የአባትና ልጅ የአርበኝነት ተጋድሎ ጥግ|etv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 346

  • @feviethiopia9223
    @feviethiopia9223 3 ปีที่แล้ว +58

    እያለቅስን አንኖርም። ሰላማችን እስኪረጋገጥ ትግላችን ይቀጥላል። ኢትዮጵያ ታሸንፍለች 💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 3 ปีที่แล้ว +61

    አንበሶች እንኳንም ከናንተ ተፈጠርኩ የኛ ጀግኖች ነፍሳችሁን ይማር ለኛ ስትሉ ለከፈላችሁት ዋጋ መቸም አንረሳችሁ 😥

  • @gtaalemu7193
    @gtaalemu7193 3 ปีที่แล้ว +17

    ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ነው።
    ክብር ለውድ ጀግኖቻችን!!

  • @Zola406
    @Zola406 3 ปีที่แล้ว +56

    ጀግና ሞተ አይባልም ታሪክ ሰርተው ነው ያለፉት ክብር ለጀግኖች!

    • @አልማዝፈንቴ
      @አልማዝፈንቴ 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው
      ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያድርግልን ቸሩ መድኃኒአለም

    • @abebetesema8320
      @abebetesema8320 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @mekdesabenezer6962
      @mekdesabenezer6962 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewente new yehager fiker mene endehone asaytonale

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 3 ปีที่แล้ว +31

    Respect Father Eshetu. You reflected the true Amhara's Moral and Patriotism. You showed US also how true Love between Father and the Son. Thank you Father and Rest in Peace with your Kid.

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 3 ปีที่แล้ว +48

    አቤት ጀግና ነፍሳችሁን በገነት ያኑረው። መንግስት ቀሪ ልጆቹን አደራ።

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 3 ปีที่แล้ว +39

    ለአገር አንድነትና ሰላም በጀግንነት በደማቸው ታሪክ የጻፉ አባትና ልጅ በኛ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ታሪካችሁ ህያው ነው ፣እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማር ።

  • @besufkadambachew4041
    @besufkadambachew4041 3 ปีที่แล้ว +13

    0 seconds ago
    በእመብርሀን ምን እይነት ጀግና ነው
    💚💛❤️እንደነ አብዲሳ አጋ እንደነ አስገደው ትልቅ ታሪክ ነው ✊🏾✊🏾✊🏾
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @fitsumtilahun5334
    @fitsumtilahun5334 3 ปีที่แล้ว +27

    እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል 😭😭😭😭😭!!! የጀግኖቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይማርልን!!!!

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 3 ปีที่แล้ว +11

    ቀኑን ሙሉ እየሰመው ነው የዋልኩት በአንድ በኩል ያስለቅሳኛል
    በሌላ ግን ግን የጀግንነት ጥግ በእነሱ አያው💪💪😭😭😭😭😭😭
    ነፍሳቸውን በገነት ያኑር ልባ ሙሉ አባትና ልጅ

  • @arisema4196
    @arisema4196 3 ปีที่แล้ว +11

    😭😭😭 ጀግናዉ ኢትዮጵየዊዉ የአማራ ዘር ትርጉሙ የልገባዉ እነዚህን ጀግና ይመልከት አባት የልጁን አሪሳ ጥሎ የማይሄድ ጀግና የጀግና ዘር የሄ ነው መጨረሻዉ ።ነፍሳቸውን በገነት የኑርልን😪😪🙏🙏🙏🙏

  • @tube6062
    @tube6062 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ልብ ይሰብራል የእውነት ጀግና ውድ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @ጉልማመርዳሳ
    @ጉልማመርዳሳ 3 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ድሮም ጀግና ነው💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @yena3093
    @yena3093 3 ปีที่แล้ว +7

    ይታገስን ጥዬ አላረገውም አለ አባትነት😢😢😢😢 አይይይይ

  • @መክትደረሰ
    @መክትደረሰ 3 ปีที่แล้ว +8

    የጀግናው እሸቴ ሞገስና የይታገስ እሸቴ ስማቸው ለዘላለም ሲታወስ ይኑር። ነፍሳቸው በሰማይ ትባረክ።

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 3 ปีที่แล้ว +13

    እዉነት ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት ጀግኖች ናቸዉ የአባትየዉ ፍቅር አስለቀሰኝ ልጀን ትቸ አልሄድም ብለዉ ነዉ የተሰዉት

    • @WorldOpinio
      @WorldOpinio 3 ปีที่แล้ว

      Explain for me I don't understand this language but I think it's heartbreaking?

  • @tsegawwe7595
    @tsegawwe7595 3 ปีที่แล้ว +13

    “Alaregewim!!” I broke in to tears when he said this. He couldn’t leave his sons body behind. Shear bravery, love and respect for human values we only get to see in movies. Thank you for showing it to us in real life brother. Rest now with your son.

  • @mikeg21
    @mikeg21 3 ปีที่แล้ว +4

    What an extraordinary heroism! I can’t stop watching this video over and over again.

  • @ኢትዮጲያተቅደምሞትለወያኔ
    @ኢትዮጲያተቅደምሞትለወያኔ 3 ปีที่แล้ว +10

    What a heart Touching history 😭😭😭
    They sacrificed their lives for us and our belovd country 💚💛❤ We must support his all family (some one should be start gofound me )

  • @ter2065
    @ter2065 3 ปีที่แล้ว +9

    አይይይይ ጂንታ እድሜ አችሁ ይጠር ዘራችሁ ይጥፋ እህል ዉሀ ስትሉ ሙቱ አይይይይ 😭😭😭

  • @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ
    @የነገንማንያዉቃል-ቨ4ለ 3 ปีที่แล้ว +6

    ነብሳችሁ በሠላም ትረፍ ያባትና የልጅ ለሀገር የተከፈለ መሰዋት ኢትዮጲያ ዛሬም ነገም በልጆቿ ደምና አጥንት ተከብራ ትኖራለች

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ልብ ይነካል እውነትም ጀግና መባል ያሳቸዋል። እህ ልብ ይሰብራል እነዚህ ጁንታዎቺን አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው በስ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 ปีที่แล้ว +5

    እንዲህ ነው ጀግና አንዳንድ አልጫ ሚስቱን ተከትሎ ይሸሻል እንዲህ ያሉ ጀግኖች እቢ ብለው ለሀገር በክብር ለሀገሩ ለነፃነቱ በክብር ይሰዋል ጀግኖቹ አባትና ልጅ መቼም ታሪክ አይረሳችሁም የኢትዮጵያ አምላክ ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭 ለጀግና አይለቀስም ግን አንጀቴን በሉኝ አባትየው 😭😭😭😭😭😭😭 ነገር እህ

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 ปีที่แล้ว +10

    ፍፍፍፍፍ አላረገውም ይታገስን ጥየ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያባትናልጂ ቃልኪዳን ላገር የተከፈለ ምሰዋት ነብሳቹ በገነትትረፍ ጀግና አይሞትም😭😭😭😭😭

    • @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
      @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ 3 ปีที่แล้ว

      ወይይይይይ አማራየ ምን እላለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @jordana7775
    @jordana7775 3 ปีที่แล้ว +4

    አባት እና ልጅ ለ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ሉአላዊነይ ብለው ተሰው ነብስ ይማር ጀግኖች

  • @web4924
    @web4924 3 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ ሞገስ ይታገስ እሸቴ የ ሸዋ እሮቢት የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ አፂዎች እንዳሉ ታሪክ ያስመሠከሩ አባት እና ልጂ💚💛❤👍

  • @aminahassen2418
    @aminahassen2418 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ የጀግኖች ሀገር ሰላምሽ ይብዛልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ወሎደሴገራዶ
    @ወሎደሴገራዶ 3 ปีที่แล้ว +11

    ነፍስ ይማር እህ እኔስ አስለቅሰውኛል ምናለ ኖረው ድሉን ቢያዩ አላህ የሐገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @etsmek4415
    @etsmek4415 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ከገነት ያኑርልን በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነዉ ምን ጊዜም ከልባችን አትጠፉም😭😭😭😭

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ይመስል ጀግና እንዴት የአካባቢ ነዋሪ ቁሞ ያስገድላል። በጣም ነው የተበሳጨሁት። ጀግነው ከነእልጁ ማድረግ ያለባቸውን ፈፅመው አልፈዋል ነፍሳቸውን አፀደ ገነት ያሳርፍልን።

    • @lovedream217
      @lovedream217 3 ปีที่แล้ว

      Torent eko nw yetekftew man yaselekek sayasebute nw yemetubachew debidebi aydelm tornt gebash wegeya nebesachewn yasarefew yasazenal Ethiopian tashnfalech

  • @Robloxgirl-390
    @Robloxgirl-390 3 ปีที่แล้ว +4

    ለነጻነት የሳሳንላትን ነፍስ ለባርነት እንለግሳለን። ከባርነት ነጻነት ብለው ለተሰው ጀግኖቻችን ክብር ምስጋና ይሁን አሜን! ኢትዮጽያዬ ሁሌም ከፍ በይ!

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 3 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላህ-ጸ6ኈ
    @አልሀምዱሊላህ-ጸ6ኈ 3 ปีที่แล้ว

    6ግዜ ሠማሁት በጣም ተሠማኝ እሸቴ እስከልጁ ጀግና ብቻ አይገልፃቸዉም ቅርስ መሰራት አለበት በስማቸዉ 😭😭😭😭😭😭💪💪💪💪💪💪

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
    @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኦፍማሪያምን ዛሪ ያለቀስኩት፣፣፣፣ለቅሶ አባቴ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን ጀግና የጀግናሞትነው ጀግና ስሙ አይሞትም እስከዘላለም ለእማማ ኢትዬፕያ መስዋት መክፈል ጀግንነት ነው

  • @fayzahayare6400
    @fayzahayare6400 3 ปีที่แล้ว +7

    ነብስ ይማር ለገር የተከፈለ መሠወት ልጆችህን አላሃ ይጠብቃቸው ኢቶጲያም ለዘላለም ትኑር

  • @ሶፊቻናል-በ3ጐ
    @ሶፊቻናል-በ3ጐ 3 ปีที่แล้ว +6

    ነብስ ይማር አይ ትግሬ የስራህን ይስጥህ የዘድሮው ጦር ይለያል

  • @etanetan3491
    @etanetan3491 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ነፍሳችሁን ይማረ🇪🇹 የኢትዮጵያ ጀግኖች

  • @semira1209
    @semira1209 3 ปีที่แล้ว +5

    ክብር ለፋኖ አማራየ ወደፊት ሴራውን በጥሰህ ውጣ ያልፍል በደምህ ታሪክህን ትጥፍለህ

  • @ሺብሬየተዋህዶልጅ
    @ሺብሬየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว +6

    ነፍስ ይማር በጣም ያማል😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሳቸውን ባፀደገነት ያርግልን ፈጣሪ

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 3 ปีที่แล้ว

    ይህን እሪከርድ ስሰማው አቦቴን እንዳጣሁ ነው ስሜቱ የተሰማኝ የኔ አቦት ለኝ ብለህ ሂወትህን ከነልጅህ መስዋትን ከፈል ምንግዜም አንረሳህ የኝ ጀግና ለመላ ኢቶቢያን ወዳጅች ለቤተሰቡ ሰብሩን ይሰረጣችሁ

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 3 ปีที่แล้ว

    እኔን የገረመኝ እመከራ ውስጥ ሁነው ታሪክን ለማስመዝገብ እንዴት ትዝ አላቸዉ የሚገርም ጀግንነት ነዉ ልጆቼን አደራ ሲሉ አስለቀሱኝ😭😭😭

  • @peace2all51
    @peace2all51 3 ปีที่แล้ว +1

    ሞት በሩን እያንኳኳ ቁርጠኝነቱን ያረጋገጠ ኢትዮጵያዊ አባት: ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ጀግና የእምዬ ልጅ

  • @desalearega3719
    @desalearega3719 3 ปีที่แล้ว +1

    ሞት እማ መቼም አይቀርም
    ሞትን ማሳመር ግን እንዲህ ነው
    ዘላለማዊ ክብር ለጀግኖቻችን🙏🙏🙏

  • @zed4395
    @zed4395 3 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ጀግኖች 😭መቸም አንረሣችሑም።እኔጃ በጣም አዝኛለሑ😭

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +2

    በቃ አናለቅስም😭😭😭😭ጀግና አይሞትም ሥማቸው ከመቃብር በላይ ነው ።ያሉትን እናበርታ ኢትዮጵያን ሠላሟን ይመልስልን ፈጣሪ

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
    @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭 እኔን ደሞቸ አማራዬ የጀግና ዘር አቤት አንጀቴ ተንሰፈሰፈ

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ አባትና ልጅ አልሞታችሁም የኢትዮጵያ ባለውለታና ሰማዕታት ናችሁ እናመሰግናችኋለን።!!!!!!!

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዮጵያ ልጆች የሸዋ የሚኒሊክ ልጅ የራሳ ፍሬዎች የኒው ሸዋሮቢቶች የኢትዮጵያ ባለውለታ መቼም አንረሳችሁም የኛ ጀግኖች ነፍሳችሁን ባፀደ ገነት ያኑራት ኢትዮጵያ ማሀፀነ ለምለም ናት ጀግኖች ልጆች አሎት

  • @hawakonjooo4995
    @hawakonjooo4995 3 ปีที่แล้ว

    ያርብ በጣም ያማል ይከብዳል አላህ ሆይበቃበለን

  • @fantaayelin5493
    @fantaayelin5493 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድ ናቸው ውነተኛ ኢትዮጵያዊ አላችሁ አልሞ ታች ሁም ምንግዜም ቢሆን እና ተን ኢትዮጵያ አትረሳም 👍😭😭🇪🇹

  • @7awaserajali449
    @7awaserajali449 3 ปีที่แล้ว +1

    መግሰት.መረዳት.አለብት.የዚህን.ጀግና.ልጁች

  • @asteramare9788
    @asteramare9788 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጅቻ ነብስ ይማር🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 3 ปีที่แล้ว

    የስማይ የምድረሰ አምላክ ነፍሳቸውን ይማረው ከአብራሃም ከይሳቅ ጉን አኑራቸው በደማቸው ታሬክነሸ የሰሩ የጀግኑች ጅግና ለዘላለም ስንዘክራቸው እንኑራለን ነፍሳቸውን ማርልን🙏🏾🤲🏿💚💛❤💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ኢትዩጵያዉይ ሆንኩ
    እዉነት ልቤ በጣም ነወ ያዘንኩት

  • @የግልየሽዋልጅ
    @የግልየሽዋልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና አይሞትም የሸዋዉ አርበኞች 😭🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @ዘይነብትዩብ
    @ዘይነብትዩብ 3 ปีที่แล้ว

    የኛ ህዝብ ሁሌም ጀግና ነዉ

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግንነት ነዉ ይሄ ለኢትዮጵያ!!! አላለቅስም

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን

  • @bekakinfe9241
    @bekakinfe9241 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ነዉ ኢትዮጲያዊነት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @allemberhanu716
    @allemberhanu716 3 ปีที่แล้ว +3

    እባካቸሁ ጁንታውን ሃይል ብላችሁ አትጥሩ። የወንበዴ ስብስብ አንጂ ህይል የሚባለው የኛነ የአውነተኛ ወታደራዊ ሰራዊት መስደብ ነው

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሚያሳዝነኝ አማራ ክልል ሙርኮኛ ይዘው የሚቀለቡት እንደዚህ ገሎ የመጣውን ወገንክን ጠላት እየቀለብክ ነው

  • @bonkezinaw9816
    @bonkezinaw9816 3 ปีที่แล้ว

    ጽናት!

  • @zaarahjamal9827
    @zaarahjamal9827 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ጀግና ጀግና ቃላት የለኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-Sadi
    @user-Sadi 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣምያማል

    • @hawatube2358
      @hawatube2358 3 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹😭😭😭🇪🇹🇪🇹😭😭

  • @habahihabahi489
    @habahihabahi489 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ጀግንነት💚😢😢😢

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነፍስችሁን በገነት ያኑርልኝ በጣም ጀግና ናቸው

  • @ethiopian981
    @ethiopian981 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የሜመው

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 3 ปีที่แล้ว +2

    The hero of Ethopia son and father!! Proud of you all Rest In Peace our hero

  • @tigisttesifay8078
    @tigisttesifay8078 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭እጅግ በጣም ያማል ግን የጀግና ሞት ነውና ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 3 ปีที่แล้ว

    እንድህ አይነት ጀግኖች ማጣት የለብንም ነበረ አደራችንን እምንወጣ ያርገን

  • @zzzzedhehhs7865
    @zzzzedhehhs7865 3 ปีที่แล้ว

    ያማልያማል

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 3 ปีที่แล้ว

    👉ጀግና የጀግና ዘር ለኢትዮጵያ ክብር ለህዝብ ነፃነት ውድ ህይወታቸው ለሰጡ ጀግኖች ክብርና ምስጋና ይገባል 🙏🙏🙏💚💛❤👈 አይ ወያኔ እግዚአሔር አምላክ ይፍረድ ስንቱን በደልና ግፍ አየን ። 👈👉በሰላም የተቀመጠውን ሰው ህልሙን ቤተሰቡን የስንቱን ቤት በተንከው የክፉዎች መንጋ 👹። እ 😭😭😭👉 የአባትና የልጂን ጀግንነት ትግል የትኛውም ቃል የማይገልፀው ጀግንነት ።🙏🙏🙏💚💛❤💪👈 👉እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏💚💛❤ ለመላው ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤።እማማ ኢትዮጵያ የጀግኖች አደራ አለባት 🙏🙏🙏💚💛❤
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @endyzema
    @endyzema 3 ปีที่แล้ว

    ልቢቱ 💪💪💪💚💛❤️

  • @abaypost
    @abaypost 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ይሄን ታሪክ ደጋግሜ ስሰማው ዋልኩ ህልም ነው የመሰለኝ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 3 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭 RIP hero father!. We will take care of your children.

    • @dawittemesgen8558
      @dawittemesgen8558 3 ปีที่แล้ว +2

      Father n son that he was bagged before they start war he said to his family n friends
      I can't leave my father I'll be with he said n he fight together
      ልጁም ጀግና ነው

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና አዮሞትም💪💪💪እህህህህህ😭😭😭🇪🇹

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 3 ปีที่แล้ว

    ለመላዉ ቤተሰብ እዉነተኛዉ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናቹሁ።

  • @aminaali1690
    @aminaali1690 3 ปีที่แล้ว

    ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 3 ปีที่แล้ว +4

    ትግራይ ሆነን ለመደራደር በወሰንበት ሁኔታ ነው አሜሪካና አንዳንድ የአውሮፓ ሀይሎች ከመቀሌ ወጥተን በጦርነት አዲስ አበባ በመግባት መንግስት መገልበጥና ስልጣን መያዝ አለባችሁ በማለት አዝዘውን አማራንና አፋርን በመውረር ያደረስነውን ሁሉ ያደረስን፡፡ በአሜሪካና አንዳንድ አውሮፓውያን የ24 ሰአታት ሙሉ በየሰኮንዱ ሳተላይት መረጃ ጨምሮ የጦር መሳሪያ፣ ምግብና አልባሳት፣ ነዳጅ፣ መድሀኒ፣ እንዲሁም መጓጓዧና ሁሉንም በተባበሩት መንግስታት ስም ጭምር እያገኘንና እነሱም በጦርነቱ ተሳታፊ ሆነው በውጊያ የተሰማራን እና ሌላ በማለት አሸባሪ አሜሪካና አውሮፓውያን ጁንታውን በመጠቀም በሀገራችን ላይ የከፈቱትን ጦርነት. የፈጸሙትን ወንጀልና ያደረሱትን ጉዳት ጌታቸው ረዳ ሰሞኑን በቴሌቪዥን በአደባባይ ያጋለጠበትን በአማርኛና በውጪ ቋንቋዎች በመተርጎም ለአለም ማሳወቅ ይገባል፡፡
    ጦርነቱ በአሜሪካ መሪነትና በምእራባዊያን አማካኝነት ዘረ ባንዳ ትግሬዎችን በመጠቀም ስለመሆኑ ከጅምሩ ጀምሮ የሚታወቅ ሲሆን ግብጽንና ባሪያ ሱዳንን በእግሯ ስር የጣለቻቸው ነቀርሳና ወንጀለኛ እስራኤልም የዚህ ዋነኛ አካል ነች፡፡ ሜዲያውን ጨምሮ አሸከናዚ ይሁዳዊያን ናቸው ዘረ ባንዳ ትግሬዎችን እየተጠቀሙ ዋነኛ ተዋናኞች፡፡

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 3 ปีที่แล้ว

      አሜሪካ የቀን ጅብ አስጨረስችንን

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 3 ปีที่แล้ว

    PROUD OF BOTH OF YOU!!!WE WILL NEVER FORGET YOU!!

  • @asnitefera7767
    @asnitefera7767 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ኢትዮጵያ ለማመን የሚከብድ ጀግንነት
    እነኚህ አልሞቱም

  • @candaceitsmydam9892
    @candaceitsmydam9892 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደገና ከትግራይ ተወላጆች ጋር አንድ ሀገር ሆነን እንዴት እንኖራለን?
    ክልላቸውን ጥለው ንጹሃን ኢትዮጵያዊያን ሊገድሉ መጡ 😢no word can explain this rest and peace our hero pride

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

      እሱ ነዉ ሚገርመኝ፡ ነገ ነገወዲያ እንታረቅ ተብሎ ከነሱ ጋር እንኖራለን እነዚህ አረመኔወች እባቦች ዘራቸውን ያጥፋዉ

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 3 ปีที่แล้ว

    ነፉስ ይማር አባቴ ወንዴሞቸ ነፉስ ይር እንግዲህ ምን ይባላል ምንም የማያወቀወ ህዝብ አለቀ ፈጣሪ በቃ በለን ዲንግል ሆይ አማልጂን ዝም አትበይ የጌታ እናት አማልጂን

  • @selamdebebe8292
    @selamdebebe8292 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና አይሞትም💪🏿🇪🇹

  • @user-ys5kr5iy4w
    @user-ys5kr5iy4w 3 ปีที่แล้ว +3

    ጀግኖች ነብሳቸዉን ይማርልን😭😭

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 3 ปีที่แล้ว +3

    We shall never forget you :( May your soul rest in peace .
    We all have responsiblity to help his children .
    Our hero father and son

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሞተ አይባልም እየሞተ ብዙ ፍሬ አፍርተው ነው ያለፉት💪💪💪💪💚💛❤

  • @stepone4786
    @stepone4786 3 ปีที่แล้ว

    ETV thanks for honoring this hero father and son. I wish The government to give the country’s honor of medal to this family. I also hope one day someone will produce a movie based on this true story to honor them. This father is one of those hero’s which we will remember them and exemplary.

  • @helenephrem5978
    @helenephrem5978 3 ปีที่แล้ว +1

    Oh my God this Heart breaking story I can't stop crying I don't know meche new lksoachen yemikomewu 😭😭😭😰

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 ปีที่แล้ว +4

    ገብርኤል አባቴ ትግሬየሚባል ዘር ከምድርላይ ያጥፋችሁ የስንቱን የንፁሀን ደም ጠጣችሁ እኔ የገረመኝ የተማረኩትን ቁጭ አርጋችሁ የምቀልብ ምን ይብጣ ብላችሁነው?

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 3 ปีที่แล้ว

    ያአሏህ ያሰቢይይይ😭😭😭😭😭😭

  • @ace.500
    @ace.500 3 ปีที่แล้ว +1

    አፈር ልብላ አባቴ እንዴት ያማል ፣😭😭😭አይዟችሁ

  • @hawletmohammed5165
    @hawletmohammed5165 3 ปีที่แล้ว +1

    የሸዋው ጀግና 😭😭😭ነብሥ ይማር🇪🇹

  • @ethiopiatube397
    @ethiopiatube397 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ልብ ሚያደማ ያአሏህ😭😭😭

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 ปีที่แล้ว

    , ህልም እሚመስል የጀግና ጀብድ😥💪🇪🇹❤መቸም አንረሳችሁ። እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በቅዱሳን ጎን ያድርግልን። አሜን😥

  • @መሲየዕብናት
    @መሲየዕብናት 3 ปีที่แล้ว

    አለማልቀስ እንዴት ይቻላል ፡የጠራኸው ቅዱስ ሚካኤል በሰማይ ዋስ ይሁናችሁ ነብስ ይማር በጣም ያማል

  • @masayasafa104
    @masayasafa104 3 ปีที่แล้ว +1

    Aizoshi hagere Ethiopiya 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💛💛❤❤😭💔💔💪🏼👍💪🏼✊

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +5

    ላረፉት ሁሉ ነብስ ይማርልን🤲 😭😭😭😭