ለእስክንድር ነጋ ሙስሊሙን ለወነጀለበት ምላሽ፣ የባለሀብቱ ሰኢድ ያሲን እስር ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 824

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 ปีที่แล้ว +207

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ብርቅዬ ወንድማችን
    እኛ ሙስሊሞች ላይ ቄሱም ዳቆኑም የማንም ልቅምቃሚ የእስክንድር አይነቱም ቆሮቆንዳ እየመጣ አፋን ሙስሊሙ ላይ ይከፍታል እኛ ሙስሊሞች አንድነታችንን ስናጠናክር ጠላቶቻችን ተስፋ ይቆርጣሉ አንድ እንሁን

    • @እናቴእውድሸለው
      @እናቴእውድሸለው 5 ปีที่แล้ว +3

      ኢንሻ አላህ

    • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
      @ፋፊነኝለድኔታጋይ 5 ปีที่แล้ว +2

      yene liyu tikikili Insha Allah 👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 5 ปีที่แล้ว +2

      አዎ በትክክል አንድ ብንሆን ይሻላል

    • @MuhammadSaeed-gw7vn
      @MuhammadSaeed-gw7vn 5 ปีที่แล้ว +7

      አብዱ እረሂም እስከዲር የኢቲጻያ ተሟጋቺ ሳይሁን የርኩሳን ቡዲን ተሟጋቺ ነወእኮ ሌላዉ ሰዉ ባያውቅ ሙስሊሙ ያዉቃል አላህ ይናእለዉና እሱም አለበት ማለት ይቻላል እኳን እሱ ደመቀ መኮነን መስጂዶቹ ሲቃጠሉ ተደዉሎለት ምንም መልስ እዳልስጠነዉ እምናውቀው ስለዚህ የኢቲ?ያ ሙስሊሞቺ የላቸውም አላህ ሱበሀን ወተአላ የነዝህን አይነት ዘራቸዉን ያጥፋልን ካላህ በላይ የለም አና

    • @ዘይነባመሀመድ-ዘ4ገ
      @ዘይነባመሀመድ-ዘ4ገ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@MuhammadSaeed-gw7vn አሚን አሚን አላሁመ አሚን

  • @usehug8896
    @usehug8896 5 ปีที่แล้ว +16

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አብዱ ሮህማን እደው እዳንትያለውን አላህ ያብዛልን አተንህ የክፊሮች ተንኮል የገብህ በርታልን

  • @zaharaahmed7171
    @zaharaahmed7171 5 ปีที่แล้ว +36

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ወንድማችን አቡ ሀሩን የኛ ውድና ብርቅያችን

  • @የሀበሻልጂ
    @የሀበሻልጂ 5 ปีที่แล้ว +73

    አብድሬ ሰላምህ ይብዛልን ጉዳቸውን አውጣው የሙስሊም ጥላቶችን አላህ ያጥፍልንና ያረቢ

    • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
      @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 5 ปีที่แล้ว +6

      ይሄ ጫማ ፊት እስክርዲር የሚሉት
      ስንት ግርሞ ሞጎሱ የሚማርክ ኢትዮጲያዊ እያለ ይሄ ስልጣን የሚይዘው ቁራ

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ለሁሉም ጊዜ አለው አሜን

    • @taiba5430
      @taiba5430 5 ปีที่แล้ว

      አህለን

    • @የሀበሻልጂ
      @የሀበሻልጂ 5 ปีที่แล้ว

      ማን ይመርጣል እሱን እኔማ ጥሎብኝ አሎደውም ድምፁ ሲያስጠላኝ ከመልኩ ደግሞ ያልተለፍ አጎዛ የመሰለ ፊት ይዞ

    • @anshtube2129
      @anshtube2129 5 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

  • @saadaalmnsouri4216
    @saadaalmnsouri4216 5 ปีที่แล้ว +59

    ላይክ ሽር ስብስክራይብ ኮሜት አድርጉ ወንድማችንን እናበረታታው

    • @Mohammed-ot9ks
      @Mohammed-ot9ks 5 ปีที่แล้ว

      እኔኝ ካፍሮቸ ሌባነቸዉ እስክደረ ሌባ ብለቸዉ

  • @sofyasofya2343
    @sofyasofya2343 5 ปีที่แล้ว +57

    አብድሬ የኢስላም ወድሜ ጀዛከላህ
    እነሱ እኛን መወጀል መቸ አሪፈው። ያቃሉ
    እኛም ተኛን
    አብዱዩ ባላደራ አትበል
    የሰበአውይ መብት አትበል እሱ
    ምስጥነው።

    • @madinasalem3475
      @madinasalem3475 5 ปีที่แล้ว

      የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅክ ኡቡ ሃሩን ጀዛከላሁ ኸይረን

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว

      እኔ ገና ሰማሁ ስለእስክድር

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j ปีที่แล้ว

      እስልምናችንን የሚነካ አንፈልግም

  • @gfhhgyhh1733
    @gfhhgyhh1733 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይያዛቸው አንተን ጀሊሉ ይጠብቅህ

  • @kepdejlayesuf352
    @kepdejlayesuf352 5 ปีที่แล้ว +9

    ጀዛከላህ. አብዱረሒም
    የኢስላምንጠላት. አላህያጥፋልን

  • @ffa9434
    @ffa9434 5 ปีที่แล้ว +3

    ብለወ ብለው ወዴኛ ሊጥሉት ነው እዴ ያረቢ ይህን ነገር ወገን ንቁ ይሄ ነገር ዝም ማለት የለበትም ያረቢ አላህ ያጋልጣቸው አተንም አላህ ይጠብቅህ አብድሬ በርታልን

  • @حبيبهالعتيبي-ش8خ
    @حبيبهالعتيبي-ش8خ 5 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ አንተዉ በቂያችን ነህ እባክህን እርዳን ያረብ ኡሥታዞቻችንንም ጠብቅልን በያሉበት

  • @starofthedaystaroftheday4088
    @starofthedaystaroftheday4088 5 ปีที่แล้ว +68

    እስክንድር ማለት ነፍጠኛ አክራሪ
    ይሁዳ ነዉ
    እሱ ድፍን ቅል ነዉ
    እንካን ለሀገር ለራሱ
    የማይሆን ነዉ

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 5 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ደነዝ

    • @እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ
      @እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ 5 ปีที่แล้ว +1

      ይሁዳን የት አወቅሽው

    • @rediwanjemal4563
      @rediwanjemal4563 5 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሔርታላቅነው-ቐ4ፈ anche dabtara masjeden akatlesh metchaferew aydelesh

    • @Mohammed-ot9ks
      @Mohammed-ot9ks 5 ปีที่แล้ว +2

      እስክደረ ነገ ዉሸተነው

    • @Mohammed-ot9ks
      @Mohammed-ot9ks 5 ปีที่แล้ว +1

      አስረየ ሰለ ካፍሮቸ አተስ ተሰፍ አተቅረጥምደ። ሰለካፍሮቸ
      አተስ ብነ ልብቸነቅስሎል ካፍሮ ከፍሮ ከፍሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮሮ

  • @mohammedawliyssn9290
    @mohammedawliyssn9290 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክላህ ኸይረ አብዱ ረዱሂም

  • @saedmosha4956
    @saedmosha4956 5 ปีที่แล้ว +34

    የአማራ ሙስሊሞች እንጠንቀቅ በሀይቅም በደሴም በመርሳም የምንገኝ ሙስሊሞች እባካችሁ የአማራን ተንኮል እንረዳ

    • @nunat6047
      @nunat6047 5 ปีที่แล้ว +1

      ደደብ መጠንቀቅ ካንቺ አይነቱ ጭቃ ነው እዳትለቀልቂን ዶማ

    • @enubira2715
      @enubira2715 5 ปีที่แล้ว

      ባለጌ እንዴት ይህን ነፍጥ ጭንቅላት ይዘሸ
      ሙሰሊም ነኝ ትያለሽ በሸተኛ አንዴት ደነዝ
      የመሆንሸ አንዴት የአማራ ሙሰሊም ብሎ ነገር አለ።

  • @فارساليامي-س1ن
    @فارساليامي-س1ن 5 ปีที่แล้ว +8

    ትክክል ውዱ ወንድመችን አለህ ይጠብቅህ መሰሎችህን የብዘልን

  • @yallahbaryayersulenafac2833
    @yallahbaryayersulenafac2833 5 ปีที่แล้ว +27

    ዋሌኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኬይ አላህ ይጠብቅህ💯✅👍👍👍

  • @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል
    @አላህሆይኻቲመየንአሳምርል 5 ปีที่แล้ว +5

    አላሆይ ፍትሀዊ ሙስሊምን የሚወድ መሪ አጣልን ያረብብብብብብ

  • @ያሺዩሱፍ
    @ያሺዩሱፍ 5 ปีที่แล้ว +38

    ቆይግን ሙስሊም የራሱ ቁርአን መስጅድ እዴት ያቃጥላል ያውም የሙስሊሙን ህብረተሰብ ንብርት እየመርጡ ምን አይነት ህሊናነው

    • @sarahmuhammed4876
      @sarahmuhammed4876 5 ปีที่แล้ว +1

      Djjdudj Djdjjdj ትክክል እኔንም የገረመኝ ይሄ ነው

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 5 ปีที่แล้ว

      Djjdudj Djdjjdj አላህ በራሳቸው አንደበት ሀቁን ሊያሳየን ፈልጎ ነው ባጢል እንዲህ ነው አላህ ያዋርዳቸው

  • @nejatali3527
    @nejatali3527 5 ปีที่แล้ว

    አብዲየ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት የኛ ጀግና

  • @rhodamohamad7247
    @rhodamohamad7247 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀቢቢ እዳተ ያለውን አላህ ያብዛልን

  • @እሙአሊዬሲን
    @እሙአሊዬሲን 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍ማሻአላህ።በረታወዲማችነ

  • @mominayesufmohamed5803
    @mominayesufmohamed5803 5 ปีที่แล้ว +1

    Allah Yetebqh jezakelah heir

  • @አህላምወሎየ-በ7ቘ
    @አህላምወሎየ-በ7ቘ 5 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም ሰላምወረህመቱላህወበረካቱሁ ጀዛህ ካላህ ኸይር ወድማችን አላህይጠብቅህ

  • @saifisaudi62
    @saifisaudi62 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ድናችንም

  • @rhema1115
    @rhema1115 5 ปีที่แล้ว

    ያረብ አንተው ጠብቅልን የአላህ የሙስሊም ጠላቶችን በሙሉ አንተው በአያያዝህ ያዛቸው ያአላህ አሁን እነማን እንደሆኑ ጠላቶቻችን ግልፅ እየሆኑ ነው ውድ ሙስሊሞች ልብ በሉ
    እያንዳንዱ መርዝ የሆነው ንግግራቸው ዋጋ ያስከፍላቸዋል ኢንሸ አላህ
    አብዱሬ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ጀዛከላሁ ኸይረን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rabiytfera9459
    @rabiytfera9459 5 ปีที่แล้ว +10

    ጠምጥሞ እኛው ላይ ሊጥል ፈልጎ ነው ዝም መባል የለበትም።
    አላህ የበለጠ ያውቃል በቆፈረው ጉድጓድ ይገባል።
    አላህ የተመበዳይን ዱአ ሰሚ ተመልካች ነው

  • @munamuna1904
    @munamuna1904 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይርባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @አልሀምዱሊላአላኩሉሽይቀደ
    @አልሀምዱሊላአላኩሉሽይቀደ 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢቢሪ አላህጠብቅህ እኝ በመረጃ እዲህ ያቃጥለን በቦታዉ ያሉ ወገኖቻችን አላህ ይድረሥላቾ

  • @hasansaid9990
    @hasansaid9990 5 ปีที่แล้ว +3

    እነዚህ ሰወች ኢትዮጵያ የክርስትያን ሃገርናት የሚሉ ሰወች ናቸው ከነሱ ጥሩነገር አትጠብቁ አማራ ሁሉም ፀረ ኢስላም ነው

  • @ሪምቦረና
    @ሪምቦረና 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛኸ አላህ ወድም አብዱረሂም አላህ ይጠብቅህ ፡፡የማንም ልቅምቃሚ እየመጣ አያናዲዴንም አሰማቸወም አላህ የሙሰሊሞችን ጠላት ያጥፍልን ዛሬም ነገም ትግላችን እሰከ ዴጁ ይቀጥላል ኢንሻአላህ አላህ ያዋረዳቸወ ከአሁን በኻላ የማንንም መልሰ አንጠብቅም ኢንሻአላህ ከአላህቢሆን እንጂ

  • @mohammedzain6484
    @mohammedzain6484 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ሰላሙን ወደምድር ይላክልን ላንተም አላህይጨምርልህ

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋሌይኩም እሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ

  • @user-jb6zk2bp8e
    @user-jb6zk2bp8e 5 ปีที่แล้ว +2

    ሐፈዘኽ አላህ ያ በጠል💖💖💕💕💖💖

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 5 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير🌹🌹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @ዜድዘምዘም
    @ዜድዘምዘም 5 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሱ ወ አ ባለህበት ይጠብቅህ ወንማችን ሙስሊም ኡማ ባለበት ሁሉ አላህ ሱ ወ አ ነስሩን ና ፈራጅን ያወርድልን

  • @እሙአብድረሂማንነኝየእኔYo
    @እሙአብድረሂማንነኝየእኔYo 5 ปีที่แล้ว

    ዋሊይኩም ስላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ የእኔ ጅግና
    ስለመስጅድችን ሳስብ መቁቅም ያቅትኝ አለ

  • @fetiyafetiya1238
    @fetiyafetiya1238 5 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽር ጀግናው አላህ አለን ተወክላችን ሁሌም ካአላህ ነው

  • @Faisal-z5b
    @Faisal-z5b ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤አብር ረሂም አላህ ይጠብቅህ

  • @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
    @ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 5 ปีที่แล้ว

    አብዱሬ ባለህበት ከነቤተሰብህ ሰላሙን ያብዛልህ ለምታደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ አላህ ምንዳህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈለህ

  • @rehanaaaa4418
    @rehanaaaa4418 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አንታን አይናት ያብዛልን ባርታ

  • @wkjnsns7950
    @wkjnsns7950 5 ปีที่แล้ว

    አብዲሬ ሰላምህ ይብዛልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ዘይነባመሀመድ-ዘ4ገ
    @ዘይነባመሀመድ-ዘ4ገ 5 ปีที่แล้ว

    ከኩፋር ቁምነገር አንጠብቅም የሙስሊም ጠላቶች አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እናም ሙስሊሞች በጠቅላላ ሞጣላይ የደረሰብን ጥቃት ሳይክሱ ማንንም በመጪው ምርጫ መምረጥ የለብንም አንድነታችን አጠናክረን መቀጠል ይኖርብናል እን አላህ በዱአ መጠንከር ይኖርብናል አላህ ፈረጃውን ያምጣልን

  • @oromiyaayoutube5016
    @oromiyaayoutube5016 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @HasenKarabe1552
    @HasenKarabe1552 5 ปีที่แล้ว

    ወይይይይ እስከንድር!!! አላህ ያጥፋው። ኢንሻ አላህ.... አላህ ጉልበቱም አቅሙም ይስጠኝ እንጅ ለአማራ ማለቴም ለጎጃምና ጎንደር እኔ እበቃቸዋለሁ ...ኢንሻ አላህ በጣም አርጄ ደማቸው እጠጣለሁ...እገላለሁ.. .ኢንሻ አላህ የኢስላም ገናናነት ይመለሳል።እኔ የኢማሙ አህመድ ትውልድ ነኝ።

    • @DtDy-l4c
      @DtDy-l4c 7 หลายเดือนก่อน +1

      እረ አታስቀኝ ሙስሊም አይደለህም አደል

  • @FathimaFathima-bm9db
    @FathimaFathima-bm9db 5 ปีที่แล้ว +6

    Allah yefirad 😥😥☝️💪💖👌

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኈ4ወ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኈ4ወ 5 ปีที่แล้ว +18

    አብድሬ ሰውየው የስልጣን ጥማት እንቅልፍ ነስቶታል በቁሙ መቃዥት ጀመረ እንዴ

  • @taybaahmed3903
    @taybaahmed3903 5 ปีที่แล้ว

    አላሕ ይጠብቅልን ያረብ ወንድማችን አብዱየ

  • @الحمدالله-ع9ب5ف
    @الحمدالله-ع9ب5ف 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁ።ሰላምህይብዛልን ወድም

  • @sihamdegefu7047
    @sihamdegefu7047 5 ปีที่แล้ว

    አብድረሂም አላህ ያበርታህ ይጠብቅህ

  • @yimammohammed1536
    @yimammohammed1536 5 ปีที่แล้ว +1

    አብዱ ረሂም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @buzuyafanta8741
    @buzuyafanta8741 5 ปีที่แล้ว

    ያረቢ ለውድ አባታችን ለሰይድ ያሲን አላህ መላይካ ልኮ ከስር ያውጣው ዋሽተው ወጅለው ላሳሰሩት አላህ እስበሳቸው በላይላክባቸው ያረብ

  • @saadamoh5935
    @saadamoh5935 5 ปีที่แล้ว +43

    አንመርጠውምም

  • @ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
    @ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አሏህ በጣም ይገርማል አንድ ለህሌናው የሚሰራ ሰው አላየሁም ከታች እስከ ፌደራል ድረስ ለምን እደትቀመጡ ለራሳቸው አያቁትም ችግሩን ለማድበስበስ አጠቃላይ ካፌሮች ቁመዋል መፍትሄ እስከሚገኝ ዝምማለት የለብንም አሏህ ይርዳን ጀዛካሏህ ኸይር አብድረሂም ወድማችን

  • @rebiyatube5969
    @rebiyatube5969 5 ปีที่แล้ว +35

    ክብሪቱን የለኮሰው እስክንድር ነበር እነ ደኔኤል ቤንዚል እያርከፈከፉ ደብተራዎቹ የሙስሊም ንብረት እየለዩ ነበር ።

    • @temryaseyid4081
      @temryaseyid4081 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነሽ እህቴ

    • @yrasulwdage7574
      @yrasulwdage7574 5 ปีที่แล้ว +2

      Tkkel

    • @dontjudgeme7968
      @dontjudgeme7968 5 ปีที่แล้ว

      Ruta Tube ክክክ ማሽላ እያረረ ይስቃል አይደል ሚባለው አገላለፅሽ ተመቸኝ😀

  • @rebiyatube5969
    @rebiyatube5969 5 ปีที่แล้ว +8

    wa as wr wb selam enkuwan dena tegenagnen

    • @shgaalh4417
      @shgaalh4417 5 ปีที่แล้ว

      ዋሌክም አሰላም

  • @foziah9501
    @foziah9501 5 ปีที่แล้ว +14

    አላህ ይጠብቅህ ወድም
    እህት ወድሞች እንንቃ የካሀዲያንን ሚዲያ አናሙቅ እነሱ መቼም ሁሌም ጠማሞች ናቸው ከነሱ ፍትሀዊ ንግግር እኳን አይጠበቅም

    • @mariammari6417
      @mariammari6417 5 ปีที่แล้ว +1

      አክሰንወድሜየአላህእዝነትአይለይህ

  • @hayatahmed5347
    @hayatahmed5347 5 ปีที่แล้ว

    Subahan allah ajaib new .jzkl krk ustaz

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 5 ปีที่แล้ว

    Enkuan Telatochachenen aweken Allahe Endezihe yagaltelen
    Mawek Teru newe. Jezak Allahu khiren wendemachen 💪💪💪☝️☝️☝️

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 5 ปีที่แล้ว +7

    ውነት ነው የኢስላምን እንቅስቃሴ በተለያዩ መንገድ መደገፍ ይኖርብናል

  • @khadijaomar6994
    @khadijaomar6994 5 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ይጠብቃችሁ ሁዝታዞቻችን

    • @rw8aaan33
      @rw8aaan33 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን

  • @ahamadali826
    @ahamadali826 5 ปีที่แล้ว

    ዎንድማችን አብድራሂም አሰለም አለይክም ዎራህመትለሂ ወበረካቱህ እንግዲ። አንታ በጣም አርግታናዉ ምናመሳግንህ አለሃ ይጣብቅህ ከንታ ብዝናገርነዎ ያታማርናው አብሽር። ሃቅመችን ባቻለ ሁሉ ለማጋዝ ዙግጅናን ።አብሽር። አለሃም ዳሞ ካሃቃኞች ጎንናውና

  • @hayatahmed8645
    @hayatahmed8645 5 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ እር ምንድነው መጨርሻችን ያርሂም እባክህን እርዳታህን ካተው ብቻ እንሻለንየአላህ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 5 ปีที่แล้ว

    እንሻ አሏህ አሏህ ያግዝህ ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛአ

  • @ሠይድማህሙድአላሁአኪበር
    @ሠይድማህሙድአላሁአኪበር 5 ปีที่แล้ว

    አላህየጠበቅህ። አብደየ

  • @samiresamire9518
    @samiresamire9518 5 ปีที่แล้ว +4

    ወአለኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @SumeyaSumya
    @SumeyaSumya 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨብቅህ አቡ ሀሩን

  • @ሀዩየቤተሰቦቻምርኮኞሀበሻ
    @ሀዩየቤተሰቦቻምርኮኞሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለሀጅ ሰኢድ ያሲን

  • @lghh4893
    @lghh4893 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ
    ጅዛክ አላህ ኽይር አብድየ

  • @AaAa-jy1ls
    @AaAa-jy1ls 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድሜ አብዱሬ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ አይዞህ በርታልን የኛ ጀግና

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 5 ปีที่แล้ว

    አብሽርልን ያኛ ጀግና አላህ ይጣብቅህ

  • @نُوفحجاب-ظ5ز
    @نُوفحجاب-ظ5ز 5 ปีที่แล้ว

    ወድማችን በርታ አላህ ይገዘን ሙናፊቅ ሁለየም ከሙስሊምላይ አይወርዱም እኛ አድመሆን አለብን እኛአድከሆንን ሙናፊቅ አገቱን ይደፋል

  • @Tube-wc5on
    @Tube-wc5on 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 4 หลายเดือนก่อน

    ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @zeynabamohammed9714
    @zeynabamohammed9714 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁ ኸይረን ባረከ አላህ ፊክ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻ አላህ

  • @ahamadmohammad6801
    @ahamadmohammad6801 5 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ እናምስግንአለን ወንድም አላህይጠብቅህ

  • @wodahikmabetsebhunu6764
    @wodahikmabetsebhunu6764 5 ปีที่แล้ว +2

    wa wr wb. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hussenali3087
    @hussenali3087 5 ปีที่แล้ว

    ወድማችን አላህ ጠና አድርጎ ባለህበት እደዚህ አይነት መረጃነዉ ለኛ የሚጠቅመን ወደፊት ለሚመረጠዉ ምርጫ እሄንን እስከድር እሚባልሰዉ እዳትመርጡ እሱምያዉነዉ አክራሪ እሚለዉ ወድሞቻችንን እደሆነ እዳዘነጉ ካፊሮችን አደለም

  • @hassanhasdan8458
    @hassanhasdan8458 5 ปีที่แล้ว +1

    ሹክረን

  • @mera7357
    @mera7357 5 ปีที่แล้ว +3

    ለእስክንድር ነጋ ትልቅ ቦታ ነበረኝአኡንግን ጠላኡት ይድፋክ ጌታክ ቄሮ ድብን ያድርግክ አይለፍልክበሽታሞትያንሳክ

    • @hayatgezai5091
      @hayatgezai5091 5 ปีที่แล้ว

      እስክድር ጠላሁት

  • @አላህበቂዬነውያረቢኢሰላም
    @አላህበቂዬነውያረቢኢሰላም 5 ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጄዛከላሁሙ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ወንድማች በርታ አላህ ከኛጋነው☝👍👍👍👍👍

    • @umminas6947
      @umminas6947 5 ปีที่แล้ว

      ጌታችን አሏህ እኮ ካሻው በተቀመጠበት አመድ ሊያደርጋቸው ይችላል:ግን አሏህ ታጋሽ ነው።

  • @ااهاها-ف5ذ
    @ااهاها-ف5ذ 4 ปีที่แล้ว

    አለይኩም ስላም ወራህመቱ ላሂ ወረከተሁ

  • @alinalin1736
    @alinalin1736 5 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ትክክል እኛ ለነሱም እንታገላለን እነሱ እኛን በካልቾ ይሉናል

  • @abdinoor1663
    @abdinoor1663 4 ปีที่แล้ว

    ኢቶቢያውሥጥ እኛሙስሊሞች አርምጃ መሥጠጥት አለብን

  • @saeedadem1336
    @saeedadem1336 5 ปีที่แล้ว

    ወንድም አብደረሒም አላህ የጅዛክ ኸይር ባረከሏሁ ፈይክ መሰሻአላህ የኛ ጀግና አብሽር በርታ

  • @zeybahossin4558
    @zeybahossin4558 5 ปีที่แล้ว

    ወድማችን አላህ ይጠብቅህ በየቦታው የሚፈላው መርዝ ብዙነው ከያዳዳችው የሚወጣውን ቃል አደገኛ ሥሀሆነ መተውየለብን በውሥጥም በውጭም የሙሥሊም ጥላቶች አይተኙም ይዘታቸውን ቀይረው መተውል እኛ መቃትአለብን

  • @sofiamohammadi2510
    @sofiamohammadi2510 5 ปีที่แล้ว

    የእስልምና ጠላቶችን አሏህ ሂድያ ይስጣቸው ወይም ያንሳቸው ያረብ

  • @ماشاءاللةماشاءاللة-ع1ق
    @ماشاءاللةماشاءاللة-ع1ق 5 ปีที่แล้ว

    Wl wr wb ustaaza JZKL

  • @ekrammohammed5607
    @ekrammohammed5607 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ወንድማችን አሏህ ይጠብቅህ

  • @hdraa8803
    @hdraa8803 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩ ሰላም ወይጉድ የሰባአዊ ተማጋች ነኝ እያለ ስደግፈዉ ነበር ደጋፌን አወረድኩ ስሙን ያሥቀይራ ታድያ ምኑ የሠባአዊ መብት ተማጋች ሆነ አልሀምድሊላ አላህ ሰያጋልጣቸው እኮነው እሥከዛሬ ሳይታወቅባቸው ስትና ሥት ነገር ሠርተዋሉ አብድሬ አላህ ይጠብቅህ የልፋትህን አላህ በአዱንያም በአሄራ ይክፈልህ በርታልን በኣላህ ፍቃድ ሁሌም አሸናፊዮች ነን እኛም ከጎንህ ነን ኢነሻአላህ

  • @mohammeduae1754
    @mohammeduae1754 5 ปีที่แล้ว

    በርታአቡአረኑጀግነአላህይጠብቅህያረብአሚን

  • @faezafentaw431
    @faezafentaw431 5 ปีที่แล้ว +5

    በኢትዮጲያ ውስጥ ፍትህ የጎደለው ነው ሁልጊዜ ባለስልጣን የሚሆኑት ይገርማል ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ከጥላት ሰራ

    • @mariammari6417
      @mariammari6417 5 ปีที่แล้ว

      እስክንድር ነጋ አላህ በዳዴያስኪድህ

  • @ያረብሪዷክወልጀነህ
    @ያረብሪዷክወልጀነህ 5 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @hxhxb6189
    @hxhxb6189 5 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا في الدنيا والآخرة يارب العالمين الله يوفقك كل خير

  • @abuabdulrahman2778
    @abuabdulrahman2778 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያበርታህ በርታ

  • @yusraadam1725
    @yusraadam1725 5 ปีที่แล้ว

    እናከብርሀለን

  • @rahimaabdulla6825
    @rahimaabdulla6825 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ ካነሳሃው አይቀር ባህርዳር ላይ የሞተውን ዘመዴ አስታወስከኝ
    የዘይት አቅርቦትን ጨረታ በማሸነፍ ለቤቱ ጭብል ለብሰው ገብተው ገለውት ሄዱ መንግስትም ዝም ነው ያለው ምንም አላለነም ለምን እኛ ሙስሊሞች ብንሰራ ግብር ከፍለን ለሃገር ልማት ገብረን ነው ግን እረ አላህ ከነሱ ላ ይ በላውን ያውርድባቸው

  • @aishaaisha2692
    @aishaaisha2692 5 ปีที่แล้ว

    Alahi Yetebekihi wedeme Abedurahim Endant Ayintu Yabezaln

  • @hananmukhtar4142
    @hananmukhtar4142 5 ปีที่แล้ว +2

    ALLAH ya nesachawu ya Muslim xalaten Insha ALLAH

  • @አይሻይማም
    @አይሻይማም 5 ปีที่แล้ว +42

    ሌባ ሌብነት ነው ስራው ወድም የነሱ ውሸት ሌብናት መተዳደሪያቸው ነው እኮ ምንም ነገር ቢቀጥፉ አይግረምህ ተካሀድያን ምንም ጥሩ ነገር አይጠበቅም