ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
❤❤❤❤ጉድ ሳየቸው በጣም ደስ ነው ያለኝ ሙስሊሞ ስለሆናችሁ ፊልም ሀራም ቢሆንም አላህ እንደ ኢሳም ሀበሻ ታቆማላችሁ❤❤❤❤
ፊልም ሃራም አደለም
@@mohammedgemale2972 😂😂😂😁😁አጅብ የኛ ባለሀላልል ተየትኛው ፈትዋ ሰምተህ ነው አጅብ
ስራ ነው ምንም ችግር የለውም ኢሱርበት
@@suleymanabdelaali6003 አረ ስራ ቢሆንሳ ሸሪአ የማይፈቅደውን ስሩ ብሎ የፈቀደው የትኛው ሀድስ ቁርአን ነው
@@Fandshaፋንድሻ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ግንኮ ሴቶቹን እንደት ሲያደርጉ እያየን ነው ያም ሀላል ነው?
እኔ አርቲሶቶቾ ክርስቲያን ነበር የሚመስሉኝ ኢሳም ሀበሻን ያወጣ አላህ እናተንም ሂዳይስጣችሁ ሙሰሊምነኝ ብቻሳይሆን ሁኖመገኘትደስይላል
Asmesay nesh mejemerya anchi mn lhon blesh new film yemtketateyi
እዚ ላይ የቀረቡት ሁሉ ለስልምና ምን አይጨምሩም ምንም አይቀንሱም ሰው በዝባዝኬ ጌዜውን እንዲያሳልፍ ምንክኒያት ለመሆ ዋነኛ ተጠያቂው ናቸው አዘጋጆቹ ጨው ለራስ ስትል ጣፍጥ ያገሬ ሰው ወደእስልምናችሁ ተመለሱ አስተምህሮቱ ምን ይላል ማለት አለባችሁ የካፊ ወጥመድ መሆን የለባችሁም አላህ ሂዳያ ይወፍቅን ለሁላችንም ከብዛት ጥራት
@@hyabeynatey1679 what?
አሚን ያረብ😢
ትክክል አሚን
ምናለ ይህ ነሽዳ ቢቀርባችሁ ነብያችን በሙዚቃ አይደለም እሚወደሱት አላህ ይድያ ይስጠን
በጣም ወላሂ
ወላሂ ሁለቱም በጣም እወዳቸው ነበር ያጎቴ ልጆችን ይመስሉኝ ነበር በተለይም ባህሬን ሙስሊም ወንድሞቸ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኢድኩም ሙባረካ ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ያ ኡመተል ኢስላም ኢድኩም ሙባረክ ኩሉ ዓም ወእንቱም ቢኸር ተቀበለላህ ሚና ወሚኩም ሷሊሀል አዕማል
ወላሂ ወንድሞቸ ወደአሏህ ተመለሡ እኔም ከናንተ አልሻልም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራን በኋላ አንጥመም ያረብ ለሁላችንም ሂድያውን ይወፍቀን ምንምኮ ሙስሊም አልመሰላችሁኝም ነበር አጂብ
እ ከናንተ አዲስ ስራ ምን እንጠብቅ አላለም። ወላሂ ትገርማለክ ባባ እስኪ ከዚ ስራ እንኳን እንድ ሚወጡ ድዋ አርግላቸው 😢
እሱስያውአደለ😂
@@zuzuyoutube7131 ሣህ😂😂😂
እሱ ምንድነውና ለነሱ ይምከራቸው አለባበሱ ሸህ ስለመሰለ ተሸወድሽደ ሠሙ ሁላችንንም አሏህ ሂዳ ይስጠን
አላህ በሀይማኖታችሁ ሀድሰና ቁረአን የምታሰተምሩበትን ልብይክፍትላችሁ ድኒያ አደሆነች እደጧት ጤዛናት ወድሞቸ አፌልምና ከሙዚቃ ቅዝት ያውጣችሁ🤲🤲🤲
ማሻ አላህ በጣም ነው የምታምሩትእኔ አንድኛውሙስሊም እንደሁን አቃለሁ ግን ይህኛው እንደሁን አላውቅም ነበር እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
ሁለቱ አርቲስቶች ሙስሊም መሆናቸው ዛሬ ነው ያወቅሁት ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹሁ ምርጥ ተዋናይ ናቹሁ❤😊
Enqan adersachuh
ደምሪኝ
እኔ ደሞ ባህሬን ብቻ ነበር የማቀው ይሄኛውም ሙስሊም ነውደ
ባሀሬንን አውቅ ነበር ይሄኛውን ግን አላቅምነበር
እኔ እራሴ ዛሬ ነው ያወኩት ደስ ይላሉ ሙስሊም መሆናቸው
አርቲስት ባህሬን ሙስሊም እንደሆነ አውቃለሁ ኢሊያስንግን ገናዛሬ አወኩ ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ወንድሞቻችን አላህ በዲነል ኢስላም ላይ እምፀኑ ያርጋችሁ እባካችሁ ከፊልም አለም አላህ ይውጣላችሁ
ኡኡኡኡኡ ማነው እደኔ ክርስ የሚመስለው ኤልያስ? እኔ በጣም ተሸውጃለሁ😂😂😂
ክክክክክ እኔም
ሙስሊምናቸው
ኤሊያስ ክሪስታነው የባህሪን ጎደኛስለሁነው የባህሪን እህት ጎደኛየናት ነግናኛለች ሙስሊም አደለም
@@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ ክክክክ አላህ ወአክበር ሢል እየሠማሺው ለጎደኛውብሎ ሀይማኖቱን የሚቀይርአለደ
😂😂😂እኔም
ያእውነት በጣም ታገረምኩኝ ሰያቻው ሙስሊም ነቻው እንዴ አረ አላምንም እንደ ባባ ሞት ሰይቃድማቹሁ ፊልሙን ትታቹ ለአላህ ስሩ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቃቹ ወንድሞቼ
Amiir bravo 👏👏👏
Ttሽ ነኝ ከአዲስ ሰፈር እንኮን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ ለዛውም የጀማል ጣሰው
ምናልባትም በዕድሜዬ ካየቸው Interview ግምባር ቀደሙ አድርጌዋለሁ ::ምርጥ ስራ !!!የጥበብ መነሻም መዳረሻም እስልምና ስለሆነ የአሉባልታ ተጠቂ እንዳትሆኑ ..መልካም ጊዜ !!!
ስለዚህ ሞዴሊንግም ለብሶ መቅለስለስም ጥበቡ ከኢስላም ነው እያላቹህ ነው???
Huletu kestane yimesilugni neber enkane aderesachu selam le ethiopia hagerachin yihune🇪🇹💚💛❤️🙏
ይኸም ልጅ ሙስሊምነዉዴ ባህሪንን ብቻመስሎኝነበር ማሻአላህ አላህ እድያ ይስጣችሁ ያረብ
ማሻአላህ በጣም ነው ምወዳቹ ያ ጀመአ ኤልያስ ግን ሙስሊም አይመስለኝም ነበር አልሃምዱሊላህ ደስ ትላላችሁ ግን ወደ አላህ ተመለሳቹ በዲናችሁ አርአያ አንድትሆኑን አመኛለሁ እንሻላህ አልላህ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ
❤❤❤🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
በሁኒጌዜ ጎደኛ ማግኛት መለቴታማኚ እስከጥግ ዲረስ ፊቅረቹን የብዘለቹ❤
ማሻአላህ ፊልም የሚሰሩት ወላሂ ስወዳቸዉ እኮንም ሙስሊም ሆናችሁ በተለይ መሀረሜ የሚለዉ ፊልሙ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት ብዙግዜ ዎዉ ❤❤❤❤
አይደል😏 ደሞ ማሻ አላህ 😁
@@fettiahalbreadi5575 😂😂😂😂
@@fettiahalbreadi5575 ሀሀሀሀሀሀሀ
አላህ ሂድያ ይስጥሽ እህቴ ለፊልም ማሻአሏህ ይባላል ?
ሶለሏህ ወአለይሂ ወሠለም 💗💘
ማሸ አላህ አርቲሰቶች ሙሰሊም ናቸው❤❤❤
Eni alakem neber meshallah
ሁለቱንኮ አቃለሁ እነዝህኞቹንግን ገናዛሬ አየሁቸው
መሸአላ እኔ ሙስሊም መሆ ናቸዉን አላዉቀዉም
@@Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ enim
አላህ ከፊሊሙአለም ያውጣችሁ
ማሻሃላ ሙስሊም አይመሱሉኛም ነበር
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ😢
እሚንንን❤❤❤❤
ማሻአላህ 2ለቱ ተዋናዮች ሙስሊም አይመስሉኝም ነበረ ስወዳችሁ ኡላችሁም ታምራላችሁ
ማሻአላህ ሙስሊም አይመስሉኝም ነበር ሁለቱም ኡፍ አልሀምዱሊላህ።
ይሄኛው ልጅ ሙስሊም መሆኑን አላውቅም ነበር ባህሬንም ቅርብ ጊዜ ነው ሙስሊም መሆኑን ያወቅኩት ማሻ አላህ አሪፍ ፕሮግራም ነው
እረ ገረመኝ ግን ደሥ ብሎኛል አላህ ወደ ጥሩ ሥራ ይመልሣቹህ
ማሻ አሏህ የኔ ዉዶች አሏህ በእስልምናችን ያዝልቀን አሏህ በዱኒያም በአኽራ አሏህ አይለየን❤❤❤❤
እነ ምለው ተዋንያኖቹ ሙስሊም አይመስሉኝ ነበር ከሰሀር አብዱልከሪም በተቃራኒ ማሻላህ
እባካቹ አንዳንድ ሰወች ስራን እና ሃይማኖትን ለዩ። እነዚህ ልጆች ተዋናይ ናቸው ጥሩ ነገር ነው እየሰሩ ያሉት እስልምናቸዉን ከሙያቸው ጋር አዋህደው ነው ያሉት። የራሳችሁን ስራና ሙያ ገምግሙ።
አያችሁ ፊልም እስልምናን ስለማይነካካውነው የሌላ እምነት ተከታይ እስክትመስሉን ድረስ ሲቀጥል ለጌታችን አሏህ ታዛዝ የማትሆኑበት በጣም ሰፊነው የጊዜማጣት አላስፈላጊነገር ማድረግ ኧረምኑ አሏህ ተውበተል ነሱሀን ይወፍቃችሁ
ስረአታቸዉ ደስ ሲልእኮ❤❤❤ለካ ሙስሊም ሁናዉነዉ
እኔም አካውንታቸው እንዴ ሌላ ሰው አይደለም አንደኛው አውቃለሁ
ነጭ ቶብ የለበሰውን አሪትስት ስወደው❤❤❤
❤❤❤❤❤
አሁይ ሰው መጥፎ አርጎ የሚያስበው እነ ባህሬን ይሆናል ምክኒያቱም ፊልም የሚሰሩት ግን ይበልጥ መርዞቹ ነሽዳ ባዮቹ ናቸው በድን ስም ሠውን የሚያጠሙ ተጠንቀቁ እናተም እስልምናን አትወኩሉም በሌላ መንገድ ቢዝነስ ስሩ አላህ የያዛችሁ ቀን ቅጣቱ ከባድ ነው አታጭበርብሩ ነብያችንን ብወዱማ በሳቸው ስምና በአላህ ድን ባልጨፈራችሁ
Setameru Masha Allah ❤❤❤❤❤hulachum Allah yetebekachu
መሻአላህ እነዚህ አቲስቶች ክርስቴያን ነበር የሚመስሉኝ አላህ ይጠብቃችሁ
ሁላቹንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቹ
ባህሬን ሙስሊም መሆኑን አውቃለሁ ! ይሄኛው ግን አህላቁ ሙስሊም ይመስላል እል ነበር ሙስሊም መሆኑን ግን አላውቅም ነበር ብቻ ለሁላችንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን !
እርጋታቸዉ ደስ ይላል ማሻአላ ኢስላሚክ ነገሮችንም ብሰሩ ጥሩ ነዉ
አላህ ሂዳያ ይሰጣችሁ የጀግና ኡሰታዝ ሳዳቱ ትምህረት መከተተሌ እሂን የሺረክ መዝማችሁን አሰትቶኝል እጨ ልብ ይሰጣችሁ በሙሰሊም አፍ ፊልም ዘፈን አረቲሰት አኡዙቢላህህህህህ
Mashaallah ❤❤❤
ሱብሀናላ ኤልያስ ሙስሊም መሆኑን አላውቅም ነበር ደስ አለኝ ❤❤❤
ማሻ አላህ ምርጥ ወጣቶቸ
ማሻአላህ ተባረከላህ ታምራላቹህ ♥️♥️
ባህሬንና ኤሊያስ አላህ ከፊልም ያውጣቹ
Seladn& Amir betam New yemewedachihu Eid Mubarak
ያአላህ ኢንሻአላህ ሢል እደት ደሥ ይላል❤❤❤
ያራቢ ቀጥታኘውን መንገድ ምራንእንደው ረሱል ሰ አ ወ ወዴት ነው ሚመጡት
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah ❤❤❤❤
የምታምሩ ወንድሞች አሚርና ሰላህ እፕዲን መንዙማችሁን እንደ ልጅነታችሁ አድርጉት የሙዚቃ መሳሪያ ድምፅ ባይኖረው
ማሻ አላህ
አላህ ትክለኛውን መገድ ይምራችው ወድሞቼ
ማሻላህ አላህ ይገዛችሁ
❤❤❤😅😅😅ማሻአሏህ አስደመመምማቹሁኝ አሏህ ይውደድላቹህ
Masha Allah masha Allah ❤❤
ማናቸው አርቲስቱ ማናቸው ሙነሺዱ አይ ወቅት ወላሂ ጉድ ነው በአፉ የነቢ ነኝ ያለው ለየ እነዚህ ግን አርቲስቶቹ ግን እስልምናቸው ይፋ አደረጉ ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
አላህሂዲያይስጣቸውየኛቆንጆዎች
ምንም አዲስ ነገር የለውም ሙስሊም መሆናቸውን ብዙ ህዝብ ያውቃል
ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤👏👏👏
የዩላቹም ስራ ልክ አይደለም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቹ
ماشاء لله ماشاء لله❤❤
Masha allah aliyas Muslim new des sil ene kirstian neber yemimeslegn
ኣይ ማሸኣላህ ያስባለኝ ባህሬንናኤላ ሙሥሊም በመሆናቸው ደሥ ብሎኛ ሌሎቹ ኣላህ ሂዳያ ይሥጥክ
ሳህ
ማሻሀላህ
ኤሊያስ እሚሉት ሙስሊም አደለም አላህ ሂዳ ይስጠው
@@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ ስላ አንቺ ልጅ እዚህ ምን ይሰራል ሙስሊም ካልሆነ
Mashallah❤ ❤❤❤❤
ማሻአላህአላህይጠብቃቺሁ
ማሻ አላህ ዲነል ኢስላም አልሀምዱሊላ አርትስቶች ሞስሊም ናችው ገና አሁን አወኩ
Enim
አሚር ና ሳላ የኛ ውቦች ማሻአላህ❤
😅
መሻአላህ🎉🎉🎉
የሚገርመኘ ሙስሊም አርቲስቶች እርጋታቸው አላህ ውደ ሀላሉ ይምራችሁ ውድ ውንድሞቸ ባህሬን አድናቂህ ነኘ
ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ
Masii Allaha alhmduli edi mubrkiii 🕋🇪🇹🇦🇪❤️
Eid Mubarek!!
Eliyas Wllahi betam neber yemewedew Muslim endehon zare awekugn enkuan aderesachu 🎉🎉🎉
ماشاءالله
ከሙነሽዶቹ ይልቅ አረቲስቶችንነው የምወደውም የማከብረውም ቢያስ አድ ቀን ይመለሳሉ ስራቸውም መጥፎ እደሆነ ያውቃሉ የነሽዳዎቹ የአላህን ሀቅ እና የረሱልን ሀቅ መካትሽረክ ከዛም ትክክልእደሆኑ ነው የሚመፃደቁት አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
ማሻላህ ተባራካለህ
mashallah ... wonderful welcome to islam slame .. we thankyou , all our brothers and munishde salehidne and amier ,,, we wish holy eid , mubarake for you and muslim all over the world ,,
ማሻ አሏህ❤❤❤
ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህበጣምታምራላችሁ
አኡዙቢላህ አሁን ከምኑላይ ነዉ ሙስሊም የምትመስሉት እደዉጉድ አየሁኝ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ይስጠን
Mashiallah
ማሻኡላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ከዚህ ስራ ያውጣችሁ ፊልም ነሽዳም ሀራም ነው አላህ በሀላል ስራ ላይ እርዚቃችሁን ያስፋላችሁ ያረብ ሁላችንንም አላህ ሀላል ሰሪ ሸሪአን ተከታይ ያድርገን ያረብ
አሚንንን አሏሁመ አሚንን ልክ ብለሻል እህት
Alahamidilila.❤❤❤❤❤❤
ማሸ አለህ አተህ በይሪህ አለህ ቀጥት ማገደህ ያሚረችሁ❤❤
መሻአላ ባህሬይን ሙስሊም ነክደ
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም እንኳን ሆናቹህ ❤❤❤እኔ እስከዛሬ ካፊር መሥላቹህኝ ነበር
እኔም አህዛብ መሆናቸዉን አላቅም ነበረ ዛሬ ነዉ አህዛብ መሆናቸዉን ያወኩተ
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
Masha Allah
الحمدلله ❤
ማሻ፡አሊህ❤❤❤
MAASHAA ALLAH elias Muslim mehonun ahunww yawkut 🥰🥰🥰🥰
Mashaallah mashaallah Tabarakal Allah 💖 💖💖💖💖💖💖🤨🤨💖🤨🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተዋናይወችም አላህ ሂዳ ይስጣችሁ
❤❤❤❤ጉድ ሳየቸው በጣም ደስ ነው ያለኝ ሙስሊሞ ስለሆናችሁ ፊልም ሀራም ቢሆንም አላህ እንደ ኢሳም ሀበሻ ታቆማላችሁ❤❤❤❤
ፊልም ሃራም አደለም
@@mohammedgemale2972 😂😂😂😁😁አጅብ የኛ ባለሀላልል ተየትኛው ፈትዋ ሰምተህ ነው አጅብ
ስራ ነው ምንም ችግር የለውም ኢሱርበት
@@suleymanabdelaali6003 አረ ስራ ቢሆንሳ ሸሪአ የማይፈቅደውን ስሩ ብሎ የፈቀደው የትኛው ሀድስ ቁርአን ነው
@@Fandshaፋንድሻ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ግንኮ ሴቶቹን እንደት ሲያደርጉ እያየን ነው ያም ሀላል ነው?
እኔ አርቲሶቶቾ ክርስቲያን ነበር የሚመስሉኝ ኢሳም ሀበሻን ያወጣ አላህ እናተንም ሂዳይስጣችሁ ሙሰሊምነኝ ብቻሳይሆን ሁኖመገኘትደስይላል
Asmesay nesh mejemerya anchi mn lhon blesh new film yemtketateyi
እዚ ላይ የቀረቡት ሁሉ ለስልምና ምን አይጨምሩም ምንም አይቀንሱም ሰው በዝባዝኬ ጌዜውን እንዲያሳልፍ ምንክኒያት ለመሆ ዋነኛ ተጠያቂው ናቸው አዘጋጆቹ ጨው ለራስ ስትል ጣፍጥ ያገሬ ሰው ወደእስልምናችሁ ተመለሱ አስተምህሮቱ ምን ይላል ማለት አለባችሁ የካፊ ወጥመድ መሆን የለባችሁም አላህ ሂዳያ ይወፍቅን ለሁላችንም ከብዛት ጥራት
@@hyabeynatey1679 what?
አሚን ያረብ😢
ትክክል አሚን
ምናለ ይህ ነሽዳ ቢቀርባችሁ ነብያችን በሙዚቃ አይደለም እሚወደሱት አላህ ይድያ ይስጠን
በጣም ወላሂ
ወላሂ ሁለቱም በጣም እወዳቸው ነበር ያጎቴ ልጆችን ይመስሉኝ ነበር በተለይም ባህሬን ሙስሊም ወንድሞቸ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ኢድኩም ሙባረካ ❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ያ ኡመተል ኢስላም ኢድኩም ሙባረክ ኩሉ ዓም ወእንቱም ቢኸር ተቀበለላህ ሚና ወሚኩም ሷሊሀል አዕማል
ወላሂ ወንድሞቸ ወደአሏህ ተመለሡ እኔም ከናንተ አልሻልም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራን በኋላ አንጥመም ያረብ ለሁላችንም ሂድያውን ይወፍቀን ምንምኮ ሙስሊም አልመሰላችሁኝም ነበር አጂብ
እ ከናንተ አዲስ ስራ ምን እንጠብቅ አላለም። ወላሂ ትገርማለክ ባባ እስኪ ከዚ ስራ እንኳን እንድ ሚወጡ ድዋ አርግላቸው 😢
እሱስያውአደለ😂
@@zuzuyoutube7131 ሣህ😂😂😂
እሱ ምንድነውና ለነሱ ይምከራቸው አለባበሱ ሸህ ስለመሰለ ተሸወድሽደ ሠሙ ሁላችንንም አሏህ ሂዳ ይስጠን
እሱ ምንድነውና ለነሱ ይምከራቸው አለባበሱ ሸህ ስለመሰለ ተሸወድሽደ ሠሙ ሁላችንንም አሏህ ሂዳ ይስጠን
እሱ ምንድነውና ለነሱ ይምከራቸው አለባበሱ ሸህ ስለመሰለ ተሸወድሽደ ሠሙ ሁላችንንም አሏህ ሂዳ ይስጠን
አላህ በሀይማኖታችሁ ሀድሰና ቁረአን የምታሰተምሩበትን ልብይክፍትላችሁ ድኒያ አደሆነች እደጧት ጤዛናት ወድሞቸ አፌልምና ከሙዚቃ ቅዝት ያውጣችሁ🤲🤲🤲
ማሻ አላህ በጣም ነው የምታምሩትእኔ አንድኛውሙስሊም እንደሁን አቃለሁ ግን ይህኛው እንደሁን አላውቅም ነበር እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
ሁለቱ አርቲስቶች ሙስሊም መሆናቸው ዛሬ ነው ያወቅሁት ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹሁ ምርጥ ተዋናይ ናቹሁ❤😊
Enqan adersachuh
ደምሪኝ
እኔ ደሞ ባህሬን ብቻ ነበር የማቀው ይሄኛውም ሙስሊም ነውደ
ባሀሬንን አውቅ ነበር ይሄኛውን ግን አላቅምነበር
እኔ እራሴ ዛሬ ነው ያወኩት ደስ ይላሉ ሙስሊም መሆናቸው
አርቲስት ባህሬን ሙስሊም እንደሆነ አውቃለሁ ኢሊያስንግን ገናዛሬ አወኩ ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ወንድሞቻችን አላህ በዲነል ኢስላም ላይ እምፀኑ ያርጋችሁ እባካችሁ ከፊልም አለም አላህ ይውጣላችሁ
ኡኡኡኡኡ ማነው እደኔ ክርስ የሚመስለው ኤልያስ? እኔ በጣም ተሸውጃለሁ😂😂😂
ክክክክክ እኔም
ሙስሊምናቸው
ኤሊያስ ክሪስታነው የባህሪን ጎደኛስለሁነው የባህሪን እህት ጎደኛየናት ነግናኛለች ሙስሊም አደለም
@@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ ክክክክ አላህ ወአክበር ሢል እየሠማሺው ለጎደኛውብሎ ሀይማኖቱን የሚቀይርአለደ
😂😂😂እኔም
ያእውነት በጣም ታገረምኩኝ ሰያቻው ሙስሊም ነቻው እንዴ አረ አላምንም እንደ ባባ ሞት ሰይቃድማቹሁ ፊልሙን ትታቹ ለአላህ ስሩ አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቃቹ ወንድሞቼ
Amiir bravo 👏👏👏
Ttሽ ነኝ ከአዲስ ሰፈር እንኮን አደረሳቹ ኢድ ሙባረክ ለዛውም የጀማል ጣሰው
ምናልባትም በዕድሜዬ ካየቸው Interview ግምባር ቀደሙ አድርጌዋለሁ ::ምርጥ ስራ !!!
የጥበብ መነሻም መዳረሻም እስልምና ስለሆነ የአሉባልታ ተጠቂ እንዳትሆኑ ..መልካም ጊዜ !!!
ስለዚህ ሞዴሊንግም ለብሶ መቅለስለስም ጥበቡ ከኢስላም ነው እያላቹህ ነው???
Huletu kestane yimesilugni neber enkane aderesachu selam le ethiopia hagerachin yihune🇪🇹💚💛❤️🙏
ይኸም ልጅ ሙስሊምነዉዴ ባህሪንን ብቻመስሎኝነበር ማሻአላህ አላህ እድያ ይስጣችሁ ያረብ
ማሻአላህ በጣም ነው ምወዳቹ ያ ጀመአ ኤልያስ ግን ሙስሊም አይመስለኝም ነበር አልሃምዱሊላህ ደስ ትላላችሁ ግን ወደ አላህ ተመለሳቹ በዲናችሁ አርአያ አንድትሆኑን አመኛለሁ እንሻላህ አልላህ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ
❤❤❤🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ
በሁኒጌዜ ጎደኛ ማግኛት መለቴታማኚ እስከጥግ ዲረስ ፊቅረቹን የብዘለቹ❤
ማሻአላህ ፊልም የሚሰሩት ወላሂ ስወዳቸዉ እኮንም ሙስሊም ሆናችሁ በተለይ መሀረሜ የሚለዉ ፊልሙ ደጋግሜ ነዉ ያየሁት ብዙግዜ ዎዉ ❤❤❤❤
አይደል😏 ደሞ ማሻ አላህ 😁
@@fettiahalbreadi5575 😂😂😂😂
@@fettiahalbreadi5575 ሀሀሀሀሀሀሀ
አላህ ሂድያ ይስጥሽ እህቴ
ለፊልም ማሻአሏህ ይባላል ?
ሶለሏህ ወአለይሂ ወሠለም
💗💘
ማሸ አላህ አርቲሰቶች ሙሰሊም ናቸው❤❤❤
Eni alakem neber meshallah
ሁለቱንኮ አቃለሁ እነዝህኞቹንግን ገናዛሬ አየሁቸው
መሸአላ እኔ ሙስሊም መሆ ናቸዉን አላዉቀዉም
@@Sነኝየእሙታናሽየእናትናፋ enim
አላህ ከፊሊሙአለም ያውጣችሁ
ማሻሃላ ሙስሊም አይመሱሉኛም ነበር
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ😢
እሚንንን❤❤❤❤
ማሻአላህ 2ለቱ ተዋናዮች ሙስሊም አይመስሉኝም ነበረ ስወዳችሁ ኡላችሁም ታምራላችሁ
ማሻአላህ ሙስሊም አይመስሉኝም ነበር ሁለቱም ኡፍ አልሀምዱሊላህ።
ይሄኛው ልጅ ሙስሊም መሆኑን አላውቅም ነበር ባህሬንም ቅርብ ጊዜ ነው ሙስሊም መሆኑን ያወቅኩት ማሻ አላህ አሪፍ ፕሮግራም ነው
እረ ገረመኝ ግን ደሥ ብሎኛል አላህ ወደ ጥሩ ሥራ ይመልሣቹህ
ማሻ አሏህ የኔ ዉዶች አሏህ በእስልምናችን ያዝልቀን አሏህ በዱኒያም በአኽራ አሏህ አይለየን❤❤❤❤
እነ ምለው ተዋንያኖቹ ሙስሊም አይመስሉኝ ነበር ከሰሀር አብዱልከሪም በተቃራኒ ማሻላህ
እባካቹ አንዳንድ ሰወች ስራን እና ሃይማኖትን ለዩ። እነዚህ ልጆች ተዋናይ ናቸው ጥሩ ነገር ነው እየሰሩ ያሉት እስልምናቸዉን ከሙያቸው ጋር አዋህደው ነው ያሉት። የራሳችሁን ስራና ሙያ ገምግሙ።
አያችሁ ፊልም እስልምናን ስለማይነካካውነው የሌላ እምነት ተከታይ እስክትመስሉን ድረስ ሲቀጥል ለጌታችን አሏህ ታዛዝ የማትሆኑበት በጣም ሰፊነው የጊዜማጣት አላስፈላጊነገር ማድረግ ኧረምኑ አሏህ ተውበተል ነሱሀን ይወፍቃችሁ
ስረአታቸዉ ደስ ሲልእኮ❤❤❤ለካ ሙስሊም ሁናዉነዉ
እኔም አካውንታቸው እንዴ ሌላ ሰው አይደለም አንደኛው አውቃለሁ
ነጭ ቶብ የለበሰውን አሪትስት ስወደው❤❤❤
❤❤❤❤❤
አሁይ ሰው መጥፎ አርጎ የሚያስበው እነ ባህሬን ይሆናል ምክኒያቱም ፊልም የሚሰሩት ግን ይበልጥ መርዞቹ ነሽዳ ባዮቹ ናቸው በድን ስም ሠውን የሚያጠሙ ተጠንቀቁ እናተም እስልምናን አትወኩሉም በሌላ መንገድ ቢዝነስ ስሩ አላህ የያዛችሁ ቀን ቅጣቱ ከባድ ነው አታጭበርብሩ ነብያችንን ብወዱማ በሳቸው ስምና በአላህ ድን ባልጨፈራችሁ
Setameru Masha Allah ❤❤❤❤❤hulachum Allah yetebekachu
መሻአላህ እነዚህ አቲስቶች ክርስቴያን ነበር የሚመስሉኝ አላህ ይጠብቃችሁ
ሁላቹንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቹ
ባህሬን ሙስሊም መሆኑን አውቃለሁ ! ይሄኛው ግን አህላቁ ሙስሊም ይመስላል እል ነበር ሙስሊም መሆኑን ግን አላውቅም ነበር ብቻ ለሁላችንም መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን !
እርጋታቸዉ ደስ ይላል ማሻአላ ኢስላሚክ ነገሮችንም ብሰሩ ጥሩ ነዉ
አላህ ሂዳያ ይሰጣችሁ የጀግና ኡሰታዝ ሳዳቱ ትምህረት መከተተሌ እሂን የሺረክ መዝማችሁን አሰትቶኝል እጨ ልብ ይሰጣችሁ በሙሰሊም አፍ ፊልም ዘፈን አረቲሰት አኡዙቢላህህህህህ
Mashaallah ❤❤❤
ሱብሀናላ ኤልያስ ሙስሊም መሆኑን አላውቅም ነበር ደስ አለኝ ❤❤❤
ማሻ አላህ ምርጥ ወጣቶቸ
ማሻአላህ ተባረከላህ ታምራላቹህ ♥️♥️
ባህሬንና ኤሊያስ አላህ ከፊልም ያውጣቹ
Seladn& Amir betam New yemewedachihu Eid Mubarak
ያአላህ ኢንሻአላህ ሢል እደት ደሥ ይላል❤❤❤
ያራቢ ቀጥታኘውን መንገድ ምራን
እንደው ረሱል ሰ አ ወ ወዴት ነው ሚመጡት
Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah Masha Allah ❤❤❤❤
የምታምሩ ወንድሞች አሚርና ሰላህ እፕዲን መንዙማችሁን እንደ ልጅነታችሁ አድርጉት የሙዚቃ መሳሪያ ድምፅ ባይኖረው
ማሻ አላህ
አላህ ትክለኛውን መገድ ይምራችው ወድሞቼ
ማሻላህ አላህ ይገዛችሁ
❤❤❤😅😅😅ማሻአሏህ አስደመመምማቹሁኝ አሏህ ይውደድላቹህ
Masha Allah masha Allah ❤❤
ማናቸው አርቲስቱ ማናቸው ሙነሺዱ አይ ወቅት ወላሂ ጉድ ነው በአፉ የነቢ ነኝ ያለው ለየ እነዚህ ግን አርቲስቶቹ ግን እስልምናቸው ይፋ አደረጉ ማሻ አላህ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤
አላህሂዲያይስጣቸውየኛቆንጆዎች
ምንም አዲስ ነገር የለውም ሙስሊም መሆናቸውን ብዙ ህዝብ ያውቃል
ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤👏👏👏
የዩላቹም ስራ ልክ አይደለም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቹ
ماشاء لله ماشاء لله❤❤
Masha allah aliyas Muslim new des sil ene kirstian neber yemimeslegn
ኣይ ማሸኣላህ ያስባለኝ ባህሬንናኤላ ሙሥሊም በመሆናቸው ደሥ ብሎኛ ሌሎቹ ኣላህ ሂዳያ ይሥጥክ
ሳህ
ማሻሀላህ
ኤሊያስ እሚሉት ሙስሊም አደለም አላህ ሂዳ ይስጠው
@@ስአዳቢትባባስአዳቢትባባ ስላ አንቺ ልጅ እዚህ ምን ይሰራል ሙስሊም ካልሆነ
Mashallah❤ ❤❤❤❤
ማሻአላህአላህይጠብቃቺሁ
ማሻ አላህ ዲነል ኢስላም አልሀምዱሊላ አርትስቶች ሞስሊም ናችው ገና አሁን አወኩ
Enim
አሚር ና ሳላ የኛ ውቦች ማሻአላህ❤
😅
መሻአላህ🎉🎉🎉
የሚገርመኘ ሙስሊም አርቲስቶች እርጋታቸው አላህ ውደ ሀላሉ ይምራችሁ ውድ ውንድሞቸ ባህሬን አድናቂህ ነኘ
ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ
Masii Allaha alhmduli edi mubrkiii 🕋🇪🇹🇦🇪❤️
Eid Mubarek!!
Eliyas Wllahi betam neber yemewedew Muslim endehon zare awekugn enkuan aderesachu 🎉🎉🎉
ماشاءالله
ከሙነሽዶቹ ይልቅ አረቲስቶችንነው የምወደውም የማከብረውም ቢያስ አድ ቀን ይመለሳሉ ስራቸውም መጥፎ እደሆነ ያውቃሉ የነሽዳዎቹ የአላህን ሀቅ እና የረሱልን ሀቅ መካትሽረክ ከዛም ትክክልእደሆኑ ነው የሚመፃደቁት አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
ማሻላህ ተባራካለህ
mashallah ... wonderful welcome to islam slame .. we thankyou , all our brothers and munishde salehidne and amier ,,, we wish holy eid , mubarake for you and muslim all over the world ,,
ማሻ አሏህ❤❤❤
ወንድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህበጣምታምራላችሁ
አኡዙቢላህ አሁን ከምኑላይ ነዉ ሙስሊም የምትመስሉት እደዉጉድ አየሁኝ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ይስጠን
Mashiallah
ማሻኡላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ከዚህ ስራ ያውጣችሁ ፊልም ነሽዳም ሀራም ነው አላህ በሀላል ስራ ላይ እርዚቃችሁን ያስፋላችሁ ያረብ ሁላችንንም አላህ ሀላል ሰሪ ሸሪአን ተከታይ ያድርገን ያረብ
አሚንንን አሏሁመ አሚንን
ልክ ብለሻል እህት