🔴እንሞታለን እንጂ ገዳሙ አይበተንም የዝቃላ አባቶች‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 152

  • @DerejeZewoyniyeMedia
    @DerejeZewoyniyeMedia  21 วันที่ผ่านมา +7

    🔴የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
    🔴የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፦1000011282222
    🔴አቢሲኒያ ባንክ ፦ 31905877
    አባ ወልደ ኋዋርያት ፦0910727480
    አባ ኃ/ኢየሱስ አሽኔ ፦0913461851
    አባ ገብረ ኢየሱስ ፀጋዬ ፦0920944425

  • @soloes6375
    @soloes6375 4 วันที่ผ่านมา

    በእውነት የአባቶቻችንን ስቃይ ማየት መስማት ያማል። ጌታ ሆይ ስለበደላችን ስለ ኃጢአታችን ሁሉ ይቅር በለን። አይዞአችሁ አባቶቻችን። መምህር ስለ ኢንፎርሜሽኑ እናመሰግናለን።

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 23 วันที่ผ่านมา +39

    አባቶቼ እኔን አፈር ልብላ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቼ አቅማችን የፈቀደውን እናድርግ እኛ የቆምነው በነሱ ፀሎት ነውና በእውነት ያማል ፈጣሪዬ ሆይ በቃ በለን

    • @mandelaadugna38
      @mandelaadugna38 19 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekadr842
    @mekadr842 21 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር እባክህን አባቶችና እናቶች የሚሰሩትን የእጅ ስራ መግዛት ብንችል ጥሩ ገቢ ያገኙ ነበረ እባክህ

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 14 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳህ የየአቅማችንን እንድናደርግ አሁንም የእግዚአብሔር በረከት ይርዳን የሚያመርቱትን አልባሳት አድራሻው ቢደርሰን መልካም ነው 😊

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 20 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ መምህ ለም ትሰጠን ውድ መረጃ ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልህ መምህር አክባሪህ ነኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 23 วันที่ผ่านมา +10

    አባቶቼ ገዳማዊያናት እባካችሁ እባካችሁ ይቅር በሉን ይቅር በሉኝ እናንተ አለም በቃን ብላችሁ ንቃችሁ አምላካችሁን የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀምዝሙር አገልጋዬች ለራሳችሁ ሳይሆን ለእኛ ለምእመን ለኢትዮጵያ ለአገር ብሎም ለአለም 24/7 ቆማችሁ እየፀለያችሁ እንዲህ እናንተ ተርባችሁ ተጠምታችሁ መምጣታችሁ ተቸገርን ስትሉ ማርያምን እኛ ሃጥያተኛ ልቤን 💔 ያሳዝናል ያስለቅሳል ያሳፍራል 😭😭😭😭

  • @AbaErgetekal
    @AbaErgetekal 22 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ያክብርህ የዚያን ታላቅ ገዳም አስቸኳይ ችግር ለመላው ኦርቶዶክሳዊ እናኢትዮጵያውያን በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 22 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የምለዉ ቤተክህነቱስ ዝም?የጳጳሳቱ ንብረት መኪናቸዉን ያሽከርክሩ አቤት ጌታ ሆይ ሞንአይነት ፈተና ነዉ በቤተክርስቲያን የመጣባት

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 21 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ ድረስ😭😭😭የዘንድሮስ በዛ የገዳም አባቶች ያማል አለቁብን😭😭😭

  • @NetsanetHailu-w6q
    @NetsanetHailu-w6q 22 วันที่ผ่านมา +2

    አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን በእናተ ፀሎት ነዉ ያለነዉ!!

  • @ElsaMande-g1y
    @ElsaMande-g1y 23 วันที่ผ่านมา +9

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ።የአባቶቼ በረከታቸው አይለየን ።መምህር ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @BinyamNegash-t3c
    @BinyamNegash-t3c 16 วันที่ผ่านมา

    አባቶቼ አይዞዎቹ ይህ ለናንተ አይገባም ነበር።መድሀኒያለም ታሪክ ይቀይራል ተደስታቹ ድጋሚ እናይዋቻለኖ።

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 23 วันที่ผ่านมา +6

    ደረጀ ፡ ዘወይንዬ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን ፡ ይባርክልን ፡ እናመሰግናለን ፡ ወንድማችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን።
    ደረጃ ፡ ዘወይንዬ ፡ ወንድማችን ፡ በጣም ፡ የምወድህ ፡ የማከብርህ ፡ ወንድሜ ፡ በዝቋላ ፡ ደብረ ፡ ከዋክብት ፡ አቡነ ፡ ገብረ ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ገዳም ፡ እጅግ ፡ ልብ ፡ የሚነካ ፡ ጉዳይ ፡ ነው።
    ዛሬ ፡ ነገ ፡ ሳይባል ፡ ኢትዮጵያውያን ፡ ልንረባረብ ፡ ይገባናል።
    እባካችሁ ፡ ሼር ፡ ሼር ፡ ሼር ፡
    እናድርግ።
    ወንድማችን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንህን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልህ።
    ሀገራችንን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ተዋሕዶ ፡ ሃይማኖታችንን ፡ ይጠብቅልን።
    ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ፡ ድንግል ፡ ወለመስቀሉ ፡ ክቡር ፡ አሜን።

  • @MengistuMesele
    @MengistuMesele 18 วันที่ผ่านมา

    ሁላችንም የበኩላችንን እናግዝ ወገን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 22 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ደረጀ ዘወይኒዬ አይዞህ በተቻለን ሁሉ ከጎንህ ነን ያቅማችንን እናግዛለን :: አባቶቼ, እናቶቼ የእኛን ቅጣት እናንተ እየተቀጣችሁልን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታችሁ ይድረሰን አሁንም ፀሎታችሁ አይለየን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🏽

  • @marysam9193
    @marysam9193 21 วันที่ผ่านมา

    ደረጀ ዘወይንየ የተዋህዶ ፋሬ እድሜና ጤና ይስጥህ አምላከ ኢትዮጵያ!!

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 23 วันที่ผ่านมา +3

    አባቶቻችን እኛ ምንም በጎ ምግባር የሌለን በእናንተ ፀሎትና ልመና የምንገለገል እኛ በልተን እነርሱ መራባቸው የህሊና እረፍት ስለማይሰጥ ሁላችንም ማካፈል ይኖርብናል የደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያን በጣም እናመሰግናለን ይህን ብዙ ሥራ የሚሰራ ሚዲያ እንደግፍ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 22 วันที่ผ่านมา +2

    አይ አባቶቸ የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር ይሁናችሁ😢

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 20 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ መምህር የጉዞ አስጎብኝ ኤጀንሲ እንዳለህ ስለ ሰማው ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 18 วันที่ผ่านมา

    መምህር እንዴነህ ጌታ መንገድ አለዉ እማምላክ ትጠብቃችሁ

  • @zinashtessema8859
    @zinashtessema8859 20 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያክብርህ አባቶችን ስላቀረብክልን በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ይህንን ስሰማ

  • @adoreaddis6528
    @adoreaddis6528 23 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን መስማት ያማል በዚህ መሳተፍ በዚህ ደግሞ እኛ በረከት የምናገኝበት ነው። አብዬ በረከታቸዉ ይደርብን ።

  • @HbebhH
    @HbebhH 6 วันที่ผ่านมา

    መን አንደምል አንብዓይኔንመቆጣጥር አለቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭 36:47

  • @marysam9193
    @marysam9193 21 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ኡኡኡኡ እባክህ ታረቀን ፈጣሪ እስከ መቸ ትታገሳለህ
    ቤተ እምነት
    ቅዱሳን ገዳማት
    መናኞች ወዳጆችህ
    ምእመኖቿ
    የቃል ኪዳን ምድርህ
    በእየ ቀኑ የሚደርስባቸዉን ታዉቃለህና እባክህ በቃ በለን ኧረ እግዚኦ !!!

  • @gmafamily21
    @gmafamily21 23 วันที่ผ่านมา +3

    ሲኖዱሱ ስራዉ ምንድን ነዉ ብር በዝቶባቸዉ በሙስና ከሚተራመሱ ምን አለበት እነዚን ምስኪን ጻድቃን ቢረዱ በረከታቸዉ ይድረሰን 🙏

    • @bilisumaterefe8626
      @bilisumaterefe8626 18 วันที่ผ่านมา

      ሲኖዶሱን መውቀስ የእነርሱን ጥያቄ አይመልስም ... በእጃችን ያለውን እንላክ

  • @marysam9193
    @marysam9193 21 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በታሪኳ በቤተ ክህነትም በቤተ መንግስትም ለሚመጣባት መከራ ሁሉ እንደ አርምሞ የተለጎመ ሰዉ ገጥማሟት አያቅም አላማዉን እረስቶ ለግል ህይወቱ የሚኖር ሰዉ የገጠማት በዚህ ዘመን ነዉ!!!

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 23 วันที่ผ่านมา

    በእውነት እጀግ በጣም ያማል !!😭
    😭😭😭 አዎን እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም ያልፍል እግዚአብሔር አምላክ አባቶቻችን ያፅናልን ጉልበት ይስጥልን 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 20 วันที่ผ่านมา

    አባቶቻችን ቡራኬአችሁ ይድረሰን

  • @makeupalwedm
    @makeupalwedm 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኣይዟችሁ አባቶቻችን እግዚአብሔር አለ የጠላትን ክንድ ይሰባብርላችሁ በረከታችህ ይደርብን።

  • @AbiteAbuye
    @AbiteAbuye 22 วันที่ผ่านมา

    ያባታችን ደማቸው የፈሰሰበት አጥታቸው የተበሳሳበት ታላ ቅ ቦታ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብለው ለ100 ዓመታት ያህል🎉በሐይቅ ውስጥ ተዘቅዝቀው የጸለዩ ታላቅ አባት ቦታ ተቸግሮ ማየት ኦርቶዶክስ ለሆነ ሁሉ የደውል ድምጽ ስለሆነ መላሽ መስጠት ሠንፈሣዊ ግዴታችን ነው

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 23 วันที่ผ่านมา

    እኛ እየባለን ለኛ የምፀልዮ በእነርሱ ፀሎት እየኖርን በረሀብ መሞት አይደለም መረሀብ የለበቻውም አቅመቻን ያፈቃዳውን እንሰጣለን በረከተቻው ይደርብን

  • @marysam9193
    @marysam9193 21 วันที่ผ่านมา

    በሚሊዮኖች ገቢ ያላት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆቿን መሰብሰብ የለ መቻሏ ያንገበግባል ያማልም ገቢዋ ሁሉ ለግለሰቦች ማካበቻ ሆነ ዉይ ነዶ !!

  • @AsterWorku-of1vx
    @AsterWorku-of1vx 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ማረን

  • @marysam9193
    @marysam9193 21 วันที่ผ่านมา

    በረከታችሁ ይድረሰን ባቶቻችን!!!

  • @seblewongel9900
    @seblewongel9900 22 วันที่ผ่านมา

    አባቴቼ እኔን ይራበኝ የኛ ሀጢያት እና በደል ለናንተ ተረፈ ያሳዝናል ፈጣሪ የናንተን የአባቶቻችንን ፀሌት ሰምቶ ይማረን እናንተ እማ አትራቡም የምንችለውን እናደርጋለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vbjh705
    @vbjh705 22 วันที่ผ่านมา

    ያባቶቻችን ፀሎታቸው በረከታቸው ይድረሰን እግዚያብር ይርዳ በረከቱን ለመካፈል ያብቃኝ ያካውቱንስም
    ያካውቱን ስም ላኩልን ስልክ ቁጥር ላኩልን

  • @natigabs7961
    @natigabs7961 23 วันที่ผ่านมา

    አባቶቼ እኔን አፈር ይብላኝ በጥቅምት እና መጋቢት አቦ ገዳማችሁ ስንመጣ አብላችሁ አጠጥታችሁ የምትልኩን አባቶች አሁን ተራባችሁ እባካችሁ ወገኖቸ የተቻለንን እናድርግ

  • @menbershibru
    @menbershibru 23 วันที่ผ่านมา +1

    ጉልምሼ እሸካረጅው ድረሰ ፃድቅ ሲጣል ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም ሁል ጊዜ ይራራል ያብድራልም ዘሩም በበረከት ይኖራል መዝ 36ቁጥር 25 እጅግ ልብ ይነካል የዓለም ሕዝቡች ይህን የሰማን ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከእጅ እንበል በርግጥ አብዛኛው ሕዝብ ችግር እንዳለብን ግልፅ ነው የጊዜው ጉዳይ ይገባኛል ግን ሐገራችን ቆማ ያለችው በነኚህ መናኝ አባቶች በመሆኖ እንደ አቅማችን መጠን ልክ እንርዳ ለዚህ ለከፍ ዘመን ጥላ እንሁን ረዓብ ቀን አይሰጥም መምህር ምግባሩት ምሰጋና ይገበዋል ይበርቱ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይድረስላቹ የሚያሳድዳችሁን ያሳድላቹ

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ሰላምን አምጣልን ከአባቶቻችን በረከት ያሳትፈን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 20 วันที่ผ่านมา

    በእውነት እኔ በኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ አፈርኩ ምክንያቱም የኢትዮጵያን ህዝብ ግማሽ ይዞ ምስጉን አባቶቻችን ልመና ወጡ ለመሆኑ የቅዱስ ፓትርያርኩ እንዲሁም የቅዱስ ሲኖዶስ ስራ ምን ይሆን

  • @genethunegnaw848
    @genethunegnaw848 22 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @Nona-u1n
    @Nona-u1n 22 วันที่ผ่านมา

    ኦ አምላኬ ሆይ 😭😭😭

  • @yilma4711
    @yilma4711 23 วันที่ผ่านมา +2

    መምህራችን ፕሮግራምህ ለየትያለ ነዉ በጣም ደሥ የሚል ነዉ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Embete-
    @Embete- 22 วันที่ผ่านมา

    አባቶቼ😢

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 22 วันที่ผ่านมา

    አሜን አባታችን እግ/ር ይስጥልን ወይኔ እኔ በቀን 3 እየበላሁ ብዙ ጉድ አለእኮ የነብስ ዋጋ ይሁንሎት እናመሰግናለን!

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 22 วันที่ผ่านมา

    መምራችን እድሜ ይስጥልን

  • @etsegenetmhirete
    @etsegenetmhirete 22 วันที่ผ่านมา

    በጣም ከሚገርመኝ በአለም ካለው 100እጥፍ በባዶ ውበታችሁ እ/ር ልዩ ነው

  • @AlemZewde-rz6kc
    @AlemZewde-rz6kc 23 วันที่ผ่านมา

    አባቶቼ በረከታቸው አይለየን
    የተቻለኝነ አደርጋለሁ በረከታችሁ የደርቡን
    እኔን ይራበኝ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 23 วันที่ผ่านมา

    አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 21 วันที่ผ่านมา

    እኔ አፈር ልብላ አባታችን ለአንተ ይህ አገባም 😢😢😢😢

  • @EsuYawikal
    @EsuYawikal 22 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ የተዋህዶን ነገር አደራ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 23 วันที่ผ่านมา +1

    We should all work together to solve this problem with the help of The Almighty God!!!

  • @MeronH-rk6ht
    @MeronH-rk6ht 22 วันที่ผ่านมา +1

    እኔን ይራበኝ እኔን ይጥማኝ አባቶቼ

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle1904 22 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @NebyouFeleke
    @NebyouFeleke 22 วันที่ผ่านมา

    እንረደለን

  • @manaitache6439
    @manaitache6439 23 วันที่ผ่านมา

    አባቶቻችን በረከታቹ ይድረሰኝ

  • @MeronH-rk6ht
    @MeronH-rk6ht 22 วันที่ผ่านมา

    ይህን መስማት ያማል እኔን አባቶቼ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 23 วันที่ผ่านมา

    አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @hasab1156
    @hasab1156 19 วันที่ผ่านมา

    የሚሰሩትንም የእጅ ስራ የምንገዛበት ሁኔታ ቢመቻች

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 23 วันที่ผ่านมา

    መምህር ያንተን ስልከ አደራ አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ ባርኩኝ።

  • @mesaymoola
    @mesaymoola 23 วันที่ผ่านมา +2

    Engam 5 kuntal enchelaln memher

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 23 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 23 วันที่ผ่านมา

    Mn Ale Egzehabher beka belen ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌👏👏👏👏👏

  • @sipara9224
    @sipara9224 23 วันที่ผ่านมา

    ላሳደጉኝ አባቴ ላቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እኔም አስራቴን እልካለሁ

    • @DerejeZewoyniyeMedia
      @DerejeZewoyniyeMedia  22 วันที่ผ่านมา

      የገዳማዊያን በረከት ይደርብዎ

  • @marysam9193
    @marysam9193 21 วันที่ผ่านมา

    ይህ ስርአት ተሽቀንጥሮ ካልወደቀ እርዳታ ቢሰባሰብ ቢገነባ ምንም ትርጉም የለዉም ያዉ ሴራዉን ሁላችንም ስለምናዉቀዉ!!"

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 21 วันที่ผ่านมา

    😢

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 22 วันที่ผ่านมา

    አባቶች ፊታችሁን ምን ይሆን የምትቀቡት ወዛችሁ ሲያምር አኛ እኮ እየበላን አመድ ነው የሚነዛብን ወይ የፈጣሪ ስራ ይገርማል❤❤❤

  • @zehabesha7778
    @zehabesha7778 23 วันที่ผ่านมา +3

    ባለሀብት ኦርቶዶክሳዊያን ግን የት ናችዉ ስትሞቱ ብቻ ነዉ ለመቀበር የምትመጡት ያሳዝናል😢

  • @wendwesensebsebea2301
    @wendwesensebsebea2301 23 วันที่ผ่านมา

    🎉በእኛ ሀጢያት መነኮሳት መቀጣት ያማል

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 20 วันที่ผ่านมา

    እኔን እኔን አፈር ይብላኝ 😢

  • @Blen370
    @Blen370 23 วันที่ผ่านมา

    ደረጀ ለምታደርገው ነገር እግዝያብሄር ይባርክህ ከነቤተሰብህ
    ጋቢ ሲሰጣችሁ ጕልበት መሳም ነበረባችሁ እንዳይደግማችሁ

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 23 วันที่ผ่านมา

    ዉይ አባቶቼ እኔ ሐጥያተኛዋ አፈር ልብላ 😢😢😢😢

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 22 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @esanbkelefa2494
    @esanbkelefa2494 22 วันที่ผ่านมา

    እንሰጣለን አልቅሼ ልምት ነው

  • @ኦሪትዘፍጥረትGenesis
    @ኦሪትዘፍጥረትGenesis 17 วันที่ผ่านมา

    በዉጭ ሃገር ጎ ፈንድ ሚ እንዲዘጋጅልን እባካችሁ እንተባበር

  • @ShewanehAmare-l8b
    @ShewanehAmare-l8b 23 วันที่ผ่านมา

    መምህር እግዝሐብሔር ይባርክህ።
    በጣም ያሳዝናል ይህ እየሆነ ያለው እግዝሐብሔር ለእኛ ፈተና ይሆን ዘንድ እንጂ ሃያ አራት ሰዓት የእግዝሐብሔር ስም የሚጠራበት ቦታ ስለስጋ ምግብ እኛን ባልተማፀኑ ነበር ።ግን እንዲህ ለኢትዮጵያና ለዓለም ፀሎታቸው የሚተርፉ አባቶች እንዴት ይራባሉ?አረ ሌላ ቢቀር በአዲስ አበባ ብቻ ያሉ አድባራት ለእነሱ ያንሱ ነበር ? መምህር የምንችለውን የአቅማችንን ያህል እንድናደር አካውንታቸውን ላክልን።
    ሁሉን ማድረግ ለማይሳነው ፈጣሪ ምስጋና ይግባውና ነገ ሁሉም ይቀየራል ።
    አሜን!

    • @asimulatu
      @asimulatu 23 วันที่ผ่านมา

      አካውንታቸው ቪዲዮው ላይ አለ

  • @ermiaszewdie7413
    @ermiaszewdie7413 23 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yebarkeh memher Derje

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 13 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ደረጀ ሆይ ለመሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የገላን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያንን እንዴት ታየዋለች? ምስጥ በልቶት እየፈረሰ ነው፡ አገልጋዮች በዚህ መጠን በተማፅኖ መለመን አለባቸው? አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ ቤተ ክርስቲያኖች ፎቅ እያከራዩ ሌላው ቤተ ክርስቲያን ሲፈርስ እያዩ እንደምን ዝም ይላሉ? ህጉ ምን ይላል? ምንም ቢልስ እንዴት ቤተ ክርስቲያን ሲፈርስ ዝም ይላሉ?

  • @Endalk754603
    @Endalk754603 23 วันที่ผ่านมา

    Thanks!

    • @HailuKinfe-l7l
      @HailuKinfe-l7l 23 วันที่ผ่านมา

      እንኳን ደህና መጣችው አባቶቻችን እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን በፀሎታችው አስቡን

  • @mek7998
    @mek7998 22 วันที่ผ่านมา

    Ene 1 kuntal tefe echelalew

  • @etsegenetmhirete
    @etsegenetmhirete 22 วันที่ผ่านมา

    ፃድቁ የመኖሬ ሚስጢር ናቸው በጣም ልቤ አዝናል ዝቋላ ገዳም እንካን ለራሱ ለሌላ ይተርፍ ነበር የሜያሳየው የመከራ መብዛት ነው

  • @NebyouFeleke
    @NebyouFeleke 22 วันที่ผ่านมา

    10 kuntal

    • @DerejeZewoyniyeMedia
      @DerejeZewoyniyeMedia  22 วันที่ผ่านมา

      የአባቶቻችንን ችግር ለመፍታት በቅንነት ስለተነሱ የዞቃላ ሰማዕታት በረከትና ረድኤት ከእርስዎና ከመላው ቤተሰብዎ ጋር ይሁን።

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 22 วันที่ผ่านมา

    Ye abatochachin bereketachew yderibin tselotachew ayleyen memihir silkachewinim byaskemitulin yemiserutin albasatim lemazez yemichal kehon egziabher ystilin

  • @እግዚአብሔርምንይሳንሐል
    @እግዚአብሔርምንይሳንሐል 23 วันที่ผ่านมา

    አይዟችሁ ከመከራችሁ ብሶ ርሐብ እኔ አፈር ልብላ እኔ። መምህር ደረጀ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንክን ይባርክልህ እንዴት ላግኝህ????

  • @Blen370
    @Blen370 23 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም ሁለት ኩንታል እችላለሁ

    • @DerejeZewoyniyeMedia
      @DerejeZewoyniyeMedia  22 วันที่ผ่านมา

      አምላከ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በበረከት ያስብልን

  • @yeneneshabebe9
    @yeneneshabebe9 22 วันที่ผ่านมา

    ሰልካቸውን ብለህ እረሳህ

  • @BinyamNegash-t3c
    @BinyamNegash-t3c 16 วันที่ผ่านมา

    ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ለምን አይደረግም።

  • @NebyouFeleke
    @NebyouFeleke 22 วันที่ผ่านมา

    100,000

    • @DerejeZewoyniyeMedia
      @DerejeZewoyniyeMedia  22 วันที่ผ่านมา

      ይፕቅዱሳን ምልጃ ኪዳናቸውና ተራዳኢነታቸው አይለይዎ

  • @barkotmulken
    @barkotmulken 23 วันที่ผ่านมา +4

    bexam new yazenkut mn madreg endalebgn alawkm mnale amlake leabatoch yemders sew biyadergegn

    • @zehabesha7778
      @zehabesha7778 23 วันที่ผ่านมา

      በጣም ያማል 😭

  • @genethunegnaw848
    @genethunegnaw848 22 วันที่ผ่านมา

    ሰልክ ቁጥር እና የአካውንቱን ስም አሳውቁን

  • @assefaayele8250
    @assefaayele8250 21 วันที่ผ่านมา

    ስልኩ መልክት ማስተላለፊያ አስቀምጡልን

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 22 วันที่ผ่านมา

    ደረጀ ዘወይንዬ እባክህ አቅም የሌለን የ100 ወይም የ200 ብር ቻሌንጅ ክፈትልንና እንረባረብ ።እባክህ! በረከት ይድረሰን።

  • @halenaberham1388
    @halenaberham1388 23 วันที่ผ่านมา

    እኔ በቀን ሶስት ጊዜ እየበላሁ አይ አፈሩን ልብላ😢😢

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 23 วันที่ผ่านมา

    Hagerachen yekomechew kefetari betache benate new mechem yezedro Yekerestiyan fetena begedamu be Alemu set nekele honeben lenya enate lenate kefetari ketelo yalachu wegenoch setu lenefesachu senk yazu beberachu tebarekubet yesetachu fetari ayedele lemesetetem siset new beteget selalen sechi anehonem fetari karedan dereje edeme yesetelen wendeme

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 23 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭💔

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 23 วันที่ผ่านมา +2

    ውፍፍፍፍ መምህር ደርጅ እንዴት ላግኝህ የምችለውን ልላክልህ እባክህ አሳውቀኝ

    • @DerejeZewoyniyeMedia
      @DerejeZewoyniyeMedia  23 วันที่ผ่านมา

      ዙቃላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም ንግድ ባንክ 1000011282222 አቢሲኒያ ባንክ 31905877 የእኔ ስልክ ቁጥር 0922212121/0911664780

  • @adugnamekonen305
    @adugnamekonen305 23 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር አስራት በኩራት መስጠት ይችላል ወይ?

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 23 วันที่ผ่านมา

    Abatochachin betM yemiwedachew abate lijkch yaslekjsal! Bizu lijoch alu enbaye mekom akatew sitasazinu weyee! !!!Alehuyakimen!!!