"ወያኔን በአንድ ነገር አመሰግነዋለሁ" ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 322

  • @መለይሀልዎለይመለይ
    @መለይሀልዎለይመለይ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዎት የደንቃችሁት በዝ ግዜ እንደዚ አባት ይነራሉ ብየ አልገመትኩ ሁሉ እዎረ ብተቀየረበት ዘመን ከዚሁ አበት እንደዚ መስማተየ በጣም ነዎ ደስ ያልኝ አላህ ምን ይሳነዎል እድመና ጠና ይስጣችሁት ተስፉ በቀርጥን ግዜ እንደዛ ነግር መስማት ለአላህ በጣም ነዎ የማመስግነዎ ::

  • @demekeadamu6625
    @demekeadamu6625 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ይስጥልኝ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋል አደራ አቆይልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 4 ปีที่แล้ว +1

    *የተማረ ሰው እንዲህ ነው* የሚውቅ ሰው አቃለው ትልቅ ነኝ አይልም እድሜና ጤና ይስጥልን ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም #በቀለ, ጀዋር, እዝቃኤል, ኤርሚያስ, ሌሎች መሰሎቻቹ #ድንጋዮች ሰማቹ

  • @berekate2925
    @berekate2925 4 ปีที่แล้ว +38

    ፍቅርን እየተረከች ፍቅር ያጣች አንድንትን እየሰበከች አንድነት ያጣች ሀገር ኢትዮጵያ ፈጠጣረሪ ያስባት፡፡

    • @jomek5209
      @jomek5209 4 ปีที่แล้ว

      ይህ አማራ ፕ/ር መጥፎ እና ጨካኝ ሰው እንደሆነ ታሪክ ያወሰዋል
      የደርግ መንግስት አማካሪ እንደነበር ይታወቃል፤
      ደርግ ለረሸናቸው ጀነራሎች ደም ተጠያቅ ሰው፡፡
      ግን አማራ መሆን ምንም ያህል ግፈኛ እና አረመኔ ብትሆን ችግር የለውም ትሸለማለህ፡፡
      ይህችናት አገራችን ባህሉዋም ታሪኳም! እንድህ ነው አማራ!!!!

    • @jomek5209
      @jomek5209 4 ปีที่แล้ว

      ለኦሮሞ ህዝብ፡
      ባንዳም ሆነ ደብተራም ወይም አዝማሪ አንድ ናቸው፡፡
      ሁለቱም ሌቦች የሰው የምመኙ እና የሌሎችን ህዝብ ውድቀት የእራሳቸው ድክመት የምሸፍኑበት ነው፡፡
      ለዝያ ነው አማራው ፕ/ር መስፍን ወያኔን (ባንዳ) ያመሰገነው፡፡

    • @brukemelke2360
      @brukemelke2360 4 ปีที่แล้ว

      እንዲህ አይነት ሰወች ብዙወች ናቸው,ኢትዬጵያ አሁንም ታሪክ እንሰራለን

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 4 ปีที่แล้ว +3

    I’m wishing you long life with peace and health professor Mesfene God bless you!

  • @habentlahun994
    @habentlahun994 4 ปีที่แล้ว +6

    ፕሮፌሰር መስፍነሰ በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት የአባቴ ወዳጅ እድሜ ጤና ይስጦት ገሬ+ጀማል....ኤርኒኮ ውድድድድድድ የኔ አባት 💪💪😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 ปีที่แล้ว +3

    Long life professor you deserve it God bless you many more year!

  • @splashedamlak4141
    @splashedamlak4141 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜዎትን ዬርዝመው ከጤንነት ጋር እግዚአብሔር እስከ ፍፃሜዎት ከርሶ ጋር ይሁን አብዬ ።አረጋውያን አባቶችን እናክብር ክብር እንስጥ!!!

  • @abge5258
    @abge5258 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ኢትዮጵያዊ ፕ/መስፍን በጣም እንወዶታለን እናከብሮታለን እውነትን ይዝው ለሀገሮት የሚግባወትን ሁሉ መከረ አስተማሩ መላ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ክብር አለን ለርሶ እግዚአብሔርጤና እድሜዎት ረጅም ያርገው አባታችን ታላቁ ሙሁር

  • @rollb.1471
    @rollb.1471 4 ปีที่แล้ว +7

    Kibur professor we love you with big respect b/s you know what you want to say.
    Irugeme edime yestelugne.

  • @Jackmack4647
    @Jackmack4647 4 ปีที่แล้ว +42

    Forget about the so called politicians all Ethiopians have to stand together to protect our country and the people!!!!

    • @harega5745
      @harega5745 4 ปีที่แล้ว +1

      You are right

    • @bennydaviddawit6486
      @bennydaviddawit6486 4 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @jomek5209
      @jomek5209 4 ปีที่แล้ว

      ለኦሮሞ ህዝብ፡
      ባንዳም ሆነ ደብተራም ወይም አዝማሪ አንድ ናቸው፡፡
      ሁለቱም ሌቦች የሰው የምመኙ እና የሌሎችን ህዝብ ውድቀት የእራሳቸው ድክመት የምሸፍኑበት ነው፡፡
      ለዝያ ነው አማራው ፕ/ር መስፍን ወያኔን (ባንዳ) ያመሰገነው፡፡

    • @yub.5859
      @yub.5859 4 ปีที่แล้ว

      Oromo poletician are the obstacle for our progress in change. They have to do something about their poor mentality.

  • @bizunehtesfaye5864
    @bizunehtesfaye5864 4 ปีที่แล้ว +3

    thank you prof. the father of Adafne and mekshef ende Ethiopia taric and more others. you deserve!!!

  • @TDesta
    @TDesta 4 ปีที่แล้ว +26

    ለሀገራችን ኢትዮጵያ ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እናመሰግናለን። እድሜዎን ያርዝመው።

    • @asteryoni964
      @asteryoni964 4 ปีที่แล้ว +1

      ምን ዓይነት አስተዋጽኦ?????? ኪኪኪኪኪኪ

    • @TDesta
      @TDesta 4 ปีที่แล้ว +1

      Just write biography of professor Msfin w/mariam and Google it you will get a life time lesson.

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 ปีที่แล้ว

      @@TDesta ወያኔ ስለሆነ ማንበብ አይችልም ሰው ማባላት እንጂ ከጎግል ስድብ እንጂ ምንም አያነብም።

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 4 ปีที่แล้ว

      @@asteryoni964
      እንደአጎቶችሽ ኮዳ ያንጠለጠለ ብቻ ነዉ ክብር የሚገባዉ

    • @user-ss5pp3og2v
      @user-ss5pp3og2v 4 ปีที่แล้ว

      @@asteryoni964 weyani neh account keyere weyenem ong leba

  • @sanithutler7063
    @sanithutler7063 4 ปีที่แล้ว +4

    God bless u Pro.Mesfin w/M

  • @jforjusticegemtamohamed926
    @jforjusticegemtamohamed926 4 ปีที่แล้ว +8

    A moving cultured speech from great experience of professor who is honestly a philosopher.

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 ปีที่แล้ว +15

    😭😭😭አባቶቻችን መተው ሀገር ሰጡን እውነት ነው አኛ እኛ እርስ በር ለመጨራረስ ጦር እየተማዘዝን ነው ፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ይስጦ 🙏💚💛❤🙏

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 4 ปีที่แล้ว

    ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም በእውነት አርቆ አሳቢ ምሁር ናቸው ንግግራቸው አስለቀስኝ ምክንያቱም የተናገሩት ትክክል ስለሆነ ለዚች ሀገር የሞቱላት አስተዋሽ አተው ወደ ጎን ተገፍተው ኢትዮጵያን የገደሉ ሲያዙባት እንደማየት የሚያም ነገር የለም እውነቱ ይህ ነው ያስለቀስኝ ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም ላደረጉት መልካም ስራ እናመስግኖታለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እንወዶታለን!!!

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 4 ปีที่แล้ว

      አማራን የተሳጀበ ሁሉ የሸለማል

  • @eyasuamare6664
    @eyasuamare6664 4 ปีที่แล้ว +3

    You always guide me in my heart & in my mind...we are greatful as generation to have you as a mentor we read you we listen you and we live you for generation to come !!!you great ethiopian man!!!!🇲🇱🇲🇱 🇲🇱(TEKURE SEWE)🇨🇬🇲🇱🇲🇱✌✌✌

  • @taftatedla6256
    @taftatedla6256 4 ปีที่แล้ว +14

    እነደገና ብትውለድ ምን ይሳነዋል ለአንድ አምላክ አተ ብርቅ የኢዮጸጵያ ውድ ልጅ።

  • @abatltilhaun7683
    @abatltilhaun7683 4 ปีที่แล้ว +2

    I have great respect professor
    Long live

  • @ታሜትዩብ
    @ታሜትዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፕ/ሮ እረዥም እድሜ ይስጦት እኔንም አስለቀሱኝ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 ปีที่แล้ว

    ፕሮፊስር መስፍን ወ / ማርያም... እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና
    ጋር ይስጠዎት... እንደ እናንተ አይነት
    አባቶች... እያቶች.. እናቶች.. ስንት መስዋትነት ከፍላችሁ... እኛ ደሞ
    በነፃ ሀገር እናፈርሳለን... በ ጎሳ እየተጫረስን... ለኔ ጀግና ማለት
    ወንድሙን ገሎ የሚያቅራራውን አይደለም.. ወንድሙን ገሎ ዘቅዝቆ ስቅሎ ስለፎከረ ያንን ጀግና አልለውም... ለኔ ጅግናዬ... የውጭ
    ወራሪዎችን... 40 ገርፎ ያባረሩልንን
    ሀገር ያስረከቡንን ነው ጀግናዬ
    የምላችው ::💚💛❤️ 👈

  • @rasbenjamin8191
    @rasbenjamin8191 4 ปีที่แล้ว +3

    OUR LEGEND PROFESSOR
    MESFIN WELDEMARYAM
    DESERVE IT MORE THAN THAT
    I RESPECT AND LIKE HIM SO MUCH 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የሁላችንም ኩራትና ጀግና ነዎት!!!
    እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 ปีที่แล้ว

    ይገባቸዋል💚💚💚💚 ይገባቸዋል💛💛💛
    💛 ይገባቸዋል ❤❤❤❤
    👋👋👋👋👋👋 🙏 እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝመው ይጠብቆት ፡

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 ปีที่แล้ว

    እቺ አገር መቼ ለስሟ መጠርያ መልካም ሰው አጣች መቼ ደግ ሰው አጣች አባታችን እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ሠላም ላገራችን ያውርድልን

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 4 ปีที่แล้ว +1

    👍 *እንዲህ ነው እውነት! የሚመሰገን ኣመስግኑ! አሽከርነት ሓቅን ኣይሸፍንምና ኣንዳንድ ኣዛውንት ተቀላቅለው ዘመን ወጣልኝ ብለዉ እምነትን ቀብረው ክፋትን ብቻ እየለቀሙ የሚያስተላልፋ ስላየሁ ነው* ። እንዲህ ነው ታሪክና ኣዛውንት መሆን!

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምና ጤናውን እንመንሎታለን::!!!(*!*)

  • @hailuwendie4772
    @hailuwendie4772 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Andafta for presenting Prof. Mesfin W/Mariam lifetime achievements and awards in Ethiopia!!!

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 4 ปีที่แล้ว +6

    ዘመናቸውን ለፍትህ፣ እኩልነት፣ የሕግ የበላይነት፣ ለዕውቀት፣ ችግረኞችን በመርዳት የኖሩ የምንጊዜውም ታላቅ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው። እረጅም ዕድሜና ጤና ለፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም!
    💚💛❤

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 4 ปีที่แล้ว +7

    much respect prof

  • @abz8493
    @abz8493 4 ปีที่แล้ว +2

    የብሄር ስናድሮች
    ★★★★★★
    ሰሞኑን በአሜሪካ ሃገር ያየናቸው የከበቡሽ የገደል ማሚቴ የአዞ እንባ አንቢ የብሄር ስናድር ሰላማዊ ሰልፈኞችና ሃገር ውስጥ የምናያቸው ጥቂት ጋሻ አቻግሪ አሽቃባጮቹ እልህ የተቀላቀለበት አሳፋሪም አነጋጋሪም ሊነቀፍ ቢገባውም የሞራል ልህቅናን ጥያቄ ውስጥ የሚከት ጎጥ ያጠወለገው በተውሶ ፊዴራሊዝም ደምቆ በብሄር ጡሩንባ የታጀበው ደራማ አዘል ማላዘን አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ ለሚሰቃይበት የብሄርና የክልል የፖለቲካ ምች መፍትሄ ማይለግስ፣ በግፍ ለሚፈስ የንፁሃን ደምና ለታገቱት እህትና ወንድሞቻችን ድምፅ ማያሰማ፣ ሰለ ሰው ልጅ እኩልነትና ነፃነት የሚቀነቀንበትና በህግም በሚከበርበት በምድረ አሜሪካ ያለምንም ስጋት እየኖሩ በግልባጩ የሚያሰሙት ተራ ቧልታዊ ስላቅና ጩኸት የኮምፒዩተር ሳይንስ የትምህርት መርዕሃ ግብር ላይ ያለ ምዕፃረ ቃል ያስታውሰኛል። ቃሉም GIGO ይሰኛል። ( Garbage in Garbage out) አሰስ ገሰስ ይገባል አሰስ ገሰስ ይወጣል እንደ ማለት ነው።
    " ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን እያሉ ነፃነቱን ከሚነፍጉት ሞራለ ቢሶች፣ ነፃነቱን በተስፋ የሚጠብቅ ዜጋ ከቁራ መልክተኞችም ከራሱም በፍፁም ነፃ አይወጣም"።
    ምክንያቱም ወደዚች ምድር ሲመጣ በቅድመ አያቶቹ የተከሰሰ አጥንትና የፈሰሰ ክቡር ደም ነፃነቱ ከትውልድ ትውልድ ሲወራረድ እንደመጣ ሊዘክሩለትና ሊያስተምሩት በማይሹ የባህድ የሚስጢር ኪስ የእናት ጡት ነካሾች በለጋ አዕምሮው ያልበር ማንነትና ጥላቻ በተቀነባበረ መልኩ ሲግቱት ነፃ ሆኖ የመፈጠሩ ስብዕና በዕቡ ጉግማንጉጎች እኩይ አስተምሮ እንደማይታደለው አስረግጦ ባለመናገሩ ነው።
    ይኸንንም አይቶ እንዳላየ የሚያይ፣ እስኪያልፍ ያለፋል እያለ፣ የሚተክዝን ዜጋ፣ ትግስትና አርቆ አስተዋይነቱን፣ እንደ ፍርሃት በመቁጠር፣ ጥበት፣ የበታችነት ስሜትና ስብዕና የተጠናዎታቸው ፣ ራዕያቸው ከሃገር ልዑዓላዊነት፣ ከወገን ደህንነትና፣ በሳላም ውሎ ማደር ይልቅ፣ በጎጥ ዙሪያ፣ የልዮነት ሹርባ እየጎነጎኑ፣ ድርና ማግ ሆኖ ሚኖር ህዝብን፣ በማይቆም የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ መክተትና፣ የኢትዮጵያና ህዝቦቿን ሰላምና ብልፅግና ማይሹ ባህዳንን፣ እኩይ ተልዕኮ ማስፈፀምና፣ ባፈናቀሉት ወገን ስም፣ ምፅዋት መሰበሰብና፣ የህገወጥ መሳሪያ ደላላ ሆኖ፣ የስልጣን ዘመንን ማራዘምና፣ ቀፈትን መሙላት ነው።
    ለዚህ የመንጋ ፖለቲካ ተልዕኳቸው ደግም፣ ለግላቸው የቅንጦት ኑሮ እየኖሩ፣ በእከከኝ ልከልልህ ዝርፊያ እያጧጧፉ፣ የነገን ናፋቂ ዕልም ተስፋ እየቀሙ፣ እንዲያነቡ እንዲፅፉ እንዲጠይቁ እንዲመራመሩ በቂ ቤተመፃህፍት ያልገነቡላቸውን፣ የእናት ሃገራቸውን ታሪክ ወግ ባህልና የማህበረሰቡን መስተጋብር በአራቱም አቅጣጫ እንደ ልባቸው ተንቀሳቅሰው እንዲያውቁ እድሉን ያልፈጠሩላቸውን፣ ለምን እንዴት ስለምን፣ ወዴት ለማን ብለው የማይጠይቁ፣ ሩጠው ያልጠገቡ፣ የነገ ሃገር ተረካቢዎችን ህይወት፣ እስቀማስቀጠፍ እኩይ ሴራ ያሴራሉ።
    ***********************
    አቢቹ ምን ቢል ጥሩ ነው።
    ★★★★★★★★★
    የጀዌስ ይሁን የአቤልና ቃየን ወንድማዊ ክህደት ይፈፀም ዘንድ ነው። ግን መረራን ምን አድርጌያቸው ነው።
    *************************
    አቤልና ቃየን።
    ★★★★★★
    ንዋይ ክብርን ሲገፍ፣ ሹመት አቅልን ሲያስት፣ ማሰቢያ ሲታመም
    እውነትና ቅጥፈት እየተናነቁ፣ መንፈስ እየናጡ፣ ሃፍረት ልብ ወስጥ ሲከትም
    ጥበት ቤቱን ሰርቶ፣ ጥላቻና ብሄር፣ በግፍ ሲለመልም
    ዘመን የማይመጥን፣ ጎጥ ያጠወለገው፣ ትርክት አዘል ጩኸት
    ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ፣ አልሻም ያሉትን፣ ተጠይፎ ሹመት
    ዜጋ እያስቀጥፉ፣ ለወንበር መሻኮት
    በእኔ በልጥ አባዜ፣ መጠላለፍ አለም
    በደቦ ዶልቶ፣ በእልህ መሽቀዳደም
    ከእውነታ የራቀ፣ እኩይ ቃል መቀመም
    ጤነኛን አዕምሮ፣ በአሽሙር ማሳመም
    ቅን አሳቢን መንፈስ፣ ልቦናን ማስደመም
    ወዳጅን ከወዳጅ፣ በተንኮል ማፋለም
    አፍቃሪን ከአፍቃሪ፣ በሴራ ማጓሸም
    ወላጅን ማስተከዝ፣ ፈጣሪን ማስቀየም
    የአቤልን እጣ፣ መሸረብ ለወንድም
    ለቂመኛ ቃየን፣ እቁቡም አይደለም።
    *************************
    " Very few people really care about freedom, about liberty, about the truth, very few. Very few people have guts, the kind of guts on which a real democracy has to depend. Without people with that sort of guts a free society dies or cannot be born."
    Doris Lessing, the Golden note book.
    ****-***--------***--------------*****-
    እናርጅና እንጥበብ
    ★★★★★★★
    ከጴጥሮስ ሐውልት ስር፣ አበባ አስቀምጦ እንደ ማድረስ ፀሎት
    ለተተኪው ትውልድ፣ በረከት ለምኖ፣ ቡራኬ እንደ ማግኘት
    በተዛባ ትርክት፣ በእብሪት ተሞልቶ፣ ከአያት አስከሬን ስር፣ ስህተት በመፈለግ
    ለተውሶ ርዕዮት፣ ለኮኽን አጃንዳ፣ ላይ ታች እናደግድግ
    በብሄር በሄረሰቡ፣ በስሙ ቀፍለን
    ወሳኙ ፍልሚያ ላይ፣ እኛ እየኮበለልን
    በግፍ ሚፈስ ደሙ፣ ስም ዝና እያካበትን
    ወንዝ ማይሻገር፣ ጎጥ ዕራይ ተለመን
    የነገን ናፋቂ፣ ህልም ተስፋ እየነጠቅን
    ዝርፊያ ምናጧጡፍ፣ ወንበር አደላድለን
    ከዘመን ማዕዱ፣ አትርፎ የቸረን
    በእድሜ ባለፀጎች፣ በጥላቻ ያበጥን
    ለምርኩዝ አብቅቶን፣ የማንል ተመስገን
    በሰማዕታቱ ገደል፣ በስማቸው ምለን
    በመጦሪያ ዘመን፣ በራስ ቃል የረከስን
    አደራ የበላን፣ ቃል ኪዳን አፍረሰን
    ከኸርማን ኮኸን ጋር፣ በእናት ሀገር ያሴርን
    ወገን የምንቀጥፍ፣ ካዝና እያስበርን
    አብራክ በዕዳ ምናስር፣ ከአብራክ
    እየዘረፍን
    በታሪክ ውስጥ አልፈን፣ ትውልድ አይዘክረን
    ገባ ገባ በሉ፣ በጎጥ እንቧደን
    እንቆቅልሽና፣ የአፍ መፍቻ ተረቱን
    ምናውቅልህና፣ ደግሞ የላም በረቱን
    እንቀይረውና፣ በእኩይ ተንኮላችን
    ለሚመጣው ትውልድ፣ የተዛባ ዶሴ፣ ታሪክ እናነብንብ
    በእዳ የተያዘ፣ የተዘረፈ ሃገር፣ በዕቡ እናስረክብ
    በመጦሪያ ዘመን፣ እንናርጅና እንጥበብ
    ውስኪ እየተራጨን፣ በደም እንታጠብ
    **************************
    " ና ከእኛ ጋር ደምን በማፍሰስ አንድ ሁን፥ ጻድቅ ሰውንም በምድር እንቅበር፥ ብለው ቢማልዱህ፥
    በሕይወት ሳለ እንደ ሲኦል እንዋጠው፥ መታሰቢያውንም ከምድር እናጥፋ፥
    ብዙ ሃብቱን እንሰብስብ፥ ከምርኮውም ቤታችንን እንሙላ፤
    ዕጣህን ከእኛ ጋር ጣል፤ ለሁላችንም አንድ ከረጢትና አንድ አቁማዳ ይሁንልን" ቢሉ፥ ከእነርሱ ጋር በመንገድ አትሂድ፥
    ከጎዳናቸውም እግርህን ፈቀቅ አድርግ፤
    እግሮቻቸው ወደ ክፋት ይሮጣሉና፥ ደም ለማፍሰስም ይፈጥናሉና።
    ወጥመድን ለወፎች በከንቱ የሚያጠምዱ አይደለምና፥
    መግደለን የለመዱ እነርሱ ክፋትን ለራሳቸው ይሰበስባሉ።
    የኀጢአተኞች ሰዎች አወዳደቃቸው ክፉ ነው።
    ይህ መንገድ ኀጢአትን የሚፈጽሙ ሁሉ ነው።
    ቅሚያ ነፍሳቸውን ታጠፋለች። ተብሏልና በእርጋታ እንራመድ።
    *********************
    ምናሳፍር ፍጡሮች
    በቸርነቱ ይጎብኘን!!!

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 ปีที่แล้ว

    Much respect professor

  • @neggesthaile4703
    @neggesthaile4703 4 ปีที่แล้ว

    respect!!!! for professer Mesfin Welde Mariam

  • @bedlutadesse6273
    @bedlutadesse6273 4 ปีที่แล้ว +2

    My all time hero

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ነው!!!❤️🙏

  • @tesfishkool2770
    @tesfishkool2770 4 ปีที่แล้ว +2

    A great speech! What a great role model? I was one of his students at AAU.

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመኝ እውነት ለአገራችን ለኢትዮጵያ የምናስብ ከሆነ በእውነት አገራችንን የሚያምስዋትና እዚህ ደረጃ እያደረሰ ዋት ያሉ እነዚህ ተማርን የሚሉት ዶክተር ፐሮፌሰር ነን ባዬች ናቸው ብየ ነው የማረጋገጥው ። በተለይ ደሞ እነዚህ ባለ ሁለት አገር ሲመቻቸው እዚህ ሳይ መቻቸወ እዛ የሚሉ ዳያስፖራው ነው ኢትዮጵያን የሚበጠብጡ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው። ኢትዮጵያ ለዘዘላለም ተከብራ ትኑር።።።

  • @rahelshimelis6695
    @rahelshimelis6695 4 ปีที่แล้ว +4

    wow you deserve prof ! you are a father of DEMOCRACY !!! I wish you long live!

  • @elsamahari6286
    @elsamahari6286 4 ปีที่แล้ว +7

    እድሜ ይስጥዎት እወድዎታለሁ ከትግራይ

    • @lydiattf
      @lydiattf 4 ปีที่แล้ว +2

      Thank you Elsa for your kind words. ደጉና የዋሁ የትግራይ ሕዝብ በአነንቺና በመሰሎችሽ እንጂ በጨካኙ ወያኔ አይወከልም። የሰውን በጎነት የሚያስተውል በጎ ሰው ብቻ ነው።

    • @temesgenmehari1392
      @temesgenmehari1392 4 ปีที่แล้ว

      ሎቕማፅ

  • @ekkozed221
    @ekkozed221 4 ปีที่แล้ว

    ክብርና ምስጋና ለእርስዎ

  • @Aduniahope
    @Aduniahope 4 ปีที่แล้ว +6

    የወያኔ ጥሩ ስራ እውቅና መስጠትና ማመስገን"''' ጥሩ እርምጃ ነው ጨለምተኛ ሆነን ዜሮ ስነል ቈየተን ዛሬ አንድ ምስጋና ካልን መሻሻል አለና ነገ ደግሞ ሁለት እያልን እንቀጥልና እውነታው ጋር እንደርሳለን ፕሮቬሰር እርሶ አንዳንዴ ቢሳሳቱም ከሌሎች እንደ ብርሀኑ ነጋ አይነት አገር አፍራሽ የሚለይዎት ሐሳብ ሲሰጡ የሚደነቀው አድንቀው የሚጎድለውን የሚወቅሱ ምሁር ኖት አድናቂዎችዎ ከሚማሩት አንዱ ይሄ ነው

  • @HagerTigray
    @HagerTigray 4 ปีที่แล้ว +7

    Professor Mesfin. I respect your speech. You truly love and care about your country and your people.
    It was sad to hear you say there are no intelligent people who understand and respect what to be an Ethiopian mean and it is sad the current generation is a lost generation that went to far with the ethnic mentality and thinks in that regard only .... it has changed for the worst and you regret for not teaching the young with the language it understands.... you are right....that is the problem in Ethiopia the young is being brainwashed and the Abiye government is aiding this sick and low mentality that looks down about the culture that made Ethiopia to be Ethiopian.

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 ปีที่แล้ว

      I agree with you in many aspects but don't blame Abiy for the mess tplf created in the past years. Abiy preachs love and peace repeatedly but our generation is rude. It will take time to correct these kind of mess. Pointing our finger at someone who is trying to do something won't help a bit.

    • @narutomirach6793
      @narutomirach6793 4 ปีที่แล้ว

      TPLF was wise and peaceful leader for the majority and farmers, lead the contry from 0 to grow fester in economy and keep the country safe for education and business.

    • @ferejwoldu679
      @ferejwoldu679 4 ปีที่แล้ว

      TPLF is a great organization. Truth matters. Abiy is not fit to lead a very complex society such as Ethiopia. It is Abiys failure of leadership that is causing all this problem.

    • @hibaamede4173
      @hibaamede4173 4 ปีที่แล้ว +1

      @@narutomirach6793 what kind of Tplf are u talking about? What kind of growth are you talking? ofcourse Tplf leaders have grown with thier extended family by stealing Oromia land, if don't know go and check the buildings and businesses in Finfine, now, long live Abyi, he hasn't realsed to the public.

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 ปีที่แล้ว

      @@ferejwoldu679 😂😂😂😂 very funny. Yes Tplf is a great organisation to rob a nation. The only thing tplf can lead is a bunch of thieves. It is your failure that got you sacked from 4 kilo. Abiy is correcting what you messed up. We are with Abiy and Ethiopia will become prosperous nation with Abiy weather you like it or not.

  • @bahunegn
    @bahunegn 4 ปีที่แล้ว +10

    የጭንቅላት በሽታ እንደ ቫይረስ ወረርሽኝ ተሰግስጎ ገብቶብን ነው ኣገራችን ሰላምን ያጠችው።

    • @emebetdegaga1515
      @emebetdegaga1515 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሀል የኔ ወንድም እግዛብሔር እሄንን የዘር ቫይረስ ያጥፋልን

  • @senisenishoiloveethiopia9109
    @senisenishoiloveethiopia9109 4 ปีที่แล้ว +2

    i have great respect for him (pro. mesifin w/mariam)

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 4 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ይጨምርላችሁ

  • @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ
    @ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ 4 ปีที่แล้ว

    እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem2112 4 ปีที่แล้ว +36

    ሰውን በአካል አየሁት ፡፡ ሰው ማለት ሰው ሁኖ የተገኘ ነው ሰው የጠፋለት ፡፡

    • @gp4370
      @gp4370 4 ปีที่แล้ว +1

      Anjet yemiyares kal tetekemk /sh.... enem korejku

  • @amenhnasser8504
    @amenhnasser8504 4 ปีที่แล้ว +44

    እናመሰግናለን ባባ ❤ ወያኔ ባጠፋው ጥፋት ኣልካደም ኣጥፍቻለሁ ከኔ የተሻለ 4 ኪሎ ገብቶ ያስተዳድር ብሎ መቀለ ገባ ይሄ ማመስገን ይኖርብናል ከዛ እንዋደዳለን ያለ ትግራይ ኣማራ ጌጥ የለውም ያለ ኣማራ ትግራይ ጌጥ የለውም

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 4 ปีที่แล้ว

      Gual Adwa. Kkk
      Hizbe Tigray mexawtekum gerkumna. Ab haxer Ewan merht ketexbekum ey deki Adwa komalt aleyt

    • @degefu3122
      @degefu3122 4 ปีที่แล้ว +1

      Amharana tegeray ande nawe andhunue

    • @destabisrat5506
      @destabisrat5506 4 ปีที่แล้ว +1

      Lk newu amaram tgery and nachewu ehtiym yagbachu amaranewu ahumn dres wedtgry abrewu yemtalu fetariy yedro fkrachn yemelsn ehtochachn neselam amtaln😅😅😅😅😅

    • @wedihumeraeygenwedimekelee8742
      @wedihumeraeygenwedimekelee8742 4 ปีที่แล้ว

      @@destabisrat5506 Bisrat yembal Tigra yelem ant Amhara nek 👌 👌 👌
      Ene degmo Amhara betam New yemwdew Gonder Amhara gen alewdem. Gonder sefetru Ye Tigray talat nachw

    • @ethiopia785
      @ethiopia785 4 ปีที่แล้ว

      Betam des yilal

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 4 ปีที่แล้ว +4

    ክክክክክክክክክ አማሪኛ በወያኔ ዘመን ነው እንዴ በእውነት አላቅም ነበር አባታችን ረጅም ዕድመ ይስጥልን

  • @asmare5631
    @asmare5631 4 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ መሆን በቂ ነው ትልቅ ሰውም ናቹህ ፍሮፌሰር የከበዳቸው ሰወች ከዚህ ሃሳብ መጨረሻ ለይ ሊበራሊ ባርነት አብሮ መብላት አብሮ መጠጣት ሲቀይሩት ቀረ ነገሩ

  • @tadesseteferra742
    @tadesseteferra742 4 ปีที่แล้ว +9

    እውነትን ፣ እየተጎነጩ፣ የኖሩ፣ አባት።

  • @lelet.beautifulabigail3373
    @lelet.beautifulabigail3373 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ኢትዮጵያዊ

  • @jkedja
    @jkedja 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ጤና ዎትን ይስጦት???

  • @abrahamkibromhalefom6833
    @abrahamkibromhalefom6833 4 ปีที่แล้ว

    Fetari edime ena tena yistih

  • @jds7669
    @jds7669 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ብለዋል ፕሮፌሠር እንደሟች ወታደር ልጆች የተጎዳ የለም ሰላሙን ሁሉ እመኝለዎታለሁ

  • @tameratgebermariam2351
    @tameratgebermariam2351 4 ปีที่แล้ว

    WOW BETAM DESISE YMEAL NEW YANSUCHEWAL

  • @abz8493
    @abz8493 4 ปีที่แล้ว +6

    👌 ነፃና ዘላለማዊ 👌
    ★★★★★★
    አርቆ የሚያይ፣ አዕምሮው ሰፊ ነው
    አዕምሮው ሰፊ፣ ልቡ ቅን ነው
    ልቡ ቅን፣ ውስጡ የነገሰ ነው
    ውስጡ የነገሰ፣ ፍራሃተ እግዚአብሔር ያደረበት ነው
    ፍራተ እግዚአብሔር ያደረበት፣ ጠቃሚ ነው
    ጠቃሚ የሆነ፣ ወሰን አይገድበውም
    ወሰን ማይገድበው፣ ነፃ ነው
    ነፃ የሆነ፣ ዘላለማዊ ነው
    እናም ነፃና፣ ዘላለማዊ እንሁን
    ጋሽ መስፍን ለዚህ፣ አንዱ ተምሳሌ ናቸው።
    ከአክብሮት ጋር።
    መነሻ ሃሳብ
    Lao Tzu 6th century BCE
    **************************
    ፍቅር እስክንገዛ
    ★★★★★★
    እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
    እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
    ብላ ስትነግረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
    መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
    በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
    ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
    በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
    ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ አምባገነን፣ ለሴራው ልገዛ
    እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።
    በየአቅጣጫው ለሚፈናቀሉ፣ በየትምህርት ተቋሙ ለሚሞቱ፣ የብሄር ፖለቲካው ሰለባዎችና ለኢትዮ ኤርትራ ተጎጅዎች።
    **************************
    የአዳም ዘር እንደምን አለህ???
    ★★★★★★★★★★★
    በአያቶችህ ቅን ባህሪ፣ ፍቅራቸው ተኮትኩተህ
    ግን በእስተርጅናህ የማስተውል፣ ስብዕና የሸሸህ
    የብሄር ዱለት ዶልተህ፣ በቅጥፈትህ ያነታረክህ
    ማህይም የምትባል፣ በእውቀትም የበለፀግህ
    ገንዘብ ዕንቁ በስም መግነን፣ ከፍቅር በላይ የተመኘህ
    በዚች ምድር ላይ፣ መቸ መጥተህ
    መቸ እንደምታልፍ ማተነብይ፣ በእጅግ ማወቅ የተሳነህ
    ያለ ጥሪት እንደመጣህ፣ ማትቀበር ከነሃብትህ
    ቅራቅቦ የቤት ዕቃ፣ አልማዝ ዕንቁ፣ ወድ ንብረትህ
    በንፁሃን ደም ተረማማጅ፣ የአዳም ዘር አንደምን አለህ።
    ************
    ሗላ ቀር ይሉናል
    ★★★★★★
    የቅኝ ገዥወቻችሁ፣ እንዲፈፀም ቃሉ
    ታሪክ ምታውቁ እንጅ፣ ለታሪክ ማትውሉ
    ስልጣን ፈላጊዎች፣ ገባ ገባ በሉ
    እስኪ ደስ ይበለን፣ ከልብ ተማማሉ
    ብለው አማምለው፣ ብሩህ ተስፋዎችን
    በለጋ አዕምሮቸው፣ ግተው ቂም በቀለን
    ያልነበር ማንነት፣ በብዙው ሚጠላ
    አዳውረው አዳምጠው፣ በመፍተል በመላ
    ጎጥ አምላኪ እንዲሆን፣ ሀገር እንዲጠላ
    ለትውልዱ ቀርፀው፣ እኩይ ፍልስፍና
    ከመሳሪያ ጋራ፣ ተዘርቶ ማይበቅል፣ ስንዴ ሰፈሩና
    እኛ ስንቧጨቅ፣ እነሱ ይዘርፉና
    በርሃብ ጦርነት፣ እጅግ ተጎሳቁለን፣ ስንወድቅ ከጎዳና
    ፈጥኖ ደራሽ ሁነው፣ በአዲስ ስብዕና
    ብድር ለማበደር፣ ከፊት ይቆሙና
    ጥሬ ሃብት ለመዝረፍ፣ ይሽቀዳደሙና
    ህልማቸው ሲሰምር፣ በአንክሮ ያዩና
    በእኛ አጎብዳጅነት፣ ባህሪ ተደንቀው
    ሗላ ቀር ይሉናል፣ የምፀት ሳቅ ስቀው።
    ******************
    LOVE
    ★★★★★
    When LOVE rule the world
    Human minds flourished
    Communities united
    When man hate greed
    No one will be starved
    No child left behind
    When the law of the land respected
    Human life valued
    No one in anguish weep
    Hate for good buried deep
    If truth rule the world
    No one wrongly accused
    Corruption nullified
    Putrid ridiculed
    Evildoers vilified
    No one emigrated
    One life let's live it
    Rock and roll in harmony
    Without squandering and hate
    Enough pain of war and poverty
    Free from nepotism and greed
    Pursing universal suffrage
    While we are given a chance
    Let's leave a better world
    For a generation to come
    being a hero to the neglected
    Leading the generation by example
    With confidence and grace
    Filling the air with pleasant noise
    After all we are children of GOD
    Hold hand in hand
    live peacefully side by side
    On this beautiful blessed land
    Love one another as we are one
    Honest to our inwit & the motherland.
    *******************
    GOD BLESS MAMA AFRICA.
    በቸርነቱ ይጎብኘን!!! 👌

  • @Kpopdramatea
    @Kpopdramatea 4 ปีที่แล้ว

    Please give recognition to Ali Berke.

  • @aster696
    @aster696 4 ปีที่แล้ว +1

    በግሊዘኛ ታሪክ አልፅፍም ለማን እደምፅፍ ሥለማቀው !!!! ዋው

  • @yetkassa8782
    @yetkassa8782 4 ปีที่แล้ว

    Merze shemagley

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ አገር ሲያጠፋ የኖረ መቸም ክፉ ማድረግ ያስከብር የለ በኢትዮጵያ? አስመሰይ ሕዝብ አጣበበን።

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰሚ ጠፋ ! ሁሉም ፓለቲከኛ ነው ተንታኝ በዝቷል አምላክ ሆይ ድረስልን

  • @mizermedia4617
    @mizermedia4617 4 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉንም ነው ምትችሉት መለላክም መቀባጠርም እንድሁም ይገርመኛል

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 6 หลายเดือนก่อน

    የምላስ ስብከት በልብ ካልየገበረ ስለፍቅርም ሆነ ሰለ ፈጣሪ ፍራቻ ሰውን እንጂ ፈጣሪን መሸወድ ሰለማንችል የልባችንን ፈጣሪ ሰለሚያይ ነው ይቺ ሀገር የችግር መነሀሪያ የሆነችው እያላት የተራበችው።

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 4 ปีที่แล้ว

    I really respect you Prof. Except your voew to TPLF and to rhe people of Tigray. I mean there is huge misunderstanding the history of the North. Anyways, I really respect you

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 4 ปีที่แล้ว

    አስተዋይ የሆኑ አባት ናቼው

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 4 ปีที่แล้ว

    Selame astelachew.

  • @zowia4134
    @zowia4134 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏❤👍

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 4 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ይህንን አፍ ላይ ብቻ የሚጣፍጥ ኢትዮጵያዊነት መሬት ላይ አውርደን እውነት እናድርገው አለበለዛ ዳቦ ትሆናለች ጨረቃ ስትፋፋ ብሎ ይጠብቃል ኢትዮጵያዊ በተስፋ ብሎ አለም እንዳይዘፍንብን

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 4 ปีที่แล้ว +3

    Prof, you make me cry

  • @girmashumye995
    @girmashumye995 4 ปีที่แล้ว +2

    አድጋ ለማታድግ አገር እኔ ምን አጨናነቀኝ!! ወይ ሀገሬ!!

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 4 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮፌሰር እርሶን የሚተካ ባለመኖሩ በጣም አዝናልሁ እግዚአብሔር አሁንም ትንሽ እድሜ ይጨምርሎት

    • @ssoo3513
      @ssoo3513 4 ปีที่แล้ว +1

      አስመሳይ ሆዳሞቺ።

  • @esayasesayas8054
    @esayasesayas8054 4 ปีที่แล้ว

    የእርሶ አይነት አባት ምሁር መካሪ ሸምጋይ ሀገሬ አያሳጣሽ።ፕሮ መልካሙን ጤናውዎትን እመኝሎታለሁ።

  • @yemanekibret1251
    @yemanekibret1251 4 ปีที่แล้ว

    We are harvesting what Woyane planted.
    This man who is completely attached to truth in his soul and mind.this is what philosophy stands for, the real philosopher and only one in Ethiopia,had never been opportunist unlike most or utmost educated one,it is nothing but understanding and wisdom revealed by God only to few in the world
    God bless you abundantly.

  • @tesfahunaberaham1521
    @tesfahunaberaham1521 4 ปีที่แล้ว

    Ene bezih lay ye 66 tu temariwoch ena Guuad Mengistu H/Mariyam comment eskisetu lemayet guagucheallehu??

  • @bettybetty6542
    @bettybetty6542 4 ปีที่แล้ว +7

    ወያኔ በቋአቋአችን እድንፅፍ እድናአነብ ላደረገን እናአመሰግነዋለን ባለውለታችን ነው

  • @sirawdemas8728
    @sirawdemas8728 4 ปีที่แล้ว +4

    Long Live!!

  • @mohbas590
    @mohbas590 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ህ ይርዘም

  • @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
    @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +3

    ይገባቸዋል

  • @efrem7433
    @efrem7433 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡነት ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ያም
    እናመስግናለን ወያኔ ባጠፍው አጥፍቸ
    ይቅርታ ብሎ አራት ኪሎ ለአብይ አስረክቦ ነው የወጣው ብስላም በጦሩነት ቢሆን በዚህ ምድር ወያኔ ፊት ለፊት ማሽነፍ አይቻልም!

  • @heyderumer2498
    @heyderumer2498 4 ปีที่แล้ว

    why rephrasing is so important?

  • @colorado2218
    @colorado2218 4 ปีที่แล้ว

    Gem le gem alu !!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬም ጨለማ ውስጥ ነች ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ እዴሳቸው አይነት ወጣቶች ካልተነሱ ሃገራችን ለጊዜውም ቢሆን ህዝቧቿ ይተላለቃሉ የእግዚአብሔር ቁጣ በላያችን ላይ ይወርዳል በተለይ የኦረሞ አረመኔወች አስቡበት

  • @zionzion8815
    @zionzion8815 4 ปีที่แล้ว +4

    ወያነን ሳታነሱ ያማችዋል መሰለኝ?

    • @በፀጋዉያኑረን
      @በፀጋዉያኑረን 4 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያ ጠላት ስለሆነ ነው

    • @genetyilam1791
      @genetyilam1791 4 ปีที่แล้ว

      ወያኔማ ታሪኩ ገና ለዝንተ አለም ይወራል ገና በሁለት አመት እንዳይነሳ ትፈልጋለህ እረ ዝምበል

    • @hevenarefu3787
      @hevenarefu3787 4 ปีที่แล้ว

      kelal yamachewal meseleh denezoch nachew ehe hula gud eyederesebachew enkan weyane ylalu

    • @jemilakiros5274
      @jemilakiros5274 4 ปีที่แล้ว

      @@በፀጋዉያኑረን 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👣👣👣👣👣👣👣👣👣

  • @sameraetanshefneta8901
    @sameraetanshefneta8901 4 ปีที่แล้ว

    ደግም ከሰራችሁእግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነት ለታፈኑትተማሪወች ብትጮሁስ ምንድነው መጨካከኑ
    ከምትሸላለሙ መጀመርያ ለተከፋው መጮህ ይበልጣል እርግጥ ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ይላል ቃሉ
    ግን የከፋውን ንፋስ ደፋውይባላል ነው እንጅ በክልል ከማየት ሰው በመሆናቸው ብቻ ማየት ይበልጣል
    ከሆነም ሴት ልጆች እንዲያውም ህፅናት
    ግን ክፍውን እሚቆጥርው ፋጣሪብቻነው እሱይመልከተው አማራን ብቸኛው ህዝብን
    ግን ሽማክሌ የሆነሰው የተጣላንሰው ያስታርቅነበር አሁንም የመንግስት ባለስልጣንም ዝም ሆነ ግን ይህ ሁሉ ያልፍይሆን እንደታሪክ ይወራይሆናን አማራክልል ግፍ ሲደሮስበት ዝምትላላችሁ ከሊላክልል ሲሁን ግን መግለጫለመስጠት ትሮጥአላችሁ
    ዋናው እመንእንጅ አትፍራ ይላል ቃሉ
    የወሲፍን የጠበቀ አምላክ ከኛም እንደማይለየንአምናለሁ

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 4 ปีที่แล้ว +3

    ጋ ቢ አልብሳችሁ : ካባ አለበስን አትብእሉ::

    • @aberashwoldetekle5527
      @aberashwoldetekle5527 4 ปีที่แล้ว

      Yifru Hailu ያውም ዘቅዝቀው ጥለቱን መልእክት ያለው ይመስላል

  • @rajarayes1887
    @rajarayes1887 4 ปีที่แล้ว

    ክቡር፡ኘ/ሮ፡መስፍን፡እርሷን፡ለሚወድዋት፡ኢትዬጰያና፡ሕዝቧ፡ከአምላክ ፡የተሰጡን፡ስጧታ፡ነዎት!!! ስለሰጡን፡ወሰን፡የሌለው፡አስተዋፅዎ፡እናመሰግናለን፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጥዎት፡ለውዲቷ፡አገራችንና፡ለመላዉ ፡ምስኪኑ፡ሕዝቧ፡ሲል፡ሰላምና፡ጤናነት፡ይስጥልን።አሜን ።ኢትዮጵያ ታፍራና ፡ተከብራ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏾🧚🏾‍♂️👩🏾‍🏭👨🏿‍🏭💚💛❤️

    • @mamokef7056
      @mamokef7056 4 ปีที่แล้ว

      አገሪቱ መቸም የማትተካቸወ አባት እግዚአብሄር ይጠብቀወት

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 4 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 4 ปีที่แล้ว +5

    ከጭቆና ወደ አረዳ ግድያ የተሻገርንበት ነው

  • @ethiopianamhara3984
    @ethiopianamhara3984 4 ปีที่แล้ว

    አረ አለሁ ፕሮፌሰር፤ እርሶም ይኑሩ 💚💛❤️🦅✊🏾

  • @namusshariif2670
    @namusshariif2670 4 ปีที่แล้ว +1

    Professor Mesfin u would have been considered as wise and brilliant person if you advice ur AMARA kins to denounce the keeping of feudal empire conial border. Time of colonialism had been brought to end in world wide but still the Amara abyssinians never understood the demerits of colonial administration. Nations and nationalities under Abyssinian feudal colonial hegmony must be allowed to decide their determination and form their own will to their destiny. It was unjust to fight on unjust conflict and die. No need of militarism and barbaric harrasment. Human being are born free. The Amara nation must be confined to its own country and keave behind the ambition to exploit other nations own country. Let ys form harmony and cordial relation and ever nation be free to its aspirations.

  • @eliasgl1034
    @eliasgl1034 4 ปีที่แล้ว +1

    " እንሰማለን እናያለን እንሰማለን......... የሀይማኖት አባቶች መንፈስ ወድቆ ላሽቆ እናያለን....... " 1986 ለዚህ ዘመን ትንቢት ፍፃሜ ይኸው አዩት ፕሮፌሰር መስፍን. ክፉዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ያለፉት አልፈዋል የሚያልፉም አሉ። የትልቅ ሰው መልእክት የተረሱ የወደቁትን አንሱ። እግዚአብሔር በርሶ ተናግሯል።

  • @emunman3886
    @emunman3886 4 ปีที่แล้ว +5

    weyane yeante meti bicha sayhon lehulu, bher bhere seb ethiopia ejig waga yegebere hizb now. ante enot ytengerk now abya. godblesd you

  • @YH-su7os
    @YH-su7os 4 ปีที่แล้ว

    Everyone please listen. Don't feed the trolls. Don't ever respond to them and I promise they'll go away. Don't respond with an insult or any comment at all. They love that negativity and reaction.

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 4 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ፕሮፌሰር ጤና እና እድሜ ይስጦት እንጂ ወያኔን ገና በብዙ ነገር ያመሰግኑታል

  • @ኢትዮጵያጠላትሽይውደም
    @ኢትዮጵያጠላትሽይውደም 4 ปีที่แล้ว +3

    የንጉሣችን ዘመን ኢትዮጵያውያን በኩራት በ14 ቱም ክፍለ ሃገር የምንኖርበት ኢትዮጵያ በአለም ከፍ ብላ እስከ አሁን የምትከበርበት ነው : ንጉሳችን በመጨረሻው ደቂቃ ደበላ ዲንሳ ስለአብዮቱ ንግሥናው እንዳበቃ ሲነግራቸው :: "አብዮት ለሐገር አስባችሁ ከሆነ ከሃገር የሚበልጥብኝ የለምና ተቀብለነዋል ነው ያሉት" የመንግሥቱ ግፍ ወያኔን ወለደ :የወያኔ ግፍ አብይ አህመድ እንደ እባብ ቆዳውን ገፎ ሌላ ግፈኛ ወለደ ..

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 ปีที่แล้ว +1

      መሀይምኛ ቋንቋህን አትንገረን አንተ ደነዝ።

    • @asee4408
      @asee4408 4 ปีที่แล้ว +1

      @@natizeethiopia7456 ke ebabe enkulal ergib ayetebekem,wededkim telahim eyetetkmikibet new keffo selihonk atagenazibem.

    • @natizeethiopia7456
      @natizeethiopia7456 4 ปีที่แล้ว

      @@asee4408 ክፉማ አንተ ነህ አብይን የመሰለ እርቅ ሲቀርብልህ ፍንድያ አነጥፉልኝ እያልክ። ማገናዘብ ቢኖርህ እራስህ ማን ሀገርን እያስከበር እንደሆነ ማን እያበጣበጠ እንደሆነ መለየት አያቅትህም ነበር።

  • @tsegu6068
    @tsegu6068 4 ปีที่แล้ว

    Yegna professor erson yemiawqot baddis abeba university yalefe naw. Behiwot zemeno le Tigraway, le beher behereseboch qena saw honew ayawequm. Baheloten atefetew betigraway bahil linoru yefelegalu. Yelem ayechalem. Kilil 3 wededachehu telachehu kush nachehu. Abesha mehone tefelegalachu. Tigraway bicha naw abesha/Abyssinia.

  • @mizermedia4617
    @mizermedia4617 4 ปีที่แล้ว

    የእጃችሁ ነው እንድህ ምያደርጋችሁ

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 4 ปีที่แล้ว

    አየሕ ወጣቱ የሔ የምታያቼው ፕሮፌሰር ልክ እንዳንተ ትላንት ወጣት ነበሩ ላገራቸው ኩሩ ስራሰርተው ዛሬ እርጂና አሸነፋቼው አንተም ጥሩ ታሪክ ስራ

  • @jomek5209
    @jomek5209 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ አማራ ፕ/ር መጥፎ እና ጨካኝ ሰው እንደሆነ ታሪክ ያወሰዋል
    የደርግ መንግስት አማካሪ እንደነበር ይታወቃል፤
    ደርግ ለረሸናቸው ጀነራሎች ደም ተጠያቅ ሰው፡፡
    ግን አማራ መሆን ምንም ያህል ግፈኛ እና አረመኔ ብትሆን ችግር የለውም ትሸለማለህ፡፡
    ይህችናት አገራችን ባህሉዋም ታሪኳም! እንድህ ነው አማራ!!!!

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 4 ปีที่แล้ว

      አማራ የለም ያለ ፀረ አማራ ነው ። የሸለሙትም ያን ስላለላቸው ነው