ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሊቨርፑል ይለያል ችግሩ ሚመስለኝ ግራቨን ቨርች ቢጎዳ ነው አጅግ በጣም እወድሀለሁ መንሱሬ ❤❤❤መንሱሬ ላላላ ላላላ መንሱሬ ላላላ ላላላ ❤❤❤
የኔ ሊቬ ድምፁን አጥፍቶ ስራችንን መስራት ብቻ ነዉ ምናቀዉ አለቀ አምናም እንደዚህ ስትዞልመዉ ይሄዉ ዘንድሮም ከጅምሩ ዞለምከዉ የኔ ሊቬ ደግሞ በስራ ያሳያል በቃ YNWA❤❤❤❤❤
መዞለም ምንድነው ?🙄 YNWA
Oh and he plays for Liverpool
እንዲ ነን ሊቬያንስ
ከዚህ በፊት ላግባሽ ብዬ እምቢኝ ብለሽኛል የሊቬ ደጋፊ ስለሆንሽ።
@@DanielTesfaye-gr6gq kkkkkkkkቶሎ በል በቃ ሽማግሌ ላክ ላግባክ
ሰላም መንሱሬ እኛ ተከላካይ ብቻ ነው ችግራችን ቫንዳይክ ከጉዳት ይጠብቅልን እንጂ ጥልቀት የለውም
Trust me, this Liverpool team will make history this year! YNWA ❤
Thank you Mensurea. YNWA
ኣርነት ስሎት ላላ-ላላላ ❤🎉❤❤❤
ለሊቨርፑል ስኬት የአሊሰን አቋም ወሳኝ ነው : አምና አሪፍ ሄደን አሊሰን ሲጎዳ እና አቋሙ ሲወርድ ሊቨርፑልም ወረደ በተለይም በአርሰናል 3 _1 በተሸነፍንበት ጨዋታ ከቫንዳይክ ጋር በፈጠሩት ስተት ተሸነፍን ወረድን ወደ ታች ተምዘገዘግን
live my life
We love you For the program YNWA
Sila live sittaworaa bxm nw miwadi❤❤❤❤❤❤
Liverpool ❤❤❤❤
YNWA ❤❤❤
Liverpool button✨💫
Hello Mensure it will no resume after the advertisements, both yesterday and today, share me the skill. Otherwise, I really appreciate your analaysis as usual, it muted and comeback now. Thanks...continue..
በ2 በስድስት ቁጥር ስሎት ሚጫወተው በችግር እና የ6 ቁጥር ተጫዋች ጥራት ስላነሰው ሳይሆን ፣ slot በፌኖርድም ምርጫው 2 ስድስት ቁጥር ነበር።
Dias ❤❤❤
liver pool batam yechelal 6 kuter yasfalgawal geran ver bigodas ayegodebun awol sabit nag ka worabe
YMWA❤
YNWA ! !
my reds liverpool ynwa🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ሊቨርፑል ክንግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
ዪናትድ ተጫዋቾን ከሜዳ አወጥቶ ጆተኒ ላይ ያጫውት
Liverpool❤
Liverpool YNWA ❤️💪❤️
በፍፁም በስሎት ዋስትና የለንም ገና ተገመረ ሊጉ የገጠሟቸው ክለብ ደግሞ አቋማቸው የወረደ ነው ተደራራቢ ጨዋታወች ሲመጡ ከባድ ቡድን ሲገጥሙ እናየዋለን
❤❤❤❤
Yenaw Liverpool new iko
Bil shankly -bob peselyKlop- slot
Seawek gin destegena alneberekum, mensure
YNWA
Mensura pls let u fix the voice it's not normal
Liverpool hulam king new
Schaefer Green
Ay mensure selbudenk united mn telaleh
United የሱ ቲም አይደለም
Liva
The horror show king 👑 ------- ETH, but iwill trust IN EOS 😢
ሊቨርፑል😊
KAMNAW LIVERPUL KENEBEREW BEMATQT LAIE YENEBEREU DKMETOCH ENDENE SALA AIYNET AQOAMACHEW BEMAGBATM HONE LEGOAL YEMIHON BEMAQEBEL TESHLO YETAYE BUDN HONOAL!!!!!!
የታብሎይድ ወሬ ይዘህ ሲኒየር ተጫዋቾች ባለማስፈረሙ ስትዘባበት ነበር። አርኖልድ አለመፈረሙ በሊቨርፑል ምን ተፅዕኖ አለው?የማየት መልካም አስተያየት ጥሩ ነው። ስሎት መለካት ያለባቸው ጥቅምት እና ህዳር ላይ ነው።
My ሊቬ😘
ኸረ ባክ አንተ ሰው ።ምንድን ነው ችግርህ ቆይ ።ምን ማለት ነው (ምናምን ) አንደ ጋዜጠኛ አከብርሀለው ግን አቀራረብህን አንድ አይነት አረገው ።መንሱር የምሬን ነው ።ከ Liverpool እና ከ arsenal ጋ ችግር አለብህ እንዴ ግልፅ የ Manchester untd ደጋፊ እንደሆንክ እያየው ነው ።ጋዜጠኛ ደሞ ማንም ሁሉም እንደሚያቀው ገለልተኛ ነው ።
24ሰዓት ስለ አርስናል አይደል እንዴ ምያወረው አንተ ሰው ጋዜጠኛ ገለልተኛ መሆን አለበት ግን መንሱር አንዳንዴ ደጋፍነቱ ጎልቶ ይወጣል
@@Abdunasir-o4e አይ ስለ አንድ ክለብ ማውራት አለ ማውራቱ አይደለም ። ግን ያው እንደሚታወቀው ስለሚደግፈፈው ክለብ ሲያወራ ሲሸነፉ እየተበሳጨ ሲያሸንፉ ደሞ በግልፅ እያሞገሰ በብዛት ታዝቤዋለው ።ለዛ ነው ቢያንስ ሌላ ቡድን ለሚደግፉት ተመልካቾች ክብር ይኑረው የምለው
አትሸወድ መንሱሬ የኦሎምፒክ ዲ ማርሴ ቀንደኛ ደገፊ ነው
ቆይ ለምንደነው ስለ ሲቲ ማታወራው እንደ በጣም ይደብራል ትልቅ ጋዜጠኛ ነህ አይደል ግዴታ አርሰናል እና united ብቻ ለምን ሲቲም አለን
ሊቨርፑል ይለያል ችግሩ ሚመስለኝ ግራቨን ቨርች ቢጎዳ ነው
አጅግ በጣም እወድሀለሁ መንሱሬ ❤❤❤
መንሱሬ ላላላ ላላላ መንሱሬ ላላላ ላላላ ❤❤❤
የኔ ሊቬ ድምፁን አጥፍቶ ስራችንን መስራት ብቻ ነዉ ምናቀዉ አለቀ አምናም እንደዚህ ስትዞልመዉ ይሄዉ ዘንድሮም ከጅምሩ ዞለምከዉ የኔ ሊቬ ደግሞ በስራ ያሳያል በቃ YNWA❤❤❤❤❤
መዞለም ምንድነው ?🙄 YNWA
Oh and he plays for Liverpool
እንዲ ነን ሊቬያንስ
ከዚህ በፊት ላግባሽ ብዬ እምቢኝ ብለሽኛል የሊቬ ደጋፊ ስለሆንሽ።
@@DanielTesfaye-gr6gq kkkkkkkkቶሎ በል በቃ ሽማግሌ ላክ ላግባክ
ሰላም መንሱሬ እኛ ተከላካይ ብቻ ነው ችግራችን ቫንዳይክ ከጉዳት ይጠብቅልን እንጂ ጥልቀት የለውም
Trust me, this Liverpool team will make history this year!
YNWA ❤
Thank you Mensurea. YNWA
ኣርነት ስሎት ላላ-ላላላ ❤🎉❤❤❤
ለሊቨርፑል ስኬት የአሊሰን አቋም ወሳኝ ነው : አምና አሪፍ ሄደን አሊሰን ሲጎዳ እና አቋሙ ሲወርድ ሊቨርፑልም ወረደ በተለይም በአርሰናል 3 _1 በተሸነፍንበት ጨዋታ ከቫንዳይክ ጋር በፈጠሩት ስተት ተሸነፍን ወረድን ወደ ታች ተምዘገዘግን
live my life
We love you For the program YNWA
Sila live sittaworaa bxm nw miwadi❤❤❤❤❤❤
Liverpool ❤❤❤❤
YNWA ❤❤❤
Liverpool button✨💫
Hello Mensure it will no resume after the advertisements, both yesterday and today, share me the skill. Otherwise, I really appreciate your analaysis as usual, it muted and comeback now. Thanks...continue..
በ2 በስድስት ቁጥር ስሎት ሚጫወተው በችግር እና የ6 ቁጥር ተጫዋች ጥራት ስላነሰው ሳይሆን ፣ slot በፌኖርድም ምርጫው 2 ስድስት ቁጥር ነበር።
Dias ❤❤❤
liver pool batam yechelal 6 kuter yasfalgawal geran ver bigodas ayegodebun awol sabit nag ka worabe
YMWA❤
YNWA ! !
my reds liverpool ynwa🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ሊቨርፑል ክንግ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
ዪናትድ ተጫዋቾን ከሜዳ አወጥቶ ጆተኒ ላይ ያጫውት
Liverpool❤
Liverpool YNWA ❤️💪❤️
በፍፁም በስሎት ዋስትና የለንም ገና ተገመረ ሊጉ የገጠሟቸው ክለብ ደግሞ አቋማቸው የወረደ ነው ተደራራቢ ጨዋታወች ሲመጡ ከባድ ቡድን ሲገጥሙ እናየዋለን
❤❤❤❤
Yenaw Liverpool new iko
Bil shankly -bob pesely
Klop- slot
Seawek gin destegena alneberekum, mensure
YNWA
Mensura pls let u fix the voice it's not normal
Liverpool hulam king new
Schaefer Green
Ay mensure selbudenk united mn telaleh
United የሱ ቲም አይደለም
Liva
The horror show king 👑 ------- ETH
, but iwill trust IN EOS 😢
ሊቨርፑል😊
KAMNAW LIVERPUL KENEBEREW BEMATQT LAIE YENEBEREU DKMETOCH ENDENE SALA AIYNET AQOAMACHEW BEMAGBATM HONE LEGOAL YEMIHON BEMAQEBEL TESHLO YETAYE BUDN HONOAL!!!!!!
የታብሎይድ ወሬ ይዘህ ሲኒየር ተጫዋቾች ባለማስፈረሙ ስትዘባበት ነበር።
አርኖልድ አለመፈረሙ በሊቨርፑል ምን ተፅዕኖ አለው?
የማየት መልካም አስተያየት ጥሩ ነው። ስሎት መለካት ያለባቸው ጥቅምት እና ህዳር ላይ ነው።