#kaleb

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #Ethiopia# "አረብ ሀገርን አውቀዋለሁ ለእህቶቼ የምለዉ አለ"ድምጻዊት ሀናን/አርከባስ/

ความคิดเห็น • 438

  • @ኢማንወለየዋ-ጘ6ለ
    @ኢማንወለየዋ-ጘ6ለ 4 ปีที่แล้ว +31

    ወላሂ ስታለቅስ አለቀስኩኝ😭ለመጀመርያ ጊዜ አረብ አገር ላሉት እህቶቻችን ስታወራ የኔ አስተዋይ😘😘😘ለኔ ጀግኖች ማለት የአረብ አገር ሴት ናት ❤❤

  • @user-de6vj2sd5t
    @user-de6vj2sd5t 4 ปีที่แล้ว +96

    አላህ ይራህመው ወንድምሽን አንችንም አላህ ሂዳይስጥሽ የኔውድ

    • @የመዳምአድርቅ
      @የመዳምአድርቅ 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ
      @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሙሰሊም አይደለችም?

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +4

      @@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ ነበረች አሁንም ነች ግን ያው መስፈርቱን ስለ ለቀቀች ነው አላህ ያስተካክላት

    • @seedamohammed6909
      @seedamohammed6909 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @zuzu6583
      @zuzu6583 4 ปีที่แล้ว

      ይመስለኛል በኑሮ ሁኔታ ድኖን የቀየርች ው

  • @ሣራጓደኞቿንወዳጅ
    @ሣራጓደኞቿንወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +120

    ማንም አርቲስት አላመሰገነንም የኔ ቆጆ ስላረብ ሀገር የገባሽ አች ብቻ ነሽ

    • @mesiiyoutube1970
      @mesiiyoutube1970 4 ปีที่แล้ว +2

      በጣም😘😘😘

    • @azezakelala8864
      @azezakelala8864 4 ปีที่แล้ว +1

      betam

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว +2

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡

    • @hnah4891
      @hnah4891 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እህት የኡነት ልቤን ነዉ የነካሽዉ የኔም ህይወት እንደዚሁ ነዉ አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ በርችልን እንወድሻለን ያሰብሽዉ ተሳክቶ ኢንሽአላህ አንቺም ሀይማኖትሽን አክብረሽ ሂጃብሽን ለብሠሽ ዲንሽን አጥብቀሽ ለማየት ያብቃን

  • @samirahaji3592
    @samirahaji3592 4 ปีที่แล้ว +47

    የኔ ውድ አንቺ ጀግናነሽ ምንም ነገር ማድረግ ትችያለሽ ስለዚህ ዘፈኑን ተይውና ሌላነገር ለመስራት ሞክሪ ይቺ ዱኒያ ናት አኼራንም ማሰብ አለብን❤

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህቴ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      @@atwiman እንዛመድ

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 4 ปีที่แล้ว

      ምን ትሥራ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 4 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን አረብ ሀገር ስላለነው እና ማንም እንደሚያስበን እንዳላይደለን ይወቁት ጥንካሬ አችንን የመዳም ቅመሞችዬ አይዟችሁ ለኛም አንድቀን ሰው ያደርገናል የፈጠረን አሏህ ኢንሻአላህ

  • @Genettube
    @Genettube 4 ปีที่แล้ว +32

    ረጋ ያልሽና አስተዋይ ጨዋ ሴት ነሽ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን.፡፡

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 ปีที่แล้ว +63

    ሰለ አርብ አገር በኛ ውሰጥ ሁነሽ ሰለተናገርሽ እናመሰግናለን

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡

  • @misawworkneh6365
    @misawworkneh6365 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ከፍ ካለው ደረጃ ያድርስሽ ሃናን በዚህ አጋጣም አድናቂሽ ነኝ የአሁኑ ትውልድ የፅናት ተምሳሌት ነሽ ሙሉ ቃለ መጠየቁን ሠምቻለሁ

  • @tube3507
    @tube3507 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እኔም ለቤተሠቤ ብዬ ነው የተሠደድኩ 10 አመት የቆየሁ ሀኒዬ ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራሁላት ለናቴ እኛም ቤት አለ ድህነት አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ውዴ ድህነትንም ሀብትንም አይቸዋለሁ።ዋናው ጤናና እድሜ ካለ ነገ አዲሥ ቀን ነውና የኔ ቆንጆ አታልቅሺ ውዴ።የዘገየ ተሥፋ የከበረ ቀን አለው ውዴ

  • @ethiopian9206
    @ethiopian9206 4 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል በጣም እዚህ ላይ ስለደረሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን ብዙ እንጠብቃለን

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 4 ปีที่แล้ว +6

    ሀኒየ የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ማንም ሰዉ ዉጣ ዉረድ አለ እና ግን ነገን ያሠበ ከዚህ ይደርሣል እሒታችን በርችልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡

  • @namename2997
    @namename2997 4 ปีที่แล้ว +4

    ልክ እደኔ ነሺ ማማ ጀግና ሴት እወዳለው በርች እኔም ውስጤ ወኔ አለው ታሪኪን ይቀይራል የሰማዩ ጌታ

  • @mazamaza7753
    @mazamaza7753 4 ปีที่แล้ว

    ሀኒ ቆንጆ የእውነት አች በጣም እጂግ ምርጥ ሴት ነሽ ለኛ ለአረብ አገር ሴቶች ማንም ያሰበልን የለም ነበር አችግን ችግራችንንም ባንነግርሽ አወቅሽው ያገሬልጂ ማሬ መልካሁን ሁሉ እመኝልሻለው እድሜልክ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @sarahsarah5347
    @sarahsarah5347 4 ปีที่แล้ว +15

    መከራዎች ሲያልፉ አሁን ላይ ታሪክ ሁኖ ሲወራ እንደት ደስ ይላል በርችልን አይዞሽ

  • @zaha7blal351
    @zaha7blal351 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ጠንካራ ማንነትሺን ሳትቀናንሺ የገለፅሺው ብዙ ተመሳሳይ እህቶች አለንሺ ያው እደሁኔታው ብንለይም ውዴ ወንድምሺንም አላህ የቀደረው ሆኖል አብሺሪ የሀረብ አገር ሴቶችን ድካም ስለተረዳሺን እጅግ አድርጌ አመሰግንሺ አለሁ አሁንም ፈጣሪ ከፍ ያድርግሺ በርች አንች የወሎ ወርቅ

  • @ኤደንየውጫሌ
    @ኤደንየውጫሌ 4 ปีที่แล้ว +20

    ሀንዬ የሠፈሬ ልጅ ያሁሉ ውጣ ውረድ አልፎ እዚህ በመድረሥሽ ደሥ ብሎኛል የወንድምሽ ሞት አጋጣሚውም ያሣዝን ነበር ግን አሁንም ለእናትሽ ያሠብሽውን አሣክተሻል ቤትም ሠርተሽላታል ብዙ ነገር ተለወጠ የኔ ጀግና ነሽ በርች የአምባሠል ጀግና

    • @sablewengil2144
      @sablewengil2144 4 ปีที่แล้ว

      የችልጅ የናኑ አመደ ልጅ ናት እደ ሁሉ ነገሯ እሷን ትመስለኛለች የምታዉቁ እስኪ ንገሩኝ

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ኤዱ

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      @@sablewengil2144 እኔም አላዉቃት የዉጫሌ ልጂ ናት አሉ ግን እኔም ዉጫሌ ነበርኩ

  • @ghg7827
    @ghg7827 3 ปีที่แล้ว

    Be ewnet haniye edet edakeberkush. Kezih yebelete yeteshale hiwet edigetmesh mignote nw. Really very proud of you. Respect to Kaleb Show!!!

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 4 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ውድ እዚህ ደርጂ ደርሰሽ ማየት በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ትልቅ ደርጂ ያድርስሽ

  • @jemilaethiopia3420
    @jemilaethiopia3420 4 ปีที่แล้ว +26

    ሀኒቾ ያገሬልጂ አንች እዚህ ቦታ ደርሰሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @እህቴአላህይማርሽዘሀብየሁ
    @እህቴአላህይማርሽዘሀብየሁ 4 ปีที่แล้ว +10

    ሃናን እህቴ ይበቃል ወደ አሏህ ተመለሽ አላህ ተመላሾችን ይወዳል

  • @dahab8534
    @dahab8534 4 ปีที่แล้ว +20

    መጀመሪያ ስላለፍሽው ውጣ ውረድ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ። ለቤተሰብ የከፈልሽው
    ሲቀጥል አሁን በሙዚቃ ብር አገኘሽ እንጅ 'ስኬታማ ' አልሆንሽም።
    ስኬታማ ነኝ ብለሽ አትታለይ ተገላልጠሽ ሄደሽ ሀራም ነገር ሰርተሽ ያመጣሽው ብር መሆኑን እንዳይረሽ
    ሀራም ነገር ዞሮ ዞሮ ይጠፋል። በሀይማኖትሽ ጠንክረሽ ወደ አላህ ተመልሰሽ እንዳይሽ ምኞቴ ነው። ስኬታማነት አላህን ማወቅ ፣መታዘዝ ነው። ብር ነገ ይጠፋል ዱኒያ ነገ ትጠፋለች ።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 ปีที่แล้ว

      ስለ እምነት መናገር አትችይም፣ ብትችይ ሙዚቃዋን ማድነቅ ካልፈለግሽ ደግሞ ዝም ማለት ነው! ኃይማኖት የግል ጉዳይዋ ስለሆነ አይመለከተንም፣ መሰልጠን ይገባል!!

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 ปีที่แล้ว +8

    ሀናን አብዱ በጣም ብዙ ውጣውረድ አሳልፈሻል
    ድካም እና ችግር ሲኖር ደግሞ ብርታት ነው አይዞሽ

  • @መሲየማርያምልጅመሲየማርያ
    @መሲየማርያምልጅመሲየማርያ 4 ปีที่แล้ว +8

    ሃኒቾ❤❤❤እናመሰግናለንማማየ❤❤❤ የአረብን አገር ማለት በጣም ከባድ ነዉ❤❤ የወንድምሽን ነፍስ ይማር😭😭

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 4 ปีที่แล้ว +25

    የውጫሌ ልጆች ህፀፅ አትፈልጉ አበረታቷት አርቲስቶች እድሜም መቀናነስ ያለ ነው ተረዷት
    ሀኑዬ ብርቱዋ ቆንጆዋ አርከባስን ህዝብ ወዶልሻል የልፋትሽ የድካምሽ ዋጋ ነው
    አንድ የምመክረሽ የበፊት ዘፈኖችሽን እንደ አድስ አሪፍ ክሊፕ ስሪላቸው

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡

  • @yonasyonas4755
    @yonasyonas4755 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አለቀስኩ የኔን ህይወት ነው የመሰለኝ
    የመተወድወን ቤተሰብ ማጣት በጣም ከባድ ነው
    ፈጣሪ ይጠብቅሸ እህቴ

  • @alemlovely9658
    @alemlovely9658 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒቾ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድምፅሽ ይመቸኛል ከዛም በላይ ያሳለፍሽው ህይወትና ጥንካሬሽን ወደድኩልሽ አንበሳዬ አይዞሽ በርቺ

  • @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ
    @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ ይላል አዎ አረብ ሀገር ያለች ሴት ጀግና ናት አንቺም በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ

  • @እደምነውወሎየደጋጎችሀገር
    @እደምነውወሎየደጋጎችሀገር 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር አይዞሽ እኛ የወሎ ልጆች መደባበቅ አናውቅም መገረፋፈጥ ማንነታችንን አደብቅም የለለንም ያላቸውም አንድ ነን ቤተሰቦቻችን አስተዳደጋቸው እሩሩ አርገው ስላሳደጉን ነው አብሽሪ ወንድምሽም አላህ ይረሀመው የሞተውን

  • @ሀብታም-ኰ5ቸ
    @ሀብታም-ኰ5ቸ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በግዜው የማያልፍ የለም ዋናው ጤና ነው በርቺ በጣም ደስ ይላል

  • @ayalebeskute8138
    @ayalebeskute8138 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በጣም አድንቆሻለህ አደንቅሻለሁ የናትሽ ጾሎት ይርዳሽ በርች

  • @የሽየማየእናያባየቀበጥ
    @የሽየማየእናያባየቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ሀኒየ ህይወት እንደዚህ ናትኝ ብቻ አለሀምዱሊላሂ በይ ትላንትን አልፋሽ ዛሬ በዝህ ቦታ ስለተገኝሽ ፍጣሪሽን አመስግኔ ማማየ ያርብ የበታቸን አይቼ የምፅናና እንጅ የበላየን አይቼ እድመፃደግ አታድርገኝ ያርብ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል ብርታትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለቤተሰብ መስዋት መክፈል በጣም ያስደስታል በርቺ መገን የሀገር ልጅ ❤😘

  • @sarrasaa8877
    @sarrasaa8877 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ መልካም ባንቺ ምክንያት ጥንካሬን ተምሪያለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከፍ ከፍ በይልኝ ሀኒቾ ፍቅር

  • @seadayimer7090
    @seadayimer7090 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ያገሬ የወሎ ልጅ አብሽሪልኝ ከዝህም በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ሂወት ፈታኝ ናት ስለ አረብ ሀገር ስራ አች አዉቀሽልናል 😍😍😍

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 4 ปีที่แล้ว +5

    የ እውነት በጣም ጀግና ነሽ አስለቃሺ ማሬ አይዞሽ አልፋል በጣም ጠንካራ ነሽ

  • @የሴቷፈኖ
    @የሴቷፈኖ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አድናቂሺ ነኝ ሀናየ🥰

  • @mulukenengida2656
    @mulukenengida2656 4 ปีที่แล้ว +1

    በርች ጠንክሪ ምንግዜም ወደፊት ያሰበ ወደ ኃላ አይቀርም ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፀማል

  • @seblewengeltefera5225
    @seblewengeltefera5225 4 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ ጠንካራ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር በጉዞዎችሽ ያግዝሽ!!

  • @genetgenet4203
    @genetgenet4203 4 ปีที่แล้ว +2

    ወድምሽ ነብሱን ይማረዉ እዉሀ ገብቶ ነዉ የሞተዉ ሀንቾ አይዞሽ

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ጎበዝ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከዚ የበለጠ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን 😍😍😍😍😍

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የኔ እህት በጣም ነው ልቤን የነካሽኝ አስለቀሽኝ አይዞሽ ሁሉም ያልፈል የኔ ቆንጆ ትክክለኛ የሰው ዘር ነሽ ወንድምሽንም አላህ ይማረው

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful,strong young lady. Keep going.

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡

  • @werkayitayal5653
    @werkayitayal5653 4 ปีที่แล้ว

    ምንጊዜም ሰው ማለት ያለፈበትን የተረማመደበትን ውጣ ውረድ የሚያስታውስ ነው:: አብረውት የነበሩትን የማይረሳ ነው:: በጣም ጎበዝ ነሺ:: አንደኛ ስራሽ የተዋጣለት ማንነትን ማክበር የሚያስከብር መሆኑን አሰመስክረሽበታል:: አረብ ሐገር በትልቅ ውጣ ውረድ ውስጥ ያለትን እህቶቻችንን ከፍ አድርገሺ ስላመሰገሻቸው አመሰግንሻለሁ:: እደጊ ተመንደጊ:: ይህ በቂነው ብለሺ እንዳትኩራሪ :: ገና ብዙ እንጠብቃለን::

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር በርች አይዞሽ ልዩ ነሽ

  • @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ
    @አልሀምድሊላህ-አ9ዘ 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ማር አስለቀሽኝ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ምን ልበልሽ 😭😭😭😭

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 4 ปีที่แล้ว

    ጠንክሪ በልችልኝ ሀኒየ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 ปีที่แล้ว +1

    You are a hero!! I appreciate you BRAVO 👌👍👏

  • @tube504
    @tube504 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁሴን አብዱ ጥሩ ልጅ ነበረ አላህ ይርሀመዉ

  • @Enen550
    @Enen550 4 ปีที่แล้ว

    ሀንየ ውብ ጥንካሬስ ደስ ይላል በርች

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ሴት ብየሻለሁ
    ሁሉም ውጣ ውረድ ቢኖረውም ግን ጥንካሬን ይጠይቃል ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ በጣም ከማደንቃችሁ ወጣት አርቲስት ዳዊት ፅጌን እና ሀኒ እንቺን ነው ብዙ ነገር አልፍችሁ ለዚህ መብቃታችሁ።

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +16

    ወንድምሸ ሲሞት ነበርኩ በጣም አዝኛለሁ ምነው ዛሬ ባየሸ ጀግና ነሸ

  • @woinshetvini504
    @woinshetvini504 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ውድ ያረብ ሀገር ድካማችንን ስለተረዳ ሽን 😔ስላስታወሽን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ስኬታማ ያርግሽ 👍😍❤🥰💕

  • @shawelbabu7082
    @shawelbabu7082 2 ปีที่แล้ว

    ሀናን በርቺ.... በጣም ጀግና.

  • @tube3507
    @tube3507 4 ปีที่แล้ว +9

    ሀኒዬ ❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና አላህ ያሰብሽውን ያሣካልሽ የኔ እህት ❤❤

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ያም ባሠልዋ

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 4 ปีที่แล้ว +1

      ያገር ልጅ አወ ቪው እናብዛላት ግን ምን ይሻለኛል ኮሜን ሳነብ አብዘሀኛውን አንችን ነው ያማየው

    • @tube3507
      @tube3507 4 ปีที่แล้ว

      @@ZainabEthiopia985 😍😍 ማሬ ምን ላርግ ደሜ ሁናብኝ ኮ ነው ውዴ እህቴ ጓደኛዬ ያገሬ ልጅ ናት አብሮ አደጌ ❤

    • @ZainabEthiopia985
      @ZainabEthiopia985 4 ปีที่แล้ว +1

      @@tube3507
      እኔም ወዳታለሁ እልፍ አላፍ ወዳጅ አላት እሷ ማር ነች በ ዕውነት የኔ መልከ መልካም እንቁ ወሎየ ሀበሻዊት እኔም ወሎየ ነኝ የወልዲያ ልጅ ነኝ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ አላህ ሒድያውን ይስጥሽ yewollowa konjo❤

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 4 ปีที่แล้ว +6

    ጋሽ የሆላሸት እግሊዝኛ መምህሬ ክብሬ ይድረስህ አለህበት ደሴ መምራካሎልድ ትምርት ቤት አስተማርየ አስታውሳለሁ እደዛ ሲያደቅሽ 12 ኛ ክፉል ስንማር ስላነሳሽው በጣም ደስብሎኛል ደሴ መምህራ ካሎልድ እና ቴጌ መነን አስተማሪወቼ።መአዛውቤ ሁላችሁም ክብሬ ይድረሳችሁ

  • @hiwotalene8884
    @hiwotalene8884 4 ปีที่แล้ว +1

    ሃንዬ ጀግና ብዙ እንጠብቃለን በችርችልን

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 4 ปีที่แล้ว +1

    Hani jegina yene konjo yene derbaba ❤ kalib slakerebklnm enameseginhalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lululove4581
    @lululove4581 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁስየ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ሀንየ የኔ ጀግና

  • @selametegegne9465
    @selametegegne9465 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆጆ በርቺ አንወድሻለን

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 4 ปีที่แล้ว +17

    ባህሏን አክባሪ ሀኒ የአምባሰሏ

    • @atwiman
      @atwiman 4 ปีที่แล้ว

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 4 ปีที่แล้ว

    ሀኒይ አይዞሽ ሁሉም ረላፊ ነው የበለጠ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን ♥♥♥♥♥♥

  • @ገዛሃኝተስፋሁን
    @ገዛሃኝተስፋሁን 4 ปีที่แล้ว +4

    Kaleb professional Man . ሶፍት ጠረጴዛህ ላይ አይጠፋም ። ሌላ ቢሮ በስሜት ሲያለቅሱ ወረቀት ና ጨረቅ ወይም መታጠቢያ ቤት ፊትክን ታጠብ

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀኒዬ አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ሀገር ኑሮ ዝም ነው

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔ ጀግና ለኛም አስተማሪ ሆንሽ የኔ ኩሩ

  • @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ
    @የደሴዋየአሳምነውጽጌልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    የማዳም ቅመሞች ተመስግናችኃል
    በቆንጅየዋ ወሎየ አርቲስት ሃናን አብዱ!
    ፍቅር ነሽ ሃንቾዬ ውድድድ♥

  • @rabitube4478
    @rabitube4478 4 ปีที่แล้ว +4

    የእወነት ተናነቀኝ እንባ ጀግናነሽ ግን ወድ ሞት መቸ እንደሚመጣ ስለማናውቅ ወደአሏህ ተመለሽ በዚህ ድምጽሽ ቁረአን ቅሪበት ስለሐይማኖትሽ አሰተምሪ በሁለቱም አገር የሚጠቅምሽ ወዴ በተል ጀግነነትሽን ሳላደንቅሽ አላልፍ👍👍👍❤

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 4 ปีที่แล้ว

    Atlekshi lhulum agatami new berchi👏👏💚💛❤

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube1970 4 ปีที่แล้ว +10

    የኒ ቆጆ😘😘😘😘አይዞሽ የወንድምሽን ነፍስ ይማር😘😘😂

  • @ማሪናማሪናየደሴዋ
    @ማሪናማሪናየደሴዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    የወድምን ሞት የደረሰበት ያውቀዋል አይዞሽ እህት

  • @tube3507
    @tube3507 4 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ማር ሀኒዬ በርችልኝ❤❤❤❤

    • @zaboraz5196
      @zaboraz5196 4 ปีที่แล้ว

      ሙስሊምናት ክርስቲያን መስቀል አድርጋአይቻትነው

    • @tube3507
      @tube3507 4 ปีที่แล้ว

      @@zaboraz5196 ሙስሊም ናት እረ

    • @ethiopiawiandnet9016
      @ethiopiawiandnet9016 4 ปีที่แล้ว

      @@zaboraz5196 Muslim nat

  • @acalfkadie1772
    @acalfkadie1772 4 ปีที่แล้ว

    የአንችን እውነተኛ ማንነት ስትገልጭ የኔ ብርታት ሁነሻል ብርቱ ሰው ነሽ አንች የድካምሽን ውጤት ፈጣሪ አሳክቶልሻል እኔ ግን አንችን ሰምቸ ተስፋ ከመቁረጥ ልጋፈጥ መር ጫለሁ። ያለ ምንም የወገን እርዳታ አዲስ አበባ ኖሮውን እየተጋፈጥኩ ነው። ስለዚህ አንች ለኔ አርያዬ ነሽ። አመሰግናለሁ። በርች አይዞሽ

  • @tanuklalyadav9543
    @tanuklalyadav9543 3 ปีที่แล้ว

    አስተዋይ ልጅ ነሽ ሀኒ እናመሰግናል

  • @aseleftamenu4363
    @aseleftamenu4363 4 ปีที่แล้ว

    Egzabhir yibarkshi ayizoshi

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw2349 4 ปีที่แล้ว

    Yene weddddd ayezosh

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow I’m proud of you 👏

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 4 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሺ ሀያቲ ለበጎ ነው

  • @የባሌአፍቃሪወሎየዋ
    @የባሌአፍቃሪወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +11

    ሀንዬ የውጫሌ ንግስት ❤❤❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 4 ปีที่แล้ว

    ሀንቾዬ. በርች ማር

  • @birhanudesu
    @birhanudesu 2 ปีที่แล้ว

    ሐናን እጅግ በጣም ጎበዝ ለጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ እህቴ ቆራጥ የሄሽ ሴት ነሽ እግዛብሄ ያጽናሽ ነብሱ በአጸደ ገነት ያውለው

  • @zelalemgize5941
    @zelalemgize5941 3 ปีที่แล้ว

    konjowa lije selamun yabzalshe tebarki

  • @sarasara6639
    @sarasara6639 4 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ አታልቅሺ ክፎን ካልወጡ መልካም አይገኝም ገና ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሺ ጠንክሪ ጉበዝ እግዛብሔር ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @fff8854
    @fff8854 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አረብ ሀገር ወክለሽ ስለተናገርሽ በጣም እናመሰግናለን ወላሂ የአረብ ሀገር ሴት ድክመቷን ልፋቷን የሚያዉቅላት የለም

  • @Tube-jz5my
    @Tube-jz5my 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ሃኒ ያገሬልጅ ከዚህ በላይእደጊልኝ

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 4 ปีที่แล้ว +2

    Jegina neshe ema berchi ❤❤❤

  • @timr6801
    @timr6801 4 ปีที่แล้ว

    አይቸሻለሁበረሀላይመተሺ ወሌላልበላ የሙዚቃ ቡድንጋራ

  • @ሥደቱማህተቤንአጠበቀውስደ
    @ሥደቱማህተቤንአጠበቀውስደ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ያገሬ ልጅ ውውድድድድድድድድድድድድ ነው እማረግሽ

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ደረጃ ያድርስሽ

  • @susutube6227
    @susutube6227 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ አስለቀሺኝ በጣም ከዚህ የበለጠ ደረጃ ላይ ደርስሺ ለማየት ያብቃን

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 4 ปีที่แล้ว

    በርችልኝ ውደ ስላስታውሽን እናመሰግናለን

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 4 ปีที่แล้ว +1

    ሃኒ በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ ያገር ልጅ አሳዘሽኝ በጣም እኔም እዳችው በልጅነት የቤተሰብ ሃላፊነት ተሸከሜ በ17 አመቴ ከአገሬ ወጣሁ ይሄው 8 አመቴ በሰው ሃገር ዘፈንሽም ቆጆ ነበር ግን አርከባስ እሚለውን ነገር አልገባኝም እኔ የጎልባ ልጅ ነኝ so አድ አካባቢ ነን አርከባስ ማለት እርግማን አይደለም ወይ እሆላሎው ደስ ይላል እማ ካሌብ በጣም እናመሰግናለን

    • @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
      @ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ 4 ปีที่แล้ว

      አወ እኔም አርካባስ ማለት ረግማን የሆነ ጥፋት ነገር መስለኝ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ปีที่แล้ว

      ዉዶችዬ አርከባስ የሚሉትኮ ምሣሌ እኔ ሐይቅ ዙሪያ ነኝ የኛ ሠዉ ዱዐ ሊያደርጉ ሲፈልጉ ባንድ ሆነዉ አርከባስ ሀያ ሀያ ይባባላሉ ሊራገሙም ከሆነ አርከባስ ብለዉ ባንድ ይጀምራሉ እኔደዛ ነዉ እሽ😂😂

  • @seada3533
    @seada3533 4 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጀግና አይዞሽ

  • @meseretdemissie336
    @meseretdemissie336 4 ปีที่แล้ว

    ሀኒ ጀግና አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ሠዉነኝአየሠዉ
    @ሠዉነኝአየሠዉ 4 ปีที่แล้ว +10

    ኦ ካሌብ እናመሠግናለን
    ሌሎቹማ አማራ የሚባል አርቲስት አይወዱም
    አማራ ማስ ሚዲያ ብቸ ናቸዉ የሚያቀርቡት

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 4 ปีที่แล้ว +6

    ያክስቴ ልጅ እህቴ በርች አላህ ያሳካው

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 ปีที่แล้ว

      ክርስቲያን ሁናለች እንደ

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀይማኖቷ ምንድን ነው

    • @ሮየየእመብርሃን
      @ሮየየእመብርሃን 4 ปีที่แล้ว +1

      ምንም ትሁን።ልትሞቱ ነው

    • @rehimaaragawtube
      @rehimaaragawtube 4 ปีที่แล้ว

      @@ሮየየእመብርሃን ትክክል ብለሻል

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ

  • @በረኻታትትግራይ
    @በረኻታትትግራይ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር አይዞሽ ጠካር ሴት ነሽ በርች

  • @ፀሀይሰይድ-ዘ4ቈ
    @ፀሀይሰይድ-ዘ4ቈ 4 ปีที่แล้ว

    ውሴን አብዲ አላህ ይራህመው ልዩ ልጂ ነበር ግን አንች በጣም አስመሳይ ነሽ የወንድምሽ እራሱስ ማጥፋቱ መንስኦው አንችና እናትሽ ናቸሁ የኔ ሙስኪን ትዝ ሱለኝ ያሳዝነኛል እራሱን ማጥፋት ከባድ ነው ግን አንች እዝህ መድረስሽ ጥሩ ነው ለናትሽ ብቻ ኑሩላት አሁን ያለው ለውጥ ደስ ይላል በርች ግን ስለወንድምሽ አታስመስይ

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አላህ መጨርሻሺን ያሻምርልሺ የኔ እህት

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    የኔቆንጆ በርች አዘን ከባድ ነው