በዲፕሎማሲው መስክ በምክር ቤቱ የተነሱ ሀሳቦችና ምላሻቸው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.ค. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 12

  • @kemilabilal4487
    @kemilabilal4487 3 วันที่ผ่านมา

    ሰውዬው ብልህ ብቻም ሳይሆን ታማኝ የህዝብ አገልጋይም ጭምር ነው❤

  • @barentuentertainment8618
    @barentuentertainment8618 3 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹ኢትዮጵያ የጀመረችዉ የብልጽግና ጉዞ እንዲፀና የሁላችንም የድርሻችንን እንወጣለን

  • @rodastesfaye7611
    @rodastesfaye7611 3 วันที่ผ่านมา

    የኢኮኖሚና ዲፕሎማሳዊ ችግሮችን በመቅረፍ ሀገራችን ኢትዮጵያ የታቀደውን ብልፅግና እውን የምታደርግበት መንገድ ላይ ነች፣ብልፅግናችን ሙሉ የሚሆነው ከጠቅላያችን ጎን ስንቆም ነው!!

  • @bezaabisiniya5384
    @bezaabisiniya5384 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በህብረ ብሔራዊ አንድነቷ ድህነትን ታሪክ እያደረገች ነው።

  • @lidiyaabate3098
    @lidiyaabate3098 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያን በጥበብ ያሻገረ፣ በአረንጓዴ ልማት የአየር ንብረት ቀውስን በመቀልበስ ለአለም መንገድ የከፈተ ታላቅ መሪ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ🙏

  • @abebebogale1252
    @abebebogale1252 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዐቢይን በመፈንቅለ መንግሥት እንጥለዋለን ብሎ ማሰብ በራሱ ይዋህነት ነው።

  • @barentuentertainment8618
    @barentuentertainment8618 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ከልመና የተላቀቀች በምግብ እራሷን የቻለች ሀገር ሆናለች ይህም የሆነው በአብቹ ዘመን ነው🙏

  • @bezaabisiniya5384
    @bezaabisiniya5384 3 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በፊት የነበሩት መሪዎች እንኳን ሀገርን ከውድቀት ማንሳት ቀርቶ ችግር ለመረዳት እንኳን ፍላጎት አልነበራቸውም😢 ዐቢይ ይለያል።

  • @bilalkuku
    @bilalkuku 3 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kemilabilal4487
    @kemilabilal4487 3 วันที่ผ่านมา

    ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ የሚሰራውን ሥራ ሁሉ ሀገርን ተጭኗት ከኖረ የእኔ ብቻ የሚል አመለካከትን የማዳንን ግብ አድርጎ ነው እየሰራ ያለው።

  • @bezaabisiniya5384
    @bezaabisiniya5384 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በህብረ ብሔራዊ አንድነቷ ድህነትን ታሪክ እያደረገች ነው።

  • @bezaabisiniya5384
    @bezaabisiniya5384 3 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ በህብረ ብሔራዊ አንድነቷ ድህነትን ታሪክ እያደረገች ነው።