው , እንደ ባለሙያ ደግሞ , እንደ አማኝ የሶስቱ ውህድ ከዚህ ውጪ ህይወትን ማሰብ ከባድ ነው !!! አዎ!! በሰው አለም በግድ እየኖርን ለመኖር ይፈቀድልናል ብለን ማሰብ የለብንም !! በሰው አለም መኖር በሰው መንግስት እንደ ልብ የማይቻል ነው ታዲያ የት ነው የኛ መኖሪያ የሚፈቀድልን ?? በ እግዚሃብሄር አለም ብቻ በጌታ አለም ብቻ !!!! አዎ !! ትምህርታችን ይፈተሹልን እነርሱ ናቸው ለዚህ ነገር ልጆቹን የሚዳርገው መሬት ያልወረደ ሃቅ እየነገርዋቸው ነው
የሚገርም ምስክርነት ነው እናመሰግናለን ለብዙዎች መፅናናትም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ
ሰብሊዬ የኔ ጀግና ብዙ የሚቆረስ ለትውልድ የሚትረፈረፍ እምቅ እውቀት ያለሽ ጥበበኛ ሴት ነሽ👏እንደው ተችሎ ዛሬ ላይ አሜክስ ሊያይሽ ቢችል እጅግ ይኮራብሻል በርቺ የኔ እንቁ እህት👏❤️❤️❤️
ተባረኪ። ቲጂዬ። ብዙ አስተማሪና የሚያበረታ ፕሮግሞች ነው የምትለቂው። ተባረኪ። ጸጋ ይብዛልሽ!!
እየፃፍኩ ነው የተማርኩባችሁ ብዙ መፅናናት ብዙም ተስፋ ሆኖልኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህ በጣም ትልቅ አገልግሎት ነው።
የጌታ ሰላም ይብዛልሽ ቲጂዬ በእውነት በጣም አመሰግናለው ይህን የመሰለ የህይወት ምስክርነትና ምክርን ትምርትን ያዘለ ድንቅ ፕሮግራም ስላከፈልሽኝ(ን)ጌታ ይባርክሽ ያንቺ የሆነ ሁሉ ይለምልም❤ሰብሊም ጌታ ብርክርክ ያርግሽ በቅርቡ ደግመሽ እንደምትመጪ ተስፍ አደርጋለው ቀሪ ዘመንሽ ይለምልም ልጅሽን ጌታ እየሱስ በደሙ ሸፍኖ ያሳድግልሽ❤❤❤
ለብዙዎች ምሳሌ የሆንሽ ብርቱ ሴት ነሽ ሰብሊ ተባረኪ
ትጂዬ ተባረኪ አስፈላጊ ት/ም ሰጪ ምክር ነው እንደዚህ አይነት ሰዎችን ስለምታቀርቢልን ፕሮግራሟችሽ ደስ ይላሉ👌👍👏🙏
የሴትዋ ዶ/ር ወዳጄነህ ልበል ልቦና ያለሽ እንቁ ልባም ሴት ሰብለ፤ ጌታ ይባርክሽ🌿💕🙏🏽
የሚገርም ምሰክርነት እዉነትን ቃል በፍቅር መነጋገር እንዲት ደሰ ይላል።
ሰብለ በኡነት በጣም ግሩም ሴት ነሽ:: ጌታ በጣም ያበረታሽ ነሽ:: ዘመንሽ ለዘላለም ይባረክ:: እግዚአብሄር ብርክ ያርግሽ::
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትልቅ ትምህርት ሰጪ የውይይት መድረክ ነው። እህቴ ሰብለ እንኳን እግዚአብሔር አበረታሽ።
የሰው ልጅ የሚፈተንበት መንገድ ሁሉ አስገራሚ እና አስተማሪም ነው በጣም ጀግና ሴት ነሽ ቆራጥ እርምጃ መውሰድሽ ከብዙ ጉዳት አትርፎሻል ጌታ ሽሽግ አርጎ አጽናንቶ አበርትቶ ዛሬ ለሌላው የሚተርፍ ነገር ካንቺ አወጣ በእግዚአብሔር ላይ እና በቃሉ ላይ ያለሽ እምነት አስገራሚ ነው ብዙዎች በዚህ ምስክርነት እኔንም ጨምሮ ተጠቃሚዎች ነን ተባረኪ የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ጌታ ከፊትሽ ያለውን ዘመንሽን ይባርክ ለብዙ ወጣቶች በረከት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
Wawuuu አንቺ ሴት ትለያለሽ ጌታ ስሙ ይባረክ እንዲህ ያስቻለሽ። ቲጂዬ የኔ ልዩ እንዴት አድርገሽ የምታቀርቢልን ወገኖች ልዩ ናቸው ተባረኪልኝ በጣም እወድሻለሀጀ❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ ለብዝዎቻችን ትምህርት ይሆነናል ቲጂዬ ተባረኪ በጣም ነው እምወድሽ
ተባረኪ እህታችን ❤❤❤❤ቲጂዬ ተባረኪ❤❤❤ እግዚአብሄር ትልቅ ነው ❤❤❤❤
እህታችን ሰብለ በጣም የምትደነቅ አስተዋይ ቁምነገረኛ ለባልዋም ዘውድ የሆነች ነች።
እኔ እንደምንረዳው ያደገችበት አጥቢያ ቤተክርስቲያን የዘመኑ ንፋስ ያልነካው ጤናማ የእ/ር ቃል ተመግባ እንዳደገች ማሳያ ነው።እ/ር አንቺን ስለራስሽ ብቻ ሳይሆን ሌላውን የምትጠቅሚበት ፀጋ በውስጥሽ አስቀምጧል ለማለት እደፍራለሁ።
ተባረኪ ቀሪው ዘመንሽ ስለሌሎች ጥቅም የምትኖር ያድርግሽ!!!
ቲጂ I love your show.
you are very professional and expert on what you do.
More Blessings to you and to wise seble.
ሰብሊኮ የአመዩ እንቁ ሴት ❤
የእማ ብርቅርቋ ልጅ❤
የጆዬ ጀግና እናት
የሌዊ ጀግኒት ❤ የኔ ትምህርት ቤት
እንኳንም ኖርሽልን ለብዙዎች የመኖር ምክንያት ሆነሻልና እኔ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር እንዳይወድቅ አይፈራ
እንዳይጠፋ አይፈራ
በትከሻው ያረፈው ሰው ዘላለሙን አያሰጋው
ዘላለሙን አያሰጋው🙏🙏🙏🙏
ከእግዚአብሔር ጋር መጽናትና መጽናናት ነው 🙏🙏🙏
ጀግና ያረገሸ ጌታ ሰሙ ይባረክ በርቺ እህታችን
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ዘመንሽን ልጅሽን ይባርክ ቱጅዬ ለምልሚልን
እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ብዙ አስተምረሽናል ተባረኬ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ ትጅዬ እንወድሻለን ህይወታችንን ለመታደግ የምታደረጊው ጥረት ግረም ነው የምለኝ ጌታ ያኑረልን ትጅዬ
Shalom
ዋው በጣም ሣላደንቅሽ አላልፍም በውነት ብሩከ ነሽ ጀግና ብርክ በይይ
በጣም የሚያስተምር ምስክርነት ነዉ ተባረኪ
ጥሩ ውይይት ነበር። ሰብለ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ። እምነትሽን፣ ዕውቀትሽን፣ ያለሽን በራስ መተማመንና ውበትሽን አደንቃለሁ። ስለ ባልሽ ሞት ግን በጣም አዝናለሁ። ሴትዮዋ "ባጭር ተቀጨሽ" የሚለውን ቃል ባይጠቀሙ ጥሩ ነበር። ሆኖም እንዲሁ ከመሬት ተነስተው የተናገሩት ነው ለማለት ግን አይቻልም። ሕይወት ካስተማራቸውና ከነባራዊው ሁኔታ ተነስተው የተናገሩት ይመስለኛል። እርግጠኛ ነኝ ወንድ ብትሆኝ ኖሮ እንዲያ አይሉሽም ነበር። አየሽ ሴት ልጅ ሴት በመሆኗ ብቻ የሚደርሱባት ፈተናዎች ቀላል አይደሉም- በተለይ በእኛ ማህበረሰብ ዘንድ። ባሏ የሞተባት ወይም የተለያት ሴት ሌላ ማግባት ብትፈልግ መንገዱ አልጋ ባልጋ ላይሆንላት ይችላል። በዚያ ላይ ልጅ ሲኖርና በጣም የተማረች ስትሆን ፈተናው ቀላል አይሆንም። ስለዚህ በጣም ጽኑና መንፈሰ ጠንካራ መሆን ያስፈልጋል። በማህበረሰባችን ዘንድ ለሴት ልጅ ያለው አመለካከት የተዛባ ቢሆንም በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል። እህቴ፣ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከና ለብዙዎች የምትተርፊ እንድትሆኝ እመኛለሁ።
Praise God! May The Lord continue bless you and gives you more grace.
Outstanding testimony. Blessings 🙏🏾
Honestly speaking i really learn lot of things thanks
ሰብልዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የሚገርም ምስክርነት ነው
ጌታ እየሱሰ ይባረካች ተባረኩ በጣም ደንቂ መለእኪት ነው ሰብሊ ለብዙዎች ምሳሌ የሆንሸ ብርቱ ሴት ነሸ ቲጂዬ ተባረኩ❤❤❤
ለብዙዎቻችን ትምህርት የሚሆን ምስክርነት ሞት ያለንኳኳው ቤት የለም ግን እንዴት ነው የምናስተነግደው ይህንን ነው ከአንቺ ትልቅ ትምህርት ያገኝንበት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እውነት ነው ህይወት ሲከብድ መበረከኩ ነው ሚሻለው ዋው እህቴ ጥንካሬሽ ይገረማል
Glory to God !!!What a message!Thank you girls.
❤❤ሰብሊ ጠንካራ ሴት ነሽ ከእግዚአብሄር ጋርያለሽ መጣበቅ በጣምበጣም በጣም ሚገርም ነው ባልሽን አጣሽ በርሽን ዘግተሽ ወደ ፀሎት ገባሽ አደንቅሻለሁ የረዳሽ እግዚአብሄር ይባረክ ሁኔታዎች ሁላችንም ቤት በተለያየ መንገድ ይፈጠራል እንጎዳለንም ግን ያልፋል አንቺ የወሰድሽው እርምጃ ተምሬብሻለሁ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
ብዙ ተምረናል ተባረኩ
ዋው ዋው የሚገርም ምስክርነት ነዉ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክች
Wow what a brilliant interview, የዛሬ ደግሞ ይለያል እንደ ፊልም ነው ስሰማቹ የነበረው በእውነት በጣም የተባረከ አእምሮ ነው ያላቹ. እህት ሰብለ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬ አለው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ. ቲጂዬ ምታቀርብያቸው ሰዎች የሚቀዱ ናቸው ተባረኪ ❤❤❤
ያበረታሽ ጌታ ይባረክ በጣም ጠንካራ ነሽ!!
ጌታ ይባርካቹ ነገሮች በህይወቴ ሳይፈፀሙ ባገኛቹ ኑሮ ደሰ ባለኝ ነበር ግን ከተጎዳው በሆላ ሆነ ጌታ ይመሰገን አሁንም በአገልግሎታቹ ተፅናንቻለው ተባረኩ
Bless you both 🙏 ❤️ 🎉 what a lesson God is good 👍 🙏 🙌
አይዞሽ የህይወት መንገድ ነው ጊታ ያበርታሽ ።
በጣም አብዝቶ ጌታ ይባርካችሁ
የኔ ቆንጆ ሰብሊዬ አንች በጣም ጠንካራ እና ምሳሌ የሆንሽ ድንቅ ሴት ነሽ አሁንም ተባረኪ❤
ቲጂዬ, እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው!
እህታችን እጅግ ከባድ በሆነ ችግር ብታልፍም ያካፈለችው ትምህርት ግን ይህ ነው የሚባል አይደለም:: ቃሉ እንደሚለው እ/ርን ለሚወዱትና እንደ ሀሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ይሆናል (ሮሜ 8:28) እንደሚለው እርስዋ ያለፈችበት መከራ ለብዙዎች የሚተርፍ እንደሚሆን ተረድቻለው:: መች በከንቱ በቃሉ ሙላትና በርቱእ አንደበት ባረካት:: እርሱ የሚሰራውን የሚያውቅ አምላክ ነው ጉዞው ቢከብድም እንክዋን:: ጌታ በራሱ መንገድ እንደሚባርካት ተስፋ አደርጋለሁ::
አንቺም ምርጥና ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታቀርቢልን የበለጠ ተባረኪ!❤
መዝሙረ ዳዊት 85
8፤ እግዚአብሔር አምላክ የሚናገረውን እሰማለሁ፤
ሰላምን ለሕዝቡና ለቅዱሳኑ፡
ልባቸውንም ወደ እርሱ ለሚመልሱ ይናገራልና።
That’s true…..hearing from God is the one and only way.
God bless you dear sisters.
Wow ሰው በዚ ልክ ሲበረታ እግዚአብሔር ይመስገን❤
What a matured woman, sis seble. I learnt a lot
እኔ የሠሞኑን 'ብንሄድ..' የሚል መንፈስ የተረዳሁት የወንጌል ጠላት ሆኖ ቀጥታ ከጠላት የመጣ ድምፅ እንደሆነ ነው ሀዋርያው ጳውሎስ በፊልጲስዩስ 1;23 &24 ላይ እንዳለው; ሲጀምር በራሡ መሄድን እንዳላለ ግልፅ ነው ስለ መቆየት ሲል ግን 'ስለእናንተ እጅግ የሚያስፈልግ ነው' ይላል ሰይጣን ደሞ በተቃራኒው ልክ ከዚህ ቃል ቀጥታ በሚፃረር መልኩ እየሠበከ ነው። ሠው ልሂድ ሲል ሰይጣን ከዚ በኋላ አትጠቅምም ብሎ አሳምኖታል ማለት ነው ወገን እኛ እናስተውል ለዚ ጠላት ድምፅ '..በስጋ መኖሬ እጅግ የሚያስፈልግ ነው' ብለን መመለስ አለብን! ተባረኩ
WOW AMAZING TESTIMONIES!!! Thank you for sharing 🙏❤❤
ብዙ የሚጠቅም ነገር አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔርም ተናግሮኛል እናም ይሄንን የምትመለከቱ የቤተክርስቲያን መሪዎችና የሚመለከታችሁ ሁሉ ወጣቶችን በቤተክርስቲያን ውስጥ በየህብረቱ አጥብቃችሁ በፍቅር እንድትይዙ በጌታ ፍቅር አሳስባችኋለሁ ወጣቱ ጌታን ይራባል ግን የሚይዘው የለም በየቤተክርስቲያኑ እየባከነ ነው።
Wow this is amazing glory to God.
ሰብልዬ ተባረኪ ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት በርቺ በአንቺ የተጀመረው ስራ ይቀጥላል ❤
የሚገርም በህይወት የተገለጠ ትምህርት ነው ቲጂዬ ተባረኩ
❤❤❤God bless you and your family
ትግዬ ጌታኢየሱስ ይባርክሽ በአንቺ ጌታ እየተጠቀመ ሕይወትን በብዙ ገጽ እንድናይ በእግዚአብሔር ፀጋ እንድንበረታ የሚያደርጉ የሕይወት ምስክርነት ታሰሚናለሽ ተባረኪ
እህቴ ሰብለ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በዚህች የህይወት ጥቂት ዘመን በትምህርት ቤት ህይወት በጋብቻ ህይወት ሁሉ በገጠመሽ ውጣውረድ ያቆመሽን ጌታ ያጠነከረሽን ጌታ በደንብ እንድናየው ትልቅ የህይወት ምስክርነት በእውነት ነፍሴ እንዴት ደስ አንዳላት ዘመንሽ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልሽ እህቴ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ቲጂ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልሽ ።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አበረታሽ ለብዙዎች የሚያንፅ ሒወት ነው ተባረኪ:: ቲጅዬ ጌታ ይባርክሽ::
ሰብልዬ በጣም ጀግና ነሽ አሜክስ ድንቅ ሰው ነበር ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው
You so smart and that is from from your Almighty God, I really wonder the way you explained it how much you depend in Jesus both of you blessed
እግ/ር ዘመንሽን ይባርክ ! ጠንካራ ሴት !
Wow it’s amazing ,God bless you!!!❤️
ጎበዝ ጠንከረ ሴቶች ሞዴል ነሽ እህቴ
ቲጂየ ተባረኩ ጥሩ ቆይታ ነበራችሁ ተባርኬአለሁ
ዎው አስደናቂ ምክር ነው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ምክር ነው ሰው በሕይወት ዘመኑ የሚደርስበትን መከራን ለማልፍ የዚች እህት የሕይወት ጉዞ በጣም አስተማሪ ነዉና እንስማት!
God bless You
ተባረኩ❤❤❤
❤❤❤❤❤ ተባረኪ
ኤረ ጌታ ይምታው ወጣቶችን ወደዘለአለም እሳት እየላከ ያለው መንፈስ ጌታ ይቅጣው እሄን መንፈስ
ሲኦል ባያስፈራኝ እኔ ነበረ ቅድሜያ ምሞተው ግን የዘላለሙስ እሱ አይብስም ጌታ በምህረቱና በፀጋው ይደግፈን
Seblie, great woman of God! Stay blessedvin the dear Name of Jesus Christ!❤️
Shalom tegi
ጀግና እህቶቼ ተባረኩልኝ
Bless you both of you ❤❤❤❤
Sebleyen yemawekat preparatory school eyalen new...betam wgziabiheren yemetefera, leyu yezemare tsega yalebat ehet nat..yemigerem mesekerenet ena tenekare new...Sebleye tebareki
Tigiye zemensh ybarek yemr anchi yemtgabzhachew sewoch dese yemilu yemigerm life yalachew nachew begle astemrognal
“ጻድቅ ይሞታል፥ በልቡም ነገሩን የሚያኖር የለም፤ ምሕረተኞችም ይወገዳሉ፥ ጽድቅም ከክፋት ፊት እንደ ተወገደ ማንም አያስተውልም።”
- ኢሳይያስ 57፥1
Wow. Interested. G. B. Both
Tebareku❤
ጎበዝ ጀግኒት ነሽ የእኛ የለቅሶ በሀል ቡዙን ግዜ የተሳሳተ ነው የተጎዳ ሰው የራሱ ግዜ ያስፈልገዋል ቃል ደግሞ ይሰብራል አሁን ባጭር ቀረሽ ማለት ምንድነው 🤔🤔 any way you are brave
Tigiye tebarekelign yemianex yehiwet meskerenet endiw demo ehetachin seble geta yebarekish
Egzyabhere yebarkachehu woow❤
ተባረኪ እሕቴ የሚረባውን መርጠሻል
May God bless you Seble!
ሰብሊ በጣም ብረቱ ሴት ነሽ ተባረኪ
Sebli geta yibarikish jegina set nesh ❤
ልደዉልስልክሽን እኔ እፈልጋለሁ ምክር ያስፈልገኛል እባካችሁ እርዱኝ
My God bless you both ❤❤❤
❤❤❤Shalom❤❤
Amen
God bless You 🙏💖
Sebli Geta yibarksh😊
I. Love 💕 you. Mam😊❤🥳💕😍🎎. happy.day
Amazing. Bless you. Please share us her office address or contact?
ዋው ቅመሞች ናችሁ❤❤❤
እባካችሁ ተመሳሳይ ችግር ውስጥ የወደቀ ወንድም አለኝ:: ማንን እንደምናማክር ግራ ገብቶን ነው ያለነው:: ይህችን እህት እንዴት ነው ማግኘት ይቻላል? ስለጌታ ስትሉ እርዱኝ
Please,please sing AGENENEW LENE MIHIRETUN, I BEG YOU
Oboleeti koo Ana kana hudda keenyaaf Haa Kenu ❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏🙏🙏👂👂💦💞💕💞💯💯💯💯💯💯