♦️ዓመቱን ከመጀመራችሁ በፊት ይህንን ስሙ♦️ የመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ድንቅ መልእክት♦️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ

ความคิดเห็น •

  • @zelalemsisay9343
    @zelalemsisay9343 5 หลายเดือนก่อน +90

    መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ እንቁ ዘርዎት ይባረክ

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 5 หลายเดือนก่อน

      ይህ ሰውዬ የፈረንጆቹን ሳይንስ ፊክሽን ፊልም ቀድሞ ይመለከተውና ያወራል፤ መሃል መሃሉ ላይ ‹‹ኢትዮጵያ›› የምለውን ቃል ያስገባል፡፡ ‹በጨለማ የምኖሩ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ› ይህ ብርሃን ገና ኢትዮጵያ ስላልደረሰ እንድህ አይነት ሰዎች ህዝቡን ሆዱን ይነፋል… ያሳዝናል!!!

    • @marthaestifanose4609
      @marthaestifanose4609 5 หลายเดือนก่อน +2

      መጋቢ ዶክተር ሮዳስ የምትነበብ የማታልቅ መፅሐፍ ነህ🎉😇🙏

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@marthaestifanose4609 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂 You are Joking

    • @የሥላሤዎችባሪያ
      @የሥላሤዎችባሪያ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ያልታደልክ እውነትን ለማወቅ ብትመረጥ ኖሮ ታውቅ ነበር ወንማችንን ዶር ሮዳስ ለመተቸት መሞከርህ ያሳዝናል አይደለም ኢትዮጵያዊ አለም ያደነቀው የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ስጦታ ነው ቆም ብለህ ሙሉ መጣጥፎቹን ብታነብ እውነት ይገለፅልሀል​@@Arrivo-tr6es

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Arrivo-tr6esአይፈረድብሕም መሐይም መሆን ሙሑራኖችን ያማል ያምንድነው ያለማንበብሕ ሊቆችን ልትወቅስ ትነሳለሕ ካልተመቸሕ መውጣት አላዋቂነትሕን አምነህ ተቀብለህ ዝምታ ትልቅ አዎቂ ያደርጋል

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 5 หลายเดือนก่อน +70

    ከሰው በላይ አይናችነሽ ቅድስት ድንግል ማሪያም ነች ከሰዎች መሀል አሉ ከሚባሉ ከልቤ የማከብራቸው እንደ እኔ አይነት የአእምሮ ስውራን ከሆንን በላይ የሆኑት ዶክተር ሊቅ መምህር ሮዳስ ናቸው ክብር ለአባቶቻችን ለወንድሞቻችን ለዶክተር ሮዳስ ከእኔ ቀንሶ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እንደ እርስዎ ያሉትን ታላላቅ ሰዎችን ያብዛልኝ

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 5 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን!!!!
      ቃለሕይወት ያስማልን በእረጅም እድሜና በጤና በስላም ጠብቆ ያኑርልን አሜን !!! ያጉርልን

  • @saradubai546
    @saradubai546 5 หลายเดือนก่อน +33

    በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው ዶክተር ሮዳስ የተትረፈረፈ ጤና ይሥጥህ መድሀኒአለም

  • @Maredataማረዳታ
    @Maredataማረዳታ หลายเดือนก่อน +1

    amen amen amen!

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 5 หลายเดือนก่อน +39

    መምህር መጋቢ ዶ/ር ሮዳስ ቃላት የለኝም እግዚሐቤር እንደርሶ የእዉቀት ምንጭ ያላቸዉ ሰዎችን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 5 หลายเดือนก่อน +142

    ዶክተር ሮዳሰ የእመቤቴ ፍቅር ጣእሟን የቀመሰው ሁሉ ያውራላት እሷን የማያመሰግናት ሰይጣን ብቻ ነው በሥእሏ ፊት ቆሞ እራቁቱን የተመለሰ የለም ለእኔም ለኃጢያተኛዋ ልጇ ብመሰክርላት ጌዜና ሰዓት አይበቃኝም ሰሟ ሲነሳ የምላት ነገር ሁሉ ይጠፋኛል ፍጥረት ሁሉ ለእሷ በፊቷ በሰእሏ ሰር እየተማፀና እየሰገደለት ታምሯን ለመናገር ያብቃው አሜን ፅጌ ማርያም አሜን።።

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 5 หลายเดือนก่อน +2

      ይህ ሰውዬ የፈረንጆቹን ሳይንስ ፊክሽን ፊልም ቀድሞ ይመለከተውና ያወራል፤ መሃል መሃሉ ላይ ‹‹ኢትዮጵያ›› የምለውን ቃል ያስገባል፡፡ ‹በጨለማ የምኖሩ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ› ይህ ብርሃን ገና ኢትዮጵያ ስላልደረሰ እንድህ አይነት ሰዎች ህዝቡን ሆዱን ይነፋል… ያሳዝናል!!!

    • @fffdyh5303
      @fffdyh5303 5 หลายเดือนก่อน +2

      ምን ማለት ነው አይገባም እነጋገርህ 😊

    • @Asheomoen1385
      @Asheomoen1385 5 หลายเดือนก่อน +5

      እናንተንም እግዚአብሔር ይሰጣችሁ የማይረባ ወሬ ጆራችን ከሚሰማ ነፍሳችን የሚድንበትን ሰለምታሰተላልፉልን አታቋርጡ በዚሁ ቀጥሉበት እኛም በጉጉት እንጠብቃለን።

    • @EnanuTariku
      @EnanuTariku 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ema feqere

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 5 หลายเดือนก่อน +3

      ይህ ሰው ሐይማኖተኛ እባብ ነው በጣም የሚያሳዝነኝ ዓለማትን የፈጠረውን ጌታ ሳያውቅ ስለ ተፈጠሩት ሰማያት ኮአክብት ፕላኔቴች ለማውራት ይጥራል በመጀመሪያ እውነተኛውን ጌታ እውቅ መፀሐፍ ቅዱስ የጥበብና የዕውቀት መዝገብ ክርስቶስና ክርስቶስ ብቻ ነው ሌላ እውቀት ህይወት አይሰጥህም አይምሮን ከማሳበጥ ውጪ

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 5 หลายเดือนก่อน +24

    እኔ ስለ እኝህ የኢትዮጲያ እንቁ ሊቅ ሀብት የሆኑት ዶ/ር ሮዳስ ቃላት አላገኝም በሳቸዉም እኮራለሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እሳቸዉን የሰጠን የእግዚአብሔር ጥበቃ የሚወዷት የእመቤታችን ምልጃ ከርሶዎ ጋር ይሁን !!

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እኚን እነቁ እግዚአብሔር ያበረከተልን ሰጦታችን ናችው የዘመናችን ሐዋሪያ ናቸው ረጅም እድሜ ይሰጥልን በአእውነት ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልን ። ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 5 หลายเดือนก่อน +42

    ተመስገን ክፍዎች በበዙበት ዘመን እግዚአብሔር ያኑርልኝ ክብረት ይስጥልኝ መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ክብር ለአባቶቻችን እዚህ ላደረሱን ሀገር ሃይማኖታችንን ጠብቀው ላስረከቡን ቅብብሎሽ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 5 หลายเดือนก่อน +24

    መጋቢ ሐዲሰ መምህር ዶክተር ሮዳስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በጤና በሕይወት ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 5 หลายเดือนก่อน +12

    መጋቤ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የሚወዷት እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ትጠብቅዎት አሜን አሜን አሜን::

  • @MarituAbiyu
    @MarituAbiyu 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ ዶክተር ሮዳስ እውቀት ለመግለፅ ቃል የለኝም።ድንግል ማሪያም ከአፍህ የማትለየው ከነልጇ ትጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ትስጥህ ይሄን እውቀትህን ለልጅልጅ እንድታወርስ እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ዶክተር ሮዳሰ ታደሰን የወለደችልን እናት ቅድሰት ነብሳችውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ። 🎉🎉🎉 እኚን እነቁ መምህር እግዚአብሔር አምላከ‍ ያበረከተልን ሰጦታችን ናችው የዘመናችን ሐዋሪያ ናቸው ረጅም እድሜ ይሰጥልን በአእውነት ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልን ። እርሷም ዶክተር ሮዳሰ መልካም ዘር አፍረተውልን ለልጆቾት ይሄን እውቀት እና ፀገ‍ኣዎትን ከአብራኳት በሚገኝ ልጆች ወልደው ቢያወርሱልን እንደ አባቶቻችን ? የአእግዚአብሔር እና የመቤታችን ብፅኢት ድንግል ፈቃድ ይሁንልን ። እርሷን ሺ ዓመት ያኑርልን። አሜን (፫) እህታችንም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሸ ተባረኪሊን ምንም እንከን የሌለሸ ጥሩ አድማጭ ብቁ ነሸ ❤❤❤🎉🎉🎉
    መልካም አዲሰ ዓመት ከነመላው ቦተሰቦቻችሁ ይሁንላችሁ ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 5 หลายเดือนก่อน +18

    ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ለወደደው ሁሉም ያደርግለታል መምህራችን ዕድሜና ጤና ያድሎት በእውነት ከእኛ ዕድሜ ቀንሶ ይሰጦት

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ ሰውዬ የፈረንጆቹን ሳይንስ ፊክሽን ፊልም ቀድሞ ይመለከተውና ያወራል፤ መሃል መሃሉ ላይ ‹‹ኢትዮጵያ›› የምለውን ቃል ያስገባል፡፡ ‹በጨለማ የምኖሩ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ› ይህ ብርሃን ገና ኢትዮጵያ ስላልደረሰ እንድህ አይነት ሰዎች ህዝቡን ሆዱን ይነፋል… ያሳዝናል!!!

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 5 หลายเดือนก่อน +42

    ሮሚ በጣም የምንወዳቸውን መሜሕሬን መምሕራችንን ስላቀረብሽልን አመሰግንሻለሁ በእንባ ነው የጀመርኩት ስለ እናት ሲወራ እኔም እመቤቴን እናት የለኝም እናቴ አንቺ ነሽ ብዬ ስለምማፀናት የሁላችን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በሁላችን ትቅደሜልን መልካም ነገር ለአስራት ሐገርሽ አርጊልን መልካም የዮዲት ፃምና የጥምቀት ጊዜ ይሁንልን መምሕራችን ገና የበለጠ ትሰራለሕ አልፋ ይቅደምልሕ የሰጠሕን በረከት እየሰጠሕን ነውና እምትወዳት እማማ ማሪያሜ ከፍታ ማማ ላይ እንደ ንስር ታብርሕ ንስር ንስር ንስር 💚💛❤🙏

    • @Arrivo-tr6es
      @Arrivo-tr6es 5 หลายเดือนก่อน

      ይህ ሰውዬ የፈረንጆቹን ሳይንስ ፊክሽን ፊልም ቀድሞ ይመለከተውና ያወራል፤ መሃል መሃሉ ላይ ‹‹ኢትዮጵያ›› የምለውን ቃል ያስገባል፡፡ ‹በጨለማ የምኖሩ ህዝብ ታላቅ ብርሃን አየ› ይህ ብርሃን ገና ኢትዮጵያ ስላልደረሰ እንድህ አይነት ሰዎች ህዝቡን ሆዱን ይነፋል… ያሳዝናል!!!

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 5 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ምድራዊ እናታችን እድሜ ይገታታል ሰማያዊዋ እናታችን መቼም ከኛ የማትርቅ ዘላለማዊ እናት ናት ፈጣሪ ይመስገን እሷን የሰጠን አምላክ❤❤❤

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Arrivo-tr6esyekre yeblke

    • @Gebu7Inda
      @Gebu7Inda 5 หลายเดือนก่อน

      እመቤታችን መመኪያችን ስለሆነች እንወዳታለን !!!

    • @BezuworkBefekedu
      @BezuworkBefekedu 5 หลายเดือนก่อน

      ዶር ሮዳሰ እግዚሔር በድሜበጤና በጤና ይባርኮት

  • @HaileGeremew
    @HaileGeremew 5 หลายเดือนก่อน +13

    ጤና ይስጥልኝ ወገኖቼ እንዴ ናችሁ !! ቅል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን !! እናንተን ለሰጠን መምህራቺን ፍጻሜዎትን ያሳምርልዎት !!❤❤❤ ...ጋዜጠኛዋንም እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ !!
    አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ በዚህ ሰአት የሀገር ፍቅር እና የመቤታቺን የቅድስት ድንግል ማርያም ተቺ በበዛበት ዘመን እናንተ እና ሌሎችም መብዛታቺው በጣም ደስ ይላል ።
    ኢየ ሐድጋ ለሀገር !! ማለት እፈልጋለሁ ።ትርጉም ሀገርን ያለ ጠባቂ አይተዋትም!!

  • @AyalneshAbiyeMeshesha
    @AyalneshAbiyeMeshesha 5 หลายเดือนก่อน +25

    እግዚአብሔር ያኑርልኝ ክብረት ይስጥልኝ መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ክብር ለአባቶቻችን እዚህ ላደረሱን ሀገር ሃይማኖታችንን ጠብቀው ላስረከቡን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 หลายเดือนก่อน +14

    ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ እኔም አድቀን እናቴ ብየ አልቅሼ አላቅም ከናት በላይ እናት አለኚ ማርያም
    ስማ አይጠገብ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 หลายเดือนก่อน +4

    .መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እመብርሐን ቤዛዊተአለም ከዚህ በላይ ፍቅሯ ይብዛልህ በጣም በሚገርም ሁኔታ ነዉ ያዳመጥሁት በእድሜ በፀጋ እግዚያብሔር ይጠብቆልን እናታችን ነፍሳቸዉን ከአብርሃም ከይስሐቅ ጋር ያስቀምጥልን ቅዱስ ሩፋኤል የልቦናችን አይን ያብራልን

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ብትባረክ ነው የይሁሉ ጥበብ ማስተዋል ፀጋ በረከት እውቀት የታደሉት!! እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ረቡኒ❤❤❤🙏

  • @yezabtedsse2300
    @yezabtedsse2300 5 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም ትምርቱን ደ/ር መጋቢ ሐዲስ እወደዋለሁ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen Dr. Betam des yilal!

  • @tsionworku-h4i
    @tsionworku-h4i 5 หลายเดือนก่อน +9

    አልፋ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልቦናዎን መሻት ትፈጽምልን ከልብ እናከብርሀለን እንወድሀለን።🎉❤

  • @marthamulugeta3451
    @marthamulugeta3451 5 หลายเดือนก่อน +9

    መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እደሜ ጤና ይስጥህ የኢትዮጽያ አምላክ ከልሎ አጥሮ ይጠብቅህ፤ የምሳሳለት ሰው ፤አምናለሁ እግዘአብሄር ጸጋውን እንዳበዛልህ እምቤቴ ማርያም እለት እለት እንደምትባርክህ፤ አንተን የወደደችህ ድንግል ማርያም እንዳንተ እንድወዳት የእግዚአብሄር መንፈስ ይርዳኝ ፡፡ የጊዜና የገንዘብ አሥራት እንዳበረክትና እንድባረክ የጌታ ፈቃድ የእናቱ እርዳታ ይሁልንኝ፡፡

  • @ZewedneshReba
    @ZewedneshReba 5 หลายเดือนก่อน +7

    አመቤት ትክክለኛ ቦታሽን ነው ያገኘሽው የምንወዳቸውን መምህር ቁምነገር የምናፍስባቸውን ስላመጣሽልን የምወደው ንጉሥ ቅድሱ እግዚአብሔር ዘመንሽ ሕይወትሽን ይባርኮልሽ።

  • @selam38786
    @selam38786 5 หลายเดือนก่อน +11

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏በእውነት ተሠምቶ የማይጠገብ ትምህት🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏በጣም እጅግ በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነበር አቤት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር እጅግ በጣም የሚያስደስት ነው🙏 መባረክ ነው ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏የመላእክት ጥበቃ ዘወትር አይለየን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @AdenewMulaw
    @AdenewMulaw 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር መጋቢ ዶ/ር ሮዳስ ቃላት የለኝም እግዚሐቤር እንደርሶ የእዉቀት ምንጭ ያላቸዉ ሰዎችን ያብዛልን

  • @afomya5604
    @afomya5604 5 หลายเดือนก่อน +4

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የቅዱሳን አምላክ ያድልልን ❤❤❤❤❤

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን በእውነት የተዋህዶ አርበኛ መምህሬ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋይጥብቅልን

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁ መምህሬ እንኳን አደረሰዎት ❤

  • @DjxjsHshsha
    @DjxjsHshsha 4 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው ማርያምን እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ ቃለህወት ያሰማልን😊

  • @ቤተቃና
    @ቤተቃና 5 หลายเดือนก่อน +3

    ክብረት ይስጥልን ታላቁ መምህራችን በእውነት በጣም ነው በራሴ እማፍረው ሰው ሳማ እየዋልኩኝ አለማወቄ ድንቁርናዬ አስደነገጠኝ ማወቅ እንድም ከሀሜትና ከስድብ የመሰለ ታላቅ ኃጢያትም ይጠብቃ በጣም ተምረንበታል እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን እህታችንም በርች በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን የቅዳሳንን እድሜ ጤና ጸጋ አብዝቶ ያድልልን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 5 หลายเดือนก่อน +16

    አደሜ. ፀጋዉን. ያብዛልክ.

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 5 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልል በረከትዎ ትደርብን በናንተ ላይ ያደረው የሜቤታችን ፍቅሯ ለኛም ታድለን አሜን አሜን አሜን

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj 5 หลายเดือนก่อน +3

    የናት ነገር ሲነሳ ሁሉም እናት የሌለው ሁሉ ስሜቱን ያውቀዋል ግን መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥልን የዘላለም እናታችን ቅስት ድንግል ማሪያም እመብርሀን ቤትህን ኑሮህን ትባርክልህ አሜን !!

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ ር ሮዳስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጤና ይስጥልኝ ዋው የልጅ ትልቅ ትሁት ጋዘጠኛ ክብረት ይስጥልኝ መምህራችን የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ ዳይመንድ እድሜ ጤና ይስጥልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እራሒል
    @እራሒል 5 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እችን ቀን ለሰጠን አምላከ እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እቋችን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችን ኢትዮ ሰላሞን ይመልስልን

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 5 หลายเดือนก่อน

    ስሟ እንደማር ወለላ እንደ ወይን ዘለላ የሚጣፍጥ እመቤታችን የአማኑኤል እናት የእኛም እናት አማላጃችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ከፍ ከፍ ይበልልን መ/ር ቃለ ሕይዎት ያሰማህ ።

  • @TirhasAsefa
    @TirhasAsefa 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህሬ ቃለህይወት የሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን ብጣም ደሰ የምል ነው ያሰተማሩን ሰለ እመቤታችን ደሰ አለኝ😊

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa3851 5 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ አዲስ ዶ/ ር ሮዳስ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ጥበቡን ሞገሱን አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ በሞገስ ላይ ሞገስ በእድሜ ላይ እድሜ ስቶ ያኑርልን ❤

  • @manyazewaltekola409
    @manyazewaltekola409 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር ሮዳስ ሰላም ላንተይሁን ጎበዝ ነህ በእውነት ነው እምልህ ከመፅሐፍቶች በርካታ እውቀትን ቀሥሜለሁ እና ከልቤ አመሠግናለሁ .

  • @tw4926
    @tw4926 4 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ርዳስ እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልዎ እርሶን ለሰጠን ቸሩ ፈጣሪያችን መድሐኒአለም ይክበር ይመስገን አሜን!!!

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 5 หลายเดือนก่อน +3

    አግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ለጷጉሜ ፫ ለመልአከ ቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ የንግስ በዐል አደረሳቹ አደረሰን አሜን ፣መምህራችን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ ይጥልን አሜን እንኳን ለአዲሱም አመት አደረሳቹ ሁላችሁንም።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fantahun-g2o
    @Fantahun-g2o 5 หลายเดือนก่อน

    ዶር ሮዳሰ በየጊዜው ስለምትሰጠን ቃለ እግዚአብሔር አመሠግነሀለሁ እባክህን ወጣቶችን በአምሳልህ የምትቀርጽበት ት/ቤት ከፍተህ ለትውልድ አንዲሻገር አድርግልን

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 5 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን እንወድሀለን❤❤❤

  • @Abera_Fekede
    @Abera_Fekede 5 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ንማጀ
    @ንማጀ 4 หลายเดือนก่อน

    የእመቤታችን ስም በፍቅር ሲጠራ አቤት የመንፈስ እርካታ❤❤❤❤❤ መምህር ዶ/ሮ እሮዳስ ፀጋዉን ታብዛላህ

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🌹

  • @stc6291
    @stc6291 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠበቅዎትበዝህዘመን እናተን የሰጠን እግዚብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @user-tekami-b3d
    @user-tekami-b3d 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምንወዶት መምህር ሮዳስ ቃለሕይወት ያሰማልን! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቅድስት ድንግል ማ ድንግል ለመናገር ስዓት አይበቃንም እመቤቴ ለዘለአለም እንወድሻለን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጥስልን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻 2017 ደግ ደጉን የምሰማበት አመት ይሁንል ሀገራችን ሰላም አድነቱን ፍቅሩን ይመልስልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምራቺን አግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጦት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞💞💞💞💞❤️❤️❤️

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 5 หลายเดือนก่อน +8

    ከአቅም በላይ ነው እርሶን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @harithfalah3716
    @harithfalah3716 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት እውቀት! አቤት ለመቤታቸን ያሎዎት ፍቅር! ቃል የለኝም ለርሶ! በእውነት ለቤተክርስቲያንናለኢቲዮጲያ ሲል እረዥም እድሜ ሰቶ ያኑርልን!🙏❤ዘሩዎት ይባረክ!❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wonedwossenkebede6941
    @wonedwossenkebede6941 4 หลายเดือนก่อน

    ዓሜን የእመቤቴ ፍቅሯና በረከቷ ከሁላችን ጋር ይድረስ።
    ፀጋ በረከቷ አይለየን!!

  • @TsigeTulu
    @TsigeTulu 5 หลายเดือนก่อน +9

    አምላክ ዘመኖትን ይባርክ እድሜዎትን ይጨምር።

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አገራችንን የሰላም የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን
    ዶክተር መጋቢ አደስ ሮዳሰ ታደሰ ለቀ መምህራን ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት ❤❤❤🎉🎉🎉 የማያልፈውን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን ድንቅ ድንቅ መልእክት ነው ያሰተማሩን በልቦናችን ያሳድርብን መፅሐፎትን በአማዞን እንድናገኝ ይርዲን መልካም ጊዜ እንመኝሎታለን ።

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንደ አባቶችህ እንደ ቅዱስ ዮሀሐንስ ፤ቅዱስ ያሬድ፤ እንደነ አባ ሕርያቆስ፤ እንደነ አባ ኤፍ ሬም ሊቃውንት . . . ወዘተ የእመቤታችን ፍቀር የበዛልህ እንዲኽ በመሆኑም መሥጢር የተ ገለጸልህ አሁንም የእመቤታችን ፀጋ በረከቷ ይብዛልህ ለእኛም የምናነበውን ምሥጢሩን ትግለጽልን ረድኤት በረከቷ ይደርብን።

  • @Alemwudu-v3i
    @Alemwudu-v3i 5 หลายเดือนก่อน

    መምህርችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @rebeccakassaye5024
    @rebeccakassaye5024 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የማደንቅህ እግዚአብሄር የባረከው ሰው እንደዚህ ነው ለእመቤቴን ይዞ ማንም ያፈረ የለም

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 4 หลายเดือนก่อน

    የኛ አባት የምኖወድዎት የምናከብሮት እግዚአብሔር ረጅሙን እድሜ ሙሉ ጤንነትን ያድልልን የምትወድዋት እማምላክ በነብስም በሰጋም ትጠብቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenAbiye-x9z
    @TemesgenAbiye-x9z 4 หลายเดือนก่อน

    የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን። ረጅም እድሜ ይስጠዎት።

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዓለም በዝህ አሁን ባለችበት ሁኔታ ውስጥ ሆና እንደ እርሶ አይነቱን ሰው ለሰጠንክብር ምስጋና አምላካችን ይሁን ፣

  • @fikrehaile9751
    @fikrehaile9751 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!

  • @EnduAddis
    @EnduAddis 3 หลายเดือนก่อน +1

    Memerachen Kalehiwote yasemal

  • @TergaGetente
    @TergaGetente 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር እ/ር እድሜ ከጤናጋር ይስጦዎት

  • @GebeyawChekol-ti5wi
    @GebeyawChekol-ti5wi 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን።

  • @samerkebede9390
    @samerkebede9390 4 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ድንቅ ነው ምንስ መታደል ነው እግዚአብሔር የጥበቡ ብዛት መለኪያ የለውም

  • @ሰሊሆም-ቨ4ሠ
    @ሰሊሆም-ቨ4ሠ 5 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ የሚል ነበር እኔ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ምክንያቱም እኔ እናቴ ስታርፍ መጀመሪያ ለምን ብዬ የተጣላሁት ከመቤታችንጋ ነበር።አሁን ግን እርቄአት ሳይሆን ቀርቤአት አሁንም ሁሌ እጠይቃታለሁ ፍቃድዋን እንድቀበል እራስዋ ትርዳኝ🙏

  • @HazemHazem-j4r
    @HazemHazem-j4r 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምሕራችን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን ❤❤❤

  • @menbershibru
    @menbershibru 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር ይህን ብሩህ እምሯህን ሳትሰሰት ሰለመገብከን ከልብ አመሰገንን ከምምህር ዘወይንዬ በጥምረት ብትሰረለ ብዙ ታተርፍላችው እውቀት ለአእምሮ ታላቂቷ ገበያ ናት ተመስገንን ኦርቱዶክሰ ዓይማኖቴ ብዙ ሊቃውንት ሰላሉሸ ባንቺ ደሰሰሰሰሰሰ ሊለን ይገባል መምህሮቻችን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ኖሩልን የኛ ጌጦች እንቁዎች

  • @GobezuwaTurungo
    @GobezuwaTurungo 4 หลายเดือนก่อน

    እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቅዎት መምህር

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይይ መታደል ነው መንፈስ ቅዱስ ያደረበት ሰው ድንግል ማርያምን ይወዳል መምህራችን ከዚህ በላይ ጸጋው ያብዛልክ እመብርሀን ትጠብቅህ❤እማየይ ፍቅርሽ ይብዛልኝ ብርታቴ ነሽና እህቴ የሰደት ጎደኛዬ 🎉❤🎉❤

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ይሰማልን ዶክተር ሮዳሰ እንተንም በሰላም ይድርሰህ 2017 እሜን እሜን እሜን

  • @tesfahunayalew174
    @tesfahunayalew174 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር የሚዋዷት የሚያቆለጳጵሷት እመብርሃን ወላዲት አምላክ ዘመንወን የተባረከ አልፎም ለሚወዷት ትቢያ አፈር ሆኗውም እንኳ እኔው ነኝ ለሚሏት ሃገርወትን ኢትዮጵያ የወደዷትን ያክል እመብርሃን ከንልጆ የአገልሎት ዘመንዋን የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልዋ። እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ።

  • @simdela4785
    @simdela4785 5 หลายเดือนก่อน

    ዕድሜካ ዕድመ ማቱሳላ ይግበሮ!!! ማርያም ኣስመረይቲ ትሓልካ❤

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሮዳስ እጅግ አመሰግናለሁ ።።

  • @NaniAsmerom
    @NaniAsmerom 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ሮዱስ የተዋሕዶ እንቁ የኢትዮጲያ ስጦታ ልጅ ነሕ የእውቀት ምንጭ እኔ ስለአንተ መፃፍ ባይገባኝም ምክንያቱም አንዳችም እውቀት ስለሌለኝ አንተን መግለፅ ቃላት እውቀት ስለሌለኝ እመርቅሐለሁ አብዝቶ ለአለም የተትረፈረፈ እውቀት ሰቶሐል አሁንም ካለሕ በላይ ይስጥሕ

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሎ መምህር፦ ድንቅ ትምህርት ነው። በዚሁ አጋጣሚ ለእኛ ከባድ የሆነውንና ለእርስዎ ግን በጣም ቀላል የሆነውን ጥያቄ ልጠይቆት። ጸሎተ ባርቶስ እና መጽሐፈ ቱላዳን ውስጥ ያሉትን ህቡዕ ስሞች ትርጉም የምናገኝበትን (የምናውቅበትን) መንገድ ቢጠቁሙን ደስ ይለኛል።

  • @Nona-u1n
    @Nona-u1n 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፀጋውህን ያብዛልህ❤❤❤የኢትዮጵያ ድንቅ መምህራችንንእርጅም እድሜ ይሰጡህዎት ድንግል ማርያም ትጠብቃለህ ❤❤❤

  • @Shimeles2025
    @Shimeles2025 4 หลายเดือนก่อน

    የቤተክርስቲያናችን እንቁ እንዲህ የወደድካት ወላዲተ አምላክ ዘመንህን ትባርከው። በእውነት እኔ ቆሻሻውና ሀጢአተኛው አይኔ በእንባ ሞላ ስለ ድንግል ስትናገር😭😭😭😭😭

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 5 หลายเดือนก่อน +11

    ላይክ እያረጋችሁ ጀምሩ ለሌሎችም እንዲደርሰ ከዚ እውቀት በላይ ምን መማር ትፈልጋላችሁ።

  • @Semaynesh-xo4ux
    @Semaynesh-xo4ux 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም❤❤❤ ባማልጅነቷ በፀሎቷ ያልፈታችልኝ ችግር የለም ያውም ከባባድ እንደሰማይ ከዋክብት አንደ መድር አሸዋ የበዛ ስለሆነ ዘርዝሬ አልችለውም!!!!!!!

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kale hiywot yasemalen memiherachin amen

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 4 หลายเดือนก่อน

    አከብሪሃለሁ አድናቅህ ነኝ ዓለማዊውም መንፈሳዊነት ጥበብና ፀጋ ያለህ❤❤❤

  • @tsionassefa9882
    @tsionassefa9882 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን! መልካም አዲስ ዓመት!

  • @teshomeassefa8558
    @teshomeassefa8558 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህር ዶክተር ሮዳስ ቃለህይወትን ያሰማልን
    አሜን

  • @getahunhaile-vg1fe
    @getahunhaile-vg1fe 4 หลายเดือนก่อน

    Dr ! I listened to what you said about st. Mary intently. At a certain point I could not control my tears that were ready to escape from the windows of my eyes. I finally let go because of the joy ,respect and love I carry with in me which lives in my life. Overall the compassionate mother of Jesus Christ and her intercession is real. Thank you for what you are doing to interject the word of God and opening inner spiritual eyes of unbelievers by leading them to the right direction. Let the Lord shine His face upon you as you forge forward in years to come.

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 5 หลายเดือนก่อน +2

    በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ.❤ ቅዱሱን እውቀትን ጨምሮ ይግለጥልዎ. ለኛም መልካም ነገርን እምናውቅበትን አእምሮ ይስጠን❤

  • @AdamuKiro
    @AdamuKiro 4 หลายเดือนก่อน

    ፈራሽና በስባሽ ሥጋን።የማያደልብ ዶ/ር እውነተኛ ጥበብ ❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ❤ለመምህራች በረከትን ያድልልን በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን አረከተው ይድረሰን አሜን

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዶክተር ሮዳስ የኢትዮጵያ እንቁ የሀገሬ በርቅዬ ልጅ አከብርሀለሁ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 4 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነዉ በእውነት ❤❤❤ ያንተን ፀጋ ለልጆቻችንም እምናተርፍበት ይሁንልን ስላሴ ይስጥልን ጥበቡን ❤

  • @agerendries4568
    @agerendries4568 5 หลายเดือนก่อน +1

    Dr.Rodas you are a blessing ❤❤❤thank you God to give us blessing teachers