ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Arif new sertolegnal✌tnx
Yimech😊
ዋይፋዪ d-link 4g LTE ነው እና ስገዛው 10 ሰው ያስጠቅማል ብለው ነበር እና 3 ሁነን ራሱ ያስቸግረናል ምንድነው መፍትሄው ብሮ
ሁላችሁም ሰላም ሁኑልኝ🔥ቪድዮውን ከወደዳችሁት Like, Share Subscribe ያድርጉ 🙏🇪🇹🔥wifi hide ለማድረግ 👇👇th-cam.com/video/4W1MBx3Kru4/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/4W1MBx3Kru4/w-d-xo.html
በቴሌግርም እንዴት ልግባክ
ማለት ?
እኔ በጠም እየስቸገርኝ ነው ቴሌ ግርም ከሌክ ፎቶ እልከሀለው ከዝ ተስረደኛሌ
እሺ Telegram: t.me/mulualm
Bro Please tebaberegn wifi alsera blogn new
Betam tichilalek❤❤❤❤😊😊😊 yemir
አመሰግናለሁ 🙂❤️🙏
እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሕ
አመሰግናለሁ እንኳን ደህና ቆየሺኝ
በርታ ጥሩ ነዉ አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ መልስልኝ አትለፈኝ እስልኬ ላይ መጥቶ የነበረዉን ዋይ ፋይ እንዴት እናግኘዉ ኮዱ አይወጣም ሲቀጥል በኋላ ነዉ የሚመጣዉ
ማለት በPassword የተቆለፈ Wifi ለማለት ነው ?
አዎ 😢 ንገረኚ@@MullerApp
Thank you very much. fixed
You're welcome bro🥰
yoo tnx reset network setting worked
Ow that's nice bro you're welcome 🙌
Thanks Abate 👍👍👍
Ymech brother
በርታ ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ 😊🙏
አመሰግናለሁ ሰርቶልኛል
በጣም አሪፍ🙂
Hotspot problem. My PC shared a hotspot with other devices it connected but without internet. so, can you help me, please?
If you want to share you pc hotspot you have to allow your pc device to share the connectivity on the network setting
Bro yene silk iOS new ena demo Yhe neger le wireless WiFi yiseral?
Le wireless almokerkutm sorry bro
Tnx bro 🎉
you're welcome 😊
Authentication error እያለ እምቢ አለኝ እባክሕ መፍትሔ ስጠኝ?
Password lk aydelem
thank u MAS!
Thanks too !!!
ተባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
Betam amesgnalw👌👌👌👌
Thank you for watching
ሙለረይ wi fi no interenet access ይለኛል በማርያም እንዳታልፈኝ መፍትሄ ካለህ🥺
bezih menged alseram ale ende ?
ነጮች ብቻ እንድጠቀሙ የተባለ WIFI Passworidun አግኝተን ግን አይሰራም። adimn lock አርጎታል። መብቴ
አው አትችልም አዝናለሁ
Cool Bro 👌
Thanks bro🙏
WiFi ቦግእልም እያለ እቢአለኝ እባክህን እዴትአርጌ ላሥተካክለው ትንሺእየቆየ ይጠፋል ትንሺእየቆየይመጣል😢😢
የእናንተ ዋይፋይ ነው ?
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ 😊🙏
ብሮ እኔ Routrun Reset አድርጌዉ ኢቴርኔቱ አልመጣ አለኝ ምን ላድርግ
ቅድሚያ Backup nebereh ?
የኔ ቀን ሙሉ ይሰራል ግን ማታ ከ4 ሰአት ጀምሮ አደር አይሰራም ከላይ የወይፋ ምልክት ጥያቄ ምልክት ያሰያኛል አይሰራም በዚህ ስሞክረው እምቢ አለኝ
Timer ሞልታችሁ ነበር ?
@@MullerApp አረ እኔ እንጃ ሰው ቤት ነኝ የመዳሜ ዋይፋ ስደት ነኝ እኔ አንጃ ወንድሜ
ኦ በቃ እነሱ ሞልተውት ይሆናል ብዙ ጊዜ ህፃናትን ለመቆጣጠር እንዲ ይደረጋል
TG22 router internet Eyetefa aschegeregn.. endet listekakel ychlal?
Tele dewulilachew bro
የኔወድም በጣም እናመሰግናለን የኔ ተላይ ይመጣል ዋይፈዩ ግን ይሰራም ተላይ ሲታይ ኖርማን እሚሰራነው የሚመስለው አይሰራም
በዚ መንገድ ሞክረሺዋል ?
አው ሞክሪው ነበር ምንደማረግ አላቅም
ለቴሌ አሳውቂ ይሰሩታል
@@MullerApp ለቴሌ በሰት ቁጥር ነው ምደውለው
የት ሀገር ነህ/ሽ ?
በናትህ ሠወቸ ዋይፋይ የለም አሉኚ ግን አላቸው ስሙ ይመጣልኛል stc wifi ነው ስጫነው ፓስወርድ ይጠይቀኛል እባክህ እርዳኚ😢😢😢
ይቅርታ እህት የሰው ከሆነ ልረዳሽ አልችልም 😢
ኧረ በናትህ ካለኛ ፍቃድ የስልካችንን ዋይፍይ እንዳይዘጉብን ለማዲረግ❤❤❤❤
የማን ዋይፋይ ነው ?
@@MullerApp ማለቴ የምንሰራበት ቤት ውስጥ በፈለጉበት ጊዜ መክፈትም መዝጋትም ይችላሉ እነሱ ግን ይጠቀማሉ ማለት ነው
ወድሜበናትህ እኔ እፈልግሀለሑ ቁጥርህን የትላግኘዉ
Telegram: @muller_support
ኢትዮጲያ ዉስጥ ላሉት ብቻ ነዉ ኤሄ መፍትሄ ለኔም ነግረኝ በማርየም የኔ wi fi አጠገብ ስቀመጥ ብቻ ነዉ ሚሰራዉ ከዛ ትንሽ ንቅንቅ ካልኩ እንድ እርምጃ አይሰራም መፍትሄዉ ምንድነዉ 😢
ለማንኛውም ዋይፋይ ይሰራል ያንቺ ችግሩ ይህ አይመስለኝም
@@MullerAppእና ምን ይሁን 😢
@@GidenaBerhee-fs6hv ዋይፋዩ የእናንተ ነው ?
አስፈላጊ ሰሀት ላይ ደረስክለኝ አባዬ ሴቲንጉ ላይ ገብቼ ሪሲቲ አድርጌው ጠፋና በራ ከዛ የራውተሩ ስም መቶ ፓስወርድ ብሰጠው ብቀያይረው አልሰራ ብሎኝ ነበር ቴሌ መጀመርያ ሲያስገባው እንደነበረ ሆኖብኝ ነበረ
ዋው ደስ ይላል በጣም🔥🙏
ወንድሜ እሟነ ትክተቶክ ወይፈይ እየለኝ አይሰሩም ጭረሹኑሚ አይከፉቱም
የራስ ዋይፋይ ነው ?
ሰላም Limited connection እየመጣ አልሰራም አለኝ !
Tele አስመዝግቡ
@@MullerApp ስልክ ቁጥሬ ነው
እባክህ ወድም eter kod ኢሞ ከየት አምተን ነው የምንሞላ ትናንት ገዝቼ ኮድ ጠየቀኝ እባክህ አስረዳኝ
ጥያቄሽ አልገባኝም እህት አስረጂኝ እስቲ
@@MullerAppእሺ ማለት ይሞ ኮድ ጠየቀኝ ከየት አምጥቼ ነው የምሞላወ እባክህ አስረዳኝ
@@MullerApp አሰሪኤ በራሷ ኮድ ይሞዬን ከፍታልኝ ነበር ከዛ እደጠለፈችዉ ገባኝ ወዲያው ደለትኩት አሁን አዲስ ይሞ ነዉ ያወረድኩት ስለዚ ኮዶ ከየት አምጥቼ ልሙላዉ ሌላው ደግሞ ይሄ ኢሜዬልም የሷነው ችግር አለው ወይስ ችግር የለዉም ይሄንም አስረዳኝ
ሁለቱንም በራስሽ ከፍተሽ መጠቀም ትችያለሽ ወይ በቴሌግራም አናግሪኝ t.me/muller_support
@@MullerApp በራሴ ኤሜኤል ነው ኤሜኤል ሁለቱንም መክፈት ይችላል
ሁሉንም ስቴፕ ሞክሬ አልሰራ አለኝ ሌላ አማራጭ ካለህ ተባበረኝ?
ዋይፋዩ ያንተ ነው ?
@@MullerApp awo
ያንተ ከሆነ ለቴሌ ማሳወቅህ የተሻለ ነው ወንድም የፖል ብልሽት ነው የሚሆነው
Sertolgnal tnx
You're welcome bro
በናትህ እኔ በጣም ትችገርኩ ስወድህ ቁጥሩ አግቼ የኔ ስላስ ሱስትኛ ፉቅ ነው እቢ አለኝ እዴት ሊመጣልኝ ይችላል ቢሊስ ንገረኝ
እሺ ያው ባለቤቶቹ ማይቆጡ ከሆነ በቀጣይ ቪድዮ ሰራለው
@@MullerApp ለኔም ተባበረኝ ከፎቅ አይመጣም
የናንተ ዋይፋይ ነው ?
ከፎቅ እክፍሌ አይደርስም ከቻልክ ደም ስራልን
እሺ
አይተህ እንዳታልፈኝ ስልኬ አዲስ ነው የዋይፋዩ ኮድ አቀዋለሁ ስሞላው ስልኬ አልሰራ አለኝ እንዱ እሺ ብሎ ሞልቼው የሰራ ሲሆን አንዱ ግን እቢ አለኝ ሁለቱም አዲስ ናቸው መፍትሄው ካለህ እባክህ
እሺ ስትሞላው/ይው ምንድነው የሚለው ?
የዋይፋዩ ባለቤት ስም ምንም አያመጣምዋይፋዩ ጋት ስገባ የኔትወርኩ ስም አድቫንስሴኩሪቲ የሚል ይመጣል ስልኩ ሲም ካርድ ግን ውስጡ የለም
እሺ እስቲ Screenshot በቴሌግራም ላክልኝ ልየው @muller_support
Tele ga bemn ldewl? Hulum alseram alegn plsss I have online exam today
994 alsera aleh ende ?
Ere wifi hulum yeberal gn internet yemetelewa becha ateberam ena aleseram alegn endet nw mastekakel yemechelew plz negeregn
Ehen video mokreshal ?
@@MullerApp yene silk lay becha aydelem yemayeseraw hulum silk , pc lay nw
endeza kehone chgru kemesmeru slehone tele online or 994 bemedewel blsht asmezgbi ( netsa nw )
@@MullerApp eshi esun asemezgebalew ...eskeza amarach kale beye nw....Amesegenalew fkr🙏🙏🙏
Thank you so much dear jerry🙏
Good bra
አመሰግናለሁ ብሮ🙏
በናታችሁ መልሱልኝየምታውቁ ስልኬ ዋይፋ ስሞላው የቃል አጋኖ ይሰጠኛል ዋትሳብ ብቻ ነው የሚስራው
ዋይፋዩ እየሰራ አይደለም ማለት ነው እንደዛ
በፈጠረህ ድረስልኝ የኔዎይፋይ ከላይ አለ ግን ኢንቴርነቴ አይከፍትም በናትህ አንድበለኝ በጣም አስቸገረኝ😥
የግል ዋይፋይ ነው ?
ብሎክ ካደረጉን መመለስ እንችላለን ወይ
Aychalm bro
እባክህ እክላሤአልሠራአለኝ😢😢😢እሣሎንትሆንብቻነዉ አየር አለ የአ ተከበረ ለሞት ነዉ ድረስልኝኝ
ከነሱ የተገደበ ነገር ነው እሱ
Yerase password tefabey mene maregalbeye?
wifu yante nw aydel ?
በርታ
አመሰግናለሁ
Samsung newu wifi status almetaleggn alegn
Manage milw wust gba
betam gobez
Thank You !
ብራዘር እኔ range ስጨምር ነው አልሰራም ያለኝ !
Kensewa bro
wifi xnder ena blutouth conect አልሖን አሉኝ ምንላድርግ
Network setting reset arg
Bro Ye WS ROUTERN VIDIO SERALIN ?10Q
😊🙏
Awesome
tnx🙏
የኔA12 ነው ዋይፉይ አልሰራ አለኝ
Connect አድርጎ የማይሰራ ከሆነ ይህን መንገድ ሞክር
@@MullerApp የኔ አዲስ ነው A12 አልሰራ አለኝ
Esti photo lak
እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አላቅም በጣም ትችላለህ።
Thank you brother betam🙏
10 ሰው ያስጠቅማል ማለት እስከ 10 ሰው Connect ያደርጋል ነው ከዋይፋዩ ጋር ግን ፍጥነቱ ሰው እየበዛ በሄደ ቁጥር ይቀንሳል
ዲ ሊንክ ዋይፋዩ ከሌሎች ዲቫይስ ጋር ይገናኛል ግን ኢንተርኔቱ አይሰራም
ግን ከነዛ ዲቫይስ በአንዱ ላይ ይሰራል ?
እረ እኔ ኢሞ ላይ አይሰራልኝም ሌላው ይሰራል ምን ይሻላል
Imo update አድርጊው እስኪ
Galaksi A20 nw wi fi lmn aysaram
Ayseram stl bro
krak ayaragm
@@natiman4925 version ke 8belay slehone nw bro
Ye wifi router password ተቀይሮ ቢሆን እንዴት መግባት ይቻላል?
ያንተ አይደለም Wifu?
password አውቀዋለው ግን connect አልሆንም አለኝ😢😢
ምነው ምንድነው የሚልህ ?
Internet,adsl,wlan hulum green yiberal.connectm yadergal...gen ayseram...zte new
አንተ ስልክ ላይ ብቻ ነው ወይስ ሌላውም ላይ
@@MullerApp hulum device ley ayseram.Computer, TV phone
Ay endezi kehone wifi setting tenekakto nw alyam bill alkefelachum yegd tele medewel alebachu
@@MullerApp betam thank you.Bill bezih wer ye 699 birr 900 birr neber yekefelkut a week ago.Ahun sertolegnal...tele neber chegeru kezaw new yastekakelut...Betam dess yemilew reset adrge neber...bante video settingun molahuna sera...i got good knowledge bro! thanks.
You're welcome bro good to know that❤🙏
Amesegnalewu
እረመላበሉኝ ኦፍሁኖ እቢአለ ለአዚም ሶስተኛዉመስመርላይ ያለዉ ካልተከፈተ አይሠራም
እስቲ በቴሌግራም ፎቶውን ላክ/ኪልኝ t.me/muller_support
@@MullerApp እሽ
ወንድም የኔ ወላሂ ስልኬጭራመ ዋይፋይአያበራዉም 5ቀንሆነን
እሺ ለማብራት ስትሞክሪ ምንድነው የሚልሽ ወይስ እንዴት ነው የሚሆነው ? ችግሩን ለማወቅ ያህል ነው
የኔ ደሞ የ internet ምልክቱ አልበራ አለኝ መላ በለኝ አስቲ
@@MullerApp awo
ለ ኮምፒውተር ልቀቅልን
እሺ እሞክራለሁ
Arif temrt new
Thanks bro
የዋይፋይስምአልመጣልኝአለእኪተባበረኝታቅእደሁነ
የሰው ዋይፋይ ነው ?
❤😢😢
ምነው
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ሰርቶልኛል አሁን ደግሞ የድምፅ ችግር አለበት ስልኬ እሱን ብነግረን
በጣም አሪፍ ደስ ይላል... Speakers ላይ ነው ችግሩ ብሮ እሱ መቀየር አለበት
ለኔ ደሞ ለ8 ደቂቃ ይጠፋና ከዛ ደሞ ለ 20 ደቂቃ ይሰራና ደሞ ድጋሚ ለ8 ደቂቃ ይጠፋል, pls help me
Timer አብርተህለት ነበር ?
ere alberahum timer yet endale erasu alakm@@MullerApp
የ አምስተኛው ስልኬ ተበላሸ😢
ዋይፋዩ የእናንተ ነው ?
Netcut ተጠቃሚዎችን እንዴት ላድርጋቸው የሌላውን ቢዚ እያደረጉ ለብቻቸው ሚጠቀሙ አሉ
እነሱን ማስወጣት ይቻላል
Reset to default aregew no Internet eyalegn nw mn largew🥺
Ow ayzon🥺 mn router nw smu
ለኔ ደግሞ አሳየኝ በማሪያም ዋይፋየ ጭራሽም አይበራ
ስልክሽ ዋይፋይ አያሳይም ?
Samsangላይአይሰራም
kalhone lela video seralw
እኔም አሰቸግሮኛን በረሱ ሰአት ! እያመጣ
አልሰራም አሁንም ?
Bro pleas wifi alsera bloal mn ladrg
Mndinw yemilh ?
ምን ነበር ብተግዘኝ የኔው እንብ ብሎኛል
Bezi maysera kehone yegd tele medewel nw
ለምንድነው እኔ ጋር ያለው ከሰባት ሰዐት ጀምሮ እስከ ማታ የማይሰራው ዋይፋይ ?
😅@@MullerApp
10q bro
Thanks dani🙏
ዋይፋያችን በራሱ ግዜ ይከፍታል ይዘጋል
Timer ሞልተህ ነው ?
ለኔ ደግሞ አሳየኝ ዋይፋየ አይበራልኝ አለ
እኔም አይሰራልኝ ብሎ በጣም ትቸግሬአለሁ
እሺ ፎቶ ላኩልኝ በቴሌግራም ምን እንደሚል
DEsk top wifi alsera alegn ena and vedeo sra eski
Eshi emokralehu
be lap tops endat new conect mnadergew
ላፕቶፕ የለኝም ግን እስቲ ለመስራት እሞክራለሁ
በእናቴ መልስልኝ ስልክ ዋይፍይ አልቀበል አለኝ
ምንድነው የሚልሽ እስቲ ፍቶ ላኪልኝ
@@MullerApp በምን ልላክልህ ተው ግን መልስልኝ 😭
ይቅርታ አላየውትም ነበር በቴሌግራም t.me/muller_support
@@MullerApp eshi
የኔ አድስ ስልክ ነበር ዋይፋይ አልቀበልም አለኝ ካለህ አሳየኝ
ማለት ምንድነው የሚልሽ
ba pc asayen
I don't have pc😑 gn esti mokralw
ok bro
M
አልሰራም
beka tele biyayew yeteshale new
የኔ እደዚህ አይደለም ጭራሽም አፑ አይበራም ፑልትዜም እደዛ አይበራም ጭራሽ ከቻልክ አሳየኝ በማሪያም
ምን ልርዳሽ እሺ ፎቶ ላኪልኝ
@@MullerApp ልኬልሀለሁ ከቻልክ ተባበረን
እደደረሰህ የላኩት ተስፋ አደርጋለሁ
ከይቅርታ ጋር ምን ላይ ነው የላክሽልኝ አልደረሰኝም
እኔ ዝብሎ እየጠፋብኝ እቢአለኝ
ዋይፋይፉ ንገረኝ
ዋይፋዩ የናንተ ነው ?
min yishalegnal be hulum mokire imbii alegn mule
ወራዊ ክፍያ በአግባቡ የምትከፍል ከሆነ ቴሌን አናግር ብሮ
@@MullerApp ችግሩ ከክፍያ ጋር ሳይሆን ከስልኬ ነው infinix hot 7 ነው እና wifi የመሳብ አቅሙ በጣም አነስተኛ ነው እና እንዴት ማስተካከል ይቻላል ሙሌ
ኦው ከስልኩ ከሆነ አዛ ነው ብሮ ግን ለማሻሻል የዋይፋይ ራውተርህን እስከቻለከው ድረስ ከፍ ያለ ቦታ አስቀምጠህ ተጠቀም
Atfogren
Eshi tewew brother
አንበሳ
Thank you
እረ ሙሌ እኔ ኮኔክት አልልም አላኝ ሞክሬ
የኔኮ ጭራሽ ዋይፋይ አፑም አይበራ
የኔም አይሰራም
ምንድነው የሚላችሁ ችግሩን በግልፅ እንድናውቅ
ጎበዝ ነህ አመሠግናለሁ *#***#4636**#*#* ሠርቶልኛል
በጣም አሪፍ🥰🙏
Arif new sertolegnal✌tnx
Yimech😊
ዋይፋዪ d-link 4g LTE ነው እና ስገዛው 10 ሰው ያስጠቅማል ብለው ነበር እና 3 ሁነን ራሱ ያስቸግረናል ምንድነው መፍትሄው ብሮ
ሁላችሁም ሰላም ሁኑልኝ🔥ቪድዮውን ከወደዳችሁት Like, Share Subscribe ያድርጉ 🙏🇪🇹
🔥wifi hide ለማድረግ 👇👇
th-cam.com/video/4W1MBx3Kru4/w-d-xo.html
th-cam.com/video/4W1MBx3Kru4/w-d-xo.html
በቴሌግርም እንዴት ልግባክ
ማለት ?
እኔ በጠም እየስቸገርኝ ነው ቴሌ ግርም ከሌክ ፎቶ እልከሀለው ከዝ ተስረደኛሌ
እሺ Telegram: t.me/mulualm
Bro Please tebaberegn wifi alsera blogn new
Betam tichilalek❤❤❤❤😊😊😊 yemir
አመሰግናለሁ 🙂❤️🙏
እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሕ
አመሰግናለሁ እንኳን ደህና ቆየሺኝ
በርታ ጥሩ ነዉ አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ መልስልኝ አትለፈኝ እስልኬ ላይ መጥቶ የነበረዉን ዋይ ፋይ እንዴት እናግኘዉ ኮዱ አይወጣም ሲቀጥል በኋላ ነዉ የሚመጣዉ
ማለት በPassword የተቆለፈ Wifi ለማለት ነው ?
አዎ 😢 ንገረኚ@@MullerApp
Thank you very much. fixed
You're welcome bro🥰
yoo tnx reset network setting worked
Ow that's nice bro you're welcome 🙌
Thanks Abate 👍👍👍
Ymech brother
በርታ ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ 😊🙏
አመሰግናለሁ ሰርቶልኛል
በጣም አሪፍ🙂
Hotspot problem. My PC shared a hotspot with other devices it connected but without internet. so, can you help me, please?
If you want to share you pc hotspot you have to allow your pc device to share the connectivity on the network setting
Bro yene silk iOS new ena demo Yhe neger le wireless WiFi yiseral?
Le wireless almokerkutm sorry bro
Tnx bro 🎉
you're welcome 😊
Authentication error እያለ እምቢ አለኝ እባክሕ መፍትሔ ስጠኝ?
Password lk aydelem
thank u MAS!
Thanks too !!!
ተባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
Betam amesgnalw👌👌👌👌
Thank you for watching
ሙለረይ wi fi no interenet access ይለኛል በማርያም እንዳታልፈኝ መፍትሄ ካለህ🥺
bezih menged alseram ale ende ?
ነጮች ብቻ እንድጠቀሙ የተባለ WIFI Passworidun አግኝተን ግን አይሰራም። adimn lock አርጎታል። መብቴ
አው አትችልም አዝናለሁ
Cool Bro 👌
Thanks bro🙏
WiFi ቦግእልም እያለ እቢአለኝ እባክህን እዴትአርጌ ላሥተካክለው ትንሺእየቆየ ይጠፋል ትንሺእየቆየይመጣል😢😢
የእናንተ ዋይፋይ ነው ?
እናመሰግናለን
እኔም አመሰግናለሁ 😊🙏
ብሮ እኔ Routrun Reset አድርጌዉ ኢቴርኔቱ አልመጣ አለኝ ምን ላድርግ
ቅድሚያ Backup nebereh ?
የኔ ቀን ሙሉ ይሰራል ግን ማታ ከ4 ሰአት ጀምሮ አደር አይሰራም ከላይ የወይፋ ምልክት ጥያቄ ምልክት ያሰያኛል አይሰራም በዚህ ስሞክረው እምቢ አለኝ
Timer ሞልታችሁ ነበር ?
@@MullerApp አረ እኔ እንጃ ሰው ቤት ነኝ የመዳሜ ዋይፋ ስደት ነኝ እኔ አንጃ ወንድሜ
ኦ በቃ እነሱ ሞልተውት ይሆናል ብዙ ጊዜ ህፃናትን ለመቆጣጠር እንዲ ይደረጋል
TG22 router internet Eyetefa aschegeregn.. endet listekakel ychlal?
Tele dewulilachew bro
የኔወድም በጣም እናመሰግናለን የኔ ተላይ ይመጣል ዋይፈዩ ግን ይሰራም ተላይ ሲታይ ኖርማን እሚሰራነው የሚመስለው አይሰራም
በዚ መንገድ ሞክረሺዋል ?
አው ሞክሪው ነበር ምንደማረግ አላቅም
ለቴሌ አሳውቂ ይሰሩታል
@@MullerApp ለቴሌ በሰት ቁጥር ነው ምደውለው
የት ሀገር ነህ/ሽ ?
በናትህ ሠወቸ ዋይፋይ የለም አሉኚ ግን አላቸው ስሙ ይመጣልኛል stc wifi ነው ስጫነው ፓስወርድ ይጠይቀኛል እባክህ እርዳኚ😢😢😢
ይቅርታ እህት የሰው ከሆነ ልረዳሽ አልችልም 😢
ኧረ በናትህ ካለኛ ፍቃድ የስልካችንን ዋይፍይ እንዳይዘጉብን ለማዲረግ❤❤❤❤
የማን ዋይፋይ ነው ?
@@MullerApp ማለቴ የምንሰራበት ቤት ውስጥ በፈለጉበት ጊዜ መክፈትም መዝጋትም ይችላሉ እነሱ ግን ይጠቀማሉ ማለት ነው
ወድሜበናትህ እኔ እፈልግሀለሑ ቁጥርህን የትላግኘዉ
Telegram: @muller_support
ኢትዮጲያ ዉስጥ ላሉት ብቻ ነዉ ኤሄ መፍትሄ ለኔም ነግረኝ በማርየም የኔ wi fi አጠገብ ስቀመጥ ብቻ ነዉ ሚሰራዉ ከዛ ትንሽ ንቅንቅ ካልኩ እንድ እርምጃ አይሰራም መፍትሄዉ ምንድነዉ 😢
ለማንኛውም ዋይፋይ ይሰራል ያንቺ ችግሩ ይህ አይመስለኝም
@@MullerAppእና ምን ይሁን 😢
@@GidenaBerhee-fs6hv ዋይፋዩ የእናንተ ነው ?
አስፈላጊ ሰሀት ላይ ደረስክለኝ አባዬ
ሴቲንጉ ላይ ገብቼ ሪሲቲ አድርጌው ጠፋና በራ ከዛ የራውተሩ ስም መቶ ፓስወርድ ብሰጠው ብቀያይረው አልሰራ ብሎኝ ነበር ቴሌ መጀመርያ ሲያስገባው እንደነበረ ሆኖብኝ ነበረ
ዋው ደስ ይላል በጣም🔥🙏
ወንድሜ እሟነ ትክተቶክ ወይፈይ እየለኝ አይሰሩም ጭረሹኑሚ አይከፉቱም
የራስ ዋይፋይ ነው ?
ሰላም Limited connection እየመጣ አልሰራም አለኝ !
Tele አስመዝግቡ
@@MullerApp ስልክ ቁጥሬ ነው
እባክህ ወድም eter kod ኢሞ ከየት አምተን ነው የምንሞላ ትናንት ገዝቼ ኮድ ጠየቀኝ እባክህ አስረዳኝ
ጥያቄሽ አልገባኝም እህት አስረጂኝ እስቲ
@@MullerAppእሺ ማለት ይሞ ኮድ ጠየቀኝ ከየት አምጥቼ ነው የምሞላወ እባክህ አስረዳኝ
@@MullerApp አሰሪኤ በራሷ ኮድ ይሞዬን ከፍታልኝ ነበር ከዛ እደጠለፈችዉ ገባኝ ወዲያው ደለትኩት አሁን አዲስ ይሞ ነዉ ያወረድኩት ስለዚ ኮዶ ከየት አምጥቼ ልሙላዉ ሌላው ደግሞ ይሄ ኢሜዬልም የሷነው ችግር አለው ወይስ ችግር የለዉም ይሄንም አስረዳኝ
ሁለቱንም በራስሽ ከፍተሽ መጠቀም ትችያለሽ ወይ በቴሌግራም አናግሪኝ t.me/muller_support
@@MullerApp በራሴ ኤሜኤል ነው ኤሜኤል ሁለቱንም መክፈት ይችላል
ሁሉንም ስቴፕ ሞክሬ አልሰራ አለኝ ሌላ አማራጭ ካለህ ተባበረኝ?
ዋይፋዩ ያንተ ነው ?
@@MullerApp awo
ያንተ ከሆነ ለቴሌ ማሳወቅህ የተሻለ ነው ወንድም የፖል ብልሽት ነው የሚሆነው
Sertolgnal tnx
You're welcome bro
በናትህ እኔ በጣም ትችገርኩ ስወድህ ቁጥሩ አግቼ የኔ ስላስ ሱስትኛ ፉቅ ነው እቢ አለኝ እዴት ሊመጣልኝ ይችላል ቢሊስ ንገረኝ
እሺ ያው ባለቤቶቹ ማይቆጡ ከሆነ በቀጣይ ቪድዮ ሰራለው
@@MullerApp ለኔም ተባበረኝ ከፎቅ አይመጣም
የናንተ ዋይፋይ ነው ?
ከፎቅ እክፍሌ አይደርስም ከቻልክ ደም ስራልን
እሺ
አይተህ እንዳታልፈኝ ስልኬ አዲስ ነው የዋይፋዩ ኮድ አቀዋለሁ ስሞላው ስልኬ አልሰራ አለኝ እንዱ እሺ ብሎ ሞልቼው የሰራ ሲሆን አንዱ ግን እቢ አለኝ ሁለቱም አዲስ ናቸው መፍትሄው ካለህ እባክህ
እሺ ስትሞላው/ይው ምንድነው የሚለው ?
የዋይፋዩ ባለቤት ስም ምንም አያመጣም
ዋይፋዩ ጋት ስገባ የኔትወርኩ ስም
አድቫንስ
ሴኩሪቲ የሚል ይመጣል
ስልኩ ሲም ካርድ ግን ውስጡ የለም
እሺ እስቲ Screenshot በቴሌግራም ላክልኝ ልየው @muller_support
Tele ga bemn ldewl? Hulum alseram alegn plsss I have online exam today
994 alsera aleh ende ?
Ere wifi hulum yeberal gn internet yemetelewa becha ateberam ena aleseram alegn endet nw mastekakel yemechelew plz negeregn
Ehen video mokreshal ?
@@MullerApp yene silk lay becha aydelem yemayeseraw hulum silk , pc lay nw
endeza kehone chgru kemesmeru slehone tele online or 994 bemedewel blsht asmezgbi ( netsa nw )
@@MullerApp eshi esun asemezgebalew ...eskeza amarach kale beye nw....Amesegenalew fkr🙏🙏🙏
Thank you so much dear jerry🙏
Good bra
አመሰግናለሁ ብሮ🙏
በናታችሁ መልሱልኝየምታውቁ ስልኬ ዋይፋ ስሞላው የቃል አጋኖ ይሰጠኛል ዋትሳብ ብቻ ነው የሚስራው
ዋይፋዩ እየሰራ አይደለም ማለት ነው እንደዛ
በፈጠረህ ድረስልኝ የኔዎይፋይ ከላይ አለ ግን ኢንቴርነቴ አይከፍትም በናትህ አንድበለኝ በጣም አስቸገረኝ😥
የግል ዋይፋይ ነው ?
ብሎክ ካደረጉን መመለስ እንችላለን ወይ
Aychalm bro
እባክህ እክላሤአልሠራአለኝ😢😢😢እሣሎንትሆንብቻነዉ አየር አለ የአ ተከበረ ለሞት ነዉ ድረስልኝኝ
ከነሱ የተገደበ ነገር ነው እሱ
Yerase password tefabey mene maregalbeye?
wifu yante nw aydel ?
በርታ
አመሰግናለሁ
Samsung newu wifi status almetaleggn alegn
Manage milw wust gba
betam gobez
Thank You !
ብራዘር እኔ range ስጨምር ነው አልሰራም ያለኝ !
Kensewa bro
wifi xnder ena blutouth conect አልሖን አሉኝ ምንላድርግ
Network setting reset arg
Bro Ye WS ROUTERN VIDIO SERALIN ?10Q
😊🙏
Awesome
tnx🙏
የኔA12 ነው ዋይፉይ አልሰራ አለኝ
Connect አድርጎ የማይሰራ ከሆነ ይህን መንገድ ሞክር
@@MullerApp የኔ አዲስ ነው A12 አልሰራ አለኝ
Esti photo lak
እንዴት አድርጌ እንደማመሰግንህ አላቅም በጣም ትችላለህ።
Thank you brother betam🙏
ዋይፋዪ d-link 4g LTE ነው እና ስገዛው 10 ሰው ያስጠቅማል ብለው ነበር እና 3 ሁነን ራሱ ያስቸግረናል ምንድነው መፍትሄው ብሮ
10 ሰው ያስጠቅማል ማለት እስከ 10 ሰው Connect ያደርጋል ነው ከዋይፋዩ ጋር ግን ፍጥነቱ ሰው እየበዛ በሄደ ቁጥር ይቀንሳል
ዲ ሊንክ ዋይፋዩ ከሌሎች ዲቫይስ ጋር ይገናኛል ግን ኢንተርኔቱ አይሰራም
ግን ከነዛ ዲቫይስ በአንዱ ላይ ይሰራል ?
እረ እኔ ኢሞ ላይ አይሰራልኝም ሌላው ይሰራል ምን ይሻላል
Imo update አድርጊው እስኪ
Galaksi A20 nw wi fi lmn aysaram
Ayseram stl bro
krak ayaragm
@@natiman4925 version ke 8belay slehone nw bro
Ye wifi router password ተቀይሮ ቢሆን እንዴት መግባት ይቻላል?
ያንተ አይደለም Wifu?
password አውቀዋለው ግን connect አልሆንም አለኝ😢😢
ምነው ምንድነው የሚልህ ?
Internet,adsl,wlan hulum green yiberal.connectm yadergal...gen ayseram...zte new
አንተ ስልክ ላይ ብቻ ነው ወይስ ሌላውም ላይ
@@MullerApp hulum device ley ayseram.Computer, TV phone
Ay endezi kehone wifi setting tenekakto nw alyam bill alkefelachum yegd tele medewel alebachu
@@MullerApp betam thank you.Bill bezih wer ye 699 birr 900 birr neber yekefelkut a week ago.
Ahun sertolegnal...tele neber chegeru kezaw new yastekakelut...
Betam dess yemilew reset adrge neber...bante video settingun molahuna sera...i got good knowledge bro! thanks.