የፆም አይስክሬም |ያለ እንቁላል ያለ ክሬም | melly spice tv |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ส.ค. 2024
  • የፆም አይስክሬም ያለ እንቁላል ያለ ክሬም
    ice cream for fasting
    ግብአት
    3 ሙዝ
    100 ግራም ቸኮላታ
    1ማንኪያ ማር
    2 ጠብታ ቫኒላ
    2ጠብታ የምግብ ቀለም

ความคิดเห็น • 71

  • @SL33526
    @SL33526 2 ปีที่แล้ว +1

    Looks so delicious and healthy and fast

  • @hanamakete2489
    @hanamakete2489 4 ปีที่แล้ว +3

    ሜልዬየኔ ቆንጆ ስራሽን በታም ነው እምወደው ሞያሽን ስላካፈልን እናመሰግናለን በርቺ በርቺ በርቺ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow melly! looks so yummy! Will definitely give a try!👌👌😋😋

  • @tigisttadessekassa9831
    @tigisttadessekassa9831 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ ጤናማ የሆነ የከሬም አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @oumzki736
    @oumzki736 4 ปีที่แล้ว

    በርች ሜሉ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว

    Wow melliyee arif ye tsome dessert

  • @mimmimitiku4736
    @mimmimitiku4736 3 ปีที่แล้ว

    Ye tsome pasta furno bitasaying des yilengal. Beterefe be muyash betam detenga neng. Ajish yibarek!!!!

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 ปีที่แล้ว +1

    ነገ በቃ ነገ ሰርቼ ከልጆቼ ጋር ብልት የኔ ጎበዝ በርቺ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም ባለን እንደሀቅሚቲ ሁሉም ሊያገኘው የሚችለውን ስለምታሳይን ከልብ አመሰግንሻለሁ የእውነት

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    Wow mely ኣሪፍ ነው በጣም ጎበዝ👍👍

  • @melkamkassa5721
    @melkamkassa5721 4 ปีที่แล้ว

    You're so talented amazing work thank you

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว

    Mellye wow loved it thank you for this creative ice cream 🍦 tebarekiligne sis❤️🙏🏾

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 4 ปีที่แล้ว

    Melly you’re always amazing!!!

  • @Itssamri
    @Itssamri 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አይስክሬም ነው 👍🏽

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 4 ปีที่แล้ว

    Bexam arif

  • @blenbalagerua4801
    @blenbalagerua4801 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊ የኔ መለኛ እጂሽ ይባረክ

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 4 ปีที่แล้ว

    Well done 👌

  • @hanaberhnut
    @hanaberhnut 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና እኮ ነሽ ሜሉ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว

    Wow looks so delicious Mellye 😍👌

  • @rawdahyirdaw5297
    @rawdahyirdaw5297 4 ปีที่แล้ว

    Betam des yilal 😍

  • @totitoti3893
    @totitoti3893 4 ปีที่แล้ว

    Meli I really like to support you strong women 👌🏾

  • @sebleethio2019
    @sebleethio2019 4 ปีที่แล้ว

    Meliye welcome konjo i lovee it thanx

  • @hlimaabdrohman4673
    @hlimaabdrohman4673 4 ปีที่แล้ว +4

    wowሜልዬ እጅግ በጣም ያምራል በርች እሽ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በዚህ በሙቀት አስፈላጊ ነገርሆኖ ሳለ ለኛም ፆም ላይ እንዳላችሁ አቃለሁ ግን ለኛ ለሙስሊም እህቶችስ በማሰብ ከቻልሽ የፆም ያልሆነ የማንጎ አይስክሬም ብትሰሪልን እጅግ የላቀምስጋናዬንእና አክብሮት ላቀርብልሽ እወዳለሁ እርግጠኛ ነኝ ብዙወችም ይማሩበታል ሜሊ የኔ ባለሙያ በድጋም አመሰግናለሁ ሙያሽን ስላካፈልሽን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ሀሊማዬ እሺ ልክ ነሽ ነገሮችን አመቻችቼ አሳያለው

  • @arsitijundibeshir5683
    @arsitijundibeshir5683 4 ปีที่แล้ว

    Thank you very much helpfut at home

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 ปีที่แล้ว

    Bravissima!!!!!!

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 4 ปีที่แล้ว

    Thank You

  • @eathiopiafood7387
    @eathiopiafood7387 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @nohaminyohanns1595
    @nohaminyohanns1595 4 ปีที่แล้ว

    Muia ale♥

  • @marmalata332
    @marmalata332 4 ปีที่แล้ว

    Melluye muyashin eyatatamin 😋😋😋new bezawm sle Tsegurish shuk bitiyin min yimeslishal?🙏🙏🙏

  • @richsint9440
    @richsint9440 4 ปีที่แล้ว +1

    Looks yum!! I can't wait to try
    Thanks Meli

  • @sebletesfaye9683
    @sebletesfaye9683 4 ปีที่แล้ว

    ጤናማ አይስክሬም ብራቮ

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅሰው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የውብዬ

  • @user-ir9gz2hm9s
    @user-ir9gz2hm9s 4 ปีที่แล้ว +1

    የብስኩቱንም አሰራር አሳይን ፕሊዝ

  • @aurora-su9dl
    @aurora-su9dl 3 ปีที่แล้ว

    Is it mandatory to use the chocolate ??

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉ የከለር ፋንታ ምን እንጠቀም በርቺ ጎበዝ አድናቂሽ ነሽ የቲሂንና የማዩኒዝ አሰራር አሳዬን ሲመችሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      ለቤት ከሆነ ያለቀለም ባዶውን እመክራለው

  • @mastawetmastawet2091
    @mastawetmastawet2091 4 ปีที่แล้ว

    Tebarky lewonow koikonm asyenlen kiongow

  • @user-xe5nn3up2s
    @user-xe5nn3up2s 3 ปีที่แล้ว

    በቸኮሌቱፋንታ ምን እናድርግ እኔ አልወደውም

  • @elhamentisar2887
    @elhamentisar2887 4 ปีที่แล้ว

    Hi ሜሉ የሰራሽውን አይስክሬም በጣም ወድጄው ለመስራት አስቤ ግን መፍጫው በረዶን አይፈጭም ሙዙ ግዴታ በረዶ መሆን አለበት ?

  • @kbkejivjr3601
    @kbkejivjr3601 3 ปีที่แล้ว

    Meluye betam new mwedsh keykrta ga orthodox kehonsh meteb argi

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      የኔ መካሪ ምክርሽን ተቀብያለው አደርጋለው እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @merrgazeee3323
    @merrgazeee3323 4 ปีที่แล้ว

    Ye cookies aserar pleassss

  • @le1785
    @le1785 4 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio 4 ปีที่แล้ว

    melly wedy ejshi yberk teg yjey eyayu new ejshi ytebark yuen

  • @yoditbelaineh1205
    @yoditbelaineh1205 4 ปีที่แล้ว

    ሜሊ ብሌንደርሽን ወድጄልሻለሁ !ስራችን ሁሌ አደንቀዋለሁ በርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የዲት

  • @rahelsamuel9079
    @rahelsamuel9079 3 ปีที่แล้ว

    Wawww nice job countiue my dear sister, 💐💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️♥️Please can send me the pic of chocolate box and biscuits with iut eggs thanks

  • @edenabraham1971
    @edenabraham1971 3 ปีที่แล้ว

    Melu betam amesegenalew eweten betam tenafekighalesh eko yemeteseriyachew serawochu hulu tsedet yalu nachew ande tiyake alegh gen men yahel makoyet echelalew endezi sereche amesegenalew bedegami

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      በረዶ ቤት ስለሆነ አይበላሽም ሌላውን አይስክሬም ይቀመጣል

  • @merrgazeee3323
    @merrgazeee3323 4 ปีที่แล้ว +1

    Cake lay lemekebat yihonal yane konjo?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      በክሬሙ አይስክሬም የሚሰራውን ስራ ሁሉ ይሰራል ሜርዬ

  • @silenatlencha8944
    @silenatlencha8944 4 ปีที่แล้ว +1

    ቸኮሌት ገብቶበት እንዴት የፆም ይሆናል ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ቸኮሌቶች ጾም የላቸውም ለቪጋን ተብሎ የሚሸጥ ቸኮሌቶች አሉ silenat

  • @lovelynature3871
    @lovelynature3871 4 ปีที่แล้ว

    Please share to others who wants to help as well.

  • @sofifamily
    @sofifamily 4 ปีที่แล้ว

    ቸኮሌት ፆም የለዉም?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      ሶፊዬ የሌለው አለ ወረቀቱ ላይ ይጽፋል ለቪጋኖች የሚሰራ

  • @zemares4325
    @zemares4325 4 ปีที่แล้ว

    መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ ይባላል ። መልክ ባይኖረኝም እርግጠኛ የምሆነው ብዙ ሙያ ካንቺ
    ተምሪያለሁ።😋😋🙏🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለው ዝማሬ!መልክ የሌለው ሰው ምድር ላይ ስለሌለ እርግጠኛ ነኝ ቆንጅዬም እንደሆንሽ

    • @zemares4325
      @zemares4325 4 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv thanks dear!!!

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 ปีที่แล้ว

    ቸኯሌቱ ፆም የለውም ከቅቤ ስለሚሰራ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว

      ሀንዬ ሁሉም በቅቤ አይሰራም በኮኮናት ዘይት ወይም በሌላም ዘይት ይሰራል ለቪጋኖች

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru 4 ปีที่แล้ว

    ቼኮሌቱ ቂቤ አለው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 ปีที่แล้ว +1

      የለውም ከእንስሳ ተዋጾ ነጻ የሆኑ ቸኮሌቶች አሉ

  • @NejatMdYe
    @NejatMdYe 4 ปีที่แล้ว

    የምታስገቢውን ድምጥ ቀንሽው

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 ปีที่แล้ว

    ዘራፍ ማነው የቀደመኝ ኮማች😲😆

    • @blenbalagerua4801
      @blenbalagerua4801 4 ปีที่แล้ว

      ማነው ወንዱ አንችን የሚቀድም

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 4 ปีที่แล้ว

      @@blenbalagerua4801 ብሌንዬ የ ኮመንት ክብረወሰኔ እየተሰበረ ተቸግርያለሁ😆