ኡስታዝ ወሂድ ከኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ ከዛም ወደ እስልምና እንዴት ገባ| አስደናቂ ጉዞ | Ethiopia| ወሂድ አቃቤ ኢስላም| ንፅፅር| tiktok live

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ኡስታዝ ወሂድ ከኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ ከዛም ወደ እስልምና እንዴት ገባ| አስደናቂ ጉዞ | Ethiopia| ወሂድ አቃቤ ኢስላም| ንፅፅር| tiktok live

ความคิดเห็น •

  • @netsetsertube
    @netsetsertube  29 วันที่ผ่านมา +52

    ያ ጀማኣ ቻናላችን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ❤

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 29 วันที่ผ่านมา +16

    ሙስልሞችሁሉ አላህ ለድናችን የሚንጠቅም ያድረገን ኡስጣዛቻችን አላህ ይጠብቅልን

  • @zeinebmoges8979
    @zeinebmoges8979 29 วันที่ผ่านมา +16

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ወሂድ

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 27 วันที่ผ่านมา +9

    አላህ.ያፅናችሁ.አላህ.ያፅናን.ባረከላሁፊኩም.እስልምና.ቀጥተኛዉ.መንገድ.ሐቁ.ይሔ.ነዉ.አልሐምዱሊላህ.አላኒኢመተል.ኢስለም

  • @tamadrbesher634
    @tamadrbesher634 29 วันที่ผ่านมา +14

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም መሆን መታደል ነው ወላሒ❤❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 29 วันที่ผ่านมา +13

    አላህ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላቹ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር

  • @HleemKkkop
    @HleemKkkop 28 วันที่ผ่านมา +6

    አልሀምዱሊላህ አላዲነል ኢስላም ኡስታዝ🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 29 วันที่ผ่านมา +7

    ማሻአላህ የኢስላም ፈርጦች ጀግናች ዳይመዶች❤

  • @tamadrbesher634
    @tamadrbesher634 29 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ እህት አንቺንም አላህ ያፅናሸ❤❤❤

  • @ሱመያ-ተ4S
    @ሱመያ-ተ4S 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ኡስታዝ ወሂድ ሰለምቴ ነዉ ወላሂ እስከዛሬ አላውቅም ነበር ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት🎉🎉

  • @martaabebe7887
    @martaabebe7887 29 วันที่ผ่านมา +10

    ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 29 วันที่ผ่านมา +9

    በውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @hshd5986
    @hshd5986 26 วันที่ผ่านมา +1

    እቺ እህታችን ከሰለመች ጀምሮ የምታሳያቸው ኢስላማዊ አደቦች አጂም ያስብላል
    የተረዲሁት ስለ እስልምና ከዚህ የበለጠ ባወቀች ቁጥር. ተግባሩ ላይ ጎበዝ መሆኗ ነው። በርቺ
    አለህ ሆይ እውቀት ጨምርልን ባወቅነውም የምንሰራ አድርገን

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ 29 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃቹ ሁስታዞቻችን 🎉🎉

  • @ፀሀይወለየዋ
    @ፀሀይወለየዋ 11 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ውድ የኢስላም ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitislam593
    @bitislam593 16 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ አላህ አክበረ ሱብሀን አላህ ይገረማል እዉቀትህ አላህ ይጨምረልህ እረ እናሣድጋቹወ ቻናላቸዉ ሼረ እያድረግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 29 วันที่ผ่านมา +6

    ሡባሀን አላህ ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ🌹🌹🌹🌹

  • @shadokemal4354
    @shadokemal4354 3 วันที่ผ่านมา

    Allahu Akbar ❤ AlllahAkbar ❤ AlllahAkbar ❤ AlllahAkbar ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaSa-pn6pc
    @SaSa-pn6pc 29 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ዪጠበቅህ ወስታዝ❤

  • @mesrijeldi5954
    @mesrijeldi5954 19 วันที่ผ่านมา

    Wow Mashallaaa the best example of this generation keep it up j so

  • @SefyaMossa
    @SefyaMossa 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብኸአነለ የሚገርምነዉ ኡስተዝ አሏህ ይጠብቅህ የአሏህ ማጨረሸችን አሰምርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር

  • @jemilahameza
    @jemilahameza 29 วันที่ผ่านมา +3

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @አልሃምዱሊላህ-ሠ8ጠ
    @አልሃምዱሊላህ-ሠ8ጠ 24 วันที่ผ่านมา

    አሏሁ አክበር ሱበሀነሏህ

  • @ZinetAwol-e1x
    @ZinetAwol-e1x 3 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱሊላህ ያረህማን

  • @JemalAdem-i6g
    @JemalAdem-i6g 20 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @NaimaBuilt
    @NaimaBuilt 29 วันที่ผ่านมา +2

    Masha Allah 🥰🥰🥰❤❤

  • @semiraJemal-x8r
    @semiraJemal-x8r 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻላበልች እህታችን

  • @SiteraUmuEberahim
    @SiteraUmuEberahim 13 วันที่ผ่านมา +1

    ንፅፅር መማር እፈልጋለሁኝ ከቻላችሁ እኔም ቤተሰቦቼ ኦርቶዶክስና ፔንጤ ናቸውና ለዛ ትንሽ ንፅፅር ብማር የተሻለ ነው ብዬ አስቤ ነው ጀዛኩሙሏህ

    • @samerasamera926
      @samerasamera926 10 วันที่ผ่านมา

      አህለን መማር ጥሩነዉ ቲክቶክ ታጠቃሚ ከሆን አሉ ስማቻዉንን ልጥቃስልሽ ሁሱ እነ ዘህራ እነ ወሂድ ብለሽ ሰርች አድርጊ ነ ገብታሽ አደምጪጪጪ

    • @SiteraUmuEberahim
      @SiteraUmuEberahim 10 วันที่ผ่านมา

      @samerasamera926 መርሀባ እህት ጀዛኪሏሁ ኸይር ግን ቲክቶክ ተጠቃሚ አይደለሁኝም አውርጄውም አላቅም እናማ በቋሚነት ንፅፅር ላይ ፎከስ ተደርጎ የሚሰጥ ትምህት ነበር የፈለኩት መከታተል ብቻ ሳይሆን ቋሚ መማር

  • @BintBaba-eq7oe
    @BintBaba-eq7oe 20 วันที่ผ่านมา

    Ustaz Allah yhfezk😢

  • @Aysha-j7e
    @Aysha-j7e 13 วันที่ผ่านมา

    🥺🥺🥺🥺🥺😭💪☝️ Shaa allaah subaahn ahllaa

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Allah yibarkish anchi lij

  • @FaizaMohammed-s7i
    @FaizaMohammed-s7i 16 วันที่ผ่านมา

    Mashalah

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Enne lillahi we enna ileyhi raji'un

  • @hiba0033
    @hiba0033 26 วันที่ผ่านมา

    Mashallah ❤❤❤❤❤❤

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 27 วันที่ผ่านมา

    የዘሩንም ተከተትለቹ እንድተመጡልን በአክብሮት እንጠይቀሌን🎉

  • @MekyanuruMohemed
    @MekyanuruMohemed 27 วันที่ผ่านมา

    ጥያቄዬ ልጅቱ ቴሌፒዥን ነች አጅብ ጌታየ አልቀረም ትምሕርት የፊልተር መአት ፊቷላይ አስቀምጣ የድን ትምሕርት መማር ጉድ

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Allahu akbar

  • @حسينخضر-ث8ز
    @حسينخضر-ث8ز 29 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @FatimaSaed-iu8qx
    @FatimaSaed-iu8qx 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fadelaseid4121
    @fadelaseid4121 29 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @ፀሀይወለየዋ
    @ፀሀይወለየዋ 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RakRak-p4t
    @RakRak-p4t 28 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍😍

  • @ኦክትሀሠንነኝ
    @ኦክትሀሠንነኝ 29 วันที่ผ่านมา +5

    የኡስታዝ ኢቱብነውእደ መቸምግፈኛናቸው በስምከፋታችውእዳይሆን

    • @Allahwekil-i4e
      @Allahwekil-i4e 29 วันที่ผ่านมา +2

      የኡስታዝ አይደለም ግን ምን ችግር አለው ብናበረታታው ቲክቶክ ለማንጠቀመው ሪከርድ አድርጎ ያመጣልናል ! ያው ሀቅን እስካስፋፋ ድረስ ለውጥ የለውም ብዬ ነው !! ሲጀመርም ፕሮፋይል ኡስታዝ ያደረገውን አደረገ እንጂ በስሙ አልከፈተም !!

    • @ኦክትሀሠንነኝ
      @ኦክትሀሠንነኝ 29 วันที่ผ่านมา

      @Allahwekil-i4e አለው ችግርኡስታዝ የራሱ ቻናልአለው ይሆምቀኝነትነው እራሳቸውን ችለውአይከፋቱምእደበእሱስም ከመከፋት የኡስታዝ ቻናልእዳያድግነው ከማድረግ እራሱን ችሎ እየሰራ ኡማውን እየጠቀመያለነው ሶ በእሱስም ለምንከፈቱ

    • @Allahwekil-i4e
      @Allahwekil-i4e 29 วันที่ผ่านมา

      ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ ለኡስታዝ ዩቲዩብ ቻናል እንዳለው !? እንደእኔ ችግር የለውም የምን ምቀኝነት ነው ሆ እሱ የቲክቶክ ሪከርድ አመጣ እንጂ ዩቲዩብ ላይ የጫነውን ኮፒ አድርጎ እኮ አይደለም ያመጣው ! ሲጀመር ስሙን እይው እያልኩሽ እኮ ነው የኡስታዝ ስም ነው ?​@@ኦክትሀሠንነኝ

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 29 วันที่ผ่านมา +1

      ዬኢስታዝአይደለምእዴ?????አነሳለሁበቃ በሰውስምዬሚነግድውሸታምሰውአያስፈልግም😅

    • @ኦክትሀሠንነኝ
      @ኦክትሀሠንነኝ 29 วันที่ผ่านมา

      @fatimaabdlqw4374 አይደለም 😂ውሸታምሰው ማንይከተለዋል ኡስታዝ የራሱ ቻናል አለውእኮ እነሱ ከፋተውበትነው

  • @rahmaSultan-y9f
    @rahmaSultan-y9f 15 วันที่ผ่านมา

    ሀቁ እሆነው
    ትውልድ ተስተምረለህ
    አለህ ከንተ ነዉ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 29 วันที่ผ่านมา

    🤣🤣 እስልምና ሀይማኖት ነፍስ የለውም !!! የትኛው እስልምና ???
    ብዙ እስልምና አለ ባለማችን ላይ
    የየትኛው እስልምና ተከታይ ነሽ ??!
    ሱፊ •••እስላም
    ሺዓ •••እስላም
    ውሀቢ••• እስላም
    ሳላፊት••• እስላም
    እስማዔልያ••• እስላም
    ለመሆኑ የየትኛው የሶስት ቀን እስላም ነሽ
    አንብቢ
    ለመሆኑ እስላም በሴይጣን የተያዘን ሰው ሲፈውሽ አይተሽ ታውቂያለሽ
    አንብቢ
    🤣🤣🤣

    • @yohanneskassa4280
      @yohanneskassa4280 28 วันที่ผ่านมา

      @hayutu
      🤣🤣 ጅል
      ጅላንፎ
      የቂል ባንክ
      አንድ እማ ብትሆኑ እሄ ሁላ እስልምና ባልተፈጠረ ነበር 🤣🤣

    • @yohanneskassa4280
      @yohanneskassa4280 28 วันที่ผ่านมา

      @hayutu
      🤣🤣 ዘራፍ እማ በእናንተ ነው
      እስቲ እስላም አንድ ነው ብለሻል
      አስረጂኝ ከላይ የጠቀስኩልሽ በእስልምና አይነቶች ዘርዝሬአለሁ 🤣🤣

    • @mohammedseid9121
      @mohammedseid9121 28 วันที่ผ่านมา +2

      በስልምና እንዲህ አይነት ክፍፍል የለም እስላምን የሚጠሉ ናቸው ስም የሰጡት ሁሉም በአንድ አላህ የሚያምኑ ናቸው የተለያየ መስጊድም የለም ሁሉም በቅርብ ባገኘው መስጊ ይሰግዳል

    • @yohanneskassa4280
      @yohanneskassa4280 28 วันที่ผ่านมา

      @mohammedseid9121
      🤣🤣እረ ዘንድሮ
      ለዚህ ነው እኮ እንዳታነቡ የተከለከለው
      ቅዱስ መፅሀፍ እንዲህ ይላል
      ሁሉንም መርምሩ መላሙንም ያዙ
      እስቲ አስተያየት ለሰጠውት ዩቱበር ልጁን ጠይቀው መሀመድ ሰይድ
      አይ ከደበረህ
      የሀሁሉንም እስልምና ዎች አንድነትና ልዩነት ባጭሩ እፅፍልሀለሁ ።
      🤣🤣

    • @rabiyara2445
      @rabiyara2445 28 วันที่ผ่านมา

      ባለጌ መጀመሪያ ሰው ሀይማኖት ከማቆሸሽና ሰው ከመሳደብ እረሳቸው ሀይማኖት ማውቅና የእራስን ሀይማኖትመክበር ይበልጣል ሲቀጥል እደዝህ የሚባል የለም ኢስላም ድነል ኢስላምነው አበቃ የእራሶ እያረረየሰው ታማስላላችአለች አያቴ

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Allahu akbar

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Allahu akbar

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Allahu akbar

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Allahu akbar

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Allahu akbar

  • @Ibnuawol
    @Ibnuawol 26 วันที่ผ่านมา

    Allahu akbar