የሮሜ ተከታታይ ትምህርት ክፍል 4
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Grace Life Community Church is an ardent believer that our savior Jesus Christ, through his ultimate sacrifice on the cross, has thus forth given us a dispensation of Grace. Our church embraces and reflects this belief by putting to the forefront the motto that Jesus ± Nothing = Grace.
ዋዉ ዋዉ እኔ ቃላት የለኝም እንዴት እንደምባርክህ
በጣም የተለዬ ትምህርት ፣ንፁህ ያልተበረዘ የእግዚአብሔ ቃል ።
እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ሰወች በምድራችን ያብዛ ፣ብዙዎች አገልጋይ ነን የሚሉት አንተ እግር ስር ቁጭ ብለው ይማሩ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🤩🤩🙏🙏
Wow ተበረክ ጸጋ ይብዘሊኪ መጋቢ ❤
Ye geta tsegana selam yibzalih.
Pastor tebark
ከአድናቆት ይልቅ ስስቴ በዛ አሳሳኸኝ ወንድም አማረ ባንተ ላይ ላለው ፀጋ ሳሳሁ ቅዱሳን ሁላችሁ ይህን አገልጋይ በፀሎት አስቡት በቃ ጌታን እያየንበት ሰለኛ ስንል እንኳ ልንፀልይለት ከክፉ እንዲሰወር እንዲጠበቅ ልንማልድለት ይገባል
Geta ybarkachu lelawnm lemn atlekulnm
Thank you pastorye
Tsegawun yabizalik pastor
ሰላም የእግዚአብር ሰው ፓስተር አማረ።እንደገና ወደ አሜሪካን እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋሁ።ድንቅ አስተማሪ ነህ።እግዚአብሔር ይባርክህ !
day 2 commenting for grace life to post the rest of the teaching, please
ፓስተር ከልቤበ እግዚአብሔር አምላክ ስም እመርቅሃለሁ እኔንም ቃሉ መጥቷል በዚህ እውነት እንደምሄድ አምናለሁ የውስጥ ልቦና የሚከፍት መንፈስም እውነትም የሆነ ትምህርት ብሩክ ሁን
blessed wandime
💕🤔
❤❤❤