ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በቃኝ፡ እባካቹ ከዚ ቡሀላ ስሟን አታንሱብኝ
በቃኝ ከማለት ትግስት ይኑርህ። ፍቅር ብዙ ፈተናአለዉ ተረጋግተህ ይቅርታ በላት። ሰዉ ተጣልቶ የማይታረቅ የለም ትግስትአርግ
ወደፊት አብሽር የሄደስውአብዝቱ መለመን ይከብዳል ሌላ የተሻለ ነገር አለ
ያሂ10ሴት ስትቀያይር ቁመህትቀራለህ ሲቀጥል ጊዜህን ካልተጠቀምክበት ዚና ላይ ትወድቃለህ ትግባርህ ሁሉየኢስላምተግባር አይደለምሴትልጅ እየጨበክ ምንምን እስልምና ላይ ትዳር እንጂ ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም
በቃኝ ከማለት ሶበር ይኑርህ ፍቅር ቀላል ነገር አደለም ፈተና አለው
መጀመሪያ ለምን አሳየህን ሀዩ ትለያለች ሁለተኛ ከሴት ጋር አትቅረብ ከምታገባት ዉጭ ሀዩ ቀርታ እነዚህ ጋር አትስራ ቪድወ ሀዩን ስለሚያስታዉሠን ብቻህን ስራ
ሀይትን ትጠይቅልን የምትሉ
ፍቅር የለኒካህ የለውም በረካ አላህንፍራ ወደሜ አሚር የቸየማትቀር አገር ትመጣለይማነንም አተማክርም ኧረታው ወድሜ ሴትልጅጋር አትተቃቀፍ ሀራምሀለሉን እያወቃችሁ እደዚህ መሆን በጠም ያሳዝናል አሁንይቺልጅ በቀደም ኡዱአለኝ አላለይ ዛሬማን ፈቀደላት
ወይ ሙስሊም ሴቶች ለምድነው ረቀትሽን የማትጠብቂው ዝም ብሎ ሀጅነብዬ ወንድ ላይ መለጠፍ
ወይ መተሻሸት አኡዙቢላህ አልሀምዱሊላህ አንድቀን ከወንድ ሳልተሻሽ ማግባቴ ከምንም በላይ ደስተኛነኝ
አብሽር አሚር ዱኒያ ፈተና ናት እራስህን አጠክር እሷ ስላልተፈጠረች ይሆናል አላህ ደግሞ አሳይቶ የነሳህ የተሻለ ሊሰጥህ ነው ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በል ኢንሻ አላህ ለከይር ነው ።የሚቻል ከሆነ ከሀያት ጋር ቁጭ ብላችሁ ተመካከሩና ታረቁ የማይቻል ከሆነ አላህ የተሻለችውን በዲኗ ጠንካራ ከልቧ የምትወድህን አላህ ይስጥህ አትግፋ እንጅ የተገፋ ወድቆ አይወድቅም ያስሚንን የምትልህን ስማት አይዞህ ወንድሜ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝነኛል ወላሂ አሳዘንከኝ ጠንክር አታልቅስ
ወላሂ አሚር ምስጊንና አፍቃሪ ነው😢ጓደኛው ያስሚን ጥሩ ሰው ነሽ አላህ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤
ቸ
እህቴ አስታርቃቸው በአላህ❤❤❤🎉🎉አተደሞ ተረጋጋ
አር አሚር አታብዛው ሀዩ ጋር ናቶሎ ለተመልካችም ክብር ይኑርህ
እንዴት ብዬ ነው የምመጣው? ተለያይተናል እኮ
@@amirzcool1አብሽር አሚር ለምቶዳ ሰው እኮ ቡዙ መሳወት ይክፍል አላህ አንድ ሊያርጋቹ ከፍልገ መችም አትለያዩም ሳቃይ ያለው ፍቅር መጫርሻው ያምራል ትስፍ አትቁርጥ ሀዩ ምርጥዬ ልጅ ናት
@@amirzcool1 ታርቁልን አሚሮ በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር የምር ያስሚን ተብዬዋ ደግሞ እኛ አለንልህ አትበይ አስታርቋቸው እደምንም ብላችሁ ልባችን ነው የተሰበርው 💔ሀዩዬ ይሄንን ኮሜት ካየሽው ወይም ካነበብሽው አሚር ጋር ነይልን የኔቆጆ
በአላህ ታረቁ እድህ አትበል 😢😢
@@amirzcool1ካለሷ አታምሩም😂
የኔ ማር ልጅቱ ስትጣፍጥ😊❤❤❤አላህ ያለው ነው ሚሆነው አሚር አብሽር😘😘😘😘😘😘😘😘
በፍቅር መሀል ደስታም መከራም አለ አይዞህ ጠካራሁን ወድሜ
አሚሮ አብሽር ወድሜ ሁሉም ያልፋል እራስህን ጠብቅ ተበሳቁለሀልኮ ወላሂ በጣም አዝኛለሁ ቶሎ ተስፋ አትቁረጥ አብሽር 😢😢
የኔ ማር ልጂቶ ድስትላለች አብሽር ስት አላህ ያብርታህ እኔም ያለሁብት ነው አላህ ከፃፈው ውጪ የሚሆን ነገር የለም ከደረ አላህ
ምትወዳት ኮሆነ ለምን አትችልምሲጀመር የይቅርታ ልብ ይኑርክ ሀዩ ጥሩ ሴትናት❤❤❤ታረቁ
ሂሆት እንዲህ ናት በርታ የሡ ልጅ ይገናኛል ይለያል እናያአንት እንደሁም በቅርቡ ነዉ ብዙ ብትቆዩ እና ብትለያዩ ታብዳለክ ማለት ነዉ።
አሚር አፍቃሪ ነዉ ቆንጅዬ ነዉ ታታሪ ነዉ እዉነት ግን እህል እኋ ከባድ ነዉ አፍቃሪና ተፈቃሪ ግን አይገጣጠምም በዚህ ምድር ላይ ፈላጊና ተፈላጊ ዉይ አብሽር አሚርዬ
🙏🙏♥️
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤
ፍቅር ያለኒካ የለውም በረካ አመለጠችህ❤😂😂
ሳሀ❤❤
ሴት አትቀያይር። ሀዩጋር ናቶሎ። ሀዩ ልዩ ናት
በትክክል ስጀመር ልጂ ለሀዩ አይመጥናትም ልክስ ክስ ነዉ
Hanu.qojiye.nati
ምንድን ነው ያልከሰከሰው ወርኛ አትቀባጥር@@rahima1683
አይዞህ የገፋህ ይገፋል የተገፋ ለቦሀላህ ደስታ ደስታ ነው ጥሩ አፍቃሪ ይስጥህ
አሳዘከኝ ልብህን አላህ ይጠግንልህ 😢😢
አሚን♥️
አሚርዬ አይዞክ ወላሂ ያልፍል የማያልፍ ነገር የለም ኡፍፍፍ ከባድ ነው ሥሜቱ 😢😢
🙏😊
ደሞ ዱአ አድርግ እየሰገድህ ላላህ ምንይሳነዋል እልፍ ቢሉት እልፍ አለ ወድም ዋናው ጤናነው እራስህን ተከባከብ
እኔ ግን ምኑም እውነት አይመስለኝም
እኔም😂😂
አብሽር ወድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር ለከይር ነው😢😢😢😢
🙏🙏🙂
@@amirzcool1.are.hayuyeni.amixati
አሚርዬ እባክህ ለአላህ ብላቹ ታርቁ ሀዬና አሚር በጣም ነው የምንወዳቹ ሀዬ ነይልኝ ታርቃቹ እባካቹ አታስጨንቁን
አሚር አታብዛው መጋኛ ሀዩጋ ናቶሎ ሴትመቀያየር ሞያ አይደለም ሀዩ ልዩናት በሀላል ተጋብታችሁ ኑሩ ሀዩጋ የምትሉ አድሽ ላይክ ያርግ 👍
ሳህ
አይባልም በሱ ቁስል እስካልሁናችሁ ዲረስ ዝም በሉ😢😢
@@user-qh5qr9qr7f አረ በጣም ነው ያበዛው መታገስ የሚባል ነገር አለ
እረ እናንተ አትሸወዱ እንዴ ቢዲዮ በታየላቸው ሳት እኮ ዶላር ነው ሚከፈላቸው ስለዚህ አላምናቸውም ይቱበሮች
ሳህ😢
የዚህን ያክል ምን አጥፈታ ነው ፍቅር ይቅር ባይ ነው ይቅር ተባባሉ አተጀጀልብን😂😂😂
ወድሚ አሚር ሀዩን ይቅርታ ጠይቀህ ኒካ አድርገህ አብራችሁው ኑ ሀዩ ሀውፍ በይው አላህ ይቅባየዎችን ይወዳል
በአላህ አስታርቃቸ እህቴየ አተም ተረጋጋ በቃ እደዚህ አይባልም 😢😢
ግን ሃዩ እኮ በጣም ጎባዝ ሴት ናት እንዴት ነው መታረቅ የማትቺሉት? 😥😥ኤረ አሚር ተው ግን ተነጋገሩበት እና በመነጋገር የማይፈታ ቺግር የለም... 🙆♀️🙏🥰
አብሽር አሏህ ያስብከዉ ያልተሣካዉ ትዳርን ሞክረህ ከምትፋታ ፈት ከምትባል በዚሁ ይሻላል ብሎ ሊሆን ይችላል አሏህ ስለዚህ በስብራት ጀርባ ጠጋኝ አለ አብሽር ወንድሜችን
ሃቂቃን ሀዩ ትለያለች ባለችበት አላህ ይጠብቃት በጣም ነዉ የምወዳት 🎉
ሁሉም አልጋባልጋ ይሁንልህ አትበል ሶብር አይዞህ እሶም እንዳተዉ እየተሰቃየች ይሆናል ያለዉን ነገር ተነጋገሩበት የምር እምትዋደዱ ከሆነ አንደየ እድል ተሰጣጡ ቡሗላ እንዳይቆጫችሁ
አላህ የቀደረው ነውእሚሆነው በአጭር ተስፋ አትቁረጥ
ሀዩ ምን ላይ ትሆን የሣን ሥሜት ማወቅ ፈለኩ ያሥሚን አሣብሽን አልወደድኩትም ለሁለቱም ሚዛናውይ አይደለሽም እሡን አይዞህ እያላችሁት ነው ሀዩሥ
እሥኪ ሀዩ ናፍቀናለች ❤❤ በራሧ ቻናል ትምጣ ምትሉ በላይክ አሣዩኝ
አሚር በአሏህ ታረቁ ሀዩ አንችም ኮሜንት የምታነቢ ከሆነ በአሏህ ታረቁ ይቅር መባባል ትልቅ ነገር ነው ሀዩ ወሏሂ በጣም ናፍቀሽኛል
በዚህ ምድር ላይ የማይሆን ነገር የለም ተረጋግተህ አስብበት ይቅር ባይነት ትልቅነት ነው
የወንድ ከንቱ ሲጀምር አንተ ሴት ታበዛለክ የእስልምና ባሀሪ አንተ ላይ አይታይም ሴት ልጅ ልብስ አይደለችም ከአንዷ ሂወትክ ምራ ልፍስፍስ
ወላሂ በጣም አበዛው ዝብሎ ሸሚዝ እመሥል መቀያየር ነው ሥራው
ይህ ኮሜት እደኔ የተመቸው አለ ውይይይ❤❤❤❤
አላህ ይሂዱኩም ይሂድና ሸሪአው በሚፈቅደው መልኩ አልነበረም መጀመሪያም ቶውበት አድርግ አላህ በፈቀደለህ መልኩ ነገሮችን አስተካክል
ሲጀመር ልጁ የሆነ ቅዤታም ነገር ይመስላል ወዳጄ የኔ የምትለው ሰው ጋ እረጋ ብለህ ሂወትክን አስምራት ዝብለህ አትቀዣቀዥ
እኮ
😂😂😂
ወይ ጉድ😂😂😂😂😂 ጎበዝ ነቹ ግን አሚር በተሌ ትወና ትችላለህ ወላሂ👏👏👏👏👏
ማሂረ እሳ ያስሚን ግን ደሞ አሚር እደዚህ አትሆን የምን ማለቃቅስ ነው ሀዩ ብትሄድ ሀዩ ትመጣለይ አብሽረ አላህ ደሞ ያትካላት የትም አትሄድብህም ወንድሜ
እሚር አይዞህ በስው የተስበረው ልብህን አላህ ይጠግንልህ እኔም 4 አመት ባሌን ተልያይተን ሂወት እራሱ ከብዶኛል ግን አላህ በኸይር ነገር ያበሽረን ያረብ😭😭😭
አላህ ይሱትር አውን አውን ትመጣላቹህ ሳትቆዪ ትለያየን ትላላቹህ ለማንኛውም ሀዪየ ልዪ ሴት ናት አንት እና እሱ ትነጋግሩ እና ችግራቹህን ፍቱ ባልፍውም ክሊላ ሴት ጋ አትስራ ስትልህ አልትቅብልካትም ሲቅጥል ልጅነት ይሁን እልህ ብዙ ሴቶች ጋ ትመጣለህ አነት ለስራ አስብህ ይሆናል ብዙዎቻችን ድግሞ ብሊላ ነግር ነው እምናስብው እና ትርጋጋ አሚር ታርቆ ሀዪቲም ናፍቃናልች
ቨ
ቨቨቨ
አብሽር ለከይር ነው የተሻለውን አላህ ይሰጥሀል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሚር ናሁ ሰናይ ይመስላን ወድምህ ነው እደ
Ahun kanchi gar fikir yazegn bilo siyabd enayalen cooming sooon
አሚር ሀዬልዬ ሴት ነች በተመልካችም በቶሎ ህዝብ የተቀበላት ልዬ ነች አተ ግን ለትዳር አትሆንም ሴት ልጂ ክብር ትፈልጋለች አሁን ኤደምንም ብለህ አቅርብልን
አሚር የሰው ልጅ ነና እንሳሳታለን ይቅር ባይ መሆን እላህ ዘድ ተቀባይነት አለው ሰለዚ አወፋ ተባባሉ
ወላሂ አሚሮ አተም አሳዘከኚ ግን ሀዪ በጣም ነው የናፈቀችኚ ወላሂ እኔጃ ብቻ ናፍቃኛለች ሳታይህም ቢሆን ቀርፀህ ባሳየኸኚ ደስ ባለኚ ሀዪቲየ የኔ ደርባባ ከምር እደት እደናፈቀቺኚ❤😢
ተለያየን አለ አይደል በቃ ምንድን ነው ወገኖቼ ሀዩምኮ ቲክ ቶክ ላይ ከሌላ ወንድ ጋር አይቻታለሁ ለምን እሱ ላይ ብቻ ትፈርዳላቹ ሀያት ተብየውም አስመሳይ ናት ወላሂ😢
አሚሮ አብሽር ወንድ ታስፈ አትቁራጥ አድ ሀየት ብትሄድ አስር ሀየት ይመጣል
*_አረ አንዳን ኮሜታተሮች አትሳደቡ ሆ መጥፎ ቃል ከመናገር ዝም ማለት ይሻላል_*_አሚር ደሞ ቶሎ ተስፋ አትቁርጥ ሙዕሚን ተስፋ አይቆረጥም አላህ እሷን ላተ ከፃፈልህ አንድላይ ከመሆን ምንም አያግዳችሁ ላተ ካላላት ደሞ ለሷም ለተም የተሻለውን አላህ ይስጣችሁ_*_ሀዬ ግን የእውነት በአላህ የምታምን ጠንካራ ሴት እንደሆነች ያየኋት የሆነ ጊዜ ልጅ መውለድ አልችልም ብለህ ፕራክ ስታደረጋት አላህ ያለው ነው የሚሆነው አብሽር እያለች ስታበረታህ ስታጠነክርህ ነበር ሌላ ሴት ብትሆን ኖሮ በጥፊ ብላህ ጥላህ ለመሄድ ወደኋላ አትልም ነበር ለማንኛው አላህ የተሻለውን ነገር ለሁለታችሁም ይምረጥላችሁ_*
ኡፍፍ አሜር 💔😭😭😭
ወድሜእራስህንጠብቅ
Koy MN aynet vidyo new yemsetu ande afekratalehu ande degmo alfelgtm malet amir tebiy degmo allah fra endezi aynet vidyo mesrat akum
እኔበፊት ሳያችሁ እናደድነበር በሙዚቃ ስትቀርቡ ዛሬግን አሳዘንከኝ ህመሙንስለማውቀው የኔወንድም ነገሮችን በማካበድ ችግሮችን ደጋግሞ ማሰብ ሳይሆን የሰውን ጥሩነት ያሳለፍከውናና ለወደፊት በጥሩመንገድ ላይ ያሰብከውን እቅድ ደጋግመህ አስበው የእኔንታሪክ ብታውቀው ያንተን ውስጠሚስጥሩን ቤላውቅም እንድህ አትሆንምነበር ደሞሶብር አድርግ ከፍቶህሳይ አሳዘንከኝ ስትስቅ ደሞ ደስ አለኝ ያንተፈገግታ የብዙጓደኞችህ ደስታነው አላህም የሰጠህን ችግሮች ማመስገኛነው
👍
amir demo ine yemilik minalbat allah keharam inditiweta feligo new lekeyir new bel
አሚሮ በህይወት ውስጥ challenge አይጠፋም ተነጋገሩ ይሄም ያልፋል ሁሉም ጊዜያዊ ነው አብሽር
አይዞህ ወድሜ አሏህ ያስታርቃችሁ
አሚርዬ እባክህ እፍፍፍፍ ናፈቃቹኝ እኮ ሀዬ እባክሽ ታርቁ
እጭ ከመቶሮች እሱ ምክር መስጠት ኣትችሉም ኣዞህ እግዚኣብሔር ለሁሉ ያስተካክልህ
አይዞህ አሚር😢❤❤❤ያስሚንዬ ጎበዝ ❤❤❤
Abeshry Amir😢
Tawut baqa lijun tagodtowal ❤alah yatashale nager yisxew
Wellhe amerin yetereda sew yelem leju yewha new hodu bado new gen sematun miredalet sew new yatawe amu wendima ballha erasihen endi ataderg enda lemen bezu negerihen eyehodak new maninetehn matate yelebehm😢😢😢
♥️♥️🥹
ሀዩ የምትወድልጂ ናት አተ ምድ ነዉ ቡዙ አይን ያረፈባት ልጂ ናት እዳይ ቆጪህ
Amiro endze athun eshi 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 azenalhue
ere amiro abshre teregagteh asbeh wederask temeles😢😢
የዝህ የልጂ እራስ ወዳድ የለም ብዙ ግዜ እከታተለዋለሁ ግን በባዶ ይጨረጨራል እውስጡ ላይ ምንም አይነት ንደትና ብስጭት የለውም
ኡሥታዝ አሚር እደቲሸርት ሴትን አትቀይር አላህ ፈርተህ ታርቅ አቸ ጎደኛ ተብየዋ አሥታርቂ ዝባዚኬ አታውር
😂
አሚር በቃ አታካብድ አላህ የፈቀደነዉ የሚሆነዉ
ምንድነው አስሬ እናቃለን እናቃለን ምትለው
ፍቅር ያለኒካ የለውም በረካ ምናልባት ከጠቀመህ እህታዊ ምክ ቪዶህን አይቸ አላውቅም ግን የሆነነገር ልበል ይች የዱኒያ ህይወት አጭርነች ስለዚህ አላህን እንፍር ዱሮውንስ ካጂነቢጋ ምንትሰራለህ ወጣትነህ ፊትኒያ ሊበረታብ ይችላል ይህም ፈተና ሆኖ እኔ ለፈተና ብቻነው የተፈጠርኩት አትበል የነብያቶችን ታሪክ አንብብ ከነሱ አኳያ ምንም ሟለትነች የኛ ፈተና ደግሞኮ አላህን እያሥቆጣህነው ያልፈቀደውን እየሠራህ በተከበረው ቃሉ ጌታችን ላተቅረቡ ዚና ነው ያለው ነብያችን ሰለላሁ አለይሁ ወሰለም ሴትን ልጂ ከመጨበጥ በሹልነገር /በቢስማር/ካናቴ ብወጋ ይሻለኛል ነው ያሉት የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም ነው ያሉን ሙሥሊም መባል ስምብቻ ሙሥሊም ሊያደርግ አይችልም አላም እንዲህአለ መልክተኛው ያመጣላችሁን ተቀበሉ የከለከላችሁን ተከልከቱ አልሙሄም አብሽ ከወንጀል እራቅ ምናልባት አላህ እየገሰፀክ ይሆናል ወንዲሜ
የዝህ የለጂ ፀባይ የሴት ሱስ ነው ያለበት ጭምልቅ አላህን አይፈራምደ በአላህ
wow‼ What an atrractive dramaደሞ እኮ አብዛኛው ሀበሻ እውነት ነው ሚመስለው
ሀዩጋ ከተለያየህ ሰብድክራይቤን አነሳለሁ ምን ትጃጃላለህ
tiyaqeshi betam yastelal inenim anadonyal
ስስማኝ ሀዩ አስቀይማህ ሳይሆን ሴት ይቀያይራል ልጁ ምንም አላማርኝም
እኮ ሤት ይወዳል
@@bikib4975 ስለያዩ መክራ ስፍቅሩ መከራ እርስት ሀሳብ አለብን አየ ስልኬ
Amiriyyee yene wendim alah sabrun yistih ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ አላምንም ሲጄመር ትጣሉ❤አልመሰልኝም❤❤❤❤ውሼት❤ነው❤❤❤❤በጣም❤እኮ❤ነው❤የምትዋዴዱት❤ውነት ❤ከሆነ❤ታርቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባአላ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚር ሙስሊም በቀድር ያምናል ላንተ ጡሩ መስሎ ባይታይህም አሏህ ላንተ ያለው አለ እኔም አለሁ የወለድኩለት የልጄ አባት ኒካሺን ተቀበይኝ የተባልኩ አልሃምዱሊሏህ አሏህ የተሻለ አለው
ወድሜ ሁሉም ያልፋል ጠካራ መሆን አለብህ ደሞ በይቅርታ ተራርማችሁ ብትቀጥሉ አሪፍ ነው ኒካ ማሰራ አለብህ ኡዝታዝ ሳዳትን ሰምተህው ቢሆን እደዚህ አትሆንም ነበር ሙስሊም ሁናችሁ ሲጨፍሩ አላህን መፍራት አለባችሁ አላህ የሚያመጣው አይታወቅም ሰለዚህ በርታ ጠክር አብሽር
እደኔ ሰብር ይኑርክ ምንም አላወቅንም ይኤ አዩም እያለች ባእሪውነው ሰብር የለውም በጣም ክብር አልነበረውም እራስክን
ወረቢን እኔ አሚር ሲከፋው ደት ደሚከፋኝ😢
የኔወድምኡፍፍፍፍፍአይፍቅርአይዞክ😢😢😢😢
🙏🙏😊
ሀያትስ😂😂😂ሱ
እባክህ ታረቁ
ኤሄ ነው ፍቅር ያለ ኒካ ዬለውም በረካ
ምን ሁነዉ ነዉ ግን በአላህ አልገባኚም ተለይይተዉ ነዉ
Ewenetegna fker kale lbeh west kelebeh yekerta mareg alebeh
ቆይ ማሂር የት ነው
ከሀዩ ጋር ነዉ
😂😂😂😂😂
በሂወት ላይ😡😡😡መጨማለቅ አይመቸኝም አትጃጃል አሚር 🤔🤔🤔
አሚር ግን ናሆን ይመስላል😢😢😢
አላህን አፈሩ ነወር አታቁ ክምን እንደመትጥራቅሙ አላቅም እንሰሳ እንኮን እንዳለለችሁ እንሰሳ ትናተ የትሻለ ነው
አትጃጃሉ ምናገባችሁ
እዉነትኛ ወዳ ወደትዳር ይመራል እዉነተኛ ሴት ወደጀነት ትመራለች አላህፍሩ ትደራ ተፈለክ ኒካ እሠር
እኔ ይህ ልጀ ምኑም አላማረኝም ሀላል ያልሆነ ነገረ ደሮም በረካ የለውም
አላህ የከለከለዉን ነገር ስሩት የተባላችሁ እስኪመስል ድረስ ደንበር አልፋችሁ ነበር ይህ ደግሞ ጊዜያዊ ደስታ እንጂ ፍፃሜዉ አያምርም ።الله المستعان !!
ወዱሜ አይዛህ አላህ ያለዉ አይቀረም አታልቅስ
በቃኝ፡ እባካቹ ከዚ ቡሀላ ስሟን አታንሱብኝ
በቃኝ ከማለት ትግስት ይኑርህ። ፍቅር ብዙ ፈተናአለዉ ተረጋግተህ ይቅርታ በላት። ሰዉ ተጣልቶ የማይታረቅ የለም ትግስትአርግ
ወደፊት አብሽር የሄደስውአብዝቱ መለመን ይከብዳል ሌላ የተሻለ ነገር አለ
ያሂ10ሴት ስትቀያይር ቁመህትቀራለህ ሲቀጥል ጊዜህን ካልተጠቀምክበት ዚና ላይ ትወድቃለህ ትግባርህ ሁሉየኢስላምተግባር አይደለምሴትልጅ እየጨበክ ምንምን እስልምና ላይ ትዳር እንጂ ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም
በቃኝ ከማለት ሶበር ይኑርህ ፍቅር ቀላል ነገር አደለም ፈተና አለው
መጀመሪያ ለምን አሳየህን ሀዩ ትለያለች ሁለተኛ ከሴት ጋር አትቅረብ ከምታገባት ዉጭ ሀዩ ቀርታ እነዚህ ጋር አትስራ ቪድወ ሀዩን ስለሚያስታዉሠን ብቻህን ስራ
ሀይትን ትጠይቅልን የምትሉ
ፍቅር የለኒካህ የለውም በረካ አላህንፍራ ወደሜ አሚር የቸየማትቀር አገር ትመጣለይማነንም አተማክርም ኧረታው ወድሜ ሴትልጅጋር አትተቃቀፍ ሀራምሀለሉን እያወቃችሁ እደዚህ መሆን በጠም ያሳዝናል አሁንይቺልጅ በቀደም ኡዱአለኝ አላለይ ዛሬማን ፈቀደላት
ወይ ሙስሊም ሴቶች ለምድነው ረቀትሽን የማትጠብቂው ዝም ብሎ ሀጅነብዬ ወንድ ላይ መለጠፍ
ወይ መተሻሸት አኡዙቢላህ አልሀምዱሊላህ አንድቀን ከወንድ ሳልተሻሽ ማግባቴ ከምንም በላይ ደስተኛነኝ
አብሽር አሚር ዱኒያ ፈተና ናት እራስህን አጠክር እሷ ስላልተፈጠረች ይሆናል አላህ ደግሞ አሳይቶ የነሳህ የተሻለ ሊሰጥህ ነው ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በል ኢንሻ አላህ ለከይር ነው ።የሚቻል ከሆነ ከሀያት ጋር ቁጭ ብላችሁ ተመካከሩና ታረቁ የማይቻል ከሆነ አላህ የተሻለችውን በዲኗ ጠንካራ ከልቧ የምትወድህን አላህ ይስጥህ አትግፋ እንጅ የተገፋ ወድቆ አይወድቅም ያስሚንን የምትልህን ስማት አይዞህ ወንድሜ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ያሳዝነኛል ወላሂ አሳዘንከኝ ጠንክር አታልቅስ
ወላሂ አሚር ምስጊንና አፍቃሪ ነው😢ጓደኛው ያስሚን ጥሩ ሰው ነሽ አላህ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ❤
ቸ
እህቴ አስታርቃቸው በአላህ❤❤❤🎉🎉አተደሞ ተረጋጋ
አር አሚር አታብዛው ሀዩ ጋር ናቶሎ ለተመልካችም ክብር ይኑርህ
እንዴት ብዬ ነው የምመጣው? ተለያይተናል እኮ
@@amirzcool1አብሽር አሚር ለምቶዳ ሰው እኮ ቡዙ መሳወት ይክፍል አላህ አንድ ሊያርጋቹ ከፍልገ መችም አትለያዩም ሳቃይ ያለው ፍቅር መጫርሻው ያምራል ትስፍ አትቁርጥ ሀዩ ምርጥዬ ልጅ ናት
@@amirzcool1 ታርቁልን አሚሮ በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር የምር ያስሚን ተብዬዋ ደግሞ እኛ አለንልህ አትበይ አስታርቋቸው እደምንም ብላችሁ ልባችን ነው የተሰበርው 💔ሀዩዬ ይሄንን ኮሜት ካየሽው ወይም ካነበብሽው አሚር ጋር ነይልን የኔቆጆ
በአላህ ታረቁ እድህ አትበል 😢😢
@@amirzcool1ካለሷ አታምሩም😂
የኔ ማር ልጅቱ ስትጣፍጥ😊❤❤❤አላህ ያለው ነው ሚሆነው አሚር አብሽር😘😘😘😘😘😘😘😘
በፍቅር መሀል ደስታም መከራም አለ አይዞህ ጠካራሁን ወድሜ
አሚሮ አብሽር ወድሜ ሁሉም ያልፋል እራስህን ጠብቅ ተበሳቁለሀልኮ ወላሂ በጣም አዝኛለሁ ቶሎ ተስፋ አትቁረጥ አብሽር 😢😢
የኔ ማር ልጂቶ ድስትላለች አብሽር ስት አላህ ያብርታህ እኔም ያለሁብት ነው አላህ ከፃፈው ውጪ የሚሆን ነገር የለም ከደረ አላህ
ምትወዳት ኮሆነ ለምን አትችልምሲጀመር የይቅርታ ልብ ይኑርክ ሀዩ ጥሩ ሴትናት❤❤❤ታረቁ
ሂሆት እንዲህ ናት በርታ የሡ ልጅ ይገናኛል ይለያል እናያአንት እንደሁም በቅርቡ ነዉ ብዙ ብትቆዩ እና ብትለያዩ ታብዳለክ ማለት ነዉ።
አሚር አፍቃሪ ነዉ ቆንጅዬ ነዉ ታታሪ ነዉ እዉነት ግን እህል እኋ ከባድ ነዉ አፍቃሪና ተፈቃሪ ግን አይገጣጠምም በዚህ ምድር ላይ ፈላጊና ተፈላጊ ዉይ አብሽር አሚርዬ
🙏🙏♥️
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤
ፍቅር ያለኒካ የለውም በረካ አመለጠችህ❤😂😂
ሳሀ❤❤
ሴት አትቀያይር። ሀዩጋር ናቶሎ። ሀዩ ልዩ ናት
በትክክል ስጀመር ልጂ ለሀዩ አይመጥናትም ልክስ ክስ ነዉ
Hanu.qojiye.nati
ምንድን ነው ያልከሰከሰው ወርኛ አትቀባጥር@@rahima1683
አይዞህ የገፋህ ይገፋል የተገፋ ለቦሀላህ ደስታ ደስታ ነው ጥሩ አፍቃሪ ይስጥህ
አሳዘከኝ ልብህን አላህ ይጠግንልህ 😢😢
አሚን♥️
አሚርዬ አይዞክ ወላሂ ያልፍል የማያልፍ ነገር የለም ኡፍፍፍ ከባድ ነው ሥሜቱ 😢😢
🙏😊
ደሞ ዱአ አድርግ እየሰገድህ ላላህ ምንይሳነዋል እልፍ ቢሉት እልፍ አለ ወድም ዋናው ጤናነው እራስህን ተከባከብ
እኔ ግን ምኑም እውነት አይመስለኝም
እኔም😂😂
አብሽር ወድሜ አይዞህ ሁሉም ነገር ለከይር ነው😢😢😢😢
🙏🙏🙂
@@amirzcool1.are.hayuyeni.amixati
አሚርዬ እባክህ ለአላህ ብላቹ ታርቁ ሀዬና አሚር በጣም ነው የምንወዳቹ ሀዬ ነይልኝ ታርቃቹ እባካቹ አታስጨንቁን
አሚር አታብዛው መጋኛ ሀዩጋ ናቶሎ ሴትመቀያየር ሞያ አይደለም ሀዩ ልዩናት በሀላል ተጋብታችሁ ኑሩ ሀዩጋ የምትሉ አድሽ ላይክ ያርግ 👍
ሳህ
አይባልም በሱ ቁስል እስካልሁናችሁ ዲረስ ዝም በሉ😢😢
@@user-qh5qr9qr7f አረ በጣም ነው ያበዛው መታገስ የሚባል ነገር አለ
እረ እናንተ አትሸወዱ እንዴ ቢዲዮ በታየላቸው ሳት እኮ ዶላር ነው ሚከፈላቸው ስለዚህ አላምናቸውም ይቱበሮች
ሳህ😢
የዚህን ያክል ምን አጥፈታ ነው ፍቅር ይቅር ባይ ነው ይቅር ተባባሉ አተጀጀልብን😂😂😂
ወድሚ አሚር ሀዩን ይቅርታ ጠይቀህ ኒካ አድርገህ አብራችሁው ኑ ሀዩ ሀውፍ በይው አላህ ይቅባየዎችን ይወዳል
በአላህ አስታርቃቸ እህቴየ አተም ተረጋጋ በቃ እደዚህ አይባልም 😢😢
ግን ሃዩ እኮ በጣም ጎባዝ ሴት ናት እንዴት ነው መታረቅ የማትቺሉት? 😥😥ኤረ አሚር ተው ግን ተነጋገሩበት እና በመነጋገር የማይፈታ ቺግር የለም... 🙆♀️🙏🥰
አብሽር አሏህ ያስብከዉ ያልተሣካዉ ትዳርን ሞክረህ ከምትፋታ ፈት ከምትባል በዚሁ ይሻላል ብሎ ሊሆን ይችላል አሏህ ስለዚህ በስብራት ጀርባ ጠጋኝ አለ አብሽር ወንድሜችን
ሃቂቃን ሀዩ ትለያለች ባለችበት አላህ ይጠብቃት በጣም ነዉ የምወዳት 🎉
ሁሉም አልጋባልጋ ይሁንልህ አትበል ሶብር አይዞህ እሶም እንዳተዉ እየተሰቃየች ይሆናል ያለዉን ነገር ተነጋገሩበት የምር እምትዋደዱ ከሆነ አንደየ እድል ተሰጣጡ ቡሗላ እንዳይቆጫችሁ
አላህ የቀደረው ነውእሚሆነው በአጭር ተስፋ አትቁረጥ
ሀዩ ምን ላይ ትሆን የሣን ሥሜት ማወቅ ፈለኩ ያሥሚን አሣብሽን አልወደድኩትም ለሁለቱም ሚዛናውይ አይደለሽም እሡን አይዞህ እያላችሁት ነው ሀዩሥ
እሥኪ ሀዩ ናፍቀናለች ❤❤ በራሧ ቻናል ትምጣ ምትሉ በላይክ አሣዩኝ
አሚር በአሏህ ታረቁ ሀዩ አንችም ኮሜንት የምታነቢ ከሆነ በአሏህ ታረቁ ይቅር መባባል ትልቅ ነገር ነው ሀዩ ወሏሂ በጣም ናፍቀሽኛል
በዚህ ምድር ላይ የማይሆን ነገር የለም ተረጋግተህ አስብበት ይቅር ባይነት ትልቅነት ነው
የወንድ ከንቱ ሲጀምር አንተ ሴት ታበዛለክ የእስልምና ባሀሪ አንተ ላይ አይታይም ሴት ልጅ ልብስ አይደለችም ከአንዷ ሂወትክ ምራ ልፍስፍስ
ወላሂ በጣም አበዛው ዝብሎ ሸሚዝ እመሥል መቀያየር ነው ሥራው
ይህ ኮሜት እደኔ የተመቸው አለ ውይይይ❤❤❤❤
አላህ ይሂዱኩም ይሂድና ሸሪአው በሚፈቅደው መልኩ አልነበረም መጀመሪያም ቶውበት አድርግ አላህ በፈቀደለህ መልኩ ነገሮችን አስተካክል
ሲጀመር ልጁ የሆነ ቅዤታም ነገር ይመስላል ወዳጄ የኔ የምትለው ሰው ጋ እረጋ ብለህ ሂወትክን አስምራት ዝብለህ አትቀዣቀዥ
እኮ
እኮ
😂😂😂
ወይ ጉድ😂😂😂😂😂 ጎበዝ ነቹ ግን አሚር በተሌ ትወና ትችላለህ ወላሂ👏👏👏👏👏
ማሂረ እሳ ያስሚን ግን ደሞ አሚር እደዚህ አትሆን የምን ማለቃቅስ ነው ሀዩ ብትሄድ ሀዩ ትመጣለይ አብሽረ አላህ ደሞ ያትካላት የትም አትሄድብህም ወንድሜ
እሚር አይዞህ በስው የተስበረው ልብህን አላህ ይጠግንልህ እኔም 4 አመት ባሌን ተልያይተን ሂወት እራሱ ከብዶኛል ግን አላህ በኸይር ነገር ያበሽረን ያረብ😭😭😭
አላህ ይሱትር አውን አውን ትመጣላቹህ ሳትቆዪ ትለያየን ትላላቹህ ለማንኛውም ሀዪየ ልዪ ሴት ናት አንት እና እሱ ትነጋግሩ እና ችግራቹህን ፍቱ ባልፍውም ክሊላ ሴት ጋ አትስራ ስትልህ አልትቅብልካትም ሲቅጥል ልጅነት ይሁን እልህ ብዙ ሴቶች ጋ ትመጣለህ አነት ለስራ አስብህ ይሆናል ብዙዎቻችን ድግሞ ብሊላ ነግር ነው እምናስብው እና ትርጋጋ አሚር ታርቆ ሀዪቲም ናፍቃናልች
ቨ
ቨቨቨ
አብሽር ለከይር ነው የተሻለውን አላህ ይሰጥሀል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሚር ናሁ ሰናይ ይመስላን ወድምህ ነው እደ
Ahun kanchi gar fikir yazegn bilo siyabd enayalen cooming sooon
አሚር ሀዬልዬ ሴት ነች በተመልካችም በቶሎ ህዝብ የተቀበላት ልዬ ነች አተ ግን ለትዳር አትሆንም ሴት ልጂ ክብር ትፈልጋለች አሁን ኤደምንም ብለህ አቅርብልን
አሚር የሰው ልጅ ነና እንሳሳታለን ይቅር ባይ መሆን እላህ ዘድ ተቀባይነት አለው ሰለዚ አወፋ ተባባሉ
ወላሂ አሚሮ አተም አሳዘከኚ ግን ሀዪ በጣም ነው የናፈቀችኚ ወላሂ እኔጃ ብቻ ናፍቃኛለች ሳታይህም ቢሆን ቀርፀህ ባሳየኸኚ ደስ ባለኚ ሀዪቲየ የኔ ደርባባ ከምር እደት እደናፈቀቺኚ❤😢
ተለያየን አለ አይደል በቃ ምንድን ነው ወገኖቼ ሀዩምኮ ቲክ ቶክ ላይ ከሌላ ወንድ ጋር አይቻታለሁ ለምን እሱ ላይ ብቻ ትፈርዳላቹ ሀያት ተብየውም አስመሳይ ናት ወላሂ😢
አሚሮ አብሽር ወንድ ታስፈ አትቁራጥ አድ ሀየት ብትሄድ አስር ሀየት ይመጣል
*_አረ አንዳን ኮሜታተሮች አትሳደቡ ሆ መጥፎ ቃል ከመናገር ዝም ማለት ይሻላል_*
_አሚር ደሞ ቶሎ ተስፋ አትቁርጥ ሙዕሚን ተስፋ አይቆረጥም አላህ እሷን ላተ ከፃፈልህ አንድላይ ከመሆን ምንም አያግዳችሁ ላተ ካላላት ደሞ ለሷም ለተም የተሻለውን አላህ ይስጣችሁ_
*_ሀዬ ግን የእውነት በአላህ የምታምን ጠንካራ ሴት እንደሆነች ያየኋት የሆነ ጊዜ ልጅ መውለድ አልችልም ብለህ ፕራክ ስታደረጋት አላህ ያለው ነው የሚሆነው አብሽር እያለች ስታበረታህ ስታጠነክርህ ነበር ሌላ ሴት ብትሆን ኖሮ በጥፊ ብላህ ጥላህ ለመሄድ ወደኋላ አትልም ነበር ለማንኛው አላህ የተሻለውን ነገር ለሁለታችሁም ይምረጥላችሁ_*
ኡፍፍ አሜር 💔😭😭😭
ወድሜእራስህንጠብቅ
Koy MN aynet vidyo new yemsetu ande afekratalehu ande degmo alfelgtm malet amir tebiy degmo allah fra endezi aynet vidyo mesrat akum
እኔበፊት ሳያችሁ እናደድነበር በሙዚቃ ስትቀርቡ ዛሬግን አሳዘንከኝ ህመሙንስለማውቀው የኔወንድም ነገሮችን በማካበድ ችግሮችን ደጋግሞ ማሰብ ሳይሆን የሰውን ጥሩነት ያሳለፍከውናና ለወደፊት በጥሩመንገድ ላይ ያሰብከውን እቅድ ደጋግመህ አስበው የእኔንታሪክ ብታውቀው ያንተን ውስጠሚስጥሩን ቤላውቅም እንድህ አትሆንምነበር ደሞሶብር አድርግ ከፍቶህሳይ አሳዘንከኝ ስትስቅ ደሞ ደስ አለኝ ያንተፈገግታ የብዙጓደኞችህ ደስታነው አላህም የሰጠህን ችግሮች ማመስገኛነው
👍
amir demo ine yemilik minalbat allah keharam inditiweta feligo new lekeyir new bel
አሚሮ በህይወት ውስጥ challenge አይጠፋም ተነጋገሩ ይሄም ያልፋል ሁሉም ጊዜያዊ ነው አብሽር
አይዞህ ወድሜ አሏህ ያስታርቃችሁ
አሚርዬ እባክህ እፍፍፍፍ ናፈቃቹኝ እኮ ሀዬ እባክሽ ታርቁ
እጭ ከመቶሮች እሱ ምክር መስጠት ኣትችሉም ኣዞህ እግዚኣብሔር ለሁሉ ያስተካክልህ
አይዞህ አሚር😢❤❤❤ያስሚንዬ ጎበዝ ❤❤❤
Abeshry Amir😢
Tawut baqa lijun tagodtowal ❤alah yatashale nager yisxew
Wellhe amerin yetereda sew yelem leju yewha new hodu bado new gen sematun miredalet sew new yatawe amu wendima ballha erasihen endi ataderg enda lemen bezu negerihen eyehodak new maninetehn matate yelebehm😢😢😢
♥️♥️🥹
ሀዩ የምትወድልጂ ናት አተ ምድ ነዉ ቡዙ አይን ያረፈባት ልጂ ናት እዳይ ቆጪህ
Amiro endze athun eshi 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 azenalhue
ere amiro abshre teregagteh asbeh wederask temeles😢😢
የዝህ የልጂ እራስ ወዳድ የለም ብዙ ግዜ እከታተለዋለሁ ግን በባዶ ይጨረጨራል እውስጡ ላይ ምንም አይነት ንደትና ብስጭት የለውም
ኡሥታዝ አሚር እደቲሸርት ሴትን አትቀይር አላህ ፈርተህ ታርቅ አቸ ጎደኛ ተብየዋ አሥታርቂ ዝባዚኬ አታውር
😂
አሚር በቃ አታካብድ አላህ የፈቀደነዉ የሚሆነዉ
ምንድነው አስሬ እናቃለን እናቃለን ምትለው
ፍቅር ያለኒካ የለውም በረካ ምናልባት ከጠቀመህ እህታዊ ምክ ቪዶህን አይቸ አላውቅም ግን የሆነነገር ልበል ይች የዱኒያ ህይወት አጭርነች ስለዚህ አላህን እንፍር ዱሮውንስ ካጂነቢጋ ምንትሰራለህ ወጣትነህ ፊትኒያ ሊበረታብ ይችላል ይህም ፈተና ሆኖ እኔ ለፈተና ብቻነው የተፈጠርኩት አትበል የነብያቶችን ታሪክ አንብብ ከነሱ አኳያ ምንም ሟለትነች የኛ ፈተና ደግሞኮ አላህን እያሥቆጣህነው ያልፈቀደውን እየሠራህ በተከበረው ቃሉ ጌታችን ላተቅረቡ ዚና ነው ያለው ነብያችን ሰለላሁ አለይሁ ወሰለም ሴትን ልጂ ከመጨበጥ በሹልነገር /በቢስማር/ካናቴ ብወጋ ይሻለኛል ነው ያሉት የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም ነው ያሉን ሙሥሊም መባል ስምብቻ ሙሥሊም ሊያደርግ አይችልም አላም እንዲህአለ መልክተኛው ያመጣላችሁን ተቀበሉ የከለከላችሁን ተከልከቱ አልሙሄም አብሽ ከወንጀል እራቅ ምናልባት አላህ እየገሰፀክ ይሆናል ወንዲሜ
የዝህ የለጂ ፀባይ የሴት ሱስ ነው ያለበት ጭምልቅ አላህን አይፈራምደ በአላህ
wow‼ What an atrractive drama
ደሞ እኮ አብዛኛው ሀበሻ እውነት ነው ሚመስለው
ሀዩጋ ከተለያየህ ሰብድክራይቤን አነሳለሁ ምን ትጃጃላለህ
tiyaqeshi betam yastelal inenim anadonyal
ስስማኝ ሀዩ አስቀይማህ ሳይሆን ሴት ይቀያይራል ልጁ ምንም አላማርኝም
እኮ ሤት ይወዳል
@@bikib4975 ስለያዩ መክራ ስፍቅሩ መከራ እርስት ሀሳብ አለብን አየ ስልኬ
Amiriyyee yene wendim alah sabrun yistih ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ አላምንም ሲጄመር ትጣሉ❤አልመሰልኝም❤❤❤❤ውሼት❤ነው❤❤❤❤በጣም❤እኮ❤ነው❤የምትዋዴዱት❤ውነት ❤ከሆነ❤ታርቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ባአላ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚር ሙስሊም በቀድር ያምናል ላንተ ጡሩ መስሎ ባይታይህም አሏህ ላንተ ያለው አለ እኔም አለሁ የወለድኩለት የልጄ አባት ኒካሺን ተቀበይኝ የተባልኩ አልሃምዱሊሏህ አሏህ የተሻለ አለው
ወድሜ ሁሉም ያልፋል ጠካራ መሆን አለብህ ደሞ በይቅርታ ተራርማችሁ ብትቀጥሉ አሪፍ ነው ኒካ ማሰራ አለብህ ኡዝታዝ ሳዳትን ሰምተህው ቢሆን እደዚህ አትሆንም ነበር ሙስሊም ሁናችሁ ሲጨፍሩ አላህን መፍራት አለባችሁ አላህ የሚያመጣው አይታወቅም ሰለዚህ በርታ ጠክር አብሽር
እደኔ ሰብር ይኑርክ ምንም አላወቅንም ይኤ አዩም እያለች ባእሪውነው ሰብር የለውም በጣም ክብር አልነበረውም እራስክን
ወረቢን እኔ አሚር ሲከፋው ደት ደሚከፋኝ😢
የኔወድምኡፍፍፍፍፍአይፍቅርአይዞክ😢😢😢😢
🙏🙏😊
ሀያትስ😂😂😂ሱ
እባክህ ታረቁ
ኤሄ ነው ፍቅር ያለ ኒካ ዬለውም በረካ
ምን ሁነዉ ነዉ ግን በአላህ አልገባኚም ተለይይተዉ ነዉ
Ewenetegna fker kale lbeh west kelebeh yekerta mareg alebeh
ቆይ ማሂር የት ነው
ከሀዩ ጋር ነዉ
😂😂😂😂😂
በሂወት ላይ😡😡😡መጨማለቅ አይመቸኝም አትጃጃል አሚር 🤔🤔🤔
አሚር ግን ናሆን ይመስላል😢😢😢
አላህን አፈሩ ነወር አታቁ ክምን እንደመትጥራቅሙ አላቅም እንሰሳ እንኮን እንዳለለችሁ እንሰሳ ትናተ የትሻለ ነው
አትጃጃሉ ምናገባችሁ
እዉነትኛ ወዳ ወደትዳር ይመራል እዉነተኛ ሴት ወደጀነት ትመራለች አላህፍሩ ትደራ ተፈለክ ኒካ እሠር
እኔ ይህ ልጀ ምኑም አላማረኝም ሀላል ያልሆነ ነገረ ደሮም በረካ የለውም
አላህ የከለከለዉን ነገር ስሩት የተባላችሁ እስኪመስል ድረስ ደንበር አልፋችሁ ነበር ይህ ደግሞ ጊዜያዊ ደስታ እንጂ ፍፃሜዉ አያምርም ።
الله المستعان !!
ወዱሜ አይዛህ አላህ ያለዉ አይቀረም አታልቅስ