ሂክማ ድራማ ሙሉ ክፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 212

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 5 หลายเดือนก่อน +9

    ዳንያዎች ከድራማው ትምህርትነት በተጨማሪ ሴቶቹ አለባበሳቸውና የሂጃብ ስርአታቸው ደስ ይላል በሂጃብ ተሰትረው ትልቅ ነገር ነውና በርቱ በዚሁ ቀጥሉ🥰🥰🥰

  • @امماهر-س7ه
    @امماهر-س7ه 2 ปีที่แล้ว +10

    ያረብ ለባሌ ጥሩ ሚስት አድርገኝ የኔ ውድ ኑርልኝ ትለያለህ ካሁን በፊት ላንተ ክፊ አደለሁም አሁንም አልሆንብህም የኔ ፍቅር Ⓜ

  • @daruselamseid1319
    @daruselamseid1319 ปีที่แล้ว +8

    አለባበሳችሁ ስርአታችሁ ማሸአላህ

  • @fikirteshome8891
    @fikirteshome8891 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሪያምን ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን❤👏

  • @RahmaRahma-p2z
    @RahmaRahma-p2z 10 หลายเดือนก่อน +5

    አለባበሳችሁ ማሻአሏህ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 3 ปีที่แล้ว +24

    ይህ ፊልም ትልቅ አሰተማሪ ፈልምነው ማሻአላህ ይጨምርላችሁ ግን ትዳር ማለት መተሳስብንና መቻቻልን ማሰተማር ነው ሁሉም ሰው አንድ ነገር ሳይፈጠር በፈት ማሰብ ያሰፈልጋል

    • @HahiJsb
      @HahiJsb 6 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @zabooraethiopia431
    @zabooraethiopia431 2 ปีที่แล้ว +17

    ብዙወቹ እሄ ፊልም ያስተምራል ትላላችሁ የሙስሊም ፊልም የለም አላህን ፍሩ ሁሉንም ነገር ቁርአን ያስተምረናል

    • @zeharayimer895
      @zeharayimer895 2 ปีที่แล้ว

      ትክክልህ እህት ፊልምና ድራማ ድናችን ያፈቅድም

  • @isa-y8s7c
    @isa-y8s7c 3 ปีที่แล้ว +112

    አሰላሙ አለይኩም ኑ ቁራአንና ሀዲስ እንማር

    • @حياه-د6ز
      @حياه-د6ز 3 ปีที่แล้ว +2

      Esh merhaba

    • @zulfaz7069
      @zulfaz7069 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍

    • @እዉቀትብረሀነዉ
      @እዉቀትብረሀነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

      ኢሻአላህ

    • @medinamegesha263
      @medinamegesha263 3 ปีที่แล้ว

      አቺ ግን ጤነኛ ነሽ አይደል አለዚ ኮሜት መፃፍ አላዉቂም እደ እዉነት መሥሎኝ እሽ ማሬ እላለሑ 👎👎

    • @حيت-ي4غ
      @حيت-ي4غ 3 ปีที่แล้ว

      ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ ኢንሻአላህ 🙏

  • @kindutalema4796
    @kindutalema4796 3 ปีที่แล้ว +21

    ሙሉ ፊልሙን ስትለቁት ደስ ይላል ፡እየቆራረጣችሁ አትለቀቁ።ሶብር የሚለው ፊልምም እንዲሁ ሙሉን ልቀቁልን

  • @hagereethiopianews4548
    @hagereethiopianews4548 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah wlhi betam das yemel ena astemary derama nw✅✅✅✅✅endew musilem baletedarochen temeret endehonelen teru terun lekekulen 🤩🤩🤩🤩🤝🎉🎉🎉alhamdulilah musilem b mehone seber men endehone ena b sew lej zen endalegeba yemeyaregegn neima alegn 💚💚💚

  • @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ
    @አልሃምዱሊላህተወከልአለአ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ እኛ ሴቶች አሏህ ሂዲያ ይሰጠን የሚወደንን የሚጠላንን አናውቅ አሏህ ልቦና ሰቶን ሀቃቸውን የምጠብቅ ያድረገን አሏህን ፍረተን የሚኖር አደበት ይሰጠን ላላገባችሁ ሷሊህ ባል ይወፍቃችሁ ከመጥፎ ሰዎች አሏህ ይጠብቀን

  • @ruqiyamohammed124
    @ruqiyamohammed124 ปีที่แล้ว +1

    አላህዋ ትግስቱን ስጠኝ ቅናት እንደዚህ ያረጋልደ

  • @nisarjaan4961
    @nisarjaan4961 2 ปีที่แล้ว +7

    አሠላም ዋሊኩም ሁኑም ይችን ኮሚንት የምታነብ አላህ ሀላባቹሁን ያሣካላች ሀገራች ሠላም ያድረግልን ያረብ አላህ ሁሉን አዋቄ ነዉ ያከሬም

    • @HDJDJVshsjd
      @HDJDJVshsjd 4 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ

  • @የአላህባሪያነኝ-የ6ተ
    @የአላህባሪያነኝ-የ6ተ 2 ปีที่แล้ว +7

    ውሸት በአሁኑ ሰአት እድሃለ ወንድ የለም ጨቅጨቀችኝ ብሎ በሶስት ነው እሚፈታው. እድህ እማ ቢኖር ደስ ይል ነበር መቅናት ያለ ነው ገደብ ሳያልፍ ማለት ነው ግን ግን የአሁኑ ወንዶች ግን ውይይት እኳን ቢሆን አይ ይህ አይሆንም ይህ ቢሆን ምን ይመስለሃል በላች ሚስቴ ጨቀጨቀችኝ ብሎ ለሰው ሲያወራ ይሰማል አላህ ትዳር ያለን መልካም ትዳር ያድርግልን ትዳር የሌላችሁ መልካም ትዳር ይስጣችሁ

    • @SikoSilo-sj8bf
      @SikoSilo-sj8bf 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን ያረብ

    • @የእርጎየልጅቲዩፕ
      @የእርጎየልጅቲዩፕ 4 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ወንድ በአንድ መጨፍለቅ ተገቢ አይደለም

    • @VigGuhg
      @VigGuhg หลายเดือนก่อน

      ዉሸትነዉ የኔባል ልክ እደዚህነበር ትግሱቱ በጣምነበር የሚለምነኝ ግን እኔ እሺ አልለዉም

  • @emutiahmed3902
    @emutiahmed3902 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ምስጥ ብየ ነው ያየሁት ትልቅ ትምህርት አለው ወላሂ በጣም ደስ ይላል አላህ ኸይር ነገር ይወፍቃችሁ ፊዱኒያ ወልአኼራችሁን አላህ ያሳምርው ክሩወቹ በሙሉ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  2 ปีที่แล้ว +1

      Emuti Ahmed ምስጋናችን ከልብ እና ከልብ ነው ለዱአሽ አሚን ብለናል፡፡ቤተሰብ ስለሆንሽ ደግሞ ጀዛኪላህ፡፡በአላህ ፍቃድ ሁሌም እናንተን ለማስደሰት ዝግጁ ነን.፡መንገድ ብንስት መልሱን ብናሳምር የተሻለ እንድንሰራ በመልካም በዱአና በቤተሰባዊ በምክር አብሮነታቹ አይለየን፡፡@ danya tube

  • @waadaatube6775
    @waadaatube6775 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha allah ❤️
    Ye rasuul teketeyoch sallallaahu Aleeyhi wassallam ❤️❤️

  • @berisamkoodotty5055
    @berisamkoodotty5055 ปีที่แล้ว +1

    በስመአም አስተማሪ ድራማ ዋው

  • @ኢቅሯYouTube
    @ኢቅሯYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ቅናትስ ወላሂ በጣም ነው የሚያስጠላው. ውይ እደዚህ አይመስለኝም ነበር ግን ሰውን ያለስራው ሀራም እሱ ያሳዝናል ቅናት ቤትን የሚያፈርስ ነገር ነው

  • @فهدمحمد-ز3ر
    @فهدمحمد-ز3ر 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እና የሚስቴ ታሪክ እደዚህ ነበረ በጣም ነው የሚደብ ረው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @VigGuhg
      @VigGuhg หลายเดือนก่อน

      የኔምጰሸይጧን እኮነዉ 😪😫😫😫😫😫😫😫😫😫😪😪😪😫😫😫😫😫😫😫

  • @mahmudAbdlkerim
    @mahmudAbdlkerim 5 หลายเดือนก่อน +2

    ماشاء الله 5:18

  • @ጀሚየመርሳዋ
    @ጀሚየመርሳዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሂክማየ የኔ ልእልት ስወዲሺ ማሻአላህ ❤

  • @selmaebrahim1535
    @selmaebrahim1535 2 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ በጣም አሪፍ ነው አስተማሪም ነው በርቱ ቀጥሉበት 🙏🙏

  • @ozso2l80
    @ozso2l80 ปีที่แล้ว

    በድሪ ግን አሣዘነኝ የምር ሒክማም ታሣዝናለች ግን እሱንያለሥራዉ መሠቃየቱ የምር አስለቀሱኝ😢😢😢❤❤❤❤❤❤ ካላገባችሑ ብትጋቡ ደስ ትላላችሑ ማሻአላሕ

  • @huligebimediy1167
    @huligebimediy1167 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢጭ ስያስጣለ እዲህ አይነት ደረቅ ቅነት አያምርም

  • @misghnakeshi2680
    @misghnakeshi2680 ปีที่แล้ว

    ኣብ'ዛ ዓለም እቲ ዝከፈኤ ሕማም ከይከውን ኢዩ።ብይመስለኒ ብዘተጨበጠ ጥርጣረ እምነትካ ብምጉዳል ጸላኢ ገዛእ ነፍስካ ብምኳን ኣብ ልዕሊ ንጹሃን ሰባት ቂምን በቀልን ብምምስራት ክትወጻሉ ናብ ዘይትኽእል ገደል የእትወካ።ሓዳር ማለት ምክእኣል፡ምጽውዋር ብፍቅሪ ምክብባርን ምትእምማን ማለት ኢዩ።ኣብ ሓዳር ንዘጋጥሙ ጸገማት ድማ ብግሉጽነት ብቅኑዕ ልብን ብንጹህ ሕልናን ብምዝርራብን ምርዻእን ኢዩ ዝፍታሕ።

  • @susususu1098
    @susususu1098 3 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አሏህ። ሙሉዉ ተለቀቀ

  • @سراجابراهيم-ن6ط
    @سراجابراهيم-ن6ط 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ” አላህ ” አደራውን ጨቅጫቃ ሚስት እዳይሰጠኝ:

  • @aminahm1756
    @aminahm1756 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቃችሁ፣ቀጥሉበት፣ሰላምለኢቶቢያ፣አላህሰላምያድርግልንያርብ

  • @seidali5740
    @seidali5740 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅናት አላህ የያዝ

  • @anwarelias8695
    @anwarelias8695 2 ปีที่แล้ว

    Wow Amazing movie Actually I love it

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 3 ปีที่แล้ว +6

    እስት የቀረዉን ክፍል ልቀቁልን ሆ እሄንን እኮ አይቼ ቀጠዩን ክፍል እየጠበኩ ነይኝ

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 2 ปีที่แล้ว +5

    እድህ ያል ታግሸ ባልተቤት ይወፍቅን በኢማኑ የሞላ ላላችሁም ኢማንን

    • @madampordos3348
      @madampordos3348 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @FwHhi
      @FwHhi 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 8 หลายเดือนก่อน

      አሚን

  • @mahmudAbdlkerim
    @mahmudAbdlkerim 5 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاء الله

  • @ሪሀናአላህንናፋቂነኝ
    @ሪሀናአላህንናፋቂነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው መጨረሻው ክፍል ሶስት ድምጽ የለውምሳ እኔደሞ በጉጉት ነበር መጨረሻውን እየተከታተልኩ የነበረው

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ ሀሪፍ ነው ብዙ ትምህርት አለው

  • @Zamzam-z7l
    @Zamzam-z7l ปีที่แล้ว +1

    የምር እደት አሳዘነኝ እውነት ይመስላል😅

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጨምርላቸው ሁላችሁም በርቱ አስተማሪ ነው

  • @ታመነ
    @ታመነ 3 ปีที่แล้ว +3

    እረ ስታምሩ እሺ

  • @yfrugy9045
    @yfrugy9045 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዋው ዋው ዋው!!!!!!!

  • @aminamudetube7219
    @aminamudetube7219 2 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 💚💙💜✅

  • @sadasbtf9717
    @sadasbtf9717 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስተማሪ ነው ማሻአላህ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 3 ปีที่แล้ว +13

    ሂክማ እና በድሪ ካላገባችሁ 👉ብትጋቡ😂😍

    • @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ
      @አልሀምዱሊላአለናእመተልእ ปีที่แล้ว

      ይጋደላሉቢጋቡማ በድራማ እድህ የሆኑ 😂😂😂😂

    • @Hikmaee
      @Hikmaee 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 ያኔማ​@@አልሀምዱሊላአለናእመተልእ

  • @ZdeMan
    @ZdeMan 11 หลายเดือนก่อน

    እኔ የተመቸኝ የበድር ከራክታር ነው መሻአለ ❤

  • @AhmedAhmed-bi1vk
    @AhmedAhmed-bi1vk 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @ሀያትዪቲዮብ
    @ሀያትዪቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +5

    አበረተቱኝየደመረቹኝ ሁሉም ኢደምረቹወለው

  • @smira4528
    @smira4528 3 ปีที่แล้ว +7

    ሂክማያለችበትፊልም።ያምረኛል።

  • @bontuunurii2556
    @bontuunurii2556 ปีที่แล้ว

    Mashaallah maashaall 💝💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤

  • @MakiyaHussein-pz2ui
    @MakiyaHussein-pz2ui 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ይላል እኔ ከባለ
    ቤቴ እደዚ በጥረጣሬ ነዉ ሰላም አጣን

  • @محمد8587
    @محمد8587 2 ปีที่แล้ว

    መሽ አለህ በጣም አርፍ ድራማ ነው

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +4

    አጂብ የኛ ነገር

  • @ZemzemMohamed-g5y
    @ZemzemMohamed-g5y 4 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ድምፁ ምንድነው አይሰማም ከ1ሰአት ከ30 በላይ ያለው

  • @elliyasmohammed5266
    @elliyasmohammed5266 2 ปีที่แล้ว

    Ke 1:32 dekika jamiro sound yelawum lemin ?????

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @medinakassaw7521
    @medinakassaw7521 3 ปีที่แล้ว +1

    ዎውደሥሢል

  • @sofiakemer5758
    @sofiakemer5758 2 ปีที่แล้ว

    Subhaana Allah

  • @رحمةحسين-ف7س
    @رحمةحسين-ف7س 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄኮ የተደገመእኮንዉ ዉደ በርቱለማንኛዉምበርቱ።

  • @zedishayewelolij4944
    @zedishayewelolij4944 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማለይኩምዋራህመቱላወበረካቱበእባነውለሦሥተኛግዜያየሁትእኔከዚህበላይእውነተኛታሪክአለኝእሡንለማሥተላለፍብየዮቱብከፈትኩግንአልተሣካልኝምለካሠውያሥፈልጋልእኔደሞየሚያበራታኝሠውየለኝምአደኛውሁሉንነገርአዋይቼውአሽብርክፈይከጎንሺሆኜእንሥራአለኝበደሥታእሽአልኩግንብሩንከላኩለትበሆላጠፋኢሺላህአድቀንተሣክቶልኝእደምሠራውተሥፋአለኝውድያገሬልጆቺከዱኒያፈተናከጀሃነምቅጣትአላህይጠብቃቺሁሥታዮትፊልምነውግንእውነተኛታሪክምሞልቶል

  • @zeharhussenahmed2077
    @zeharhussenahmed2077 2 ปีที่แล้ว

    Mashallh

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 ปีที่แล้ว +3

    ዎዪኔ ሴቶች በጠም አስታመሪ ነዉ ቅነት የፍቅር ሚሊክት ናዉ ጊን ሲበዘ ዪሰለቻቻዋል

  • @hanitihace1659
    @hanitihace1659 3 ปีที่แล้ว

    Wellahi betam des yemel temeheretaw film nw yekatalebat

  • @ምስጥር
    @ምስጥር 3 ปีที่แล้ว +3

    ባሁንሰአትእምታለቅስሴትየለም።እባክህተ፣ፈለክተዘቅዘቅ።ነውእሚት😏😏😃

  • @omeryisuf8311
    @omeryisuf8311 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ አማረኛ ፊልም መጨረሻዉ ብላሽ የናንተ ይሻላልስል መጨረሻዉ ድምጽ አልባ አርጋቺሁት አረፋቺሁ አዘንኩ

  • @nabylly
    @nabylly ปีที่แล้ว

    የጀርባው (background)ዚክር ሀሪፍ ነዉ ። Thank you jezakumulah.

  • @alfiyayoutube5715
    @alfiyayoutube5715 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ በርቱ

  • @amsalugeleta5398
    @amsalugeleta5398 2 ปีที่แล้ว

    I KEEP IT NOT TO END BUT I CANT ELONGATE IT AT LEAST FOR MICROSECOND

  • @AnneBelle-k3l
    @AnneBelle-k3l ปีที่แล้ว

    ኦረ ሂክማየየየየ

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 ปีที่แล้ว +4

    አሰለሙ አለዩኩም ዎረህመቱለሂ ዎበረከቱ ኑ እንዘመድ

  • @Noura-beauty
    @Noura-beauty 2 ปีที่แล้ว +3

    ሂክማ ጎራድትን ስወዳትኮ ደስ ትላለች

  • @samireawol3932
    @samireawol3932 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ

    • @hawatube2358
      @hawatube2358 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህበጣምደስየሚልፊልምነዉበርቱዉዶቸ

  • @footballmachie9173
    @footballmachie9173 3 ปีที่แล้ว +3

    ጊን።በዉሸት።ፈተከኝ።መለት።ሀረሚነው።ትሚርትሚ።አለበትሀረአሚእሚ።አለበት

  • @kadirhusensallii
    @kadirhusensallii ปีที่แล้ว

    ለውጥ እናሳያችኋለን ነበር ምኞቴ ግን ፊ ????

  • @hananmohatube757
    @hananmohatube757 2 ปีที่แล้ว

    አስተማሪ ነው ግን ቢያንስ የእውነት ባልና ሚስት ብታሰሩ ሀራም እንዳይሆንባቹ ወላሁ አእለም

  • @ምስጥር
    @ምስጥር 3 ปีที่แล้ว +5

    😃😃😃

  • @kadirhusensallii
    @kadirhusensallii ปีที่แล้ว

    ምንድነው እሱ ሁሉም ኢስላማዊ ፊልሞች ድምፁ

  • @رحمةحسين-ف7س
    @رحمةحسين-ف7س 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለንዉደ ሠላምንሽ

  • @ሀያትዪቲዮብ
    @ሀያትዪቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሰለምወለይኩም ውዴ የዲናሚ ቤተሰቦች ኢንደመመር ደምሩኝ👍👍👍👍

  • @AhmedMohammed-jl4my
    @AhmedMohammed-jl4my 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እንደዚህ እየተንገበገብኩ አልቀመ ጥም

  • @DubetuOgeto
    @DubetuOgeto 3 หลายเดือนก่อน

    ሱበን አለሂ 😢😢😢😢

  • @fakihasherif7585
    @fakihasherif7585 2 ปีที่แล้ว

    ፊልሙ ቆንጅና አስተማሪ ሆን ሚዝቃው ግን አገባብ አልሆነም ወይ መጀመሪያ ወይም ሲያልቅ ቢሆን ጥሩ ነበረ በጠበጠን የቱን እንስማ

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  2 ปีที่แล้ว

      እናስተካክላለን ይቅርታ @danya tube

  • @sameeradubai9673
    @sameeradubai9673 2 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻ ላይ ለምን ሣይለት ሆነ

  • @WasanNadir
    @WasanNadir ปีที่แล้ว

    ያረብሶብረንአስተምረኝ

  • @ነኝየቤተሰቦቸወዳጅ
    @ነኝየቤተሰቦቸወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ምነዉ ተደገመ

  • @ShumuDamu
    @ShumuDamu 3 หลายเดือนก่อน

    ሂክማ ይመችሽ

  • @hikmaymam8455
    @hikmaymam8455 2 ปีที่แล้ว +1

    ሂክማ እባላለሁ እኔም በባሌ በጣም ነው ምቀና ግን እንደዚህ አልሆንኩም

    • @umusofi721
      @umusofi721 2 ปีที่แล้ว +1

      ሂክማ ሚባል ሰው ሁሉም ይቀናል ማለት ነው ክክክ

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@umusofi721😅😅😅

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@umusofi721

  • @zeharhussenahmed2077
    @zeharhussenahmed2077 2 ปีที่แล้ว +1

    Subhnallah

  • @umusofi721
    @umusofi721 2 ปีที่แล้ว

    አረ ቅናት በጣም በዛዛዛዛዛዛዛዛ

  • @mhmhdl1112
    @mhmhdl1112 6 หลายเดือนก่อน

    መጨርሻላይ ድምፀ የለውምሳ

  • @Banafitkay
    @Banafitkay 4 หลายเดือนก่อน

    እንደ ሂክማ አይነት ትዳር ይስጣቹ ሌላ ማይመኝ

  • @susususu1098
    @susususu1098 3 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelehemtadele3348
    @betelehemtadele3348 2 ปีที่แล้ว

    i am chirest gn i like this move

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 ปีที่แล้ว

    ክክክክክሚስባ ነሺ ኡክሞ

  • @hamzashhasan674
    @hamzashhasan674 2 ปีที่แล้ว

    ماشا اله

  • @alifmedia3658
    @alifmedia3658 2 ปีที่แล้ว

    በረቱ

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 ปีที่แล้ว +3

    ዎለሂ አንደንድ ሴቶች ዎንዶች የለሰቡትን እንዲየስቡ በግድ ዎደሌለእንዴሄዱ የሚየረጉ ዊሂ

  • @hayatjemal7927
    @hayatjemal7927 ปีที่แล้ว +2

    የድምፅ ችግር 😡😡😡😏😏😏😏😏😏😏😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @ሀያትዪቲዮብ
    @ሀያትዪቲዮብ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዪህሊኬነው

  • @nasiramadurai1522
    @nasiramadurai1522 3 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰

  • @ፋፊነኝእማዬንናፋቂ
    @ፋፊነኝእማዬንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +4

    አህሌን

    • @danyatube7892
      @danyatube7892  3 ปีที่แล้ว

      አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሹክረን ፉፊ አህለን ፊኪ @ danya tube

  • @ያልፍይሆን
    @ያልፍይሆን 2 ปีที่แล้ว

    አይ የኔ ና የባሌ ታሪክ 😿😪

  • @EsmaelTesfaye-y9b
    @EsmaelTesfaye-y9b 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉