ወነድ ልጅ ቆረጠ 💪ኢትዮዽያን አትላንታን በአንድ እግሯ አቆሟት በዳኘ ዋለ ዘፈን ❤️❤️❤️ESFNA 2024 Atlanta,GA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን በመቀጠል ስለዚህ ቪዲዎ አጠር ያለ ገለፃ እናደርጋን ይህ ቪዲዎ በወስጡ ያካተተው ኢትዮዽያን በአትላንታ ጆርጂያ እየተካሄደ ስላለው የስፓርት ፌስቲቫል ፕሮግራሞችን እሚያሳዩ ዝግጅቶች ምን እንደሚመስሉ ያሳየናል ።
    እኛ ይህንን ቪዲዎ ለሰዎች እንዲመች አድረገን አዘጋጅተን ለውድ ተመልካቾች አቅርበነዋል እናንተ ውድ ተመልካቾች ቪዲዎውን አይታችሁ ሀሳባችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ አካፍሉን እናመሰግናለን
    Subscribe here / @uch64ofx0ow48oq41rerfemq
    #ethiopianbroadcastingcorporation #soccercompetition #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopianentertainment #ethiopianmovie #ethiopianmusic #teddyafro #asteraweke #tilawatwordbyword #ethiopianbroadcastingcorporation #soccertournament #ethiopianentertainment #fetadaily #ethiopianews
    #thankyoulordforalltheblessings

ความคิดเห็น • 168

  • @አስፋዉጌታቸዉ
    @አስፋዉጌታቸዉ 3 หลายเดือนก่อน +21

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 หลายเดือนก่อน +8

    Unity is our strength 💪 Diversity is our beauty ♥️ One God !One Ethiopia 🇪🇹 🙏 One Love ❤️

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 3 หลายเดือนก่อน +83

    ኤርትራውያያኖችም አለን ጓደኞቻችንን አብሮ አደጐቻችንን ፈልገን በአሉን ሳፓርት እድርገናል ዳዊት ፅጌንም ሳፓርት እድርገናል ❤

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 3 หลายเดือนก่อน +5

      Thank you from Vegas

    • @AlexAfroTube
      @AlexAfroTube  3 หลายเดือนก่อน +4

      እናመሰግናለን ሁላችሁንም

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 3 หลายเดือนก่อน +5

      @@AlexAfroTube በነገራችን ላይ ዳዊት ፅጌን ለማየት አልቻልንም ና በሚቀጥለው ልታመጡልን ትችላላችሑ ንገሩልን እናመስግናለን

    • @Suzan-z1u
      @Suzan-z1u 3 หลายเดือนก่อน +4

      Enamesegnalen🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️👌

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 2 หลายเดือนก่อน +1

      We amaharas are with eritreans

  • @JonyDani-r3f
    @JonyDani-r3f 3 หลายเดือนก่อน +39

    አማራ ጀግና ነው ሌላው ለምን እንደሚጠላው እምታውቁ ከሆነ ኢትዮዽያ ሀገር ሆና የቆየችው አማራ እሚባል ሰው ለሀይማኖቱ እና ለሀገሩ ነብሱን እሚገብርላት ሰው ስላለ ነው ኦሮሞ እኮ ኢትዮዽያን አትፈልጉም ባንዲራውን ስታዩ ያማችሁዋል በላፉት አምስት አመታት እኮ ሰው የሀገሩን ባንዲራ እንኳን ይዞ እንዳይሄድ ከልብስላ ላይ ሰንደቃላማ እምትቀዱ ናችሁ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ዘር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ከኦሮሞ ነው ያየሁት ለምን እንድንናገር ታደርጉናላችሁ ኦሮሞዎች ተው ታሪክ ይወቅሳችሁዋል

    • @ዘሀራየአላሻልጅ
      @ዘሀራየአላሻልጅ 3 หลายเดือนก่อน +8

      ምን ኦሮሞ ብቻ ቢመቻቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ናቸው የአማራን ያህል በደል ስቆቃ ቢደርስባቸው ይክዷት ነበር አማራ እየታረድን እየተፈናቀልን ያም አልበቃ ብሎ ብክልላችን የመኖር መብታችንን ተነፈግን

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 2 หลายเดือนก่อน

      ክደዉ እኮ ኢትዮጵያ ዳወን ዳወን በዱባይ አይተናል ደግነቱ የዱባይ ፖሊሥ ለቃቅሞ እሥር ቤት ወርወርና እያከርከር ዳወን ዳወን ከተባለችዉ ገቡ የፈርደባት እናት ኢትዮጵያ ሁሉንም ትቀበላለች ሚጠላትንም ሚወዳትንም መቸሥ ልጅ አይሸጥ ​@@ዘሀራየአላሻልጅ

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 หลายเดือนก่อน +2

      #HULUM #AYDELLUM
      TIQIT #TEKEFAY #BANDOCH NACHEW
      LEEK ENDE WOYANE ❗

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 หลายเดือนก่อน +2

      NECHOCHU #KEFLEW #YADERAJWACHEW #BANDOCH NACHEW ❗

  • @adaneadem7938
    @adaneadem7938 3 หลายเดือนก่อน +16

    ድምቀት ውበት ፍቅር ምንጊዜም ኢትዮጵያዊነት ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን።

  • @eliasgermay5063
    @eliasgermay5063 3 หลายเดือนก่อน +19

    Wow my people Ethiopian looking Beautiful 😍 🤩 ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 3 หลายเดือนก่อน +17

    በጣም እናመሰግናለን አለክስ ስለ አቀረብክልን 🇪🇷❤️💛💚

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 หลายเดือนก่อน +3

    Mamayie Ethiopia Lizelalem Tinur Kinemilaw Lijoche🎉

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 2 หลายเดือนก่อน +20

    አማራ ማለት ቋጥኝ የማይከብደው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 หลายเดือนก่อน +6

    The poll. It is looking like Ethiopians making Georgia , specially, Atlanda, another Ethiopia . Yesterday , today and tomorrow, tomorrow!!! Unity the source of Strengths !!!

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 2 หลายเดือนก่อน +12

    ጀግናውአማራህዝብ💪💪💪💪(🇧🇴🇧🇴

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 หลายเดือนก่อน +20

    ድል ለአማራ ፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @ሻይቅምሻ
    @ሻይቅምሻ 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ethiopia lezelalem tinur❤

  • @fatlalatfa8693
    @fatlalatfa8693 2 หลายเดือนก่อน +5

    አማራ ጀገና ደኚ ጀገና

  • @MamushKebed
    @MamushKebed 3 หลายเดือนก่อน +10

    Betam des yilal alexo thank you 🙏 ❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 หลายเดือนก่อน +7

    ስለአሳያችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልና እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ተባረኩ::👌🙏

  • @tegestdesta
    @tegestdesta 3 หลายเดือนก่อน +18

    ድል ለአምሃራ ፋኖ

  • @rightforhealth82
    @rightforhealth82 3 หลายเดือนก่อน +5

    I wish all other Ethiopians also join and celebrate as a whole and diversity. I appreciate this as a pilot and model program calling others to join next year's Ethiopian event.

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 2 หลายเดือนก่อน

      What do you mean by "others"? It is an Ethiopian celebration, meaning every one of Ethiopian origin and those interested in Ethiopian culture are welcome and invited to the festival.

    • @rightforhealth82
      @rightforhealth82 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Sarbet888 Of course it was an Ethiopian celebration. I wrote that comment because I have seen lots of comments that it felt like one Ethiopian ethnic group celebration. That this why I said I wish all those who put those comments that will come together to celebrate the next Ethiopian Day celebration. Hope this makes sense.

    • @meseretwolde263
      @meseretwolde263 2 หลายเดือนก่อน

      Of course they have every were problems,

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 3 หลายเดือนก่อน +7

    Wow amazing❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @arsenalfc2285
    @arsenalfc2285 3 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks for sharing us this wonderful video

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 3 หลายเดือนก่อน +4

    The poll. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!!

  • @LiyaZewede
    @LiyaZewede 2 หลายเดือนก่อน +3

    መቼ ይሆን ! እንደዚህ በነፃነት የኢትዮጵያን ባንዲራ አድርጌ በሐገሬ ዘፈን የምጨፍረው። ታድላችሁ!!! ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኜ አሜሪካ ባለሰው እንዲህ ልቅና!!!!

  • @josephalex366
    @josephalex366 3 หลายเดือนก่อน +10

    Betam arif new thank you❤❤❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ስላቀርብክልን ፕሮግራም እናመሰግናቸዋለን

  • @MelseMeselu
    @MelseMeselu 3 หลายเดือนก่อน +10

    በርቱአማራንከመከራአድኑት

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 หลายเดือนก่อน

    We thank you Ethio and Ertirean our brothers they show us love.

  • @Regina-m9i
    @Regina-m9i 3 หลายเดือนก่อน +5

    ያስቀናል

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 หลายเดือนก่อน +3

    Amharaye love you 🥰 ❤👍❤️🙏💪🏼💪🏼👍❤️🙏🎊🎉🎈

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 3 หลายเดือนก่อน +12

    ወላሂ፡የደኘዋለ፡ዘፈን፡የአድ፡ክፍለጦር፡ያህል፡ነው

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደልለአማራ❤❤❤❤ለጀግናፋኖ❤❤❤❤

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 หลายเดือนก่อน

    The two Est African brother and sister country 💯🙏🌹
    are very amazing things they do Yes Yes Yes.💯 🙏🌹

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 3 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ልዩዎች ስታምሩ💚💛❤💪💪👑👑👑🔥🔥🔥

  • @MikiBeru
    @MikiBeru 3 หลายเดือนก่อน +15

    Wow amara mehon metadel new❤❤❤

  • @KukuBelay-f1d
    @KukuBelay-f1d 3 หลายเดือนก่อน +6

    Wow❤❤❤

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 หลายเดือนก่อน

    ዋው👌 አማራዬ ደሜ❤

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 3 หลายเดือนก่อน +19

    ዳኜ ዋለ ❤❤❤ 🥰

  • @aklilnews
    @aklilnews 3 หลายเดือนก่อน +7

    አሌክሶ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 2 หลายเดือนก่อน

    The Name Ethiopia are bless bye their children .....

  • @birhanuwoldegebriel1340
    @birhanuwoldegebriel1340 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you brother

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ መስሎኝ
    ነበር ለካ የፅንፈኞች የባንዳ ስብስብ ነው🤔🤔🤔 በዜሮ ስትናጡ ዋላችሁ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አሁንም ንጉስ👑👑👑👑አብቹ አባቢያን ይዛ ወደ ከፍተዋ

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 3 หลายเดือนก่อน +3

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖኖኖ❤❤❤❤

  • @tegestdesta
    @tegestdesta 3 หลายเดือนก่อน +3

    በዳኜ ዋለ ዘፈን ዲጂው ምን ነካው ታሳፍራለህ ለምን ትቆረጥላህ

  • @mamomamo-xt7kl
    @mamomamo-xt7kl 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዲጄው አማራ የሚለውን ለምን ቆረጠው?

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዳዊትን ለማየት ሞላ ተብለን ተመለስን እና ድጋሚ እንዲመጣ እጠይቃለሑ ስላልገባሑ

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤THANKS SO SO SO MUCH BROTHER FOR SHARING 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @AlexAfroTube
      @AlexAfroTube  2 หลายเดือนก่อน

      You’re very welcome

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MelseMeselu
    @MelseMeselu 3 หลายเดือนก่อน +5

    ድልለጀግናውፋኖ

  • @muluwerku9459
    @muluwerku9459 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fano 💚💛❤️💪🏽💪🏽

  • @getnetkebede7463
    @getnetkebede7463 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለምንድን ነው ግን የዳኜ ዋለ ዘፈን ላይ "አማራ...." የሚለው ቦታ ሲደርስ ደጋግመህ እየቆረጥከው የነበረው? አንተ ማን ስለሆንክ ነው አማራ ሲጠራ የሚደብርህ? ሲጀመር አማራን የምትጠላ ከሆነ ለምን እዛ ቦታ ተገኘህ? ችግር ያለብህ ሰው ነህ። በጣም ብልግና ነው የሠራኸው።ስረአት ቢኖርህ ጥሩ ነው።

  • @hussenseid6056
    @hussenseid6056 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሙቸ እወዳችኽለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LuelsegedAndargie
    @LuelsegedAndargie 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hiselaemnew ❤❤❤

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ በጭፈራ አንድ እግር አትቆምም! ኢትዮጵያ ከዘር ፖለቲካ የወጣ ትውልድ እስካለ ድረስ የወደኋላ ጉዞዋ እንደቀጠለ ነው።

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ymechachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 2 หลายเดือนก่อน

    ስትረሳችሁን አራግፎ በርቱ

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 หลายเดือนก่อน

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 2 หลายเดือนก่อน

    ድልለአማራፋኖ💪💪🇧🇴

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 หลายเดือนก่อน +4

    እርፍ መዝቃነው በጣም ተመችን

  • @GigiKiya-s5g
    @GigiKiya-s5g 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቢትሺ❤❤❤❤ጀግናዉ❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 3 หลายเดือนก่อน +4

    አማራ በየቦታዉ አየመተ እናተ ተጨፍራላችሁ እናተ ሒሊና ቢሰ

    • @lofysis
      @lofysis 3 หลายเดือนก่อน +3

      እናልቅስ ተስፋ እንቁረጥ ለጠላቶቻችን እንጨፍራለን የምትገሉት ተስፋ እድንቆርጥ በጅምላ የምትጨፈጭፉን😢ዉስጣችን እያረረነዉ ግን አታሸንፉንም እዉነት ይፈርዳል ገዳዩም መንግስት አውሬዎች ናቸዉ መግደልም መሸነፍ ነዉ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ታስቀናላችሁ❤

  • @TsinatAsnake-te8bc
    @TsinatAsnake-te8bc 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኦሮሞ ግን ያለባችሁ ጥላቻ ጭፉን ያለ ነው እናንተ እኮ በጣም በአጭር ዘመን ውስጥ ያልስራችሁት ግፉ የለም ሰው እኮ መልካም ነገር እየሰራ ነው ስለሌላው ክፍት ማውራት ያለበት የሰውን ልጅ ሆናችሁ ነብስ ጡር ሆድ እምትቀዱ ያልተወለደ ልጅ እምትገድሎ አታፍሩም አማራ እኮ ነው እናንተን ሰው ያደረጋችሁ

    • @lofysis
      @lofysis 3 หลายเดือนก่อน

      ጋላ ቆሻሻ ኦሮሞ በኢትዮጵያ ሳይኳሎጂ ያደጉናቸዉ ጋላነዉ ቆሻሻዉ ስሙ እምነት የላቸዉም

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FifiShorkadesh
    @FifiShorkadesh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ

  • @Suzan-z1u
    @Suzan-z1u 3 หลายเดือนก่อน +1

    Litu ለምን አረንግዴ ብቻ ቀይ 🇨🇬 alhonem😢 .

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 2 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ💚💪❤ ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኢት እካባቢነው

  • @AtkiltBeleynhe
    @AtkiltBeleynhe 2 หลายเดือนก่อน

    ድልለአማራፋኖ ለጀግናወታደስ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያውያነት የሚባል ዘር አለ እንዴ ዱቂት ጌታ የስጠንን ማንነት ምነው ልትከለክል ነው እንዴ አማረብን እያላችው የምትናገሩት ነገር አንዳንዴ ያስጠላል እጭ

  • @Dior768
    @Dior768 3 หลายเดือนก่อน +1

    so funny የአሜሪካን passport ይዘው ኢትዮጵያ ሀገራችን????እረ ተው not fear.😂

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน +1

      Mvtachew new 😂😂😂

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ የሚለውን ለምን ተቁርጠዋለክ ደንቂም ኢትዮጵያውያን እክካም ለአማራነት ከኢትዮጵያውያነት በላይ ነው አንተ ግን አማራ የሌለባትን ኢትዮጵያ ፋልግ ድንጋይ ራስ እጭ

  • @marxlenin-gc7kw
    @marxlenin-gc7kw 2 หลายเดือนก่อน

    What is the purpose for amhara people for fano ???

  • @فاطمهفاطمه-غ7ص
    @فاطمهفاطمه-غ7ص 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪

  • @woine123
    @woine123 2 หลายเดือนก่อน

    ሰርግም ነበር እንዴ?

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 หลายเดือนก่อน

    ድልልልልልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewabechtefera4697
    @tewabechtefera4697 3 หลายเดือนก่อน

    Mene tekelakelalek

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ ምንይደረግልሽ ተቀላቀልሽ አልተቀላቀልሽ ቅራ ቅንቦ ነሽ ምን ም አማራን አትጐጂም ስላልተቀላቀልሽ እናጨብጭብልሽ መሀይም ነሽ

  • @ibrahimoumer7665
    @ibrahimoumer7665 3 หลายเดือนก่อน +2

    Kkkkkkkkkk😂😂😂kkkkkkkkk

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 3 หลายเดือนก่อน +3

    እሰቲ የሌላ ቢሄረሰብ ዘፈን ቀላቅል። አማርኛብቻ ሲሆን ተዝብትላይ አይጥልም እንኮን እንደዚህ አድርጋቹ ነትሽ በትልቁ አማራን መውቀስ ደስ ይላቸዎል

    • @GjfGkhjj
      @GjfGkhjj 3 หลายเดือนก่อน +1

      የሌላ ብሄር ምን ይሰራናል አጨብጫቢ ወቀሱ አልወቀሱ ምን ያመጣሉ ከመወቀስ አልፎ እየተገልን አይደል ስለዚህ እናተ ባዳ ናችሁ

    • @YayeshAchenef
      @YayeshAchenef 3 หลายเดือนก่อน

      yeh ethiopia aydelem netanet yalbet hager new AMHARAWOCH demk💚💛❤😊

    • @mefmg2262
      @mefmg2262 2 หลายเดือนก่อน

      @@GjfGkhjj ጅልነህ ከማለት ዉጭ ምን ይባላል

  • @yade716
    @yade716 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያን የማያውቅ የቂሎች ስብስብ።

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 3 หลายเดือนก่อน +3

      ላንቺ ቂሎች ነን

  • @habibahabiba1969
    @habibahabiba1969 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 3 หลายเดือนก่อน

      Nomor gala😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሚሊዮን ግዜ ፅንፈኛውና ደገፍው ውጭ ሆናው ብጨፍር ምንም የምያመጠው ለውጥ የለውም ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄር ብሄራሰቦች የኢትዮጵያ ጠለት የሆናውን ፅንፈኛ ለመጥፈት ከማንግሥት ገር ቋሞዋል።እናንታ የአማራ ፅንፈኛውና ደገፍው ተለቋዋን ኢትዮጵያን አትወክሉም።

    • @EsubalewAyele-ch5fi
      @EsubalewAyele-ch5fi 2 หลายเดือนก่อน

      ታያለሽ አንች ሽንታም በቅርቡ በቀሜስሽ ላይ ተሸኛለሽ ! አማራ ያሸንፍል

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ትቆራርጠዋለህ

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 หลายเดือนก่อน

    You can't preach unity while all of the songs you posted Amharic 😂😂😂😂😂. Nobody cares. I am just saying 😂

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 3 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አንድም ቀን ይሄን ግርግር ሳልቀላቅል ይሄው ስንት አመት አሜሪካ ኖርኩ :: ahh 😌 I’m not into this 😏😏

    • @tigetad5649
      @tigetad5649 3 หลายเดือนก่อน +1

      በእየ አመቱ ሳይሆን አንዴ ሄዶ ማየት ጥሩ ነው :::

  • @ethiopiafirst523
    @ethiopiafirst523 3 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you for your video . Ethiopia is the country of different ethnicity and your video does not represent that . Try to be more Inclusive . Otherwise, your video does not reflect the message of unity. Where are the songs of Oromo, Tigray and gurage and so on . 🙏🙏🙏

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 3 หลายเดือนก่อน +4

      አልመጣችሁም እንዴት ይሁን

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@tigistabebe7111 👏👏👏 😂😂😂

  • @zewdineshalemu7149
    @zewdineshalemu7149 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዘረኛ ኢትዮጵያ አትወክሉም ሽመልስ ጆሮ እና ሀብታሙ አያሌው ሺ ግዜ ብትለፉ ምንም አይሳካላችሁም ።

  • @yade716
    @yade716 3 หลายเดือนก่อน +1

    "አንድነት" ምን እንደሆነ መቼ ይሁን የሚገባቸሁ? ለናንተ ኢትዮጵያ ማለት ጠይም፣ አማርኛ ብቻ የሚናገር፣ ጭፈራው እስክስታ ብቻ የሆነ፣ እንጀራ በወጥ ብቻ የባህል ምግብ ያለው፣ የአበሻ ቀሚስ ወይንም እጀ ጠባብ የሚለብስ፣ ቤተ ክርስቲያን የሚያስቀድስ። የናንተ መንገድ ብዙሃኑን marginalize የሚያደርግ፣ የኢትዮጵያን አንድነት የሚያፈርስ፣ ኢትዮጵያዊ ብዝሃነት የሌለው፣ ባዶ የአንድነት ጩኸት ነው።

    • @Dena.E
      @Dena.E 3 หลายเดือนก่อน +5

      ብሔርተኛ መሆን ምንም ችግር የለውም ግን እራሱን ወዶ ሌላውን የሚጠላ ከሆነ ነው መጥፎ። አማራ ደሞ ማንንም አይጠላም። እኔ የ አዲሳባ ልጅ ነኝ ወላጆቼ የጎንደር ተወላጅ ናቸው አንድ ቀን አማራነታችን ተነግሮን አያቅም ከኢትዮጵያዊነታችን ውጪ። አሁን ግን አማራ አማራ ነኝ ማለቱ ያስደስተኛል እኮራለሁ። ሌላውም የብሔሩን መገለጫ ይዞ ማሳየት ይችላል ችግሩ አይገኙም

    • @RenaissanceProsperity
      @RenaissanceProsperity 3 หลายเดือนก่อน

      አብሮ ለመጨፈር እንጂ አብሮ ለመሥራትና ለመኖር ያልታደለ ❗️

    • @rreer
      @rreer 3 หลายเดือนก่อน

      Yade, you said it all, perfect

    • @be-liever
      @be-liever 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@Dena.Eአረ ተው አማራ ከመች ጀምሮ ነው ከራሱ ውጭ ሌላን የወደደው ኦሮሞን እና ትግሬን ለማጥፈፋት ሙሉ ዘመኑን የሚጋጋጥ ማህበረሰብ ቢኖር አማራ ነው ኦሮሞን ጋላ ትግሬን ፂላ አጋሜ እያለ ። ኦሮሞ ወይም የትግራይ ባህል ቋንቋ ዘፈን ከተዘፈነ ዘረኝነት ነው ብለው የሚነሱት የራሳቸው ደግሞ የኢትዮጵያ ብለው የሚያሞግሱት አማሮች ብቻ ናቸው ለዛም ነው ዛሬ ለጥላቻቸው ወጋ እየከፈሉ ያሉት።

    • @Dena.E
      @Dena.E 3 หลายเดือนก่อน +5

      @@rreer Amhara never think like what yade said. Majority of Amhara are Christian and raised to love Ethiopia so, we love Ethiopia as our country and praise our roots too. Amhara’s are not resist and believe in unity but, at this time that not how it works. I personally respect others ethnicity religion and culture so don’t say we don’t like unity

  • @yemanetse4602
    @yemanetse4602 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካ ውስጥም ስልጣኔ የሚባል ነገር የለም እንዴ?
    እማራ ክልል መሰለሳ

    • @zenygirma
      @zenygirma 3 หลายเดือนก่อน +4

      እብድ በል ኢትዬዸያ ናት

    • @rightforhealth82
      @rightforhealth82 3 หลายเดือนก่อน +5

      ዐማራ በቀረጸው ፊደል እኮ ነው ኮመንት የጻፍከው፡፡ አማራ ሰልጥኖ ፊደል ባይቀርጽልህ በምንህ ትጽፍ ነበር ገን፡፡ ለነገሩ እንዳንተ ያሉት ባይጽፉ ነው እሚሻለው፡፡

    • @yemanetse4602
      @yemanetse4602 3 หลายเดือนก่อน

      @@rightforhealth82 ፊደል ባለቤት አለው ወንድም
      ጫማን ማድረግን እስኪ እንማር

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@yemanetse4602ፊደላችንን ልቀቅ

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተቃጠል ይሄኔ ተምረህ ይሆናል ግን የአማራ ገበሬ ከአንተ በጣም ምሁር ነው ሲቀጥል ስልጣኔ ማለት ላንተ እንደ አብይ ሱፍና ቆዳ ጫማ እየቀያየሩ ንፁሃንን ማሳደድ ነው

  • @be-liever
    @be-liever 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂 የኢትዮጵያ ሳይሆን የቆምጬ ነው ኢሄ ስብሰባ።

    • @zenygirma
      @zenygirma 3 หลายเดือนก่อน +2

      እብድ በል ኢትዬዸያችን አለች

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 3 หลายเดือนก่อน +2

      የጋማ ከብት ልጅ ምን አልክ እናዉራ ስልክህን አስቀምጥልኝ

    • @be-liever
      @be-liever 3 หลายเดือนก่อน

      @@zenygirma 😂🤣🤣😂😂 አንድ ቆማጣ ግሩፕ ዘለለ ብዬ የማብድ ሰው አይደለሁም ቆማጢት። አሃዳዊቷ የረጀች ኢትዮጵያ ዬለችም ከነ አፄዎቿ ተቀብራለች🤣😂😂😂 አሁን ያለችው አዲሲቷ ኢትዮጵያ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦቿን የምትወክልናት እነጂ አንድ የቆማጣና የለማኝ ክልል አትወክልም። that the deference. 🤔

    • @be-liever
      @be-liever 3 หลายเดือนก่อน

      @@muleagidaw6426 🤣🤣🤣😂 የአህያው ዘር የቆመጣው የለማኙ ልጅ ጥምብ ቆማጣ። በስልክም ልመና ጀመራቹ እነዴ 🤣😂😂 ዘረ ለማኝ🤣😂 ቆማጦ የአማራ ግማቱ ከጭንቅላቱ አለች አያቴ🤣😂😂😂

    • @muleagidaw6426
      @muleagidaw6426 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@be-liever ት/ቤት ቢሰራብህ አይገባህም መቼም ደሞ አሰለጥንም አተ ቦቲያም ወንድ ከሆንክ ማንነትህን እሚገልፅ ነገር ላክልኝ የጀመርከዉ አተ ነህ አደል ስዕልክህን አስቀምጥ የገማ እዳተ አይነቶች ማሀይሞች ናቸዉ ሀገርን እሚያተራምሱ የቂጥ አጣቢ ልጅ ወድ አደለህም እኮ ኮመት ላይ ገብቶ እሚሳደብ ዉጣ በአደባባይ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለአማራ ፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @noam9687
    @noam9687 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤חזקים

  • @KukuBelay-f1d
    @KukuBelay-f1d 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow❤❤❤

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 3 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @selamAragie
    @selamAragie 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤