የጋራድ ሀንሳር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሽኝት ሥነ ሥርዓት በሚሊኒየም አዳራሽ ሐሙስ - መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • የጋራድ ሀንሳር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሽኝት ሥነ ሥርዓት በሚሊኒየም አዳራሽ ሐሙስ - መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ.ም

ความคิดเห็น • 40

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በህይወትና ኑርአቸው በመጨረሻም በእረፍታቸው ያስከበሩት ጌታ ክብሩን ይውስድ
    ኢየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @BOTAMO.DEMEKETURE.OFFICIAL
    @BOTAMO.DEMEKETURE.OFFICIAL 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    "Great leader for all times!" May you rest in peace!
    Thank you Hossana Production for connecting us to this historic event!

  • @eyrusalemasfaw150
    @eyrusalemasfaw150 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሄር ሆይ እባከህ ቤተሰባቸውን አጽናና!

  • @mekonnendesisa3838
    @mekonnendesisa3838 วันที่ผ่านมา +3

    Ethiopia missed a great Professor, wish peace and console for family and friends

  • @SelamawitSibhat
    @SelamawitSibhat วันที่ผ่านมา +8

    ኢትዮጵያ ትልቅ ምሁር አስተዋይ እርጋታን የተላበሰ ኢትዮጵያ ከፍ እንድትል የታሪክን ስር እየመዘዙ የሚናገሩ ታላቅ ሰዉ ነበሩ ።እግዚአብሔር ነፍስዎን በገነት ያኑረዉ ለቤተሰብዎ እና ለመላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን እመኛለሁ። መቼም አይረሱም።

  • @nigatulegesse1335
    @nigatulegesse1335 วันที่ผ่านมา +3

    It is with great sadness that I note the passing of Professor Beyene . He was an inspiration to many. My greatest sympathies to his family.

  • @dastabekela
    @dastabekela วันที่ผ่านมา +10

    ዶ/ር አብይ በሐድያ ሕዝብ ስም አማሰግነለው

  • @yesakedagu
    @yesakedagu วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ውድ አባታችን የመጨረሻ ቀን ነው😭💔💔😭⬛

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale วันที่ผ่านมา +2

    Geta Yesus nebsi yimar❤❤❤❤❤❤❤

  • @merryeuerusalem8891
    @merryeuerusalem8891 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭መልካም እረፍት አባታችን

  • @Yebechaye
    @Yebechaye วันที่ผ่านมา +2

    የሀገር ባለውለታ ናቸውና ስራቸው ሲታወስ ይኖራል ነፍስዎ በገነት ትረፍ።

  • @mestawetendaylalu2977
    @mestawetendaylalu2977 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕሮፈሰር በየነ ጴጥሮስ ምንም እንኳን ቅርብ ሆኜ ባላውቃቸውም ፣ መምህር በነበርኩበት ጊዜ ት/ሚንስቴር ሆነው ሲያገለግሉ አለቃዬ ነበሩና ሳላስብ ሞታቸውን በመስማቴ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል፤ ሁሉን የፈጠረ፤ ሁሉን ቻይ፤ አሸናፊ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይሰጣቸው ዘንድ ከልቤ እመኛለሁ።

  • @tegenesisay8543
    @tegenesisay8543 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    R.I.P!

  • @abzdeg8923
    @abzdeg8923 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር መፅናናትን ለሁላችን ይሁን። ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ። @Hossana Production እናመሰግናለን 🙏 ሆኖም video ባይቆራረጥ ጥሩ ነበር አንዳንድ ሀሳቦች ግር እያሰኙ አልፈውብናል 🙏

  • @woldehereno213
    @woldehereno213 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    A person of Integrity, RIP!

  • @burtkane2994
    @burtkane2994 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢nabse yimae

  • @FantuTesema-x3z
    @FantuTesema-x3z วันที่ผ่านมา +1

    Gagina bimutimi Zina Ayimotim😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ayu-rg3bd
    @Ayu-rg3bd วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @modeyjalal7106
    @modeyjalal7106 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @MikeJirara
    @MikeJirara 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rest in peace.

  • @letitrain2884
    @letitrain2884 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    RIP 😢😢😢😢

  • @AgazaLafebo
    @AgazaLafebo 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rip

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😮😮😊

  • @retasa7652
    @retasa7652 วันที่ผ่านมา

    BETAM BETAMM YASAZNAL😢😢esti hulachinm ke enehi bertu Abat enmar

  • @user-vw883
    @user-vw883 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amrhbore9077
    @amrhbore9077 วันที่ผ่านมา

    አፕህ አምደ ለመ ሶነዉነ ቲእገላል የመቱት ነስፍ የማርቾ

  • @nigatutaye3178
    @nigatutaye3178 วันที่ผ่านมา

    RIP.

  • @ትንቢተነቢያት
    @ትንቢተነቢያት วันที่ผ่านมา +4

    ምንድነው የምታወሩት የትግራይ ትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት ያወጀው ደብረ ጽዮን ነው
    ጠቅላይ ሚ/ር ዓቢይ ሀገራችንን እናድን ብለው ዘመቱ እንጂ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo วันที่ผ่านมา

    ቆዩኝማ ይህ ሰው አብይ በትግራይ ሕዝብ ጦርነት ሲያውጅና አገር ሲያፈራርስ ቀኝ እጁ አልነበረም ወይ? ስለሞተ ነው እኝኝኝ የምትሉት? እኛ አናውቅም ማለት ነው በየነ ከተናገራቸው ቃል በቃል ላስታውሳችሁ እችላለሁ ባንዳ ሁላ

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 วันที่ผ่านมา

      አንታ እብድ መከለከያችንን በታኛበት አርደህ የመይናከውን ናክታህ ጦርናት ወደ ትግራይ ወሰድክ እንጅ ማን ከትግራይ ህዝብ ተዋገ ከሃጅ።

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen วันที่ผ่านมา

      መከላከያን በተኛበት የጨረሰው ማነወ? ከዛስ ምን እንዲሆን ጠበክ?

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወሬኛ ፤ባንዳስ አንተ ነህ ፤ ትግራይ ላይ ምን ጦርነት ነበር? ማን ከእናንተ ጋር ተዋጋ? ሁሌ ውሸት አይሰለቻችሁም? መከላከያችንን ገድላችሁ ወደ አማራና አፋር የዘመታችሁት እናንተ አይደላችሁም?

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደናንተ ግፍማ ሲያንሳችሁ ነው። ለነገሩ የዘራችሁትን እያጨዳችሁ አይደል?

  • @misiguyeeabote2946
    @misiguyeeabote2946 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @mesereterbkobiltbo4675
    @mesereterbkobiltbo4675 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rip

  • @mesereterbkobiltbo4675
    @mesereterbkobiltbo4675 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢