ስቃይ ውስጥ የገቡት ኢትዮጵያውያን | የአርብ ጥር 23 ዜናዎች Ethiopian News @ArtsTvWorld

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 15

  • @TemeaOfficial
    @TemeaOfficial 2 วันที่ผ่านมา +1

    💚 Green screen cheger😮

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 2 วันที่ผ่านมา +4

    አርትራ የኢትዮጵያ አካል ሆና አታቅም ከኢትዮጵያ እስከተገነጠለችበት ግዘ የሚለው ቃል ብትደጋግሙ እውነት ሊሆን አይችልም እውነተኛው ታሪክ አርትራ ከድሮ አገር ናት አመሪካ እና እንግሊዝ ተስማምተው በፈደረሽን የኢትዮጵያ ጋር አጣመሩኣት ኢትዮጵያ በንግስነት በመሳፍንት ስትተዳደር አርትራ የራስዋ ፓርላማ እና ህገመንግስት የነበራት የሰለጠነች አገር ነበረች ግን ምን ያደርጋል የናንተ አባቶች መጫወቻ አደረጉት እውነተኛው ታሪክ ለህዝባችው ብትደብቁት እኛ አርትራውያን እና አለም ህዝብ እውነታውን እናቃለን ለበሰበሰ ስንደ ስትሉ ሰላማችን ነሳችውን

    • @JohnnyETHIO
      @JohnnyETHIO 2 วันที่ผ่านมา

      ኤርትራ ህገ መንግሥት ኣላት?

    • @brhaneyebio7360
      @brhaneyebio7360 2 วันที่ผ่านมา

      @JohnnyETHIO ከላይ የነገርኩህ አርትራ ወደ ኢትዮጵያ በፈደረሽን ሽፋን ሳትጠቀለል የነበረችው አርትራ በዛን ግዘ ምን ያህል የሰለጠንች እንደነበረች ነው የገለጽኩት አሁንም ቢሆን ህገ መንግስት አላት ባይኖራት በምን ትተዳደራለች ጠላቶቻ ህገመንግስት የላትም ቢሉን አይገርመንም እንደነሱ አገር የሚያፈርስ ህገመንግስት አይደለም ህገመንግስታችን አርትራውያን

    • @JohnnyETHIO
      @JohnnyETHIO วันที่ผ่านมา

      @ ኣረጋጊው ብሮ እንደመረጃ ህገመንግስት እንደሌላት ስለማቅ ኣሁን የኖራት መስሎኝ ነው እና ደሞ ኤርትራ የ ኢትዮጵያ ኣካል ሆና ኣታቅም በግድ ነው ፌደረሽን የሆነችው? ወይስ ምኒሊክ ኣቅም ኣጥሩዋቸው ከ ጣልያን ማስለቀቅ ሳይችሉ ቀርተው ነው የተለያዩት🤔

    • @brhaneyebio7360
      @brhaneyebio7360 วันที่ผ่านมา

      @JohnnyETHIO ቱርክ እና ግብጽ አርትራን ሲገዙ ምኒልክ ይሁኑ ለሎች የኢትዮጵያ ነገስታት የት ነበሩ አርትራን እንደ እራሳቸው ግዛት ቢያስቡ ኖሮ የሆነ ሆኖ የአርትራ ህዝብ ለዘመናት በቅኝ ግዛት ተገስቶል ይህ እውነት ነው
      እናንተ እንደምትሉት ኢትዮጵያ ተገስታ አታቅም ስትሉ አርትራ ደሞ በ4 ሃገራት ትገዛ ነበር የታለሽ አርትራ ያለ ንጉስ የለም በኢትዮጵያ በኩል

    • @JohnnyETHIO
      @JohnnyETHIO วันที่ผ่านมา

      @@brhaneyebio7360 ጥያቄየን ግን ኣልመለስክም ደሞ ቱርክ እና ግብፅ ኤርትራን መግዛታቸውን ዛሬ ሰማሁ

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 วันที่ผ่านมา

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @medihasen-ir2rl
      @medihasen-ir2rl 2 วันที่ผ่านมา

      Ante shigarm kulkalam Rahabtnya

    • @helenukbe4886
      @helenukbe4886 2 วันที่ผ่านมา

      ጊሰ ​@@medihasen-ir2rl

    • @ynegasi99
      @ynegasi99 วันที่ผ่านมา

      ​@@medihasen-ir2rlInternational beggars

  • @stavrosdelaportas1025
    @stavrosdelaportas1025 วันที่ผ่านมา

    ምን ኘሬዝዳንት ትለዋለህ ይሄ ሙትቻ ዱርዬ