/በስንቱ/ Besintu EP 46 "ለብቻችን "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 พ.ค. 2023
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #besintu_sitcom
    tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 430

  • @ramizramdan8462
    @ramizramdan8462 ปีที่แล้ว +38

    በስንቱን በጉጉት እንደኔ የሚጠብቅ ላይክ❤❤❤❤❤ ሂሩቴ ሲልማ ስያምርበት❤❤❤ እናተንም ወንድም እህቶቼን ዉድድ

  • @nunukiya6145
    @nunukiya6145 ปีที่แล้ว +34

    ማነው እንደኔ ይሄን ሲትኮም በጉጉት የሚጠብቅ❤በስንቱ የሳቄ ምንጭ😊አድናቂህ ነኝ ከማዳም ቅመም😅❤

    • @eyobag6134
      @eyobag6134 ปีที่แล้ว +1

      ይቅርታ የማዳም ቅመም ምን ማለት ነው ,,,,ብዙ ቦታ ስለምሰማ ነው

    • @jadisuyymudeer489
      @jadisuyymudeer489 ปีที่แล้ว +2

      ​@@eyobag6134 የመዳም ቅመም ማለት በቃ እሁሉምጋ እደወጥ ቅመም ስለሆነ የምንገባዉ የወጥ ቅመም እሁሉም ወጥ ላይ ይገባል እኛም የመዳም ቅመሞች ማለት ሰራተኞች ማለት ነን ማጣፈጫ ነን

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 ปีที่แล้ว +34

    እኛም ልንጀምር ስንል አላለም አይ በስንቱ 😂

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

    • @Husna563
      @Husna563 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

  • @nejulove
    @nejulove ปีที่แล้ว +50

    የመዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ ፍትህ ለመስጅዳችን😥😥😥

  • @user-yi1gb1ub6z
    @user-yi1gb1ub6z ปีที่แล้ว +14

    Much love besentu drama from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

    • @lilkalaxr1
      @lilkalaxr1 ปีที่แล้ว +1

      Ohh

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. ปีที่แล้ว

      ኣብ ኡአርትራ ኮንካ ዝጽሓፍካዮ ትመስል፧

  • @strong1220
    @strong1220 ปีที่แล้ว +64

    በስንቱ ሳይ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም የምትደሰቱት😂😂😂

  • @Tadu1234
    @Tadu1234 ปีที่แล้ว +10

    በሣምንት 2 ቢሆን ይሄ ድራማ ዘና ፈታ እያደረገን ነው እናመሰግናለን

  • @telefonak
    @telefonak ปีที่แล้ว +21

    በቀልድ ውስጥ ቁምነገር አለው በተለይ በትዳርና ቤተሰብ

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የተመቸኝ ክፍል❤❤😂😂

  • @tigistzeleke2414
    @tigistzeleke2414 ปีที่แล้ว +20

    ኮመንት ማንበብ ውሰጤ ነው 😅😅😅😅

  • @saydmifta4760
    @saydmifta4760 ปีที่แล้ว +38

    ፍትህ ለኢትዮ ህዝብ ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ ለተበዳዮች

    • @etenukeyo2654
      @etenukeyo2654 ปีที่แล้ว

      Werega andu geday anchi nesh or neh

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 ปีที่แล้ว

      @@etenukeyo2654 tebab qtregna leba hodam

  • @ahmederina
    @ahmederina ปีที่แล้ว +69

    በስንቱና ልጁ አንድ አይነት ፍጡር ስለሆኑ ደስ ይሉኛል

    • @loveisawinner2541
      @loveisawinner2541 ปีที่แล้ว +2

      Me too 😁😁😁

    • @Husna563
      @Husna563 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 ปีที่แล้ว

      ፍጡር😂😂😂

    • @ethiopias1724
      @ethiopias1724 ปีที่แล้ว

      የዘራቸው ነው በእናቱ የመጀመሪያ ልጅ ጅል ነው ባባት ስለሚወጡ🤣🤣🤣

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 ปีที่แล้ว

      ሙሉቀንም እንደዛው ነው 😂😂😂😂

  • @user-cu7b14
    @user-cu7b14 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ ነው የበስንቱ ድራማ ማለት ሁሉም ተዋንያን ተሟልተው ሲሳተፉበት በጣም ደስ ይላል ። 7ቱም

  • @user-it2yf8xq5e
    @user-it2yf8xq5e ปีที่แล้ว +5

    It is a great thing to see you all. Your work is outstanding.

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 ปีที่แล้ว +36

    ፍትህ ለመሥጅዶቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወድሞቻችን

  • @zebibatube170
    @zebibatube170 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትልለመስጅዶቻችን ይሰማ አሏሁ አክበር

    • @astertadesse3131
      @astertadesse3131 ปีที่แล้ว

      Ayzosh ehte/wondme hulachnm and mnhnebet gize metual❤

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ የወይዘሮ ዙፋን የቆንጅና ውድድር ነገር አሁን እኔንም ደክሞኛል ሆ 😂😂😂😂

  • @super12star
    @super12star ปีที่แล้ว +16

    የበስንቱ አድናቂዎች የት ናችሁ 👍

  • @addisalemayehu7546
    @addisalemayehu7546 ปีที่แล้ว +4

    This sitcom director's have done a top notch job.

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 ปีที่แล้ว +26

    ፍትህ ለመሥጅዶቻችን በፈግፍ ለሚገደሉ ወድሞቻችን

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 ปีที่แล้ว +6

    😂😂😂" ዝናብን ጠይቀው ያባቱ ድምፅ አይጠፋውም"😂😂😂😂😂😂 😊humour የግል ነው 😂😂😂

  • @tizuethiotube3510
    @tizuethiotube3510 ปีที่แล้ว +6

    የበስዬ አድናቂ የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ ወይ ጊዜ አብሮ ማሳለፍ ደስ ስትሉ 😂

  • @betelhemtesfaworkshet-ov1cn
    @betelhemtesfaworkshet-ov1cn 10 หลายเดือนก่อน +3

    በስንቱ እና ሂሩት ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abiylulseged3153
      @abiylulseged3153 3 หลายเดือนก่อน

      እንዴ - አበው ሙሉቀንስ??

  • @anegach9112
    @anegach9112 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል በርቱ👏👏👏😍😍❤️

  • @wondugezu9569
    @wondugezu9569 ปีที่แล้ว +1

    በስንቱ ድራማን የሚወድ❤❤❤

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee ปีที่แล้ว

    The best sitcom since ምን ልታዝዝ! 😊

  • @makisol6237
    @makisol6237 ปีที่แล้ว +1

    አዝናኝና አስተማሪ ምርጥ ሲትኮም ኑሩልን!!!!

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +25

    በስንቶ😂 አለማየሁ ታደስ እስከ ቤተሰቦች ልጆች ሚስቱ በለማህተብ የተዋህዶ ልጅ ጅግና የሰው ልክ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @truth2232
      @truth2232 ปีที่แล้ว +1

      ክር ላይ አትንጠልጠሉ እግዛብሔርን (እየሱስን) አምልኪ ፣ ማህተም ገነት አያስገባህም !!!
      ከእግዛብሔር አያስጠጋህም! ማህተብ አንጠልጥሎ እየሱስ ክርስቶስ ስትለው የሚታመም ትውልድ ያሳዝናል

    • @user-zg5bk1nx9g
      @user-zg5bk1nx9g ปีที่แล้ว +2

      ክርስቶስን የማያውቅ ትውልድ ክር ላይ ክርር ብለው ሊሞቱ ነው ክርስቶስ ሲሰበክ ደማቸው ይፈላል ክርክርክርርርርርርር እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈተው።

    • @ephiratayenewshiferaw7527
      @ephiratayenewshiferaw7527 ปีที่แล้ว

      @@truth2232 yedefashi yemselaten mekomet mebtua new jel

    • @truth2232
      @truth2232 ปีที่แล้ว

      @@ephiratayenewshiferaw7527
      አንዱ የመሳደብ የኦርቶዶክስ መንፈስ
      ያሳፍራል

    • @mimi-16
      @mimi-16 ปีที่แล้ว

      ​​@@truth2232 እናንተ ግን እኛ የፈጠረንን የአለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የማናምን ነው ይመስላቸው ምን ለማለት ፈልጋቹ ነው

  • @bisratab172
    @bisratab172 ปีที่แล้ว +4

    heni betam gobez actor. 👏👏👏

  • @kalkidantrfe
    @kalkidantrfe ปีที่แล้ว +3

    ውይ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrossemere6084
    @tewodrossemere6084 ปีที่แล้ว +16

    You guys are taking ethiopian Sitcom drama to the next level

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 ปีที่แล้ว +5

    ፊትህ ለመሥጊዶች😭😭💔💔

  • @user-ri8hj4mq3c
    @user-ri8hj4mq3c ปีที่แล้ว +10

    ሳቁ ያስጠላል እባካቹ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 ปีที่แล้ว +1

    በስንቱ ይመቸኛል አለም የሳቅ ምንጭ😂😂💚

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 ปีที่แล้ว

    Good thanks from tigrayns USA

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in ปีที่แล้ว +2

    ሙሉ ቀን መጥጥ አቁም ሲጋራም አቁም እግዚአብሔር ይረዳሃል የተውኔት ስጦታው አለህ ተባረክ !!

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว

      በምን አወቅሽ😮

    • @Addis-ig2in
      @Addis-ig2in ปีที่แล้ว

      ይህን ለማወቅ ምን ያስፈልጋል :::

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว

      @@Addis-ig2in እሱ ጋራ መዋል

    • @Addis-ig2in
      @Addis-ig2in ปีที่แล้ว

      @@mediatube3914
      ዋልን እኮ በየሳምንቱ መቼም አበሻ እውነት ታንቀናለች ያጨሳል ይጠጣል ይህን ማየት ያልተሳነው ያውቀዋል ፀሃፊው አለማመን መብትህ ነው እኛ ሀበሾች በጀግነት አያቶቻችን እኛ ደግሞ በሱስና በውሸት በድርቅና ከአለም በቀዳሚነት እንገኛለን 👏👏👏👏👏

  • @nael_xo379
    @nael_xo379 ปีที่แล้ว

    alemayew tadese realy big respect ewnet jegna tewanya new

  • @negestemetku226
    @negestemetku226 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ፍልም❤❤❤❤❤❤❤❤ በስንቶ

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 ปีที่แล้ว

    እንኳንሰላምመጣችሁ፣እነበስዬ፣ሀገራችንንሰላምያድርግልን

  • @user-hk5vv2fw7w
    @user-hk5vv2fw7w ปีที่แล้ว +7

    እደ በስቱ የዋህ ድንጉጥ ባል ይስጠን ሤቶችዬ😁

    • @tansaybekele2864
      @tansaybekele2864 ปีที่แล้ว

      የበስንቱ ቀጥልበት አድናቂህ ነኝ።

  • @user-ml8ur4jy7t
    @user-ml8ur4jy7t 2 หลายเดือนก่อน

    በስቱና ውሮአድናቸው❤❤❤❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 ปีที่แล้ว

    ኤልሲዬ በጣም ትክክል ነው ወንድሜ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ አፉ ወደጎን ዞሮ ነበር እና ሐኪም ቤት ሄዶ ፊዚዮቴራፒ ለረዥም ጊዜ ተደርጎለት ወደ ቦታው ተመልሷል በጣም እናመሰግናለን ላካፈልሽን እውቀት

  • @user-dp2pq2di5x
    @user-dp2pq2di5x ปีที่แล้ว +1

    እኮን ደህና መጣቺሁ

  • @BuzayehuBuzayehu-cr3fl
    @BuzayehuBuzayehu-cr3fl 2 หลายเดือนก่อน

    ከኔማ ማንም❤❤❤❤❤

  • @wudimare7839
    @wudimare7839 ปีที่แล้ว +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳቹሁ የደስታዬ ምንጮች እንኳን ደና መጣቹሁ

  • @user-yg2nn5ul8c
    @user-yg2nn5ul8c 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነውየምወዳችሁ

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g ปีที่แล้ว +1

    ፉትሕ በገዳሞች ለሞቱት አባቶቻችንና ወድሞቻችን ሕፃናትም 😢😭😭😭😭 እዲሑም ለመሥጊዶች ፈጣሪ የጃችሑን ይስጣችሑ ብቻ😭የፉትሕ ዳኛው ማነው ግን😢💔

  • @aldonekiyaaldonekiyaaldone4224
    @aldonekiyaaldonekiyaaldone4224 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል

  • @yordanostariku6223
    @yordanostariku6223 ปีที่แล้ว +8

    ከበሰንቱ ባልነት የሂሩት ሚስትነት ይገርመኛል

  • @NatiAmin-oo8qz
    @NatiAmin-oo8qz 13 วันที่ผ่านมา

    I love you besintu

  • @jesusislord5358
    @jesusislord5358 ปีที่แล้ว

    Weyyy besentuuuu i just need thiskind of ...

  • @gulnet-xp6up
    @gulnet-xp6up ปีที่แล้ว

    So funny, I like it

  • @user-zk2lb7ll9q
    @user-zk2lb7ll9q ปีที่แล้ว +3

    አይ በስቱ ተኝተናል አላለም😜😜😜😜 ምቀኛ በዛባቹህ

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ ሲተሚሩ ደሞ ስትቺሉ በርቱልን እንወደቾወሌን የመደም ቅመሞች የምንሰናና በነቴ ኡፉፉፉፉ ሰዲሽ ዬሩቴ ሁለቹሁሙ ትችለለቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +4

    ሠላም ለእናት ሀገራችን ይሁን😢

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዛሬ አልጋልብስ ተቀይሯል😁😁

  • @user-lz8ss6ko3i
    @user-lz8ss6ko3i ปีที่แล้ว

    ውይ እደት እደናፈቃችሁኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asterasfaw96
    @asterasfaw96 ปีที่แล้ว +1

    Heni you are the best

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว +6

    ይሆን ዛሬየቀረበውን ግጥም ትምርትቤት ስንማር የሚያስታውስ

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 ปีที่แล้ว +5

    በስንቱ አስተዋይ ሲሆን አሰብኩና በሳቅ ደክምኩ😂😂😂😂😂😂

  • @petiuser6232
    @petiuser6232 ปีที่แล้ว +3

    በስንቱ❤❤❤❤🎉

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 10 หลายเดือนก่อน +1

    it is so funy 🤣😂🤣😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 ปีที่แล้ว +1

    አይ በሰንቱ 😂😂😂😂 ምረጥ ትወና

  • @MahiGreat-wy3fg
    @MahiGreat-wy3fg ปีที่แล้ว

    great

  • @haylu8198
    @haylu8198 ปีที่แล้ว

    በትክክል ሳት ከች ይመቻቹሁ እና እና እና እና

  • @newjob8047
    @newjob8047 11 หลายเดือนก่อน

    Wegesho ...Wegayehu Nigatu the best Ethiopian actor 👏 Alex the great 👍

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh ปีที่แล้ว

    ሥወዳቸው

  • @tegsitgezawe4282
    @tegsitgezawe4282 ปีที่แล้ว +1

    አይ በስንቱ ምርጥ ድራማ

  • @mulukenabuhay7225
    @mulukenabuhay7225 ปีที่แล้ว

    It was nice

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 ปีที่แล้ว +1

    yemwedachu enkuan bdena metach ❤❤❤❤

  • @user-zo2hp4hi6b
    @user-zo2hp4hi6b ปีที่แล้ว

    አዝግ የሆነ ፈልፈላ ምርጥ ሲትኮም

    • @savsav7194
      @savsav7194 ปีที่แล้ว

      ይሄ ድራማ ለአዋቂዎች ብቻ ነው ሚገባው ስታድግ ታየዋለህ

  • @ethiopiaabysnia7406
    @ethiopiaabysnia7406 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦቹ አልኩ

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ሚመቸኝ በስንቱም ሂሩቴ ልጁም😍😍😍🙏🙏😁😁

  • @MissNot-jg3hx
    @MissNot-jg3hx 4 หลายเดือนก่อน

    በስዬና ህሩቴ በጠም ነው ምወደችሁ♥️♥️♥️♥️

  • @Techtips3017
    @Techtips3017 ปีที่แล้ว

    Let's see one another

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +1

    ወይ እነ በስዬ😂😂😂😂😂😂

  • @marinaasemrom-kp3gp
    @marinaasemrom-kp3gp ปีที่แล้ว

    Besamet ada yesake metocha

  • @HabtamuAwake-xn8pf
    @HabtamuAwake-xn8pf 11 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 ปีที่แล้ว

    You both CAN
    ☀️☀️☀️☀️☀️

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 ปีที่แล้ว +3

    በሳምንት 2ይሆንልን።😂❤

  • @henanmama9130
    @henanmama9130 ปีที่แล้ว +162

    እንደኔ በፍቅር የሚከታተለው ሜነው ግን❤🎉

  • @meskremtesfaye2350
    @meskremtesfaye2350 ปีที่แล้ว +1

    አይ በስንቱ😂❤😂❤

  • @yednekachewtekyane7756
    @yednekachewtekyane7756 ปีที่แล้ว

    I like you guys ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j ปีที่แล้ว +1

    በስንቱ በጉጉት እኮነው የምጠብቃችሁ😅😅ለካ ሁሉም ነገር ቤተሰብ አልባ ባዶነው🥺🥺ቤተሠብ ድምቀትናቸው🥰🥰

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh ปีที่แล้ว

    😂😂😂ወይ በስንቱ ገራሚ

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 ปีที่แล้ว +1

    የተመቸኝ ክፍል

  • @user-lx5dz7sm9b
    @user-lx5dz7sm9b ปีที่แล้ว +3

    ልዩ ናቸው

  • @adaneasnakemamo6598
    @adaneasnakemamo6598 ปีที่แล้ว

    Good

  • @user-bj9kd1tw2e
    @user-bj9kd1tw2e ปีที่แล้ว +1

    ሳትወልድ ብላ. 😅እያየኝ ይጠይቀኛል አላለም አይ አሌክስ 😂

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 ปีที่แล้ว

    እኛም ልንጀምር ስንል 😂😂😂 ወየው

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ የሚገርመኝ የልጅቷ እና የእናትየዉ መመሳሰል ከነ ፀጉር ቁርጣቸዉ

  • @user-my1lv4wq2s
    @user-my1lv4wq2s 11 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቹህ

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 4 หลายเดือนก่อน

    ውሸት ግዴታ አይደለም:: ውሸትን መጠየፍ አለብን! ውሸት እምነቸትን ያሳጣል:: ሳትተማመን አብሮ መኖር ያስቸግራል::

  • @user-ix9cn6bp2o
    @user-ix9cn6bp2o ปีที่แล้ว

    የኛ መንግሥት እኮ ........

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว

    ይሔ ድራማ ውስጤ ነው

  • @dawityeshinegus3381
    @dawityeshinegus3381 ปีที่แล้ว +3

    የኔን ግን ለምንድን ነው ብዙ ማታሳትፉዋት 😢

  • @user-cr8fx1ih5r
    @user-cr8fx1ih5r ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk wo)oooooooooo yabede setkom😂😂😂😂😂❤

  • @temesgenhabitemariam967
    @temesgenhabitemariam967 ปีที่แล้ว

    ሃሳቡ ጥሩ ነው እያንዳንዱ ባለትዳር የሚያልፍበትን ሁኔታ በደንብ ያሳያል አጨራረሱ ግን ደስ አይልም በኔ አመለካከት ወላጆች ሁሉን ነገር ትተውለት የሄዱትን ነገር ቢየዩ መልካም ነበር የሙሉቀን ጅልነት እንደሆን አያልቅም!

  • @user-bx9ce3ym4g
    @user-bx9ce3ym4g 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤