ቀነሰ ስንለው ዶላሩ ጨመረ | አዝማሪዎች ይናገራሉ - አዝማሪ ምን አለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 18

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv หลายเดือนก่อน +3

    ❤የብልፅግና ካድሬ ናቹ ህዝቡ መንግስት በንሮውድነት ያሰቃየዋል እናንተ ሰክስራሞች ደግሞ ወደ ነጋዴ ማጣላላት ውሹጭ ቅልብ ካድሬ ናቹ ይድፋቹ❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 หลายเดือนก่อน +3

    ነጋዴዎቹ ይሠማል ይህ ክፉ ጊዜ ያልፍል እንተዛዘን😢😢😢 አዝማሪ ዉስጤነዉ ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv หลายเดือนก่อน +2

    ❤አቢይ አህመድ ነው እንጂ ነጋዴ ምን አደረገ የብልፅግና ካድሬ ቅልብ ናቹ ታሪክ ይፋረዳቸዋል❤

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 29 วันที่ผ่านมา

    ነጋዴው ምን ያድርግ ? እቃ ማምጣት አለበት ዶላሩ በአጥፍ ጨመረ

  • @lemmabisrat2663
    @lemmabisrat2663 หลายเดือนก่อน +1

    ' ነጋዴው ' ማነው ? አንድ ወደ ላይ ማሰብ ብቻ የግጥሞቹን መልእክት ጥርት አድርጎ ያሳያል ። በዛ ጆሮ ቢሰማ ትርጉም ይሰጣል ።

  • @mmennurr
    @mmennurr หลายเดือนก่อน +1

    Negade min yarig. Dawlawn ferto dawlawm

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน

    ለምን ሰላማዊ ሰልፍ አትወጡም አድስ አበቤወች ይሄን ጭራቅ ልትቃወሙ😡😡❓❓

  • @mmennurr
    @mmennurr หลายเดือนก่อน

    Edahe hede

  • @user-qs3qc1fq9q
    @user-qs3qc1fq9q หลายเดือนก่อน

    እንደስምህ እርጥብ ነህ!
    ነጋዴ ላይ ብቻ ወረደዳችሁባቸው
    ነገ የአንተን የአዝማሪ ቤት ማንአባክ ነው ቢራ ሚጠጣልህ ? ልክ አንተ እንደማትነግድ ሁሉ አትሁን በርግጥ ክፍያ ተከፍሎአችሁ ከሆነ አላውቅም

  • @mmennurr
    @mmennurr หลายเดือนก่อน

    Ere mengistin meferat!!!!

  • @mesfinabera5903
    @mesfinabera5903 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian business people are imorted goods by foreign currency .
    Ethiopian gic control the foreign currency so important and export trader are seeking to buy foreign currency blackmarket. A dollar exchange 112 bird.
    This entertainment seems to organize by cadre to tell the people how the ruthless government nice.
    I wish if you tell how much you paid from give to trow yor trash things on your own people

  • @user-qs3qc1fq9q
    @user-qs3qc1fq9q หลายเดือนก่อน

    እንደስምህ እርጥብ ነህ!
    መንግስት ባመጣው ጣጣ ነጋዴላይ እንዲህ መውረድ አግባብ አይደለም!
    ያንተን የአዝማሪ ቤት ቢራ ማን ሊጠጣልህ ነው?

    • @Ahmedawol-os3tv
      @Ahmedawol-os3tv หลายเดือนก่อน

      አይ ነጋዴው ዘራፊ ሆኗል

  • @abdi6588
    @abdi6588 หลายเดือนก่อน

    አሻጥረኛ ነጋዴ። መንጌ አሁንም ከዝንባብዬ ሆነው እሰሩ ግረፉ ይላሉ። አርጅተው እንኳን ክፉ አመላቸው አይለቃቸውም። እንደው መቼ ነው ይህን ሰውየ የምንገላገለው።

    • @ManasebAlemu
      @ManasebAlemu หลายเดือนก่อน

      እዚህ ውስጥ ደግሞ መንጌ ምን አደረገ??????

    • @abdi6588
      @abdi6588 หลายเดือนก่อน

      @@ManasebAlemu የእሱ መንፈስ አሁኑም በአሁኑ መንግስት ውስጥ አለ ማለት ነው። አሽሙር ቢጤው።