ቤቲ ጂ (አላወቅሽልኝም) በማን ከማን ከመሳይ ጋር ከቶራ ባንድ ጋር\ Man ke Man Betty G alaweklegnem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 269

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አብዝቼ የምወደው ዘፈን ዋው ዘፈን ድሮ ቀረ አኮ ወይኔ
    ቤቲ አንቺ ብዙ እርቀሽ መሔድ የምትችይ ልጅ ነሽ ግን መንገዶችሽ ላይ የሚገጥሙ ማንነት የሚያሰክዱ መሰናክሎችን ታግለሽ አሸንፊ
    ከፍ ባሉ ቁጥር የቆምሸበት መሰላል አሰጊ ነው ካልጠነከርሽ
    በርቺ በማንነትሽ ላይ በአለም አርያ ሆነሽ ለማየት ያብቃን
    ማንነት እንደሌላቸው እርቀው ማየት እንደማይችሉ የሰው ፈሸን
    የሰው ባህል
    የሰው ማንነት ወርሰው
    እራሳቸውን እንደረሱ ከንቱዋች እንዳናይሸ
    መሻገር አቅም አለሽ ትችያለሽ በርቺ

  • @HH-ix3mi
    @HH-ix3mi 5 ปีที่แล้ว +43

    I am from Eritrea and love your song. Proud of you, beautiful lady!!!

  • @Gen777G
    @Gen777G 5 ปีที่แล้ว +27

    ዘፈኑን እራሱ ልዩ አረገችው እኮ ጃል🤔
    አጃኢብ የሆንች ልጅ😍

  • @አስራዘጠናዘጠኝ
    @አስራዘጠናዘጠኝ 6 ปีที่แล้ว +81

    ቤቲጂ የኢትዮ ምርጥ ሙዚቀኛ በኢንግሊዘኛ ዘፈን ሀገራችንን በአፍሪካ ያስተዋወቀችልን ጀግና 😍😍እኔማ ድሮ ገና ነው ምወድሽ 😘😘

    • @zemarimelayktnyasmaln9721
      @zemarimelayktnyasmaln9721 6 ปีที่แล้ว +1

      በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ ere enes simuam siter semch alakm

    • @አስራዘጠናዘጠኝ
      @አስራዘጠናዘጠኝ 6 ปีที่แล้ว

      @@zemarimelayktnyasmaln9721 th-cam.com/video/V8Ct7Ee1hJI/w-d-xo.html ይሄው ተመልከቺ

    • @zemarimelayktnyasmaln9721
      @zemarimelayktnyasmaln9721 6 ปีที่แล้ว

      በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ እሽ አመሠግናለሁ በርግጥ ብዙ ዘፋኞችን አላቅም እኔ

    • @ellinekebere7826
      @ellinekebere7826 5 ปีที่แล้ว

      Preety woman

  • @Afronegntube
    @Afronegntube 5 ปีที่แล้ว +24

    የጋሽ መሀሙድ አህመድን ዘፈን ሌላ ሰው ሲዘፍነው ብበሳጪም አንቺ ግን አስደስተሺኛል ቤቲሻ ድምፅሽ እኮ 👌👌👌👌

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +49

    ቤትይ ምንም ብዘፍኝ ያምርብሻል የኔ መለሎ ኑሪል ሁሌም ዉድድድድ ነዉ ማደርግሽ

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 5 ปีที่แล้ว +6

    Betiye thanks again u make me fall in love with song again well present fabulous 💕💕🥰🥰

  • @habibhabib-xv6yc
    @habibhabib-xv6yc 5 ปีที่แล้ว +3

    You did it, I think the best version, what a love music. It's all about Hope.

  • @samsonberke8839
    @samsonberke8839 3 ปีที่แล้ว +2

    I think this band getting famous in Ethiopia...!! Is this band showed a concert in Asmara Eritrea..
    Keep it the good workk
    They look line a family member when they interviewed by foreigner Journalist...😍😍

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 4 ปีที่แล้ว +6

    Amazing specially the band have a great coordinations with the singer perfect "A"

  • @yanettube3844
    @yanettube3844 4 ปีที่แล้ว +9

    The keyboard man kirubel is amazing!!!

  • @ሱሱየማሚልጂነኝስአዲነኝ
    @ሱሱየማሚልጂነኝስአዲነኝ 5 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ይችልጆ ከሁሉም አንደኛነች ምንም ነገር ብትዘፍን በድምፃዋ ታሳምርዋላች አቤት ከሀገራችን ሴት ዘፋኝች አንደኛ በቴ ጂ ብቻ ስውድድድሺ

  • @creatingwonders2249
    @creatingwonders2249 3 ปีที่แล้ว +1

    This song is ment to be for me .OmG everytime I listen to it ,i feel so deeply n heart broken....btw good job n nice work. N u r ma number one favorite artist. 💓

  • @amiraassefa5669
    @amiraassefa5669 5 ปีที่แล้ว +5

    I LOVE YOU BETTY, YOU ARE PRIDE OF ETHIOPIA. THANK YOU. BERCHI

  • @zeriabrooktube
    @zeriabrooktube 5 ปีที่แล้ว +5

    I like this song.she performed well!

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 5 ปีที่แล้ว +6

    Bettye Arif Arif. konjo le-video yemitimechi . kelitafa nesh. keep it up.

  • @bzetube8013
    @bzetube8013 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ዘፈን ላንቼ ተስማምቶሻል በጣም ያምራል ግን ኮፔ ራይት ሆነ እንጂ ያንቼ ዘፈኖች በሙሉ አይመቸኝም ነበረ ዛሬ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነው

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 5 ปีที่แล้ว +6

    am in love this song

  • @selamzeleke5974
    @selamzeleke5974 3 ปีที่แล้ว +1

    This song is underrated like seriously. #onelove🇪🇹

  • @Therain-night
    @Therain-night 5 ปีที่แล้ว +4

    u r so good at this song i love it and u r so cute

  • @Akeyashanko
    @Akeyashanko 5 ปีที่แล้ว +10

    አያቅልኝም ግን ለዘላለም እወድሃለሁ ለውድ ባለቤቴ ታምሬ ከበደ ካንተ በቀር ሌላ አልመኝም አፈቅርሀለሁ ባለህበት

  • @መዲየአባቴልጅነኝ
    @መዲየአባቴልጅነኝ 5 ปีที่แล้ว +8

    ቤቲዬ ልዩ ተሰጥኦ አለሽ የኔ ምርጥ በርችልኝ፣

  • @absenyacasiopia4546
    @absenyacasiopia4546 2 ปีที่แล้ว

    This is how you play legend song and make it beautiful wow you are amazing singer all the way to the top

  • @amhahailu9703
    @amhahailu9703 5 ปีที่แล้ว +7

    WOW bettyyyyeee Nice performance Keep going

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 ปีที่แล้ว

    ተተኪ መኖሩ ሙዚቃዎችን የበለጠ አዲስ ያደርጋቸዋል በርቺልን አያያዝሽ ጡሩ ነው

  • @zegayeagmassie1059
    @zegayeagmassie1059 5 ปีที่แล้ว +2

    BETTYE U should try slow songs like this one .......... it was just very natural and i think every body like it!!!!!

  • @bezawittadesse5703
    @bezawittadesse5703 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋዋዋውውው ተጫወተችው በጣም ያምራደስ ይላል ድምፃ

  • @BTeklu
    @BTeklu 5 ปีที่แล้ว +1

    Your music is absolutely a world class. I loved it.

  • @yabobayo5787
    @yabobayo5787 5 ปีที่แล้ว +3

    Gifted and beautiful
    Much love sis

  • @selam12ful
    @selam12ful 4 ปีที่แล้ว +1

    Betty G, the star of all stars. You just got that star quality and nobody can take that away from you. Xx

  • @abelreta582
    @abelreta582 6 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውውው ደሥሥሥ የሚል ድ ም ፅ

  • @habtamuyirga3163
    @habtamuyirga3163 5 ปีที่แล้ว +1

    Very Nice music! Appricated BetiG

  • @RoshanTube
    @RoshanTube 4 ปีที่แล้ว +10

    ድንቅ ሙፂቃ፣ጣፋጭ ጽምፅ፣ገራሚ ባንድ

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 5 ปีที่แล้ว

    I remember my childhood beti konjo you play it very great 👍 God bless 4 brings great memories

  • @jubilee_john4862
    @jubilee_john4862 2 ปีที่แล้ว +2

    Habesha the beautiful! Peace to Ethio and Eritrea!!!

  • @ze-yohanes4220
    @ze-yohanes4220 5 ปีที่แล้ว +8

    ቢቲ ጂ ዬ የኔ ማር ኑሪልን

  • @seblewengelteklu5530
    @seblewengelteklu5530 6 ปีที่แล้ว +2

    Mehamudn endemewdede yebelete akeberkush BETAMMMM WEB neber Bettye 😍💕💕💕

  • @AwetKelifa
    @AwetKelifa 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቤቲ ጂ ጣፋጭ ዘፋኝ ነች

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲጂ ሰውድሺ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ዝፈኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @destayitbarek5850
    @destayitbarek5850 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቲ ጂ በጣም ያምራል፣

  • @segeneasmara596
    @segeneasmara596 4 ปีที่แล้ว

    WOW Sweet በጣም ጎበዝ ቆንጆ good luck 👍👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @brooktadesse8510
    @brooktadesse8510 5 ปีที่แล้ว +12

    when I see you I see a clever student in a class ...not fearing anything and scoring high marks and yet try harder !

  • @tsionalemayehu3211
    @tsionalemayehu3211 5 ปีที่แล้ว +6

    ቤት የኔ ምርጥ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 4 ปีที่แล้ว

    Betiye, you are better singer compare to here US DC singers,thanks my sis.

  • @abenb9999
    @abenb9999 5 ปีที่แล้ว +5

    Am addicted with this song

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 5 ปีที่แล้ว +1

    የሴት ሙዚቃ ገብቶኝ አያውቅም ነበር ያንች ግን ተረድቶኛል 1ኛ ብየሻለሁ 🙇🙇😘👍👍

    • @nesuhebekele2135
      @nesuhebekele2135 5 ปีที่แล้ว +1

      በስመአም በል!! አስቱ ጂጂ ገብተውህ አያቁም? ወረት መሰለብህ ትዝብት ነው ትርፉ 😜

  • @manuelasalvatori4500
    @manuelasalvatori4500 5 ปีที่แล้ว

    The best female Ethiopian singer

  • @መልካየአየለከወሎውድድ
    @መልካየአየለከወሎውድድ 6 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው ተመችተሺኛል

  • @bertadegu2412
    @bertadegu2412 5 ปีที่แล้ว

    betty g is wonderful musian she take ethiopia moderen music to next chapter betty she is not only musian good dancer ,,konjo ,, tora band good band well orginized keyborde and fronet man kurubael tesfaye , and drummer all the band team great nice ,,, merhaba , , selam ,, lgende betty and tora band ,,

  • @ewnetashenafi791
    @ewnetashenafi791 4 ปีที่แล้ว +1

    Imagine this song, BettyG and tap dance in between !! It will be more breathtaking.

  • @Addis360
    @Addis360 4 ปีที่แล้ว

    I'm a great fan of you !!! i like your cnfidence as well as ability.

  • @barakiabebe
    @barakiabebe 4 ปีที่แล้ว

    Wonderful, great job,I don't even know she is so classy.

  • @selamselam4899
    @selamselam4899 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowww Betty arife new wedejewalew

  • @igo1071
    @igo1071 4 ปีที่แล้ว +2

    🙏🏼ህይወት ያለው ሁሉ ማንጎራጎር ይችላል መብቱ ነው ግን ኦሪጅናል ዘፋኞችን ማንም አያህልም Sorry የስውን ዘፈን ማበላሽት በፍጹም አይቻልም ግን አስመስላ ማንጎራጎሩ አይከፋምመመስገን አለባት ስድብ ነውር ነው አትስደቧት እናንተም የእርሷን ያህል ማንጎራጎር ትችላላችሁ መልካም ገና ለመላው ደግ ወገኔ አሜን 💚💛❤️🙏🏼

  • @elsaletshe7062
    @elsaletshe7062 5 ปีที่แล้ว +2

    Woww...

  • @samrisamri8778
    @samrisamri8778 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow. Betame gerame new bateya Des yelale

  • @prnjoesmail6488
    @prnjoesmail6488 4 ปีที่แล้ว

    Schön song Dinen Brüder aus Sudan
    اغنية حلوة اخوكم من السودان

  • @sallyramael
    @sallyramael 3 ปีที่แล้ว

    Well done you are a star

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 3 ปีที่แล้ว

    Wow perfect performance !!!

  • @tadessemanore9169
    @tadessemanore9169 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ጥሩ መልእክት አለው በጣም ተመቸሽኝ።

  • @ሀያት-ገ6በ
    @ሀያት-ገ6በ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤተየ ቆንጆ ስወድሺ አድነቂሺ ነኝ ደስ ይላል

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 2 ปีที่แล้ว

    Gash Mahumd's song re-born in a nice way!

  • @zinashbeyene4196
    @zinashbeyene4196 6 ปีที่แล้ว

    Love your confidence. Where is your own music though

  • @wedajeadane2162
    @wedajeadane2162 5 ปีที่แล้ว

    ቤቲ ምርጥ ማር ነገር ነሽ ሲአምርብሽ

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 5 ปีที่แล้ว +9

    ፆታውን ቅይረሽ መጫወትሽ ምርጥ ብየሻለው አንዳንዶቹ እንዳለ ይዘፍኑታል ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት ስስዘፍን ያቅለሸልሻል

  • @bsjsj8974
    @bsjsj8974 4 ปีที่แล้ว

    ቆጆ ሙዚቃ 😘😘😘🌹👏👏

  • @ባይናክገዲምተጋዳላት
    @ባይናክገዲምተጋዳላት 5 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ፍየል ትመስሊለሽ ቢቲጂየ ስታምሪ ለኣይጥ እስቲ ኣንቺ የሚምስል ልበሺ ።

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 5 ปีที่แล้ว

      ለስድነት የክብር ድግሪ ቢኖር የግልሽ ይሆን ነበር።

    • @ባይናክገዲምተጋዳላት
      @ባይናክገዲምተጋዳላት 5 ปีที่แล้ว

      @@destalencho9106 ክክክክክክክክ ትግርኛ ኣልያም ኦሮሞ ጣፍ ኣንተ ንፍጣም ቆምጢ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 4 ปีที่แล้ว

    Ibid naat indee!?

  • @mirakerich1871
    @mirakerich1871 4 ปีที่แล้ว

    Beti G Yene meret 👏💕💕

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-በ8ኀ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-በ8ኀ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍቅር በቲየ ወድሻለሁ ❤❤❤❤

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 5 ปีที่แล้ว +11

    ወይ እቺ ግሩም ልጅ እትፍ ብያለሁ

  • @fresebhatu2457
    @fresebhatu2457 5 ปีที่แล้ว

    Endt abata new emetamerw ebakchu! Its such an amazing song though!

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 5 ปีที่แล้ว +1

    Mahmood Ahmed is #1, in my sincere and humble opinion.

  • @henockgetachew7201
    @henockgetachew7201 6 ปีที่แล้ว +2

    wow great..#betiG

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 6 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ የኔ መለሎ😓😗😗😗😗😗😗

  • @lionofjudah1354
    @lionofjudah1354 5 ปีที่แล้ว +3

    Love Betty.

  • @habibahabib8119
    @habibahabib8119 5 ปีที่แล้ว +2

    Waw

  • @samrawitgetachew8296
    @samrawitgetachew8296 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ u r the best

  • @fikermimi528
    @fikermimi528 5 ปีที่แล้ว

    Wowwwww Betty👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ልጅ ነሽ ቆንጆ

  • @fekareted
    @fekareted 3 ปีที่แล้ว

    This need super like

  • @metidere4384
    @metidere4384 5 ปีที่แล้ว

    betty i like it keep it up .........miss u

  • @IyasuK
    @IyasuK 5 ปีที่แล้ว +1

    thank you betty!

  • @abdijemal3798
    @abdijemal3798 5 ปีที่แล้ว

    Betye yne gobez yemyamr demts altegeb biye degagme new yesemahut👌👍

  • @elishamasreshatesema1963
    @elishamasreshatesema1963 4 ปีที่แล้ว +2

    ምንም ብወድሽ ይህ ግን አልተጫወትሽውም ምናልባት አላውቅም ዘፈኑን በጣም ስለምወደው እና ትዝታ ስላለኝ ሊሆን ይችላል

  • @tsionbogale2200
    @tsionbogale2200 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘🥰🥰🥰 swedesh yene konjo

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 4 ปีที่แล้ว

    Nice bati

  • @nurhussein3830
    @nurhussein3830 6 ปีที่แล้ว +1

    ቤቲ ምርጥ ዘፈን ነው ቀሽቶ 😗

  • @mesayminweyelet7259
    @mesayminweyelet7259 5 ปีที่แล้ว +1

    Meneme bezefegn yamerebeshale 👌

  • @alemtshaytesfaygameda8693
    @alemtshaytesfaygameda8693 3 ปีที่แล้ว

    Nice voice

  • @tinachristian9695
    @tinachristian9695 5 ปีที่แล้ว +1

    Andgna neshe 😍😍😍😍😍

  • @selamnegash5645
    @selamnegash5645 3 ปีที่แล้ว

    My favorite bettye

  • @wondiyewondiye165
    @wondiyewondiye165 4 ปีที่แล้ว

    O betam best

  • @bezawittadesse5703
    @bezawittadesse5703 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰውን ከማድነቅ ይልቅ መኮነን ለምን ያስደስታችዋል እስቲ ከጥሩ ነገር ተነስተን ወደ መጥፎ እንሂድ መጀመርያ ከኮነን ያላትን የስራ ሞራል እንገድላለን እስቲ በማድነቅ እጀምር

  • @adilada9580
    @adilada9580 4 ปีที่แล้ว +1

    😘😚😜😍👍👌wow

  • @senaitshimelis6048
    @senaitshimelis6048 4 ปีที่แล้ว

    Beautiful.

  • @fitseethio
    @fitseethio 6 ปีที่แล้ว +2

    Nice performance
    እሪፍ 👍

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 6 ปีที่แล้ว

      Fitse Berhanu
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር ካላደረግሽኝ

  • @mubarakmustafa2070
    @mubarakmustafa2070 5 ปีที่แล้ว

    አረ የምራል

  • @firmayealemayehu9472
    @firmayealemayehu9472 5 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ

  • @tigilove1762
    @tigilove1762 5 ปีที่แล้ว

    Bettye betam gobezi betam konjo