የጨጏራ አሲድ ወደ አፍ መመለስ( Acid reflux disease/ Gastroesophageal Reflux disease)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @fanuealkebede9668
    @fanuealkebede9668 13 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ገለፃ ነው በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ።

  • @ethiopiadesta3060
    @ethiopiadesta3060 ปีที่แล้ว +9

    ለጠላት አይሰጠው በሽታው ሲወራ ቀላል ይመስላል ሰው የማይረዳው አሰቃይ በሽታ

    • @TemrMuhammed-ff1ty
      @TemrMuhammed-ff1ty 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ እኔ ለሰው ሳወራ ያስጨንቀኛል ስለምላቸው የአይምሮ ችግር ነው ያለባት ይሉኛል ቤተሰቦቸም እኔ አሲድ ሲረጭ ጉሮሮየን ያንቀኛል

    • @kerimakerimamd-lf8vn
      @kerimakerimamd-lf8vn 2 หลายเดือนก่อน

      አውነት ነው

  • @sszz9236
    @sszz9236 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለ እረጂም አዲሜ ይስጥህ እና ስለአፍ ጠረን ስራልን

  • @AmarUmair60
    @AmarUmair60 12 วันที่ผ่านมา

    እንዳተ አይነቱን ያብዛልን

  • @elizabethmengistu8610
    @elizabethmengistu8610 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ዶክተር

  • @user-lk9vp9nm8c
    @user-lk9vp9nm8c ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር

  • @yemushgebre3067
    @yemushgebre3067 ปีที่แล้ว

    Dr. በጣም ጠቃሚ ነው እግዛቤር ይስጥክ ቡዙ ቤተስቤበዝክ ይስቃይሉ እናምስግንሃለን 🙏

  • @shewanshabeje3131
    @shewanshabeje3131 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr. FSH

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን 🙏🙏🙏

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @hailemichaelendeshaw6133
    @hailemichaelendeshaw6133 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @brhanetsegay7921
    @brhanetsegay7921 ปีที่แล้ว

    apparent and informative, and excellent presentation. Thank you, Doctor.

  • @fantayeneshhailu3691
    @fantayeneshhailu3691 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @sszz9236
    @sszz9236 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከኸደ አስቶ እስጉሮሮየ ዲረስ ያቃጥለኛን እና እደጨት የኾነነግር ይጎረብጠኛን እና የአፎ ጠረን በጣም ይቀየራን እና ዶክተር በኮሜት መለስልኝ ምን ማረግ እዳለብኝ አይተህ አትለፈኝ በሰዉ አገር ነዉ ያለሁት ሀኪቤት ለመኻዲ የመኖራ ፈቃዲ የለኝም በጣም ተቸግሮ አለሁ በናትህ እዳታልፈኝ ዶክተሮ

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @nebyuealamerwmuluneh7189
    @nebyuealamerwmuluneh7189 5 หลายเดือนก่อน

    Tanks dr ....go ahead

  • @AmanuelGirma-vy8pe
    @AmanuelGirma-vy8pe หลายเดือนก่อน

    Doctor adisba agnalwu anten baxam qado xaganam lemokre

  • @fiametatube1648
    @fiametatube1648 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰላምህ ይብዛልኝ እኔ የጨጓራ አለብኝ ግን ወደ ጉሮሮዬ ነው የሚያቃጠለኝ

  • @daniman4134
    @daniman4134 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ስለ አፍ መጥፎ ጠረን አቅርብልን

    • @drfsh
      @drfsh  ปีที่แล้ว

      Will do

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶ/ር እንዴት ነህ በጣም እናመሰግናልን ለምትሰጠን ሁሉ ነገር እኔ ከኮረና ጊዜ ጀምሮ ነው የምከታተልህ ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    የዛሬ ጥያቄየ እናቴን ያማት ነበር ሀኪም ቤት ስንሄድ Essential Thrombosis አሉን እና ለበለጥ የደም ምርመራ ውጭ ተምርምሮ ይምጣ ብለውን ብዙ ብር ከፍለን ደሟ ውጭ ተልኮ እየጠበቅን ነው ውጤቱን የደም ማቅጠኛውን መድሃኒት ጀምራለች ምን ምክር ተመክረኛለህ ጨንቆኝ ነው እባክህ ስለ ካንሰር የሰራሃቸውን ቪዲዮች አይቻለሁ አመሰግናለሁ::

    • @drfsh
      @drfsh  ปีที่แล้ว +1

      I advice you to follow with a hematologist and their recommendations

    • @enatehode5065
      @enatehode5065 ปีที่แล้ว

      @@drfsh thank you Dr

  • @DestaDemssie-m1d
    @DestaDemssie-m1d 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶር እናመሰግናለን ለቤቱ አዲስነኝ እናከጀመረኝ 5 ወር ሆኖኛል በእንዶስኮፒ የቱቦ መላላትና የጉረሮ ቁስለት ተብየ ለ28 ቀን መድሃኒት ጨረኩኝ ለውጥ የለም ደረቴን አልፎ አልፎሲወጋኝ በጀርባየ በተለያየ ቦታ ይወጋኛል በኢሶፋገስ ቀዳዳ አልፎ ወደ ደረት የሚገባውን በራጅ ምርመራ ይታወቃል ወይስ በምን? ዶር ካየኸው አትለፈኝ በጣም ግራ በጣም ከባድ ነው።

  • @AmanuelGirma-vy8pe
    @AmanuelGirma-vy8pe หลายเดือนก่อน

    Doctor yet lagnki echalaw acdi eska gororo miraq yaxrqemal dagimo dartuga himam ale

  • @aishanemane187
    @aishanemane187 ปีที่แล้ว +1

    ዶክትረ ጉሮሮዌ ያመኛል እናም ስበላ ሆዴ ኢነፋል ምን ማረግ አለብኝ

  • @ZakiaahmedAhmed
    @ZakiaahmedAhmed 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በናትህ እኔ በጨጓራ አሲድ ስቃዬን በላሁ በሰዉ አገር እባክህን መላ በለኝ 😢😢

    • @MesiMesi-j7i
      @MesiMesi-j7i 5 วันที่ผ่านมา

      እኔም እፍፍፍፍ

  • @TemrMuhammed-ff1ty
    @TemrMuhammed-ff1ty 3 หลายเดือนก่อน

    dr ebakh esti atlfgn zercym lechegura asid tazolgn eyewsdku new 2were beye weru 5000birr new yemgezaw esk4wer tktyalshe alegn doctoru ena yihe medhanit lewt yamtalegn yihon betam mew yemiyaskayegn guroroyen yankegnal betam yichenkegnal yemmmot ayint smet yismagnal dnget ketgnahubt new yemiksksegn ken dena negn indoscoupy tayiche new yihe yetazezelgn ebakh dr mlselgn 🙏

  • @Alem2429
    @Alem2429 3 หลายเดือนก่อน

    ምግብ ስበላ ያመኛል ያቃጥለኛል ቆየብኝ ምን ላድርግ አመሰግናለሁ

  • @tadelealemu6965
    @tadelealemu6965 ปีที่แล้ว

    Live lay memetat alchalkim busy honeh new dr ? Lanagerh felige neber be lij guday ትንሽ የባህሪ ለውጥ ችግር ገጥሞት ነበር

  • @zlelalemdagne8344
    @zlelalemdagne8344 3 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ሀዋሳ ነው ያለኸው?

  • @dagimmelesse
    @dagimmelesse ปีที่แล้ว

    ልጀ ላይ ይህ ስሜት አለበት ቀን መግብ ሲበላ ነው 10 ዐመቱ ነው

  • @AbebeSeta-by8ew
    @AbebeSeta-by8ew ปีที่แล้ว

    Dokter. Fsema. Adersh. Falgan. Nabare

  • @nebatskitchen3607
    @nebatskitchen3607 ปีที่แล้ว

    Hello Dr. I live in californa and i have apain in upper left side of stomach. After i eat. went to see my doctor and she prescribed me omparazol . I asked her to get me endoscopy before i start the meditation .she refused. She say take it for 2 months . If i dont get better then we will do endoscopy. I didnt want to take it without proper diagnoses. What do you think

    • @drfsh
      @drfsh  ปีที่แล้ว

      Trying the medication won’t harm you much

    • @nebatskitchen3607
      @nebatskitchen3607 ปีที่แล้ว

      @@drfsh thank you 🙏

  • @samsweet22
    @samsweet22 ปีที่แล้ว

    Hi Dr. We thankyou for all your contribution.what is the best way to contact you for further questions.your response is highly appreciated. Thanks

    • @drfsh
      @drfsh  ปีที่แล้ว

      Please forward your questions here

    • @samsweet22
      @samsweet22 ปีที่แล้ว

      @@drfsh Is there any chance I can chat with W/O yeworkweha and W/O bezunesh,I saw them on the video posted breast cancer awareness.