Eyoba ; please you don’t have justifying for those guys because they don’t have any idea what they are talking. Unfortunately why they are arguing? Protestants may argue for a variety of reasons, including their differing beliefs and practices, as well as their self-criticism:
ለምሳሌ One prominent Church Father who emphasized that baptism is the way to receive the grace of God is **St. Augustine of Hippo** (354-430 AD). St. Augustine strongly believed that baptism is necessary for the remission of sins and the reception of God's grace. He taught that through baptism, original sin is washed away, and the soul is regenerated by the Holy Spirit. In his writings, Augustine consistently stressed the importance of baptism as the means by which a person is justified and brought into the life of grace within the Church. In his work *"On Baptism, Against the Donatists,"* Augustine wrote: > "The sacrament of baptism is undoubtedly the sacrament of regeneration. The grace that is imparted through the washing of regeneration is not something of little account. It is of such importance that no one can enter the kingdom of heaven without it." (On Baptism, Book IV, Chapter 24) Here, Augustine highlights baptism as the necessary sacrament for regeneration and the reception of God's grace, underscoring its essential role in the Christian life.
ኦርቶዶክስ መሆን ጎበዝ በቃ መመረጥ ነው ተመልከቱ ዕርጋታ፣ትህትና፣ንፁህ የወንጌል ንግግር❤❤❤ተባረኩ❤እዮባ ❤ዘመንህ ይባረክ❤
እንደዚህ በጨዋነት ተወያዩ እዮብ እየሄድክበት ያለዉ የውይይት አካሄድ ደስ የሚል ነው ሌሎቻችሁም እንደዚህ ብታደርጉ መልካም ነዉ
አሁን ላይ ኦርቶዶክሰ ውሰጥ ጀግና ጀግና ወጣቶች እየወጡ ነው የገርማል የእውነት
Eyoba gobez! Betam yetebarek lij. Enesu aymetinuhim batawerachew yshalal
እዮባ የመናፍቃን ድሮን
በግድ ተሳሳትልን ይባላል እዮባ እናመሰግናለን ምርጥ አካሄድ
“ፕሮቴስታንቶች ፦መስማት ትሰማላችሁና አታስተውሉም፥ ማየትም ታያላችሁና አትመለከቱም።”
- ማቴዎስ 13፥14
ኢዮቤ እባክህን እባክህን አትጠይቀን ብትሉ ነው ሚሻላችሁ
ha😅😅😅
ኢዮባየ❤❤❤❤የመናፍቅ መዶሻ❤❤
አመዬባዬ የጴንጤ ድሮን አንጀት አርስ ብለንአል ❤❤
በእውነት አእምሮ ያለው ሰው ጴንጤ አይሆንም ሌላ ስጋዊ ጥቅም ካላገኘ በቀር ።እነ ደመረው ወንጌልን ሰብከው ሰውን ይለውጣሉ?
😂😂😂😂😂
እኔ ግን ስለውነት ከሆነ ጼጤዎች ምንም መልስ እደሌላችሁ በደብ ተረድቻለሁ ። እዮባዬ አተ የተዋህዶ ልጅ እግዛቢሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤ የጼጤዎች እራስ ምታት 😴😴😁🥰🥰🥰🥰
ኢዮብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ። በአሳማዎች መካከል መወያየት በጣም ከባድ ነው። እነዚህ በመብላት አፋቸው የተቀደደ ...
✅ናቲ ኢየሱስን ቢያገኝው እራሱ በ29 ዲናር ይሽጠዋል :: እነዚ ስዋች እኮ እምነትየላችውም::
😂😂😂
Eyob I am proud of you WoW
መድኃኒዓለም ... አይ ይቅር በቃ። ብዙ ነገር ልል ነበር። ግን እነዚህ ሰዎች ናቸው ወይስ ልብስ። የማን ልብስ አትሉኝም ... የዲያብሎ ... በቃ ተውት።
Eyobiye egzhber yexabeqi yeen liyu wandem❤❤❤❤❤❤uuuf
Eyoba Kemre wededuke
ፈጣሪዬ እንኳንም ጴንጤ አላደረከኝ እንኳን ኦርቶዶክስ አድርገህ ፈጠርከኝ ገቢ ድ እኮ ነው እንዴት አድርገው ሃሳብ እንደሚያስቀይሱ ሲገግምባቸው ደሞ ያዋክባሉ ኢዮባ ፈጣሪ ይባርክህ
ትልቁ ችግር ዳጊ የሚባለው የክርክር መሰረታዊ እውቀት የለውም። እናም ስለ መብት ያለው እምነት እንደ ህፃን ነው።
ይሄ ዳጊ የሚባለው ከእያባ ጋ ችግር አለብህ እዴ እዬባዬ ❤❤❤❤
ክርስትና ህይወት ነው
እዮባ የመናፍቃን ድሮን
የቀለሜ ፐናዶል😂😂😂
Inde ere aficherecherachew iko abo Eyobaye abo mn ladirgi❤
ለምንድነው ሙሉ ቪድዮውን የማታሳዮን ሲያናድድ ኢዮባ የኛ ጀግና በቤታቸው አንጫጫቸው 😂😂
እዬባዬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ እራሳቸው ግራ ገብቱዋቸ ጥያቄያቸው ግራ የግባ
Gosh, I am born again but Eyob, you are most disciplined as well as knowledgeable. As of this guy so called Ef is shameful.
Eyob is something else ❤❤❤
በቃ መናፍቅ እንደዚ ነው አንድ ጥያቄ ሲጠየቅ አደናግሮ ሌላ ጥያቄ መመለስ እዬባዬ❤
Demerew sekaram
Sekarame dame zetat gemagtam
ደሜ እሚባለው ሰይጣን ኦርቶዶክስን ሲያይ ደሙ ከፍ ይላል የበታችነት ስሜት ጎጆ ሰርቶዋል ከላዩ ላይ ሁልጊዜ የኦርቶዶክስ ልጆች ድምፅ ሲሰማ በኛ ቤት በኛ ቤት ይላል😂
ዳጊ ከርዕሱ በጣም የራቀ ሀሳብ ለምን ታቀርባለህ ልክ ነህ ወይ ለአንተ ትቼዋለሁ
Dagmawi needs to be educated.
😅Abet Eyobaye ye menafikan modesha eko nehk Abete😂. Bebetachew eko terbetbew keru. Egzyabher tsegaw yabzalh.
አይ የሉተር ልጆች በነሱ ቤት ያለ ማስረጃ እመን ብለዉ እዬብ እንደዚ አለ ብለዉ ሊደሰቱ 🤣🤣
በአሁን ሰአት እንደ ፕሮ ደደብ የለም ወሬ ብቻ ኤፍሬምማ እዮባ እንዳያወራ የፈራ ይመስላል
Be masraja auru 😂😂😂 eyobaye berta wandime ❤❤❤
ማስረጃ ስለሌለው ነው ዝብሎ ብሬ አዳማጭ እየታዘበ ነው
ደንበላሽ ማለት ከሱስ አላመልጥ ያለ ክፍ ቤንጤ ነው
Dagi, spacific
አቶ ዳጌ ይረጋጉ
ኤፍሬም እንዲህ አይነት አካሄድ ምን ማለት ነው
ኤፍሬም ሲጀመር አንተም ለማወያየት የሚያስችል ስህብና መች አለክና እኔ ላብራራ ስትል አታፍም አንተ ማፈሪያ ከእውቀት ነፃ የሆንክ ካንተ የሚገኘው ጩወት ብቻ
Denver anbul
ምን አይነት ድንዙዝ ፔንጤዎች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጴንጤ ሁሉም ተወዛግቦሃል
ዳጊ የሚባለዉ በጣም መረጋጋት ያቃተዉ
Eyoba ..Penete bet gebto 38.900 folower sebesebe....kkkk
La kidati bilaha xamamani tifaligale hule
ደምረው መራታ ነው።መፃህፍት እጅግ ብዙ ናቸው ቤተ ክርስትያኗ አምና የተቀበለቻቸውን ወይም መፅሐፍ ቅዱስን ብቻ ይዛችሁ ተከራከሩ።
Ende pents kerfatam😂
ጥያቄ ሌላ መልስ ሌላ የሆነበት ውይይት።
Masrga asayw
Eyobaye wenedeme atelefa enesu fiker chemer dogema kenese new endemetawekut 😂😂😂😂😂😂😂😂😂yesema yeferedachew
Ephi 😂😂😂😂😂aweyaye berequ 😅😅😅😅
ተው ግን ደምረው ሰክረህ አታውራ😅😅😅
Manimi ka manigadi amixita orthodoxisinow yemitiliowni Mani yiqabalali ephremi
ማስረጃ የለም
Eyoba ; please you don’t have justifying for those guys because they don’t have any idea what they are talking. Unfortunately why they are arguing? Protestants may argue for a variety of reasons, including their differing beliefs and practices, as well as their self-criticism:
ኤፍሬም ማለት ሞታሀል በእዉነት ዉታም ነህ።
Eyob is asking common sense ‘show the book where is written’
😂😂😂😂😂ደረገመው አይ ደሜ ያራዳ ልጅ
Cant even tell the difference between identity and action. Shameful
ጥምቀት ድህነት የሚሰጥበት መንገድ ሳይሆን የእግዚአብሔር ልጅነት የሚገኝበት ነው።የእግዚአብሔር ልጆች ካልሆኑት ጋር ህብረት ይፈራል።
ልክ አይደለህም የፀጋ ማግኛ እግዚአብሔር ድሕነት የሚሰጥበት መንገድ ነው። ልጅ የሚያደርግበት መንገድ ውሃ ውስጥ በሚሰራው የእግዚአብሔር መንፈስ በኩል ነው።
የተጠየቀው ሰው "ጥምቀት ለድኅነት ያስፈልጋል" አለ እንጅ "ለድኅነት አያስፈልግም" አላለም። ስለዚህ የመላሹ ደጋፊ ለመሆን ከሞከርክ አልተሳካም!
ደግሞም የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ (ለድኅነት) የእግዚአብሔር የጸጋ ልጅ መሆን ያስፈልጋል።
@@ASilesh3931 ከረሜላ ይጣፍጣልና ጣፋጭ ነው ይለያያል እንደማለት ነው ናቲ የሚልበትና እኛ ኦርቶዶክስ የምንልበት intentionንን ለይ እግዚአብሔር ጸጋውን የሚሰጠን በጥምቀት በኩል ነው ያኔ ልጆቹ እንሆናለን በእምነት በርነት ወደጥምቀት ቀርበን ልጅነትን እናገኛለን።
ለምሳሌ One prominent Church Father who emphasized that baptism is the way to receive the grace of God is **St. Augustine of Hippo** (354-430 AD).
St. Augustine strongly believed that baptism is necessary for the remission of sins and the reception of God's grace. He taught that through baptism, original sin is washed away, and the soul is regenerated by the Holy Spirit. In his writings, Augustine consistently stressed the importance of baptism as the means by which a person is justified and brought into the life of grace within the Church.
In his work *"On Baptism, Against the Donatists,"* Augustine wrote:
> "The sacrament of baptism is undoubtedly the sacrament of regeneration. The grace that is imparted through the washing of regeneration is not something of little account. It is of such importance that no one can enter the kingdom of heaven without it." (On Baptism, Book IV, Chapter 24)
Here, Augustine highlights baptism as the necessary sacrament for regeneration and the reception of God's grace, underscoring its essential role in the Christian life.
@@HabtamuAbebe-on5hlየሰዉ ለጅ ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሄርን መንግስት አያይም የሚለዉን የጌታ ቃል እንሰርዝ? እንዴት እንዲወለድ ጭምር ተዘርዝሮ ተቀምጧል፡፡ የአባታችንን ርስት ለመዉረስ እምነት ሳይሆን ልጅ መሆን ይቀድማል፡፡
አክሊለ ሰማዕታት ዼነጤ ቤት ነው ? ከሆነ አክሊል ዼንጤ ነው ማለት ነው ?
ስታስቁ እኮ እሱ ሞቱን ይመርጣል በእነተኛ እምንቱ ኦርቶዶክስ እንደውም ስለናንተ ያዝናል ምን ያህል እንደተሳሳታችሁ ሲገልፅ
@@ZeeAl87ምን አልባት ብር ከፈለገ ቸርች ከፍቶ መሸቀል ከፈለገ
ስትገርሙ የአክሊል ቤንጤ ቤት መሆን እና ቅዱስ ጳውሎስ ጥምቀት ለድህነት ብሎ ያስተማረውን የማይቀበል የተለየ ወንጌል ነው ከሚለው ጋር ምን ያገናኛል?
ኧረ አስቡ በእግዚአብሔር 😂😂😂
ይሄ ደምረዉ የሚለዉ የሆነ ብሃቃ አፍ መሃይም ጠጃም
ጴንጤዎች እኮ የሸመደዱትን ብቻ ማውራት ነው የሚያቁት የሚጠየቁትን አያቁትም አይረዱትም።ሸምዳጅ ሁላ
እናንት ከልካሾች አንዲት ተዋህዶ የምታምንበት ዶግማና ቀኖና መጽሐፎች አላት ከዚያ አንፃር እንጂ ቅባትና ጸጋ የምትሉት የእምነት አይነቶች ቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ ልክ እንዳለ ዓይነት ለማስመሰል ተመካክራችሁ ኦርቶዶክስን ለማጥቃት አሰፈሰፋችሁ ሰውየው ኢዮባ መሆኑን ባለማወቃችሁ ተዘረራችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ መናፍቃን ቀለዋጮች!!!
በተለይ አንድ ሰገጤ(Dagi) ተብዬ እኔ ብቻ ላውራ የሚል የሚሰጠው ገለባ ምሳሌ ራሱ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንደአንተ ዓይነቱ ነው።
እርስ በእርሳችሁ እንደ አምቤባ ተበጣጥሳችሁ ደግሞ ስለ ኢየሱስ ታወራላችሁ !?😂
ኦርቶዶክስ ማለት እንዲህ ናት አትችሏትም የገለባ ስብስብ። 0
ዝም ብለህ አትለፋደድ ዳጊ ? መግደል ትክክልም ሊሆን ይችላል ላይሆንም ይችላል based of law ፣ very poor example !
Keleme is lazy big time.i say it before i say it now he end up very poor man.
እዮባ አንደኛ ችግርህ ያንተ ብቻ ሳይሆን የኦርቶዶክስሳውያንም አስተሳሰብ ነው ሰው ስያብራራ እናንተ በምትፈልጉበት መንገድ ነው ሊመለስላቹ የምትፈልጉት ሲጀመር ኦርቶዶክስ ስለመጽሓፍ ቅዱስ ለመናገር ሞራልም ሃቅም የላትም ምክንያቱ ኦርቴዴክስ መጀመርያ እቤትዋ ያልፕው ቆሻሻ ማጽዳት አለባት ።
እዮባ እኛ ከሰበክንላቹ ወንጌል የተለየ የሚሰብኩላቹ ካሉየተረገመ ይሁን ብሎ ጳውሎስ የተናገረው እዮባ ቃሉ ላንተና ለቤተክክርስትያንህ ነው የሚመለከተው ምክንያቱ ቤተክርስትያንዋ በቆሻሻ ትምህርት የተሞላ ነው እሱን ማጽዳት ነው ያለብህ
የቆሸሸው ያንተ ልብ እና ጭንቅላት ነው። ለማፅዳት የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስን ማምለክ ይኖርብሀል ። እሱ ያነፃሀል።
yanten koshasha man yaswegidilih? tayachu iko be adebabay sitdaru, sitzomtu, sodom yemiyaramdew yegna new endee?
ሃሃ😅😅😅ሲጀምር መፀሐፍ ቅዱስን የሰጠችህ ORTHODOX እኮ ናት!!!የመናፍቃን ድፍረታቹ የሌለ ነው።
ፐ ስብከት ፐ የንስኃ ጥሪ ጭራሽ አውሬው በስድብ መጣ አይ መና😂ቅፍ
@Jaywalker851: አትሞኝ!
በእንዲህ ዓይነት ከንቱ ትችት ክርስቲያኖችን ያሳነስክ መስሎህ ከሆነ በከንቱ ደከምክ! እውነተኛውን የእግዚአብሔር ቃል ለማስተዋል እንድትችል ልብህን ብትከፍት ትጠቀማለህ!