🤕 ትልቅ ሚስጥር ደብቂያለው በአብርሃም ጉዳይ እኔን ሊያጠፉኝ ይፈልጋሉ..!!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- 🤕 ትልቅ ሚስጥር ደብቂያለው በአብርሃም ጉዳይ እኔን ሊያጠፉኝ ይፈልጋሉ..!!
This video Originally maked by Eyu Entertainment.🔥🔥
የሁሉንም ቃለመጠይቅ ከታች ባለው ሊንክ ታገኛላችሁ..👍
የዊና ቃለመጠይቅን ለማየት 👇
• ዊና ተጨነቀ ከዊና ጋር ከባድ ጥያቄ...
የ ብሩኬን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
• ብሩኬ በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
የ ሙቢን ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
• ሙቤን በከባድ ጥያቄዎች አፋጠጥኩት....
የ ኤቢን ቃለመጠይቅ ለማት 👇
• ኤቢ አፋጠጥኩት..ከሃይሚ ጋር ያላች...
የ ሀይሚን እና ኤፊ ቃለመጠይቅ ለማየት 👇
• ሀይሚ እና ብሩኬ ግንኙነት ከባድ ሚ...
This video content concern youtuber Abreham and ruta grace.. 🙏
thankyou so much youtube and my youtube family's 😍...‼️
It's original eyu entertainment video 😎
"""""" Thankyou for watching""""""""
Don't Forget To subscribe , like, and share
#holiday #jondanel #tiktokvideo #comedy #napi #comediannapi #dormlife #eyuentertainment #anchi #tututu #ethiopia #prank #viralvideo #habeshan #funnycomedy #viralvideo #viraltiktok #viralshorts #ethiopiancomedy #amharic #natty #nattyentertainment #bestcomedy #napi #comedyshorts #gutema #biru #gutemanabiru #gutema_ena_biru #comediannapi #ethiopia #france #france24 #habeshan #ሀበሻጨዋታ
#francecomedy #napi in france #funnyshorts #haregkelemu #haregdenklijoch #haregtiktok #emama_zinash #ትንሿእማማዝናሽ #እማማዝናሽ #አስቂኝቪዲዮ #ሙቢ #mubitube #mubatube #newmubatube #ድንቅልጆች #መሱድ #መሱድ_ነስሮ #ቀልድ #ቀልዶች #ሀበሻልጅ
ሩታዬ የነካ የለውም በረካ🤣♥️
አረ ቡቼ እኔ አልጠላክም አትቸኩል ነው ያልኩ
❤❤❤Rutaye 🐅my💪💪 ❤❤
አሚረካ ከመሂድህ ጸባይህን አሰተካክል ለሲት ልጅ ክበረ ይኑረህ
እሩታ የፍቅርሠውናት❤❤
ሩታዬ የነ ዉድ❤❤❤❤❤
𝐑 ሩታየ
ሩታየ ኮ ቡታጅራ ያሳወቀችው ጀግና ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዩየ❤❤❤❤❤❤❤❤ቡቻይቀጥላል አታስብ በሩቲነዉ የመጣሀዉ R 💪💪💪💪💪💪💪💪💪😜😜
የፈለከዉን ደግፍ የፈለከዉን ወደደ ግን ለሴት ልጂ ክብር ይኑርክ እናትክ ሴት አደለች ሴትልጂ እሄን ያህል መሳደብ ሴትልጂ የማያከበር የወርደ ክብርቢስ ነዉ እናትህን የምታከብ ከሆነ ሴትን ልጃ ታከብራለህ
ሩታየ የኛ ዳይመንድ ሩታየ አትንኩቡን ሩታየ የነካ የለውም በረካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሩታ ቀልድ የለም ❤
ሩትና አብሽ ይታረቃሉ አንተ ግን በዚህ ልክ መናገር የለብህም
ይሄ አልጫልጁ ምን እያለነዉ ወገን እዩ ትላት ተረፈሀል ወይኔ ዉይና
እዩ ቡቼ በጣም ይቾክላል 😢❤ ምከረው
እዩዬ ወንድሜ ቀረብ ብለህ እንደወንድ ስላወራከው እናመሰግናለን💖💖 እዩዬ እንወድሀለን💖💖💖
ቡቻ በጣም ስድ ነው ለሴት ልጅ ክብር የለውም😭💔በጣም ክፍት አፍ ነው በጣም ስድ ነው ከአንድ ጓደኛ የማጠበቅ አይደለም እያደደረገ ያለው የስራውን ይስጠው😏 የሷን ክብር ቅንጣት ታክል አይቀንስበትም 🤮🤮
ሩትዬ የኛ እህት የብርቅዬያችን ናት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃት💖💖💖🙏
አይዞህ ብችየ ፈጣሪ ለሁሉም መልስ አለው አንተ እራስክን ሁነህ ተገኝ❤❤❤❤❤❤
ወድሜ እውነት እሚያወራ አይወደድም እሚያሥመሥል ነው እሚወደዴው አብሸር
እዩ የኔ ውንድሜ ኑሪልኝ ❤❤
አይዞህ ወድሚ ለበጉ የሚቆም በዚምድር የለም ሥለሠዉ አታሥብ ፈጣሪ አለ
ሩተዬ. አትመጡብን❤❤❤❤❤❤❤❤ይቅጠ ጠይቅ
በጣምነዉዴ ያለቀስከዉ ቡቼ😂😂😂😂😂
ገደል ግባ 😅😅ጠማማ
አዩ የሩታየ ወንድም💪💪💪💪💪💪💪
ምክር ያስፈልገዋል ልጁ ምከረው እዩ ልጁ በጣም ነው ሚያናድደው
ቡቸኤ ጀግና አይዞህ wondime 💔💔💔💔💔💔💔💔
ሩታ
አይ አብርሽ ሚሥቴን ሥደለብልኝ ብሎ ይደግፍክ 😅😅😫😫
ወደድሩ ፍቅራቹ እንደምትመለሱ ተሰፍ አርጋለሁ❤❤❤❤
አይዞሕ የአብርሽ ወንድም 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
አይዞክ
ኑሮ አባቴ😂
አይዞህወዲሜ፡፡፡አብርሽአይረባምይህውሻ
እዩ ኣስተዋይ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏 ይህ ቡቻ ግን በሌጌ ለሴት ልጅ ክብር የሌው ኣህያ ነው
አይዞኪ ወንድም😢❤❤
እሩታየኮ ከልጆቹ እሥከሀገራችሁ ያሥተዋወቀች ጀግናናእቁሤትናት🥰🥰🥰🥰🥰
ይኸ የወንድ አልጫ የሆነ ልጂ ግን ምንድነው የሚፈልገው ለምን ድራማም ሲሆን ለምን እውነት አትፈርድም በምታዬው ልክ ወንድ ከሆንክ 😮😮 አሁን ከማልቀስ😮 ኢዩ የኔ አስተዋይ❤❤❤
አትንኩኝ የኔ እንቁ ሴት ሩታዬ💪💪💪💪💪💪💪💪💓💓💓
እዩ የኛ አስተዋይ ወንድማችን በርታልን❤❤❤💪💪
ቡቼ ገና ታለቅሳለህ በገዛ እጅህ ነዉ እሺ 😂😂😂
አብሽር ወንዴሜ ሀቀኛ ዘመድም ጋደኛም የለዉም አብሽር አተ ብቻ ጠክራሁን
አዩ አተ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ይሄ አብሮህ ያለው ግን በጣም የሚናገረው ይደብራል ስደት ላልከው ደሞ ጥርግ በላ አብረሀም ምን ያርግህ ለምን በራስህ አይዲያ አሰራም እናበረታታሀለን የሰው ህይወት ከምቀጠብጡ የማታቁትን ዝም አትሉም አሁንስ አበዛችሁት ዩቱቡን አግማማችሁት😢😢😢😢😢😢
ያብርድልክ
እዩየ ወድማችን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አይዞህ ቶቶሉ ቪድወ ልቀቅ ከጎንህ ነን የኛ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ቡታ አይዞህ ፀልይ ፈጣሪ ይጠብቅህ ላስመሳይ እንጂ እውነት ተናጋሪ አይኖርም
ሩታየንየነካ የለዉም በረካ❤❤❤❤😂 አቲየወዲ አልጫ ገናታለቅሳለክ አታወራዳ ለሴትልጂ ክብርየለለህ
🇻🇳👌🥰በሩታያ ቀልድይ ይለን ❤❤🎉🎉🎉🥰🥰🥰ቡቻ ባሉጊ ሰወ😏😏😏
ጉዞ ወደ 100ሺ ይህ ወንድማችን ❤
Eye. Grace በጣም ጥሩ ልጅ ነው የሱአነት ጋደኛ እስከመቸውም አያገኝም
ሩታን🐝 አትንካ ቡቼ😤😜😜😤💀
እዩ❤❤መልካም❤❤ሰዉ
የኔ አባት አዞህ ከሰው ይልቅ ቂርብ የሆነ ጌታ አለህ አልፈርድብህም ደግሞ ተረጋጋ ስሜታዊ አትሁን ሰው የታንው ይህን አንድ ቀን ይክድሃል የማይ ክድህ ጌታ ብቻ ነው ግን መረጋጋት አለብህ ጌታ ይዎድሃል አትጠጣ ምንም አትሁን ደግሞም በጌታ ታመን እውነት ብቻ አድርግ ምታደርጋው ነገር ሁሉ በስሜት እና በእልህ አታድርግ የኔ አባት አዞህ ❤
Azoo bucha wademe❤❤❤🎉🎉🎉
ሀይሚንቡረን
አስታሪቃሊን
Rutaye ❤❤❤
ሩታዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💯💯💯
ቡታየ እረ ኣይዞክ ወንድ ኣያለቅስም እና ማርያምን ቡዙ ኮጎንህ ሰው ኣለ አይዞክ ቡቻየ እንወድሃለን ማለቴ ከኣብርሃም ጎን ስለሆንክ ታንክ እኔም በኣብርሃ ማንም ሊነካልኝ ኣልፈልግም ኣብርሽየም ቡቻየም እወደቹዋለው
አይዞህ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ayizoo wondimee atee yenasun nagar tau baqa ata woraa yerasik hiyotii nurii yerasachu godahii noo tahuu aticanqa ishii 😢😢😢❤❤
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አረፈህ ተቀመጥ በሩታ አትምጣ ገባህ❤❤
እዮ የኝአስተዋይ❤❤❤❤❤❤አይዞን
ቡቸኤ አይዞህ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢
እዩየ ምከረው ይሄ ጋጠወጥ😢
አለቀሰኮ ወገን😅😅😅😅
R A 💪🏼 💪🏼 💪🏼 💪🏼 💪🏼 💪🏼 💪🏼 ❤❤❤❤❤E ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፏፏፏፏፏፏፏ በል የኔ አባት
እውነት የማወራ ጎደኛ የለውም አለም በውሸት ተሞልታለችአይዞክ ወድማ ፈጣሪም ከውነተኛ ጎን ነው
በጣም ነውዴ ያለቀስከው ቡቼ😂😂😂😂😂ሩታዬን አትንካብን😢❤❤
አረ ስለ ሰው አትጨነቅ መድሀኒአለም አይጣልክ አብርሀም እኮ ከሥንቱ ጋር ይሁን ብለክ ነው እውነትን አይወድም ሀበሻ❤❤❤❤
ሩታዬ አትንኩት ጀግና ሴት እኩነት አንቴ ለምን አይታርቁም ብለ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳቹ የምትሉት
ፍቅር ስንት ከፈለች? አድሳባምአትሄድእንኳንአሜሪካ😅😅😅
እዩ የኔ ዉድ❤❤❤ ኣመርካ ላከዉ😂😂😂
❤❤አይዙህ
እዮ እኛ ስፈር ነው እንዴ ምትኖረው ዋውው እኔ ናፍቆኛል ስደት ይስራውን ይስጠው ዘንድሮ አያታለው በፈጣሪ፥ፍቃድ 😢😢😢😢
Rutaayee yanee qonjoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞክ ዉንድሜ የአብርሽ መከታ❤❤
ፍቅረየ❤❤❤❤❤
እዩ የኔ አስተዋይ🔥👌
መጀመሪያ አፍክን መሰብሰብ ነበረብክ ለጓደኛ እኳን ክብር የለክም ወደራስክ ተመለስ አያዋጣክም
እዩየ♥♥♥♥♥♥
ቡቻ ተጠንቃቅ ሩታዬ የነከዬለምበረካ😡ሩታዬ💪💪💪💪💪
ትክክል ነህ ድሮም እውነት የሚያወራ ሰው አይወደድም😢😢😢😢😢😢😢😢
ሩትየ❤❤❤❤❤
Ayizok wendeme atesmachu❤❤❤❤❤❤❤❤
እሩታንና አብርሽን ለመለያየት ያለው ትግል
እዬ ተርፈሀል ከትላቱ ጥፊ😁
እዩ❤❤❤
የኔ የዋ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
Yehe bocha iamebale leje sayekateresete asaiawe eyouia damo wadaderoke iatamalaseke nawe sera bareta eshe❤
ቡቻ እኮ ሩታን ጠልቶ አይደለም ግን እልክ ይዞት ነዉ 😮😮
💪💪💪ante tkikilineh buchu
Eyuu ❤❤❤❤ mirt sew
ዓውደ ክልብ
ወደንድሜ ሶስት ሰባት ፀበል ያስፈልገዋል አስጠምቀው እሽ
የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በማያ 4:15 ገባህ ገብተህ አታማስል ክብረ ቢስ 4:10 አሁንም ቢሆን ከሩታ ላይ እጅህን አንሳ ብለህ ንገረው
አይዞህ ቡቺ 😢❤
Eyu🎉Tebsrekuu❤anjjeta❤❤👍👍👍👍👏👏👏🌹🌹🌹💕💕
Ayzo wondem😢😢😢❤❤❤
አብርሽኮ ሩትዬን አግብቷት አቅፏት ነው የከረመው ሞታ እንደምታፈቅረው ያውቃል ምንም ቢሆን እሷን ስትሰድባት እልል እንዲልልህ ነውዴ የፈለግከው 🤮😏🙃 መጀመሪያ ለሴት ልጅ ሪርፔክት ይኑርህ 🤮🤮🤮 እሷ ለኛ እህታችን ናት ምንም ብታደርግ አንጠላትም👌🙃😏