"ፋኖ በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ተነስቷል!" | "አደጋው ሁሉንም ልዋጥ የሚለው ፖለቲካ ነው!" | ደራሲ መ/አለቃ አንዳርጌ መስፍን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 244

  • @danielejigu6275
    @danielejigu6275 ปีที่แล้ว +46

    እኔ ትዉልዴም ይሁን እድገቴ ደቡብ ነዉ ጂንካ። የ አማራዉ መበደል የሚያመኝ። እናም የአማራዉ መነሳት የኢትዮጳያ መነሳት ነዉ ብዬ አምናለሁ። ለኢትዮጴያ መነሳት መስዋእትነት ለመክፈል ዝግጁ ነኝ። እኔም የጂንካዉ ፋኖ ነኝ!!!!!!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว +6

      ሰው ፡ የሆነ ፡ ሁሉ ፡ እግፍን ፡ ሊቃወም ፡ ይገባል
      ጥሩ ፡ ስራ ፡ ከመቃብር ፡ በላይ ፡ ነው

    • @maryeshumye9169
      @maryeshumye9169 ปีที่แล้ว

      በርቱ የኢትዮጵያን ምልክት ዲሽታጊናን ሊያስገድል የነበረው አብይ ነተቅቶበታል።በርቱ

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at ปีที่แล้ว +3

      🙏ወንድም 💚💛♥️

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ነህ ወንደሜ ! ሁላችንም ወያኔና
      ኦነግ ሃገር አልባ ሳያደርጉን በፊት ተባብረን መነሳት አለብን።

    • @birtukantenaw9978
      @birtukantenaw9978 ปีที่แล้ว +1

      Ahun andent neaw yemiyawataw debub welayta tegray amhara day wed andnet

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው። ዕውት ነው።

  • @temesgenasfaw7827
    @temesgenasfaw7827 ปีที่แล้ว +2

    ጋሽ አንዳርጌ መስፍን ትልቅ ሰው የተከበሩ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 ปีที่แล้ว +35

    እንደነኚህ አይነት አባት/ ሙህር እያፈላለጋችሁ አቅርቡ። ፋኖ ፈነነ እምቢ አለ ዋው ደስ ይላን አገላለፃቸው።

    • @getachewbelete2871
      @getachewbelete2871 ปีที่แล้ว

      Yasebhutn seltnagerh wedjhalhu.yaketbachew talalk sewch alew

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን ይክበሩልን
    ማን ይናገር የነበረ
    ማን ያርዳ የቀበረ
    አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪 እየሞተ ኢትዮጽያ የሚል ጀግና ህዝብ ነው

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 ปีที่แล้ว

    ትክክል ባባዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ሀቁን ስለወጣሁት ከልብ እናመሰግናለን እዉነታዉ ይህ ነበር የፋኖ ትግል 💚💛♥👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MstiruTibebu-br7ck
    @MstiruTibebu-br7ck ปีที่แล้ว +6

    ዋው የኔ አባት እንዳንተ ያለ ሰው ነው ያጣነው አማራ

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 ปีที่แล้ว +3

    በለጠ እንዲህ አይነት ደማቸው ሞቅ ያለ እውነትን ያለማስሽሞንሞን የሚናገሩ ግሩም ድንቅ የሆኑ ሙህር በማቅረብህ አመሰግናለሁ ።

  • @alemoali7099
    @alemoali7099 ปีที่แล้ว

    ይመችህ እድሜ ጠገብ ሙህር ነህ በርታ እዉነቱን ለዚህ ትዉልድ አሳዉቁት

  • @alamhubatu-bl5bg
    @alamhubatu-bl5bg ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ አባታችን ፆሎት አርግ አማራ ሥለሆን ብቻ

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 ปีที่แล้ว +6

    ትልቅ ሰው እንደዚህ ነው የሚያስበው ❤❤❤❤

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 ปีที่แล้ว

    እድሚና ጤናይስጥልነ አባቴ ህዋት ደርግን ደመሰስኩ የሚለው ድሮም ተላላኪ ባዳነው አሁንም አማራ ጀግናቢሆንም እደመቀ መኮነን ተላላኪባዳ ያስበለዋን

  • @Meka-Tube
    @Meka-Tube ปีที่แล้ว +13

    የኚህ ትልቅ ሰው መፅሐፎችን በዝርዝር አሳውቀን በሌ እናንብበው።

    • @dawitatnafu835
      @dawitatnafu835 ปีที่แล้ว

      ጥቁር ደምን አንብብ

  • @ethioamericann
    @ethioamericann ปีที่แล้ว +9

    አባታችን በጣም ጥሩ የሆነ ትንተና ነው የሰጡን :: እውነት ለመናገር የአቢይ ቡድን በጆነሳይድ ወንጀል መጠየቅ እንዳለበት በቂ ማስረጃ ዎች አለን::

  • @susuberhane929
    @susuberhane929 ปีที่แล้ว +3

    You are right my father God bless you I agree with you 💯

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 ปีที่แล้ว +2

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
    ❤❤❤❤❤❤❤
    💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🏃🏿‍♂️🏃🏾‍♀️🏃🏿‍♂️🏃🏾‍♀️🏃🏿‍♂️🏃🏾‍♀️🏃🏿‍♂️🏃🏾‍♀️🏃🏿‍♂️🏃🏾‍♀️

  • @HabibSeid-du4sk
    @HabibSeid-du4sk ปีที่แล้ว +18

    አማራው ተራራው ወደህዋላ የለም ከዚ በህዋላ እኛም ተቀላቅለናል

    • @yayabest5512
      @yayabest5512 ปีที่แล้ว

      Betekekel tennis amra 💪💪💪

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 ปีที่แล้ว

      አማራማለት ብዙሀኑሳይሆኑ፡አንደንዳቸው፡ራስወደድ ሰዎች ነቸው፡፡ሀይማኖትጥሩየኔብቻየሚሉ፡የኢትዮጵያአድረጊፈጠሪነንባዮች ነቸው፡፡ለላው ውሸታሞች ነቸው፡፡

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 ปีที่แล้ว

      ውሸታምሽማግሌፀሎጽማድረግሽገባህ፡ልጆችን፡ለጦርመመገድ፡ለምንቁርሾያነሰሉ?አዎአማራ ትምክተኛነው፡ከአማራውጭሌላው ሰውአይደለምብሎይቆጥረሉ፡፡የዱሮፋኖአማራብቻሳይሆን፡የኢትዮጵያልጆች፡ሁሉከኢጣሊያንወራሪጋር፡ስፈለምነበር፡፡

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 ปีที่แล้ว

      የቀድሞፋኖማለት በተቀደሰች ቅድስቤተክርስቲያን፡ውስጥ፡የፀራሰው ምሽግአይቆፍርም፡ይህእምነትን፡መሻርሻር ዐይሆንም ወይ?ታዲያቤተክርስቲያንንየጦርሜዳማድረግ፡ተገቢነው፡ወይ?

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 ปีที่แล้ว

      አዎአማራወራሪነው፡በየክ/ሀገሩስሄዱየበላይነንይላሉ፡ይህምንያህልእናንተን፡ያኮራቹሀል፡፡ኢትዮጵያን፡መስሎመኖርአይቻልምወይ?

  • @fttg5315
    @fttg5315 ปีที่แล้ว +7

    Amhara join fano support fano unconditionally. One Amhara forever!!!

  • @AbrihamAgeze
    @AbrihamAgeze ปีที่แล้ว

    እድሜናጤና ይስጥልን አባታችን እንደእርሰዎ ያሉ አባቶች አጥተን አለቅን

  • @tesfayemesfin436
    @tesfayemesfin436 ปีที่แล้ว +8

    በዚህ ዘመን በጣም የሚገርመው አማራ ያልሆኑ ሰዎችም ስለዚህ ሕዝብ ማንበብና መመራመር ይዘዋል። አንዳንዶቹም አማራው ራሱ የልተረዳውን ውብ ታሪኩን እየተረዱለትና ከራሱ በላይ እየተቆረቆሩለት ነው።

  • @solomont9371
    @solomont9371 ปีที่แล้ว +2

    A Good man Endarge ,we love you you are honest man

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ተበየው አማራ አይመስልም አማራ እውነት አለው ኢትዮጵያ እያልን አማራ ተጎድቶል አሁን ነቅቶል አሁን ተደራጂቶል ማንም አያቆመውም አንድ አማራ ለአንድ አማራ

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 ปีที่แล้ว +2

    አናመስግናለን በለጠ እትዮጵያ የምትድነው በደናተ አይነት መምህራን ነው በርቱ ህዝብን ማንቃት ያስፈልጋል አወ እውነት ነው እትዮጵያ የ3ብሄርሮች ብቻ አይደለችም ሁሉም ብሄር ቢህረሰብ ሊታገል ይገባል ባይ ነኝ። የድመቷ ምሳሌ ግን ይበል ይሚያሰኝ ቅኔ ነው እናመሰግናለን!!!

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክማ በረሃማውን ወባ ያለበት ምን ይሠራልናል ተብሎ የተተወ እንጂ የጥንት ጥንትማ ካርቱም ድስ ኢትዮጵያዊ በሆነ ነበር።

  • @aychluhmayal1308
    @aychluhmayal1308 ปีที่แล้ว +1

    የቀደሙ የበጌምድር ሰዎች አንደበት ነዉ ዛሬ የሰማሁት ምስጋና ይግባዎት የመቶ አለቃ አንዳርጌ መስፍን።

  • @טסנה
    @טסנה ปีที่แล้ว +6

    ጥቁር ደም
    መቶ አለቃ መስፍን አንዳርጌ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ብቻ እመኛለሁ

  • @kalkidananimaw2816
    @kalkidananimaw2816 ปีที่แล้ว +5

    Long live my best hero, thanks for your real history!!

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 ปีที่แล้ว +2

    እኒ ጥቄር ደምን ሳነብ ክቡርነታቸውን አውቃቸዋለሁ። አሁን ግን ግፍ ሲመለከቱ ቆይተው መቻል አቅቷቸው እንደወጡ ገብቶኛል። ሁሉም በዚህ ደረጃ በቃ ማለት አለበት። የአማራው ወቅታዊ ስሜት መገለጫ ናቸው!

  • @salmanabdo1079
    @salmanabdo1079 ปีที่แล้ว

    ሌሎችን ክልሎች እበጥብጥ እንዳይሉ እንጂ የራሣቸውን ክልል እንደፈለጉ መበጥበጥ የችላሉ ፋኖ ፅንፈኞች

  • @Gesit1880
    @Gesit1880 ปีที่แล้ว

    አማራ - እምትድነው በአማራነትህ ብቻ ነው! በፈረሰች ሀገር እናት ምናምንቴ እያልክ ለማለቅ ከፈለክ ግፋበት! እራስን ማስከበርክ ከፈለክ ግን በውስጥም በውጪም ያለኅው አማራ በአንድነት ለአማራነኅ እንደጽዮኖውያን ታግለህ ድልህን ተቀዳጅ!!!

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እረጅም እድሜ❤❤❤

  • @SelameSaefe
    @SelameSaefe 3 หลายเดือนก่อน

    ሺአመት ኑሩ አባቴ❤

  • @tomygemorawa4056
    @tomygemorawa4056 ปีที่แล้ว +3

    Excellent Derase Meto Aleqa Andarge Mesfin. Be healthy and God bless you.

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ!!

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว

    ትክክል አሜሪካ ማንንም አስታርቃ አታውቅም

  • @abdullahyousif4266
    @abdullahyousif4266 ปีที่แล้ว

    የተማሩ አባት ናቸው ደግመህ አቅርባቸው

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 ปีที่แล้ว

    ለእውነት ስለቆሙ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @ደጉአብርሐም
    @ደጉአብርሐም ปีที่แล้ว

    በትክክል እንደናተ ያለ ቀደምት ሰው አማራን ያነቃዋል!!!

  • @amenamen4499
    @amenamen4499 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ነሩልን እውነቱን አፍረጠረጡት ❤

  • @Gesit1880
    @Gesit1880 ปีที่แล้ว

    አማራ - ህወትን ለማዳን ህይወትን መገበር እንዳለብህ ታውቀዋለህ! እናም ለነጻነትህ ተፋለም! ታሸንፋለህ ለሰከንድም አትጠራጠር! ግፋ ወደፊት!

  • @berhanegizaw934
    @berhanegizaw934 ปีที่แล้ว

    አዞ ይዋጥህና ፋኖ ማንን ልዋጥ ብሏል ። የፋኖ ዋናው ጠላት ጋባዡ ጋዜጠኛ ነው,።

  • @تنااانقهبو
    @تنااانقهبو ปีที่แล้ว

    እመሠግናለን የተከበሩ ሀቀኛሠው እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @تنااانقهبو
      @تنااانقهبو ปีที่แล้ว

      🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 👍👍 አግር ሠላም የሁን ሙህራኖቺን አወያይ ጠክሩ ሠላም ላግራቺን

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰናግለን።

  • @ermiyasnahom9997
    @ermiyasnahom9997 ปีที่แล้ว +6

    The Amhara Fano is standing for the truthful and for innocent people in Ethiopia and for Ethiopian 🇪🇹
    So thanks dear All the Amhara Fano who are giving your life for us. Thank you our fan hero 🦁 🥰 🐅🐆🐯💚💛❤️🦁🥰💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 ปีที่แล้ว +3

    Vary good explanation.i would like to listen more from this ጋዜጠኛ ሰው

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎት አባት

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን በዕውቀት የተሞላ ወይይት ነው ቀጥሉበት👍👏

  • @Mohenura
    @Mohenura ปีที่แล้ว +5

    አማራ ማለት እንደሚሉት አልነበረም ወደፊት ወደኋላ ወደላይ ወደታች የሚመለከት ሌላውን አክባሪ አስተማሪ ተማሪ ነበር አሁን ግን ጠብቁን

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว +1

      እና ፡ ለዛነው ፡ ሚቀኑት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 ปีที่แล้ว

      የዚህ ሁሉ ችግር መንስኤ የዉጭ ተላላኪው የወያኔ ተንኮልና ዘላለም እንገዛለን ብለው ደደቢት ውስጥ የጠነሰሱት እቅድ ነው።

  • @nimrodgabriel2266
    @nimrodgabriel2266 ปีที่แล้ว

    የአማራ ህዝብ አንድ ምርጫ አለው። ይህን የተጀመረውን የትጥቅ ትግል መደገፍ።ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ የአማራ ህዝብ ይጠፋል።

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 ปีที่แล้ว +1

    This GREAT PERSON let him talk 24 hours he is sweet ! lovely ! and knowledgeable. We are lucky to have this great Ethiopian person ! we are blessed ! Let he live long life. I wish to go to Gondar and see his face.

    • @Fano316
      @Fano316 ปีที่แล้ว

      He intrupted him several times this gentleman is very very brilliant well educated person!!

  • @Shewaye991
    @Shewaye991 ปีที่แล้ว +2

    በለጠ ባክህን የምትጠይቃቸውን ጥያቄ አስተውል አባታችንን ለታሪክ እንፈልጋቸዋለን በዚህ ሰወበላ ዘመን ምንም አያስፈልግም ሙያ በልብ ነው አባታችንን ተውልን ይበቃናል

  • @semahagnmannegerew4580
    @semahagnmannegerew4580 ปีที่แล้ว +3

    ቀን አለ long live fano

  • @bickim5224
    @bickim5224 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Sir!! You said it so well about Fano !! Thank you for teaching as our story!

  • @טסנה
    @טסנה ปีที่แล้ว

    መቶ አለቃ በትክክል አማራው ሁሌም ከፍታ ሀሳቡ ከፍታ ነው

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው!!!!

  • @frehiwetlema2586
    @frehiwetlema2586 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የአባቴ አባት የሙትው በጦርነት ዘመቱ ነው እኔም አባቴን አላውቀውም ውታውር ነበር አጉትች ሁሉም የሙቱት ይህን ሁሉ ከፈልን ባቆየነው ሀገር ዛሬ እንሳደዳልን

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 ปีที่แล้ว +1

    I have huge respect for you 💚💛❤️

  • @አህመድየሀራው
    @አህመድየሀራው ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ገና ሰው አመጣችሁ አባ እርሜ ይስጥልኝ ሆደ ሰለበሰለ በፁሁፍ አላበቃም

  • @abdullahyousif4266
    @abdullahyousif4266 ปีที่แล้ว

    ክብር ይገባወትል

  • @zemegisla
    @zemegisla ปีที่แล้ว

    መቶ አለቃ የሚሞተው ስለሚፈራ ይመስለኛል

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ ปีที่แล้ว

    አባቴ ውድድድድድ

  • @kikimmm4840
    @kikimmm4840 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው አይመቸኝም ለእንግዶች ግን አክብሮት አለኝ

  • @AbrihamAgeze
    @AbrihamAgeze ปีที่แล้ว

    አሁንላይማ ብዙ በረከቶች ብዙ አድሶች በርክተዋል

  • @senda9782
    @senda9782 ปีที่แล้ว +2

    "አንተ" የሚባሉ አይደሉም ተሳስተሃል።
    አንዳርጌ መስፍንን ለማግኘት ሞከርኩ ግን አልተሳካልኝም። ለኢትዮጵያ አማርኛ ቋንቋ የመጨረሻዉ ሃኪም እኝህ አባት ናቸዉ ።
    ሳስባቸዉ ከአባታቸው ከሃዲስ አለማየዉ የተቀበሉትን የአማርኛን ስነ ፅሁፍ ወግና ስርዐትና የአፃፃፍ ወይም አነጋገር ዘይቤ አደራ ተቀብለዉ በክብር አቆይተዉ የሚረከባቸዉ አጥተዉ "የተረካቢ ያለህ" የሚሉ ይመስሉኛል ።

  • @digital0016
    @digital0016 ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ መሰረት ያለው ትንታኔ !!!!

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ አስተሳሰብ ሰውኛ ነው። ሌሎች ግን ኢትዮጵያን ከፋፍለን ለጉርሻ እናቅርብ ነው ሲባል በማወቅም ባለዋቀም ሊሆን ይችላል። ከብታ ከብት
    አስተሳሰብ ሊሆን ይችላል ሲባል አንዳንዶች ግን ቀደምቶቹ ብል አልሳሳትም።

  • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
    @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ ปีที่แล้ว +1

    አባይ
    አማራ
    ኦርቶዶክስ
    እነዚህን ሶስቱን እንቁዎች የኢትዮጵያ ህዝብ ተንከባክቦ ካሊያዛቸው ኢትዮጵያ የምትባል አገር እንደማትኖር ይወቅ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez ปีที่แล้ว

    አማራ ከእንግዲህ ከተገኘው ከማንኛውም የውጭ አካል ድጋፍ አግኝቶ የመኖር ህልውናውን ማስጠበቅ ነው ያለበት። ይሄ ደግሞ የሚሆነው "አንድነት" የሚለውን ዘፈን ማቆም አለበት ። ከዚህ በኋላ አንድ የሚሆን ሀገር የለም!!

  • @sikosilochannel5051
    @sikosilochannel5051 ปีที่แล้ว +7

    እባካችሁ እንዳታሳስሩት በአጭር ይብቃ ብልግና እንደሆን አይገባውም ብልግናና ጎታ ሁለቱ አንድ ነው

    • @barafow.malabo7131
      @barafow.malabo7131 ปีที่แล้ว

      አትቅዘን እነሱ በቻሉት አቅማቸው ሕዝብ ለማንቃት እዬሞከሩ ነው

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 ปีที่แล้ว

    ምን እናድርግ?ሁሉም ነገር በአማራ ላይ ነገሮች መጨረሻው ላይ ደርሰዋል

  • @Gesit1880
    @Gesit1880 ปีที่แล้ว

    መቶ አለቃ - ተሳስተዋል ያስተካክሉት - አማራ - በትጥቅ ትግል ጭምር ነው የሚደነው። ፋሽሽት ሌላ መንገድ የለውም ለማስወገድ!

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 ปีที่แล้ว +1

    #አብይ_አህመድን_ከነግብርአበሮቹ_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ የጌታዬ እናት ይህን የብልግና ስብስብ ቆሻሻ የታሪክ አሳፋሪን ያጥፋልን

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 ปีที่แล้ว

    መነሳት ያለበት ጉዳይ "አማራ" ሳይሆን የኢትዮጵያ ችግር የተፈጠረው በ"አማርኛ" መሆኑን ተገንዝቦ ይህንን ጉዳይ አንስቶ መወያየት ጥሩ ይመስለኛል። ደራሲው መቶ አለቃ " የኢትዮጵያ ቁልፍ ችግር" የሚለውን መጽሐፍ አንብቦ እንደገና ውይይት ቢከፍት መልካም ይመስለኛል።

  • @yasinmekonnen1589
    @yasinmekonnen1589 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ትንታኔ ነበር

  • @frank9167
    @frank9167 ปีที่แล้ว

    Abay, Amhara, Andinet, Orthodox and Ethiopia 💪💪💪💪💪💪

  • @U_Too
    @U_Too ปีที่แล้ว

    አንዲት የገጠር መንደር ውስጥ የሚኖር ገበሬ እየሆነ ያለውን ያውቀዋል ፤የአማራ ትልቁ ችግር ሁሌም ወሬሬሬሬሬሬሬ።
    አማራ ፍርሃቱን የሚደብቅባቸው ዘዴዎች ልጄን ላሳድግበት፤እኔ ዘረኛ አይደለሁም ፤ሃይማኖተኛ መምሰል፤በጎጥ መቧደን።
    Action Speaks Louder Than Words.

  • @teshagerabitew7158
    @teshagerabitew7158 ปีที่แล้ว +5

    እባከወን ትዝብተዎንና የነጮችን ሴራ ለትውልድ ከትበው እንማርበት ለትወልድ ና ለሀገር የሚጠቅም አዲስ ሀሳብ ሰጡን ሰለ ኢንጂነር ቅጠው እጂጉ ካለዎት ቢከትቡልን።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 ปีที่แล้ว +1

    የአማራ ችግር እንደ እስራኤላውያን ከዕውነተኛው እግዚአብሔር አላፈነገጠም ወይ??? የእግዚአብሔር ቃል 66 ወይም 81ዱ እንበለው ንፁሁን የእግዚአብሔር ቃል ለማወቅና ለመተግበር ወይም ቃሉን እየኖረ ያለው ስንቱ percent ነው የእግዚአብሔርን ቃል አክብሮ እየኖረ ያለው??? በሰውኛ ብቻ እንየው ይልቁንስ ሰውኛውን እንተወውና እግዚአብሔር እኮ ልጆቹን ይቀጣል። በአግባቡ ካላመለክነው ፈጣሪ ይቀጣል እኮ!!! እስቲ እናንብ ዕብራውያን ምዕራፍ 12 እናንብ እግዚአብሔር ልጆቹን ይቀጣል። ያልቀጣ ልጅ አሟሟቱ ዘላለማዊ ስለሆነ ሕዝባችን እንደ ኢትዮጵያ እንደ አፍሪካ እንደ ዓለም ከእግዚአብሔር አፈንግጧልና ዓለም እየተቀጣች ነው። ስለሆነም እንደ ኢትዮጵያ ከዚያም እንደሰው ስለዓለም ደህንነት በማሰብ አስፍተን እናስብ ጥቁር ቀይ ብጫ ነውና ነጭ የማንባባልበት ጊዜ እንደሚመጣበት ጊዜ ይኖራል። ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @ayalewasefa8068
    @ayalewasefa8068 ปีที่แล้ว

    ሀገር ሀገር ምንድነው ሀገር ቢፈርስ የሚጎዳው አማራ ብቻ ነው እንደ ሀገር ለመጠበቅ መሞት አለበት ማለት ነው ቅድሚያ ለራስ ካዚያ ለሀገር

  • @AbeshetHabsha
    @AbeshetHabsha ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤edzhi ayent mhurane yenorlne

  • @neymarjr-fn5nd
    @neymarjr-fn5nd ปีที่แล้ว +1

    እውነቱ ተናግሮ ከመሸበት ማደር ይላሉ ይህ ነው

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf ปีที่แล้ว +2

    ድጋሚ አቅርብልን

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה ปีที่แล้ว

    እኔም ወታደር ነበርኩ የሀገር ጠላትን እጅ እናቴንና ቤቴሰቤ ግደል ቢለኝ ግደል ባዩን ነበር የምገል

  • @ethiointercept3014
    @ethiointercept3014 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ላይመለስ ተነስቷል ::

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    አባይየ❤❤❤

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ቀደምቶቹ ለፉክክር የታቀደ ሰውኛ አስተሳሰብ ነው ሲባል የእግዚአብሔር ሀሳብ ያልታከለበት ጉዳይ ሁሉ ይዋል ይደር እንጂ ከንቱና ከንቱነቱ አስቀድሞ የታወቀ ነው።

  • @Ethiopia-m8o
    @Ethiopia-m8o ปีที่แล้ว

    በናይጄሪያ የፖለቲካ ፓርቲ ሆኖ ሀገር ለማስተዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ፓርቲ፣ በፕሮግራሙ ውስጥ በቅድሚያ የሚያስገባው አስገዳጅ አንቀፅ "ናይጄሪያን እንደ ሀገር ግዛታዊ አንድነቷን እና ሉዓላዊነቷን እንቀበላለን፣ እናከብራለን፣ እናስከብራለን" የሚል ነው። ሀገርን በትኖ የሰፈሬን ሀገር መሰርታለሁ የሚሉ "ነፃ አውጪ¡" ደንቆሮዎች ኢትዮጵያ ብቻ ነው ያሉት።

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 ปีที่แล้ว

    ብዙ ትምህርት ወሰድን ልዩነታችን ግን በመታኮስ የተወሰነ ነገር ይሆናል።አለያ አፍሪካነት ይዘን መቆየት፣

  • @benawagash244
    @benawagash244 ปีที่แล้ว

    እኔም ጋሽ አንዳርጌ ልበልና!!!!አመሰግናለሁ!!!!

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 ปีที่แล้ว +1

    Your excellency Ato Andargie you have said the truth . The Amara region is only colonialized under EPRDF /TPLF from bottom to top .
    Only Ethiopia and its epitome including national flag is in and only in Amara Region.
    Thank Sir ,we wish you long life with full health and prosperous !

  • @yaregalayele8647
    @yaregalayele8647 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ጤናወትን ይስጠወት፣እናመሰግናለን።

  • @asmamawsetegn22
    @asmamawsetegn22 ปีที่แล้ว

    ፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖነ.....................................................................

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 ปีที่แล้ว

    የፈለገው ሰው ቢሆኑ' አንተ" ማለት ትልቅ ስህተት ነው እኝህን የሚያህል አባት። በአማራ ማህበረሰብ ደግሞ ይሄ ክቡር ባህል ነው።

  • @yalem1111
    @yalem1111 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሠው ነዎት

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 ปีที่แล้ว +1

    ጥቁር ደም ና በሙታን መንፈስ አገር ሲታመስ የሚል መፅሐፍ ደራሲ

  • @timharmon10
    @timharmon10 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም ጭብጥ ያለው ውይይት ፡፡ ፋኖ ሁሉን ልዋጥ አለ የሚለው ነገር ሊገባን አልቻለም

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 ปีที่แล้ว +1

    በጉያችን ያሉትን በአዴን የሚባል የአማራ ካንሰሮችን ይዘን ደቡቡን፣ሶማሌውን፣ሌላውንብሔር መውቀሰ ተገቢ አይደለም 🙄🙄

  • @LulaHailu-v7l
    @LulaHailu-v7l ปีที่แล้ว

    ምርጥ

  • @hunegnawtesfaselassie9183
    @hunegnawtesfaselassie9183 ปีที่แล้ว

    Am so happy thank you