ኩሩ ሀበሻዊት የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ተበቀልኩሽ🙄

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 531

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 2 ปีที่แล้ว +110

    ፍሢካዬ ወላሂ ሥዎድሸ ኢማንዬ የኒቃቧ ንግሥት አላህ ይጨምርልሸ

    • @sebrinayoutube8263
      @sebrinayoutube8263 2 ปีที่แล้ว +1

      እሙ ቢላል ደምሪኝ እና ኮመት አስቀምጪልኝ ሁቢ እኔ እደምርሻለሁ

    • @ኡምቢላልኢሻአላህ
      @ኡምቢላልኢሻአላህ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@sebrinayoutube8263 ሰብሪና ዩቱብ አህሌን እሺ እደምርሻለሁ

    • @sebrinayoutube8263
      @sebrinayoutube8263 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ዉብ ጀዛኪለህ ኸይር

    • @ኡምቢላልኢሻአላህ
      @ኡምቢላልኢሻአላህ 2 ปีที่แล้ว

      @@sebrinayoutube8263 ውኢያኪ

    • @ኡሙፉአድ
      @ኡሙፉአድ 2 ปีที่แล้ว

      ኡሙ ቢላል ደምሪኝ። እኔም ደምሬሻለሁ

  • @ኡሙለያን
    @ኡሙለያን 2 ปีที่แล้ว +8

    ፅሑፉ በጣም ተመችቶኛል አለሕ የምትተገብር ያርጋት አለባበሧ በጣም ድንበር ያለፈ ነው አለሕ ይሰትርሐ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 ปีที่แล้ว +57

    በነገራችን ላይ ሂጃባቸውን በደንብ የማይለብሱ ሴቶች ሰለዲናቸው የማይማሩ ቁረአን የማይቀሩ ናቸው ሰላታቸውን ወቅቱ የማይሰግዱ ናቸው ።

    • @Maleehat-Tube
      @Maleehat-Tube 2 ปีที่แล้ว +1

      አለሃ ሂድያ ይስጠቻው

    • @semsyamuhammed8613
      @semsyamuhammed8613 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ሂዳያ ይስጣቸዉ

    • @enattube1181
      @enattube1181 2 ปีที่แล้ว

      sah

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ዱዐ እናድርግላቸው

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 5 หลายเดือนก่อน

      አይባልም እዴትአወቅሽ ሶላት በሰአት አለመስገዳቸውን አይተሻል ላኢላሀኢለሏ

  • @ekramyoutubeekramyoutube3485
    @ekramyoutubeekramyoutube3485 2 ปีที่แล้ว +41

    ፍሲካ አንድ ቀን ተሳስታ ተገላልፃ አላየኅትም ማሻላህ በኒቃብ ኢንሻላህ

    • @kkkk-pd9rh
      @kkkk-pd9rh 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውዶቼ

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 ปีที่แล้ว +42

    ማሽአላህ ፋሲጋዬ ጥሩ አቀባበል ነው የረገችልኝ🙏🙏❤ በበርበሬ ሳታጥነኝ አምልጫለሁ🙈🤣🤣🤣

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 ปีที่แล้ว +8

      አቅቷት መሠለሽ በተወደደ በርበሬ አላባክንም ብላ ነው እኮ 😁😁😁😁😋😋

    • @shamilaakmal439
      @shamilaakmal439 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔማ በሚጥሚጣ ታጥንሻለች ብዬ አስቤ ነበር😂😂 በትንሹ ተፋታችሽ

    • @ነዩሰለምቴዋ
      @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +7

      ክክክክ አላህ ቀልብ ይስጥሽ እህቴ ወላሂ ፋሲካ የሰጠችሽ ደብዳቤ ላቺ ብቻ አይደለም ለሁላችንም ነው ቤተሰቦችሽ ማሻሀላህ ናቸው አቺ ከማን ወተሽ ነው እኔ ወላሂ ቤተሰቦቼ ኦርቶዶክስ ናቸው ግን በኢጃብ እንደማልደራደር ያውቃሉ ስለዚ ኩሩዬ የኢጃብሽ ነገር አደራ

    • @ነዩሰለምቴዋ
      @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +4

      ሙስሊም ቂም አይዝም

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +16

    እኛ ሙስሊሞች ከሚለያየን ይልቅ አድ እሚያደርገን ብዙ ነዉ ኩሩየ የላኢላሀኢለላህ እህታችን የአፊያን ምኞትና ዱአ እዉን አድርገሽ እደምናይሽ ባለሙሉ ተስፋ ነን ኢንሻአላህ ጓደኝነታችሁን አጠክሩት መልካም ጓደኛ እደ መልካም መአዛ ነዉ ሌላዉ ቢቀር ያንን መልካም መአዛ ይዘሽ ትመለሻለሽ እናም ጓደኛ እንምረጥ ለማለት ነዉ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ ሙስሊም እህቶቼ የቢላልን እግርም ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @dawedhawitube5017
    @dawedhawitube5017 2 ปีที่แล้ว +15

    የደብዳቤው መልእክት በጣም ደስ ይላል

  • @emukal
    @emukal 2 ปีที่แล้ว +41

    ማሻአሏህ ፋሲካዬ የኔ ቅን እውነት ለተሳዳቢዎች ትምህርት ይሆናል ምክርሽ ደግሞ ምንግዜም የማይረሳ ነው

  • @ወይንየአህመድ
    @ወይንየአህመድ 2 ปีที่แล้ว +15

    ማሻአ አላህ ጎደኛ ማለት እዲህ ነው ከመጥፎ መከልከል በኸይር ነገር ማጠናከር አፊያ ጎበዝ ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ነገም በጀነተል ፊርዶስ በአርሽ ጥላ የምትሰበሰቡ ያርጋችሁ

  • @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ
    @ልኑርበራሴአለም-ቨ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    @selsebela:አሰ ወረ ወበ በዑስታዝ ቁርዐን ቲላዋህ መሰማት መቅራት ቃይደተል ኑራንያም። እዲሁ የሚፈልግ ???

  • @mariyam9591
    @mariyam9591 2 ปีที่แล้ว +36

    ኩሩ እህቴ እኔ ብዙ ጊዜ እቤትሽ መጥቼ እፅፋለሁ ግን አመልሽም እህቴ ጎደኛ ምርጪ ይሔ አምሳ ዱቄታም ለራሣቸው ወደ እሳት ሒደው አችንም ወደዘው ይመሩሻል ተይ በድንሽ በርቺ

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 ปีที่แล้ว +26

    ፍርዶሴ አለባበስሽ አደኛ ማሻአላሀ ከኛ እኮ ሰለምቴውች ባለባባሳቸው በሄጃባቸው ማሻላይ ናቸው በጣም ነው የሚችሎበት ፋሲካ አድ ቀን እራሱ ተገላልጣ አላየዋትም ማሻአላሀ ፋሲካ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว +5

      አወእንበልጣችሁአለን።።ቆራአን።እዳክትም።በሰደትሁላችሁምዱአአርጉልኚ።አብሱለለጀ።እሻአላ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 2 ปีที่แล้ว

      @@fatimanigus3261 Aellah yagzshi aebshiri ahite Quran ger new awyikebdim

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 2 ปีที่แล้ว

      መሻ አላህ የፂናቹሁ

    • @ነዩሰለምቴዋ
      @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን

    • @GrDgg
      @GrDgg 2 ปีที่แล้ว

      @@ነዩሰለምቴዋ አላሀ በዲሽ ያፅናሽ ሆቢ

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
    @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 2 ปีที่แล้ว +24

    የጉራጌ ልጆች ስወዳችሁ

  • @eliteelite6316
    @eliteelite6316 2 ปีที่แล้ว +1

    ግጥም👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +21

    ውድ የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 ปีที่แล้ว +45

    ፋስዬ በሩን ዘግተሽ ሚጥሚጣ ነበር እኮ ማጠን የነበረብሽ😂😂

    • @rhtube3717
      @rhtube3717 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክ እረቲጂየ ተይ አታያይጂ ሆ

    • @Borena-r3s
      @Borena-r3s 2 ปีที่แล้ว +1

      አቤት ምክር ተጠያለሽ😜😂😂😂😂😂

    • @zenatawal4378
      @zenatawal4378 2 ปีที่แล้ว +1

      ቲጂ ይሻላል እንዴ

    • @sadasada6552
      @sadasada6552 2 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክወይ ጉድ

    • @Tube-ji8if
      @Tube-ji8if 2 ปีที่แล้ว +1

      ቲጂዪ ምክር ብሎ ዝም 😂😂የረ በገመድ አስሮ መግረፍ ይሻላል 😂😂

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 ปีที่แล้ว +6

    ኡም ቢላል ጥሩ ስጦታ ነው በረቺ 👍👍

  • @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
    @እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ኢማንየ. ማሻ አላህ. አላህ ይጭምርልሽ የአንች አይነቱን. ያብዛልን እኛንም መጭርሻችንን. ያሳምርልን. ያረብብብብ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 2 ปีที่แล้ว +1

    አፈየ በጣምድስየሚል መልክትነነው በጣምድትላላችሁ

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 2 ปีที่แล้ว +14

    ኩሩዬ ተበለሽ🤣🤣 ግን ዛሬ እኔም ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል አፊያዬ መንገድ ለይ ቢሆንም ኢንሸ አሏህ በሰፊው አገኝሸለሁ😍

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +36

    እደዛ ተሰዳድባችሁ ልባችሁ መቀበሉ ለዚህ ነዉ ዙሮዙሮ የሚገነኛ ሰዉ ክፉ መነጋገር የለበትም

    • @zkiya989
      @zkiya989 2 ปีที่แล้ว

      ተሰዳድበው ነበር ከለምለም ነው ማቀው

  • @makkabashir9080
    @makkabashir9080 2 ปีที่แล้ว +1

    ይብላኝ ሳያስቡ ለሚሳደቡ አጀብ አጀብ እደዉ እኮ የሚገናኙ አይመስላቸዉም 😂😂😂😂😂😂ለማንኛዉም ጎበዝ ነሽ እሙ ቢላል ጠክራ👍👍👍👍

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ፋሲጋ ይመችሽ በተለይ የአለባበስዋና የኢጃብዋ ነገር በጣም ይደብር ነበር አላህ ኧስዋም እኛም ኢዳያ ይስጠን

  • @ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ
    @ኡኽትሙባረክነኝስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኒቃቢስቷ ስታምር 🌸🌸🌸🌸የትም ልይ ኒቃቢስቶችን ስወዳቸው

  • @ሱሱየአላህባሪያ
    @ሱሱየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፍርዶስየየኛ የስለምቴዋጀግና ጎበዝወላሂ እግታስታከብሪደስትያለሺ ደብዳቤዉ ተመችቶኛል ባለፈዉ በሱሪስትግባ አይቻትአናዳኛለች አላህቀልብይስጣት በተረፈ ሰላምሁኑልኝ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ ይላል መከባበራችሁ ፋሲካ እንግዳ ተቀባይ ነሽ ቁርዬ በጣም ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች 😍👍

  • @አልሀምዱላህ
    @አልሀምዱላህ 2 ปีที่แล้ว +6

    ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍሽላት ጥሩ ጓደኛ ጥሩ ማአዛ ናት

    • @sikosilo6489
      @sikosilo6489 2 ปีที่แล้ว +1

      ልክ ነሽሽሽ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የምር ፍቅር መከባበር ካለ እዲህ ነው❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲካ እንግዳ መቀበል ትቸይበት አለሽ የእኔ ውድ ኩሩ ጋር የሚያመሳስላችሁ ነገር አላችሁ ይህም ሁለቱም ግልፅና ቀናህ ናቸው በምሀላችሁ ምቀኛ እዳይገባ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @rahmatube3643
    @rahmatube3643 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በጣም ታምራላቹ ግን ኢማን በአላህ ኢጃቧን በስነስርአት እንትለብስ ምከሪያት😥😥😥

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 ปีที่แล้ว +6

    ፍርዶስ ደብዳቤሽ ማሻአላሀ አላሁ ወክበር ወላሂ ምርጥ ምክር እሻአላሀ አሚን ያረብ

  • @jh2195
    @jh2195 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍርዲ ጎቦዝ ከምንም በለይ ደብደቤው ደስ ይለል አለህ እንደተማኜሽላት ሁና የሳይን

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ታምራላቹ ፋሲካ ጎበዝ ነሽ እንግዳ አቀባበል ኩሩ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እንዲ ነው ፍቅር እና መከባበር በጣም ደስ ይላል

  • @sunriverdu1783
    @sunriverdu1783 2 ปีที่แล้ว +4

    የአላህ ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ🌹🌹🌹ፈረደወስዩ❤❤❤ቢላል እንዴትነዉ ሳሚልኘ

  • @tube1298
    @tube1298 2 ปีที่แล้ว +2

    ኩሩ ሀበሻዊ ሙስሊም አትመስለኝም ነበር ሂጃቧን አስተካክላ ስለማትለብስ ለካም ሙስሊም ናት አላህ ያጠንክርሽ በይ በርቺ ፊርዶስዬ የኔ እንግዳ አክባሪ ስወድሽ💚💛💜

  • @Hነኚየወግዲዋተሥፈኛ
    @Hነኚየወግዲዋተሥፈኛ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ሥታሥቀኑ ያረቢ ጎደኛሞች እደዚህ ባድ መጫወት ሢናፍቀኚ አላህየ እናተን የደረሣችሁ እኛንም ይድረሠን

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 2 ปีที่แล้ว +11

    አፊያዬ ወላሂ ትልቅ መለእክት ነው በሂጃቧ ላይ የሰራሺው

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 4 หลายเดือนก่อน

    ማሸአላህ ደስ ትላላችሁ ኢማን እየ የኔ እቆ እደት ደምቀሽ እደታይውሽኝ. ❤❤ፋሲጋየም አለባበስሽ ማሸአላህ ነው ኩሩ አስተካክሊ

  • @meriamawol6888
    @meriamawol6888 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪ አላህ ኸይር ፍርዶስ

  • @ekramyoutubeekramyoutube3485
    @ekramyoutubeekramyoutube3485 2 ปีที่แล้ว +16

    ሁለታቹም ችኩል።ሀይለኛ ናቹው

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 2 ปีที่แล้ว +10

    በሳቅ ገደላቹኝ ኡፍፍፍፍ ደስስስስ ትብሮ 😘😆😘😆😘😆😘😆

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ፈሲካዬ በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነው ያበረከትሽላት አላህ ወዴታቹ እስከ ጀነት ያርግላችሁ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 2 ปีที่แล้ว +12

    ኩሩ አበሻ አዎ አለበበስሺን አስተካክይ አደራ ነው ተቀበይ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ዩቱበሮች ሀገር ስትገቡ የሚትገነኙት የሚትጠየየቁት ነገር በጣም ነው ደስ የሚለኝ አላህ አይለያችሁ እኔንም ዩቱብ እንድሰራ እያገፈፈችሁኝ ነው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲጋ የኔ የውሀ ለቀረበሽ ሁላ የወሀነትሽን ቀንሺ በተረፈ አወድሻለሁ ❤❤👍👍👍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻላ ነው ደስ ትላላቹ በርቱ ብታዥራ ጉራጌች

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍርድዬ ታድለሽ በሀላህ ጥሩ ፈገግታ ሱናነው እግዳ አቀባበልሽ ወላሂ አደኛ

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 2 ปีที่แล้ว +9

    አው ደህና ጓደኛ አኼራን ያስታውሳል. ደብዳቤው መልክቱ ተመችቶኛል አፍያዬ ይመችሽ

  • @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ
    @ሀያትነኝጉራጌዋዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +1

    አስተዋይ በጣም ነው የተመቸኝ ደብዳቤሽ የኔ ውድ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ከትልቅ ሥጦታ የሚበልጥ ሥጦታ ነው መልክቱ ተግብሪው ኩሩ አላህ ያግራልሽ አፍያዬ ትለያለሽ የአጅሩን ምዳ ይመዳሽ ውዴ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍሲካዬ የኔ መልካም የምር ጎበዝ ነሽ እንግዳ ተቀባይ ነሽ ቢላልን ሳሚልኝ ደግሞ ሰልፍ ብዬ ስሰማ ዘቡዬ ስትይ ለእኔ መስሎኝ ክክክክክ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ኩሩ ሂጃብሽን አስተካክለሽ ልበሺ ውዴ አኼራሽን አስታውሺ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 2 ปีที่แล้ว +1

    ፊረዶስ ማሻ አላህ ዉዴ በረች
    አታስጠሊ ኩሩ ሒጃብሽን አሰተካክለሽ ልበሽ በተረፈ ፍቅራችሁ ይብዛ

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

    ዋአልይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ኢማን&ፈረደውሥ ጎበዞች እግዳ አቀባበላችሁ ማሻአሏህ በርቱ
    ለእህታችሁ የሠጣችኃት የደብዳቤ ምክረ ቆጆ ነው
    እግዶቹም ሠውን አክብራችሁ በተለይ ደሞ ኩሩሀበሻዊት ተሠዳድበናል አልሄድም ሣትይ ለይቅርታ በረ ከፈተሸ ሂደሸ በአካል ሥላየሻት አደቅሻለሁ በረች ቀጥይበት
    ሂጃብ ደሞ ያምረብሻል በደብ ሥታጣፊው አይዞሸ ይለመዳል

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 2 ปีที่แล้ว +1

    አፊያየ የኔ ቆንጆ የምር ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሸ

  • @Mንኝ
    @Mንኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችን ድስ ሲል ዝናብ እየዘነበነው ሠላም አላህ ያወረዲል

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +10

    አፍያ ስወድሽ እግዳ ተቀባይ ነሽ ታምራላቹ አላህ ይጨምርላቹ 😍😍😍

  • @መዲነኝየቡቴዋ
    @መዲነኝየቡቴዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፋሲካዬ ኮራሁብሽ አላህ ይጨምርልሽ ቢላልንም አላህ ሷሊሀ አድርጎ ያሳድግላቹ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ከወረቀቱ ላይ ያለው መልእክት በጣም ተመችቶኛል እውነት ነው በሂጃብሽ በእምነትሺ ፅኒ ፋሲካ በጣም አስተዋይ ነሽ የምር ትልቅ መልእክት ነው ደብባቤው

  • @temermokenn6883
    @temermokenn6883 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላም አለይኩም ፋሲካየ አላህ ይጨምርልሺ መልካምነትሺ እከታተልሻለሁ ግን ኮሜት አልፁፈም በጣም ድስእምትይልጅ ነሺ ልጅሺንም ባለቤትሺንም አላህ ይጠብቅልሺ ቢዶወሺን ገና አየሁት😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @hdhd2873
    @hdhd2873 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ ኩሩዬም ደብዳቤውን ተግብሪ ማማዬ

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ጀዚኪ አላህ ኸይር ፋሲካ

  • @የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ
    @የጉራጌሽቅርቅር-ወ2ጸ 2 ปีที่แล้ว +2

    👌🏾👌🏾ደብዳቤው ተመቸኝ

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ🌺🌺🌺🌺😘🤗

  • @ነጁነኝየስልጤዋ-አ7ቘ
    @ነጁነኝየስልጤዋ-አ7ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ፍርዶስዬ ማሻአላህ ደብደቤ ታመችቶኘል ይመችሽ

  • @enaya0481
    @enaya0481 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ❤😍

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ፍርዶስ አላህ ይጨምርልሽ የሁሉም እህቶቻችን ትምህርት ነዉ

  • @emu477
    @emu477 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲካዬ ጉራ የለሌብሽ እንግዳ ተቀባይ ነሽ ይጨምርልሽ

  • @saadahsaeed474
    @saadahsaeed474 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአሏህ ፋሲካ ጎበዝ ነሽ ውዴ አሏህ ይጨምርልሽ

  • @mnm1580
    @mnm1580 2 ปีที่แล้ว

    ባለሂጃቦ መሻአላ ሀሁላቸውም 1ኛ የኔ ምርጥ አላህ ይጨምርልሽ

  • @fafibintbaba-y7o
    @fafibintbaba-y7o 2 ปีที่แล้ว +6

    ስታምሩ ፍርዶስየ የኔ ፋዱሻ ስወድሽ

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እራሱ ሙስሊም አትመስለኝም ነበር ፈረርዶስ ባረካላሁ ፊክ

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ታምራላችሁ ፋሲካ ኬሪዬ የኔ ቆንጀ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰለምእዴት ናቹ ሰለማቸ ይብዘ እንዴትደስ ይል ፈስገና ኩር የአበሸዋ እንከን በሰለሚ ታገናኛቹ❤👏👍

  • @ekru7385
    @ekru7385 2 ปีที่แล้ว +23

    ማሽ አላህ ፅሁፉ👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹ፍርዶሴ ስወድሽ ደሞ በኒቃብ ተውበሽ የማይሽ ያድርገኝ ያረብ እኔንም ውድ እህቶቼንም በኒቃብ አስውበን የለበስነውንም አፅናን ያለበሱትንም አንተ ወፍቃቸው 👍👍👍🌹🌹🌹

    • @መዲነኝየቡቴዋ
      @መዲነኝየቡቴዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ ውዴ

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 ปีที่แล้ว

      @@መዲነኝየቡቴዋ የቡቴዪ በምንሽ 🌹👍

    • @መዲነኝየቡቴዋ
      @መዲነኝየቡቴዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@ekru7385 አልሀምዱሊላህ አሺሽ በምንሽ

    • @ekru7385
      @ekru7385 2 ปีที่แล้ว

      @@መዲነኝየቡቴዋ አልሀምዱሊላህ ፈያንኩ🌹🌹👍👍👍

  • @ኑሮበዘዴ-ዀ5ጐ
    @ኑሮበዘዴ-ዀ5ጐ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ፊርዶስዬ ምርጥ ደብዳቤ

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

    አፊያየ የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የሀገሬ ልጆች የሰው ልጅ ዞሮ ዞሮ መገኛኘቱ አይቀርም በተልይ የአንድ ሀገር ከተሆነ ክፉ መናገር ጥሩ አይደለም መገናኘት ሰለማይቀር ለማንኛውም በርቱ 👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና
    @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ውላሂ ላልቅስ ነበር ያአላህ ጥሩ ስራ ነው ይሂ ነነግግርርር ቤቀጥል ብይ ትመኝሁ ውላሂ ሁሉንም እንድዝህ እይተቀበላቹሁ በዲናችው ድካም ይሁኑ ልጅችን አበርታቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው እግዳ ተቀባይ ነሽ ፋሲካ ደስ ስትሉ

  • @almaahmad1229
    @almaahmad1229 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢማዬን የኔ ቆንጆ ማሻ አለሀ አለሀ ይጨምረለሽ

  • @bentmbareka304
    @bentmbareka304 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ የኔ ውዶች ፋፊ ትለይያለሽ

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ 2 ปีที่แล้ว

    ፍሲካ ደብዳቤው ተመቸኝ ማሻአላህ አትሰዳደቡ ትምህርት ይህ ይሁናችሁ

  • @hadiyajemalyoutube3754
    @hadiyajemalyoutube3754 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜት ስፅፍ ፍርዶስዬ የውድ እህት አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል 🌹🌹🌹🌹

  • @بنتسعيد-ص7ز
    @بنتسعيد-ص7ز 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ስታምሩ ያሰላም አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁን ውዶቸ

  • @ዜድነኝየእናቴናፋቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    አለን አፍያዬ ቅን ሰው ነሽ የምወድሽ በምክንያት ነው

  • @tube5439
    @tube5439 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ታምራላቹ ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ግን እኔ ምላቹነገር ቢኖር ሸጣን እዳይገባ መሀላቹ አደራ ባልሆነ ነገር አትጣሉ በርቱ ውውድድ❤❤❤

  • @racmaracma2159
    @racmaracma2159 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአለህ እህቴ ኡንካን በሰለም ለሀገሪሽ አበቃሽ

  • @jeweriyayasin7789
    @jeweriyayasin7789 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸ አለህ ደስ እለል ወለሂ ፈስከ አመሰግነለው ወለሂ እኘንም እንዲትቀበይን እሺ

  • @selma5801
    @selma5801 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አስታራቂ ጓደኞችን ያብዛልን

  • @hemdiya5102
    @hemdiya5102 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍርዱዬዬዬዬ የኔውድ♥️♥️♥️♥️

  • @zayibaatube2547
    @zayibaatube2547 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል አፉ መባባላችሁ 🥰🥰🥰

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነሽ አፍያዬ ጀዛሽ አላህ ይመንዳሽ

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጠም ደስ ይለል ፈስገ አለህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ😍💐💞💋👌💟🙏

  • @hayat161
    @hayat161 2 ปีที่แล้ว +12

    ከለበሽ አይቀር ሂጃብሽ መሥፈርቱን አሟልተሽ ልበሽ ኩሩ !

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሏሁ አክበር ፋሲካ መልካም ሰው

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 ปีที่แล้ว +9

    እኔም አገሬ ገብቸ ከጓደኞች እና ከቤተሰቦች ጋር የምሰበሰብበት ቀን ናፈቀኝ ያአላህ ይሄን ቀን ቅርብ አርግልኝ

    • @hawa7712
      @hawa7712 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ በቅንነት

    • @Sariy177
      @Sariy177 2 ปีที่แล้ว

      እሽ መርኩሽ አንችም ደምሪኝ

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩይ እህቱችየ

    • @Sariy177
      @Sariy177 2 ปีที่แล้ว

      @@lztoutube8165 ደመረርኩሽ ደምሪኝ አንችም

  • @ፋጡማየረሱልወዳጂ
    @ፋጡማየረሱልወዳጂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ😍😍😍

  • @f2271
    @f2271 2 ปีที่แล้ว +7

    ይቺን ኩሩ ሀበሻይዊ ምከሩዋት እንደዚህ እንድትለብስ እንደ እናንተ እንድትለብስ ፍርዶስ ሁለት እጥፍ ትበልጫታለሽ በሂጃብ

  • @Mኢትዩጲያ
    @Mኢትዩጲያ 2 ปีที่แล้ว +2

    የፉርዶስ ደብዳቤ በጣም ደስ ይላል