ቲክቶከሮቻችን Live ሌላ Level ገብተዋል 🤯

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @MatyasHD
    @MatyasHD 9 หลายเดือนก่อน +30

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ALEX በርታ

  • @UnitedE-A
    @UnitedE-A 9 หลายเดือนก่อน +21

    ምን አሌ ብሳካልኝ የገቢ ምንጭ ብሆን
    ነጻነቴን ባዊጅ ከ አስር ተላቅቄ አራሴን አንድሆን
    ከጣዋት እስከ ማታ መሮጥ የውም ለ ሳው ብዬ
    እንዳልኖር እንዳልሞት ዎራት ለይ ተንጠልጥዬ
    ብዙ እመኛለሁ ብዙ አስባለሁ
    ለሌችም ብተርፈ ብዬ እንቅልፌን አጣለሁ
    ዎሩ ደርሶ በ ንጋቱ ግን እንኳን ለ ሰው ቀርቶ ለራሴም ሰጋለሁ
    ሁሉንም ያዬሁት በመኖሬ ነውና አመሰግናለሁ
    Ale አንቴ ግን ምርጥ ስራነው ይመችህ በርተ 👍👍👍👍
    👉Guisቤት ባይማታም ይደፋል ብዬ አስባለው😂😂😂

  • @YonatanKetema-mx8tw
    @YonatanKetema-mx8tw 9 หลายเดือนก่อน +11

    አሌ አባቴ ይመችሽ ጠፍተሽ ነበረ 😊😊😊

  • @nanyenana6165
    @nanyenana6165 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለውጥህን ግን እያስተዋልከው ነው? አምና እኮ 40k ነበርክ,,,።ፈጣሪ ይመስገን። ብዙ ነገር አልፈሀል ግን በዚህ ሁሉ ውስጥ እያየንህ ur transforming from boy to a man,,a real man

  • @Daysun_bee
    @Daysun_bee 9 หลายเดือนก่อน +3

    TH-camr ገጀራው ትለያለ Big love and Big Respect ለAle tube ፋሚሊ❤

  • @forgirs
    @forgirs 9 หลายเดือนก่อน +1

    ee ale enkuan des alek 💥💥💥💥💥💥 gena 300 yetbkihal ena yaw betam temchegnalk yedro subscriber negne bizu gize ye enkelfe matat bshta albgna 😴😭😭😭 video tewat bitlkew erasu lelit tebke new mayew bchayen lemsak 🤭🤭 ande ken tenaye testkaklo lelit enkelf wesdogne beken endayk yargne 🙏🙏🙏🙏 tirun emgnilkalew abuye abate ye asabkn yaskulh ena le 300 yagnagnen congratulations💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @EZANAGODEFA
    @EZANAGODEFA 9 หลายเดือนก่อน +4

    በ youtube ተሳክቶልኝ እናቴን ባስደስታት ደስ ይለኝ ነበር ተመስገን አሁን 1k ገብቻለሁ አግዙኝ

  • @nahomtameru8301
    @nahomtameru8301 9 หลายเดือนก่อน +1

    Teclale 👏👏👏acbecbenale ale bertalen bro

  • @henoktilahun691
    @henoktilahun691 9 หลายเดือนก่อน +8

    Best of TH-camr 👍👍👍

  • @alemdre1176
    @alemdre1176 9 หลายเดือนก่อน +1

    የፖሊስ እርጉዝ አይቶ የሚያቅ😂😂😂

  • @bee2High
    @bee2High 9 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ale ሳቅሽ ናፍቆን ነበር welcome back.🎉

  • @ermiman7790
    @ermiman7790 9 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ በስናይፐር ካልሆነ ለመመረጥ ብቁ አይደለሁም አቀራረብህን ወድጀዋለሁ በቪዲዩ መጀመሪያ ጋር ካለህ ጊዜ ሰጠህ ትልቅ ስራነው በርታልን 🙏🙏🙏ከቻልክ አዲስ ቤት ተከራይቼ ነው LED ብትገፍተኝ ይመቼኞል 😜😜😜

  • @BarkotTeshome-v9x
    @BarkotTeshome-v9x 9 หลายเดือนก่อน +17

    😢የት እንድጠፋህኀ ስትገረፍ ታወጣለህ በናፍቆት ልገለን ነበር እኮ❤❤❤

    • @Nafiyad-ketema.
      @Nafiyad-ketema. 9 หลายเดือนก่อน

      Ale tube ❤❤❤❤❤

  • @semira157
    @semira157 7 หลายเดือนก่อน

    አሊ😂😂ቆይ ግን🙈የልብስ ቤት ከፈክደ🤣በየ ቢዱዩወዉ 🙈🙈🤣የራስህን 🤣ሻሺ ሰትቀይር ነዉ

  • @AmaniTare-fl7kt
    @AmaniTare-fl7kt 9 หลายเดือนก่อน +25

    እመቤቴን አሌክስ ማርያምን ሰማእቷን በጣም ነው ምወድ በጣም በቃ ከሁሉም አንተ ትመቸኛለ ታቃለ አንድ ነገር አያልፈኝም ያንተ video ማዘርም ሳይቀር የምር በቃ ትመቸኛለ በርታልኝ ከዚ በላይ ትሄዳለ ሲያንስ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Kalkidan-b2f
      @Kalkidan-b2f 9 หลายเดือนก่อน +2

      ለቀቅ ለቀቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @afeyob
    @afeyob 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነህ ብሮ✌️

  • @Gelagaymedia
    @Gelagaymedia 9 หลายเดือนก่อน +8

    አታርቀው🙏(ገላጋይ ሚዲያ)
    ሰው ነህና ከሰው ስትኖር፣
    ባትስማማ ብትቃቃር፣
    በቀል ቢያምርህ ብትሳሳ፣
    ጠላትህን ድል ልትነሳ፣
    ልትጋብዘው የሞት ድግስ፣
    ቀን ከሌሊት ጉድጓድ ብትምስ፣
    ማን ይገባ ለማታውቀው፣
    እባክህን አታርቀው።🙏

    • @gojjamazmeraw645
      @gojjamazmeraw645 9 หลายเดือนก่อน +6

      አታርቀው🙏(ገላጋይ ሚዲያ)
      ሰው ነህና ከሰው ስትኖር፣
      ባትስማማ ብትቃቃር፣
      በቀል ቢያምርህ ብትሳሳ፣
      ጠላትህን ድል ልትነሳ፣
      ልትጋብዘው የሞት ድግስ፣
      ቀን ከሌሊት ጉድጓድ ብትምስ፣
      ማን ይገባ ለማታውቀው፣
      እባክህን አታርቀው።🙏

    • @tsehaynesh21
      @tsehaynesh21 9 หลายเดือนก่อน +5

      አታርቀው🙏(ገላጋይ ሚዲያ)
      ሰው ነህና ከሰው ስትኖር፣
      ባትስማማ ብትቃቃር፣
      በቀል ቢያምርህ ብትሳሳ፣
      ጠላትህን ድል ልትነሳ፣
      ልትጋብዘው የሞት ድግስ፣
      ቀን ከሌሊት ጉድጓድ ብትምስ፣
      ማን ይገባ ለማታውቀው፣
      እባክህን አታርቀው።🙏

    • @tebibumedia
      @tebibumedia 9 หลายเดือนก่อน +3

      አታርቀው🙏(ገላጋይ ሚዲያ)
      ሰው ነህና ከሰው ስትኖር፣
      ባትስማማ ብትቃቃር፣
      በቀል ቢያምርህ ብትሳሳ፣
      ጠላትህን ድል ልትነሳ፣
      ልትጋብዘው የሞት ድግስ፣
      ቀን ከሌሊት ጉድጓድ ብትምስ፣
      ማን ይገባ ለማታውቀው፣
      እባክህን አታርቀው።🙏

    • @tebibumedia
      @tebibumedia 9 หลายเดือนก่อน +2

      መልካም እድል ብሮዬ🙏

    • @GELAGAYTUBE
      @GELAGAYTUBE 9 หลายเดือนก่อน +3

      ደስ የምትል አጭር ግጥም ይመችህ ሶልዬ🙏ትሸለማለህ በእርግጠኝነት

  • @yogamer45
    @yogamer45 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ale TH-cam yene new 🎉🎉🎉

    • @yogamer45
      @yogamer45 9 หลายเดือนก่อน

      @NatureSCHARM-yc1gu

  • @JerryWondye-fv7fj
    @JerryWondye-fv7fj 9 หลายเดือนก่อน +3

    Alexo you're amazing kemrrr keep going 🙌🏽Much love ❤️

  • @hewehewe-ng3jz
    @hewehewe-ng3jz 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ ወንድማለምዬ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በርታ አሌ

  • @babafesehamusic
    @babafesehamusic 9 หลายเดือนก่อน +6

    Alexisssss in the House 🙌🙌❤

  • @NatnlieSeyfenFekadu
    @NatnlieSeyfenFekadu 9 หลายเดือนก่อน

    Alix እነዝህ ሁሉ ፀጉር አላቸው እኛ በግንባራችን እንመሳሰላለን ❤❤❤

  • @BetsenatTizazu-pl5fo
    @BetsenatTizazu-pl5fo 9 หลายเดือนก่อน +5

    3 ቀን ለምትኖረዉ ህይወት 4 ቀን አትጨነቅ (light ሸልመኝ )🙏🙏🙏

  • @BetiBiru-is6yv
    @BetiBiru-is6yv 9 หลายเดือนก่อน +2

    TH-cam comment ብዙ ሞክሬያለሁ 7:25 ግን አልተሳካም እስቲ ያንተን ካሸነፍኩ😊😊😊እና ደግሞ አሌ በጣም ነዉ የምወድህ እግዚአብሔርን ስወድህ ይኸዉ ባንተ ምክንያት ተራቢ ሆኛለሁ በቃ ትለያለህ
    በዚሁ ሰዎች በ vedioም/ት ሁሌ dirty mind ትመስላቸዋለህ እኔ ግን ተረድቸሀለው ለ vedio መሆኑን real life እንዲ አትመስለኝም
    በተረፈ አሁንም እንወድሀለን አትጥፍብን😊😊❤❤

  • @robeyG
    @robeyG 9 หลายเดือนก่อน +9

    በዘመኔ ሰው ሲለወጥ አና ሲሳካለት አይቼ አቃለው ነገር ግን social media በቅርብ ጊዜያቶች ብዙ ሰውን ቀይሯል አና ከነዛ መሃል Alex ዋነኛው ነው ,
    አናም አኔማ ከነ Alex ተርታ መሰለፍ ፌልጋለው አባካችሁን አርዱኝ🙏🙏🙏

  • @YutiUnited
    @YutiUnited 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሌ በጣም ነው ምወድህ ግንን🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️የሂላል ወዳጅ ነህ ከፋኝ😜🙆🏻‍♀️😂🫣

  • @lovepeaceglad2376
    @lovepeaceglad2376 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስትጠፋ ደሰ አይለኝም😮😮 ሳልስቅ ነው የምውለው 😂

  • @user-nm6og2qs9z
    @user-nm6og2qs9z 9 หลายเดือนก่อน +3

    መቼ ነው የሚደርሰኘ

  • @biruk1213
    @biruk1213 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ene endant ym.....wedewsew weym TH-camer yelem bro I love you God bless you 😂

  • @NATI-MOVIES
    @NATI-MOVIES 9 หลายเดือนก่อน +6

    bro ደብሮኛል ባላየ ምረጠኝ ማለት ይቻላል 😅😅😅

  • @yisahabeshatube
    @yisahabeshatube 9 หลายเดือนก่อน

    ከጀመርክ ጀምሮ አብሬክ ነኝ ትመቸኝ አለ አሌ ይመች youtube(Yisa habesha tube)🎉❤

  • @binimark
    @binimark 9 หลายเดือนก่อน +22

    Like አርጉት ፈልጌው ነው

  • @exod.m...
    @exod.m... 9 หลายเดือนก่อน

    brather betam new mtmecg ena enathm betam new mwedat aref inat new yaleh enam enkwan asalefeh le ldeth......👏👏

  • @KiyaFkr-p8m
    @KiyaFkr-p8m 9 หลายเดือนก่อน

    betam liyu nak betam nw feta mitarikegn eko😂😂😂😂😂

  • @Goldie962
    @Goldie962 9 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ወንድሜ የውነት በርታ ደብሮኛል ባላየ ምረጠኝ ማለት ይቻላል GC ሁኘ ተቸገርሁ

  • @nahita1171
    @nahita1171 9 หลายเดือนก่อน

    Ale tube betam nw mewdeshi gein genbareshi laye yaregishew shashe le mazer 2 shite aseralate nebre brother🤣🤣🤣

  • @KirosGtatioss
    @KirosGtatioss 9 หลายเดือนก่อน

    ፕሮግራምህ በጣም ያዝናናል እና በሳምንት ከ3በላይ ብትሰራልን ባይ ነኝ🙏🙏🙏

  • @samsonemiru2869
    @samsonemiru2869 9 หลายเดือนก่อน +1

    አስከ ዛሬ በሰላም ለዝ ያደረሰክ አምላክ ቀር ዘመንክን ሙሉ ይጠብቅ🙏🙏

  • @etsegenetkebede3428
    @etsegenetkebede3428 9 หลายเดือนก่อน

    ስትጠፋ ደስ እይለኝም እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤

  • @AflaMedia1
    @AflaMedia1 9 หลายเดือนก่อน

    አሌ ፈገግ ፈገግ 😂

  • @Hanaeyasuhana-td6qz
    @Hanaeyasuhana-td6qz 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሌ የደስታችን ምንጭ በርታ TH-cam's hana eyasu

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 9 หลายเดือนก่อน +1

    እርዳታ የሚስፈለጋቸዉን ሰዎች በዩቱብክ ላይ ስለምታጋራን ላመሰግንክ እፈልጋለዉ በርታ ወንድሜ

  • @Juli-q3g
    @Juli-q3g 9 หลายเดือนก่อน +1

    Aleh ye hawassa liji negh ena semonune teru mood laye adelewem gen yanetene video saye zeme belo yekeleghal ena thank you betam alex

  • @kinfebereda1551
    @kinfebereda1551 9 หลายเดือนก่อน

    አሌ ቪዲዮክ ሁሌም ይናፍቀኛል በተቻለክ አቅም አትጥፋ በርታልኝ

  • @bilalhabib6481
    @bilalhabib6481 9 หลายเดือนก่อน +1

    I knew i was gonna get picked 💀😂😂

  • @polloOlnmm
    @polloOlnmm 9 หลายเดือนก่อน

    Ale timechenalh yemer ke haromaya new
    Ena hareroch betam enwedhaln keep on bro(dagy tube)
    promotion betseralng des yilengal

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ እኔም ከ5 አመት ዲያሊስስ በሗላ ነው የተቀየረልኝ ጉዳቱ ከባድ ነው 😥😥❤

  • @G.MasayeMasaye
    @G.MasayeMasaye 9 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ ነገር አንተ የትም እየሄድክ ትዝናናለ እኛስ ቪዲዮ ልቀቅልን እንጂ
    እና ምልል ነው በርታ ግን ሜንሽን ማርግህን ቪድዮ ይደርስካል ወይስ አይደርስክም

  • @yeabsiraberaket1035
    @yeabsiraberaket1035 9 หลายเดือนก่อน

    ቲይ !! አሁን ይሄ ቪድዬ ብለክ ለቀክ 😊😊 አሌክስዬ ትመቺኛለሽ 😊

  • @YoMarket-ol4rs
    @YoMarket-ol4rs 9 หลายเดือนก่อน

    Weyne alex😂 ene yanten saq new miyasqen video aydelem 😂😂😂

  • @EDJGHS
    @EDJGHS 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዩትዩበር አሌ ትለይብኛለህ
    ሁሌም ይናፍቃል ደስታህ ሳቅ ጨዋታህ

  • @mkranger153.
    @mkranger153. 9 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህ ሳምንት በመደዳው video ይለቀቅልን የምትሉ🙂

  • @habtamuhabtamu-c9n
    @habtamuhabtamu-c9n 9 หลายเดือนก่อน +1

    እወድሀለሁ አሌ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 bro

  • @RobKing-vb5uo
    @RobKing-vb5uo 9 หลายเดือนก่อน +1

    Alex ወንድሜ በርታ እንወድካለን ክበርልን

  • @Birukk_ethio
    @Birukk_ethio 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሌ በጣም እያበዛኸው ነው።
    እኔ ያንተን ቪዲዮ በመጠበቅ ከሳሁኝ ቶሎ ቶሎ ስራልን
    እንደ ቤተሰብነታችን አክብረህ
    ደግሞ እንደ ሀሳብ ነው እስኪ በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ቤተሰብ❤❤❤ ያድርግ አሌ እንወድሀለን ገና እንበዛና 1M እንገባለን

  • @berukalemayew6711
    @berukalemayew6711 9 หลายเดือนก่อน +1

    Aresnal gne ullem kemanchester yeblxale ❤❤❤❤😅😅😅😅😊😊😊

  • @heramuu
    @heramuu 9 หลายเดือนก่อน

    👍berta
    200k🏃‍♂️

  • @temu_ytekleye
    @temu_ytekleye 9 หลายเดือนก่อน

    Aleo ane youtube erasu megabaw yanten video lamayetena lamayech becha nw nurelegn abate btem temachegnaleh demo atetfa eshi bro enwadehalen😊😊

  • @MezimurKeGetaye-eo2wx
    @MezimurKeGetaye-eo2wx 9 หลายเดือนก่อน

    አሌ እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ነው፡፡ የምር ትመቸኛለህ ብቻ ሰላምህ ይብዛ መልካም የፋሲካ ጾም ይሁንልህ(Classical Dreams Sport)፡፡

  • @AbdiNasMedia
    @AbdiNasMedia 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ቪድዮ ብለህ ለቀክ 😅😅 ቲሽ😊 Abdi Nas media

  • @SuraMan-si9zh
    @SuraMan-si9zh 9 หลายเดือนก่อน +1

    Alex means (dirty person😂😂😂😂) we love you alex❤❤

  • @gamishatube9135
    @gamishatube9135 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ale salam nw😂

  • @Nati_Christian
    @Nati_Christian 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ale brother በቃ ዝም ብለሽ LD light ስጭኝ ያርግልኝ😊

  • @HabenHabu-f4g
    @HabenHabu-f4g 5 หลายเดือนก่อน

    egziabher aemrohn ybark gebral ytebkh

  • @RichHard-xq6vm
    @RichHard-xq6vm 9 หลายเดือนก่อน

    ያበደ video ነዉ።Alex😂

  • @EyobGezahegn-qe9jq
    @EyobGezahegn-qe9jq 9 หลายเดือนก่อน

    አሌ ትለያለህ ሌላ ምንም ማለት አልችልም ❤❤❤

  • @yosa..gymrat
    @yosa..gymrat 9 หลายเดือนก่อน

    Camera Quality ke dero Yelyal

  • @D123-g6v
    @D123-g6v 9 หลายเดือนก่อน +4

    አሌ @Ethiovibez እያቸው ከምር they got potential አትለፋቸው

  • @eyobyemane4845
    @eyobyemane4845 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ ale mwedew youtuber endanchi bsakalin des ylen neber bro

  • @Queenwa
    @Queenwa 9 หลายเดือนก่อน

    2k🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 congrats

  • @Aeinmeow
    @Aeinmeow 9 หลายเดือนก่อน

    Hulm new like margeleh le gudeyuchm shard aregalew temecheyaleh alex😊

  • @MINTE-dp6wp2bp4z
    @MINTE-dp6wp2bp4z 9 หลายเดือนก่อน

    Ale my brother betam new mewedeh ke chalke vdieo tolotolo lekeke Berta wendeme❤❤❤❤

  • @Yaba_4K
    @Yaba_4K 9 หลายเดือนก่อน

    በቃ ትመቸኛለህ bro 👍👍👍👍

  • @Mehdiawel-p5e
    @Mehdiawel-p5e 9 หลายเดือนก่อน

    Alex betam new mtmechen welahi semunun rasu you tube anten felge sgeba neber✌️✌️✌️✌️

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገራችንን ሰላም ህዝቡን በፍቅር በደስታ የምንኖረው የመተሳሰብ ዘመን አምጣልን🎉🎉🎉🎉
    Medi coffee show!!💃

  • @bymike-w3r
    @bymike-w3r 9 หลายเดือนก่อน +1

    egr bla ale my brother

  • @Meki-w6k
    @Meki-w6k 9 หลายเดือนก่อน

    ምን ልፃፍ ለምንኛውም ወድሃለው በርታ

  • @Saminal1s
    @Saminal1s 9 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ the legend በጣም ነው ምወድሽ ምትመቺኝ አትጥፊብኝ

  • @HelenYibe-p7q
    @HelenYibe-p7q 3 หลายเดือนก่อน

    ስጠፋ ያመናል ❤❤

  • @Biniyambergenebelaye
    @Biniyambergenebelaye 9 หลายเดือนก่อน

    This begining is not ending bro ገና 300ሺ እንገባለን ❤

  • @Music.for.life.30
    @Music.for.life.30 9 หลายเดือนก่อน

    Little Seifu keep it up bro...

  • @AffectionateDuck-nt7iv
    @AffectionateDuck-nt7iv 9 หลายเดือนก่อน

    አቦ ይመችህ የሳቃችን ምንጭ ቀጥልበት ብቻ ብዙ ኣትትፋብን muler dr ከ መቀሌ

  • @TadegeTade
    @TadegeTade 9 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ የኳስ እዉቀቴን ታዘብኩት 😅😅😅😅😅😅

  • @SurprisedDrink-rk5bu
    @SurprisedDrink-rk5bu 9 หลายเดือนก่อน +1

    you are the best youtuber 👍👍

  • @Technology12853
    @Technology12853 9 หลายเดือนก่อน

    ale yemtserachewu videowoch bemulu zena feta newu yemiyaregugn bertaln❤❤❤

  • @NuNig-l3w
    @NuNig-l3w 9 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ለመጀመርያ ግዜ ነው ኮሜንት ያረኩት😢ግን እንደሚደርሰኝ አስባለሁ 😊 አድናቂህ ን ale

  • @Habeshawitube0
    @Habeshawitube0 9 หลายเดือนก่อน +1

    በ youtube ተሳክቶልኝ እናቴን ባስደስታት ደስ ይለኝ ነበር (Habeshawi Tube)

  • @Zehagere24
    @Zehagere24 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ bro (minbell rain sound

  • @Biruk556
    @Biruk556 9 หลายเดือนก่อน

    Lewtema ale amna eko 40k neberk yahunu degmo yitawekal tsegawn yabazalik❤

  • @rahelyibssa8281
    @rahelyibssa8281 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለ260K አደረሰህ😂 ደስ ይላል በጣም!

  • @honitube1221
    @honitube1221 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስስስ አለህ!

  • @ethio-entertainment9252
    @ethio-entertainment9252 9 หลายเดือนก่อน

    thank you all

  • @DalakCr7
    @DalakCr7 6 หลายเดือนก่อน

    ale boooos good job 🎉🎉🎉🎉

  • @BoezAbel-1231
    @BoezAbel-1231 9 หลายเดือนก่อน

    Ale ኑርልን ትመመቸኛለ

  • @barisaabdi1361
    @barisaabdi1361 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ እያለክ አብረን ሪአክት እናረጋለን ብለከኝ ነበር ግን ያው ሄድክ ይመችክ ግን ደስታክ ደስታዬ ነው😊❤

  • @kemaljr7146
    @kemaljr7146 9 หลายเดือนก่อน

    Tech yehan video belek lekek ale tomas 😂😂 ale bertaln

  • @meryembintmohamed4881
    @meryembintmohamed4881 9 หลายเดือนก่อน

    አሌ ትመቸናለህ በርታ አትጥፋ

  • @lulaahmed5891
    @lulaahmed5891 9 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ እወድሃለው 😊ይሄ ነው ኮመንቴ🙄

  • @Abduy194
    @Abduy194 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቴእ ኢሄንን ቪዲዮ ብለህ ለቀቅህ😂

  • @EyerewsalamFerusss9
    @EyerewsalamFerusss9 9 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ቃል ፡ከቆምን ፡በስው፡ ቃል፡ አንፈርስም! አንተ በሱ የቁምክ ልዩ ስው ነህ
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ያስብክውን ታሳካልክ ።