“ዋልታ የአባቴን ሚስጥር እንድተነፍስ አደረገኝ” - ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 ปีที่แล้ว +2

    @ ፀግሽዬ እድሜ ከጤና ኡብዝቶ ይስጠህ ድምፅህ ብቻ በስነ ምግባርህ የተከብርክ ነህ ኑሩልን 🙏

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዬ እሸቱ ስብእናው በጣም ይገርማል ጤና እና እድሜውን ይስጥልኝ 🙏

  • @seadahussenali68
    @seadahussenali68 ปีที่แล้ว +2

    ረጅም,እድሜ,ይስጥህ,ፀግሸ,እናትሀገራችንንሠላሟንይመልስልንአማን

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 ปีที่แล้ว +2

    ጸግሽ ሙያውህን አክባሪ ወገንህን አክባሪ ወንድሜ ይገባሃል ዕድሜ ከጤና ሰጥቶህ ለዚህ ክብር በመብቃትህ ደስ ብሎኛል

  • @mathiaswoldeamanuel6758
    @mathiaswoldeamanuel6758 ปีที่แล้ว

    የፕሮግራሙ አዘጋጅ በቃሉ ፕሮግራምህ ከዚህ ትንሽ ከፍ ቢል በጣም መልካም ይሆናል! ፀጋዬ እሸቱ የራሱንም የወዳጆቹንም ክብር የሚያስጠብቅ ጨዋ ባለሙያ ነው! ክብር ለሚገባው ክብርን መስጠት መሰልጠን ነውና ዋልታዎች በርቱ እንላለን!!!

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 ปีที่แล้ว +1

    This man is my favourite human being 🇪🇹 and Ethiopia is proud of YOU 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️🙏🏾

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 ปีที่แล้ว +2

    He deserves the honor. Thank you Walta !

  • @Gopo661
    @Gopo661 11 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ፕሮግራም ነው።
    ፀጋዬ የራሱን ዘፈኖች ራሱ በጫወታቸው መልካም ነበር።
    ለወደፊቱ ይታሰብበት።

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 ปีที่แล้ว

    ''ፀግሽ'' በህይወቴ ትልቅ ለውጥ ያመጣ አንጋፋ አርቲስ ነው ''ሆደ ክፉ እዳዬ '' አልረሳውም ፀግሽ ወድሀለሁ
    እድሜና ጤና እግዚአብሔር እድሰጥህ ምኞቴ ነው ❤❤❤

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing singer.
    Wish you health,happiness and long life!!!!

  • @mikas6903
    @mikas6903 ปีที่แล้ว +1

    Tsegish deserves. One of the golden voise gifted person.

  • @eskiyastesfaye
    @eskiyastesfaye ปีที่แล้ว

    ፀግሽ አባቴ እረጅምና ጤና እመኛለሁ እወድሀለሁ ❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 ปีที่แล้ว +2

    የምወደው ዘፉኝ ነው ፀጋዬ እሸቱ

  • @kedirgo
    @kedirgo ปีที่แล้ว +2

    በእውነት አስደስተውና አስጨፍረውናል አስዘልለውናል አስተምረውናል አሳድገውናል እስከ አሁንም በልባችን ውስጥ ያሉ የተከበሩ ለኛ የተሰጡን ክብራችን ። ረጄም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ። በጣሙን እናመሰግናቹሃለን ። ፀግሽ አንተንም ከአንተ ጋር የነበሩትን ከአንተ በፊት ያሉትንም ለማለት ነው ። በድጋሚ በጣሙን አመሰግናቹሃለሁ ።

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 ปีที่แล้ว +1

    Great singer!

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 ปีที่แล้ว +1

    Good to see you, Tsegish. I have all your recordings which I treasure as one of my best collections. Keep it on doing your best.

  • @eyobzewde6548
    @eyobzewde6548 ปีที่แล้ว +1

    old is gold always ❤❤❤

  • @ETBeMore
    @ETBeMore ปีที่แล้ว

    Grew up in the same neighborhood. When we were kids when he walked by we use to sing አይኖሩም፣ አይኖሩም....I think it was his first Kinet song for መሰረተ ትምህርት። አይኖሩም፣ የማያነቡ አይኖች፣ አይኖሩም የማይፅፉ ጣቶች።።።

  • @bedilugossaye477
    @bedilugossaye477 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 ปีที่แล้ว

    ጸግሽ ግን በጣም ከደስታ የተነሳው ደንግጥዋል በጣም አንደኛ ኮ ነው ስወደው frm eri

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 ปีที่แล้ว +1

    Bewunet zare yihin Talak ye tibeb sewu lezih maeireg sitabeku mayete ejig des bilognal
    Wud azegajoch yih betarik yemikemet newu enantem edilegnach nachihu
    Weta biruhuh tesfa yalachewun set ehitochachin bersu zefenoch medirekun adimkewutal
    Allah yasadigachu

  • @wirohode506
    @wirohode506 10 หลายเดือนก่อน

    Edeme tena yiseteh ferensaye site meta newu maweqewu

  • @AsterAsnake-u2p
    @AsterAsnake-u2p ปีที่แล้ว

    Wow

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 ปีที่แล้ว

    ዋናው አባቴ አይባልም ።ወላጅ አባቴ ነው።

    • @tigistmekuria5054
      @tigistmekuria5054 ปีที่แล้ว

      እሺ መምህር ። የራሱ ምክንያት ይኖረዋል

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 ปีที่แล้ว

    ይገብሃል

  • @azebg328
    @azebg328 ปีที่แล้ว

    እንግሊዛኛዉ ቢቀርስ

  • @wirohode506
    @wirohode506 10 หลายเดือนก่อน

    Tsegaye eshetu betam chewa sewu newu mistu gin ye welajochewan bet le meshet le genzeb bileshe sewun mafenaqel it's shame

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ ปีที่แล้ว +1

    ለዳግማዊ ሳህለ ማስታወሻ የዘፈንከውን በድጋሚ ለምን አትሰራውም ቀና ብለው ጥቁር ሰማይ ዝቅ ብለው ጥቁር አፈር

    • @hirutberhane5315
      @hirutberhane5315 7 หลายเดือนก่อน

      Ye Sahle Berhanen sem mastaweseh telek sew neh !🙏🙏🙏

  • @negalegesse1784
    @negalegesse1784 ปีที่แล้ว +1

    የመጀመሪያ ክሩ 1981 ነው የወጣው አትዋሽ