Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 74 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 74

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 606

  • @addismoviesethiopia
    @addismoviesethiopia  2 ปีที่แล้ว +47

    ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🥰
    th-cam.com/users/BernosTV27

    • @mesfintadesse5799
      @mesfintadesse5799 2 ปีที่แล้ว

      Ppp

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 9 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bedewishemsu943
      @bedewishemsu943 5 หลายเดือนก่อน

      ሄሄሄሁሄ ጀጄነፈገረ 0:50 ​@@hayatkedirkedir6434

    • @meazaasrat7393
      @meazaasrat7393 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💙💛💖💕🌸🌷🌻🎎💌🎄🎎🌻🌷🏠🌕❄🌈🌲💞💒⚪🔺🚌♥🌉🚍🚍♠🔹🎓🎓🎆🎅💏💑🙆🙍🙆💁

    • @KasahunYihunie
      @KasahunYihunie 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጠአከ❤

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 3 ปีที่แล้ว +20

    አቤት ትናትና አፍጥጬ ስጠብቅ ነበር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣቹህ

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 ปีที่แล้ว +312

    ረዱዬ ስወድሽ እስቲ ረዱን የምትወዱ በላይክ ልያቹ👍👍👍

  • @Ruben_bel
    @Ruben_bel 3 ปีที่แล้ว +24

    ገራሚ ነው 👌
    በዚሁ ሙድ ሌላ ፓርት የምትሉ

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጸ4ኘ
    @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጸ4ኘ 3 ปีที่แล้ว +51

    ውድ ኢትዮጵያዊያን ለአደዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ጊወርጊስ ቅድስት ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @wudassie8706
    @wudassie8706 2 ปีที่แล้ว +46

    ውሮ ጩባው እና አቡ ደስ ሲሉ

    • @kibromaregawi5213
      @kibromaregawi5213 ปีที่แล้ว +1

      እረዱስ እንዴት ትረሻታለሽ 😮😮

  • @Minamina-me7nk
    @Minamina-me7nk 3 ปีที่แล้ว +22

    የሳቅ ምንጮች ስወዳቹ ዛሬ በጣም ነው የሳኩት ረዱ በተለይ

  • @meskeremgirma1043
    @meskeremgirma1043 3 ปีที่แล้ว +32

    ኧረ ማስታወቂያውን ቀንሱት ማስታወቂያው ጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ አንድ ድራማ ጀምሮ ያልቃል😡😡😡😡

    • @yitbareklemma3532
      @yitbareklemma3532 3 ปีที่แล้ว

      man ad blocker chanbet

    • @ghazalaghazala4101
      @ghazalaghazala4101 3 ปีที่แล้ว

      😁

    • @hk_1shadow
      @hk_1shadow 3 ปีที่แล้ว +1

      ተናዳጅ አትሁን ከማን ጋር ተጣልተህ ነው 😁😁

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +10

    በስመአብ የዛሬ ደግሞ የሰይጣን ስራ ነው 🙄 አረ በመንፈስ አትጫወቱ እንኳን ጠርተነው እንደዉም ሰላም ነስቶናል😕 በአብ ስም እግዚአብሔር ይገስፀዉ ✝️

  • @mestimesti7137
    @mestimesti7137 3 ปีที่แล้ว +34

    🙄ከእሁድ ወደሰኞ ማታ🤔ለማንኛውም እንኳን ደናመጣችው ወድ ኢትዮጵያን እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳችው 💚💛❤💪ሁሌም ከፍበይ ሃገሬ 🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +16

    ጋሸ ብሬ ሰወድህ እኮ የሳቅ ምጮች🤣🤣🤣🤣 የጩቢቲ አለበም መቸነው የሚለቀቀው😂😋🤣🤣🤣

  • @ሰላሜነሽማርያም-ቨ1ቐ
    @ሰላሜነሽማርያም-ቨ1ቐ 3 ปีที่แล้ว +69

    የምር ቀራችሁ ብዬ ተበሳጭቺ ነበር ውዶቺ እንኳን ደና መጣችሁ 😂😘

  • @ጠቃሚመረጃዎች
    @ጠቃሚመረጃዎች 14 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጥሩ ነው ❤ እባክዎ ሰብስክራይብ

  • @zaektube3037
    @zaektube3037 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ግን የናንተን ያክል ሲትኮም እስካሁን አላየሁም ፈጠራችሁ ያምራል😂😂

  • @tamirfufa3367
    @tamirfufa3367 7 หลายเดือนก่อน +2

    endaz iynat weta yala citcom sirulin betam tamachitonal

  • @alemtubeehtiopian5676
    @alemtubeehtiopian5676 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ በፈጣሪ ስም ዛሬ በሳቅነው የገደላችሁይ ሁላችሁም ለሚቀጥለውም ደስ የሚል በስደት ነገሮቹ ቢያስከፋይ ባዝን እደፈንድሻ ላየ እየሳቀ ጨረስሁት ውድድነው ማረጋችሁ ሁላችሁንም ፈጣሪ በህየወታችሁ ሁሉ ደስተኛ ያርጋችሁ

  • @lidiyazerihun2512
    @lidiyazerihun2512 3 ปีที่แล้ว +5

    ገራሚ ነው
    በዚሁ ሙድ ልላ ፓርት የምትሉ

    • @lidiyazerihun2512
      @lidiyazerihun2512 3 ปีที่แล้ว

      አይዲያሽ በጣም ይገርማል

  • @zebu4271
    @zebu4271 3 ปีที่แล้ว +19

    ዋውውውውውው ያበደ ነው ስለመፅሀፉ ምርጥ ትምህርት ነው ለዚ ትውልድ ግን አሰራሩ ቀጥሉበት 😂 ያቡ መሯሯጥ 😂ከህድ ድራማ ልትመሳሰሉ ነው ቀጥሉበት

  • @ybralemsmer2349
    @ybralemsmer2349 3 ปีที่แล้ว +10

    ያስፈራልም በጣም ደስ ይላልም በጣም እኮ ነው የምወዳችሁ😘😘😘❤

  • @Ibnuafdel
    @Ibnuafdel 3 ปีที่แล้ว +3

    belew edit..pa pa i love it verrrrrry much,tnx for ur effort

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +3

    5 minet 490 ሰው ከድራማው እኩል ነው እንዴ የወረዳቹት ሰዎች😃😉

  • @yenesewtilahun9039
    @yenesewtilahun9039 3 ปีที่แล้ว +6

    ብጣም ተመችቶኛል!! አቡዬ በርታ😘😘😘

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 3 ปีที่แล้ว +10

    በስላም ነው ። እሁድ ስጠብቃቹ ለማንኛውም ቀንና ሰዓት ይከበር የእኔ የሳቅ ምንጮች

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 ปีที่แล้ว +1

    Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti chubit jaltani laki nafi godha arra natu dura lale 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 ปีที่แล้ว +13

    ዘጠነኛው ሺ ዉስጤ ነዉ እናንተስ የዛሬዉ ይለያል አቡ ዉሮ ረዱ ብሬ ጩባዉ ይመቻቹ በሳቅ ፈነዳዉ💚💛❤

  • @sulifahmi5381
    @sulifahmi5381 3 ปีที่แล้ว +200

    ማነዉ እንደኔ. በጉጉት የሚጠብቃቸዉ የሳቆቸ ምንጭ

  • @abdujemal1872
    @abdujemal1872 3 ปีที่แล้ว +2

    My favourite

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 3 ปีที่แล้ว +35

    የት ጠፍታቹ ነው እረ አታጓጉን በቀኑ እና በሰአቱ ልቀቁልን ደበኛ ክቡር ነው።

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 ปีที่แล้ว +27

    እንደዚ በቀልድ ማሥተማር ነው ይሄ ትውልድ የተደበቁ መፀሀፎች ያለውን እውቀት ብያቅ የት በደረሰ 🙏🇪🇹

  • @emanuelbekele929
    @emanuelbekele929 7 หลายเดือนก่อน +1

    Who is here 2024

  • @meazaayele1429
    @meazaayele1429 3 ปีที่แล้ว +26

    የሆነ ደረጃ ከፍ ብሎ የተሰራ ቆንጆ ሥራ ነው። 👏👏👏

    • @bisratyohannes1918
      @bisratyohannes1918 3 ปีที่แล้ว

      Hrjeiehhidjriririhbehruduibdufourofriduodjrvrjdiebrieudhieidjeiirorjeojeuejeiejdojbdkkrorjeijpnriejirndoeoejenirhronrihrurjrijrjjrrjnjeijdijeiejojbeirjie9je9i3j3jjroejrorjriehrieojriru39ehr💯💯💯💯💯💍💜💋😍😍💝💝💝🍎💜💍💍💍💍💍

    • @bisratyohannes1918
      @bisratyohannes1918 3 ปีที่แล้ว

      Yrurukidhdbirbujruee8h3ih8uy9364878739hdhdhnfjfihifuhdijrihbrugvrjirubirhbd8huiebih🦄🐯🍉🍆🍏🍒🍆🥕🥈🥉🥇🏅🎉✨

    • @miko4065
      @miko4065 3 ปีที่แล้ว +1

      ጭብጨባ : ነው።
      እደዚዚ : 👏👏👏👌

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 3 ปีที่แล้ว +3

    Wowww aref new 🙏🏼
    Thank you♥️♥️♥️🙏🏼 😂😂😂

  • @blackboy3461
    @blackboy3461 3 ปีที่แล้ว +7

    the CGI is Great guys. i love it

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ዝጠነኛው ሺ ! አሪፍ ትምሀርት ሰጪ ነገር ንው ያስተላልፋችሁት ጊን አብዛኛው አልገባውም ካየሁት ኮመንቶች 2 ቱ ቢችሃ ናቸው የትገንዘቡት አብዛግናው ያስቃል አያስቀም የደብራል አይደብረም በሚሉ ነገሮች የትሞላው ። የሚገርም ንው ኢትዮፕያ በአሁኑ ሰአት ትሊቅ ችገር ወስት ነች ያልችሀው አብዛኛው ወጣት አልተገንዘብም ፤ ድራማ ሲያይ ማሳቁን አልማሳቁን ማስደስቱን አልማስደስቱን እንጂ ምን መልክት አስተላልፈ የሚለው ጥቂቱ ነው ። ልማንኛውም የ ኢትዮፕያ ሊጆች ልሃገራችሀው ማድረግ ያልባችሀውና የሌልባችሀውን የሚያስተሚር ጠላት ሲምጣ 1 መሆን እና የጋራ ችግራችሀውን ልግዜው ትተው አብረው ምሰልፍ እንዳልባችሀው ንው የሚያስተምረው ፡ ንቁ ንቁ ንቁ ሃገር ከሌለ ምንም ነገር የልም እንደ ችጋን አገር አልባ እንሆናልን !!!!

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እጅግ ደሥ ይላል የፊልማችን ደረጃ በጣም ማደጉ ያሣያል

  • @hiwotat1029
    @hiwotat1029 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚያስቅ እና የሚዝናና ክፍል ድራማ በእውነት ልክ የህንዶችን ፊልም ነው የሚመስለው እንደነሱው አስማተኛ

  • @SelamWithHamersen43
    @SelamWithHamersen43 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ ድራማ ሳቃን ያመጣዋል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍 አድርጉ

  • @london1528
    @london1528 3 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ አቡን የምትወዱ እዩት እስኪ በቀጣይም እንደእዚ አይነት ቦታ ሥሩ ግን አቡ መንገዳችንን አታበላሽ እስቲ አቡ የተመቻቸ ላይክ

  • @almshherr3332
    @almshherr3332 3 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ደና መጣችሁልን 😘😘😍😍

  • @abrahamb3597
    @abrahamb3597 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ Aladdin 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ግን አሪፍ ነው ይመቻቹ

  • @natoliroba5738
    @natoliroba5738 3 ปีที่แล้ว +15

    "18 አመት" በላይ ማየት ክልል ነው አትሉም ነበር እንዴ😂😂😂😂😂😂

  • @enidegyewerew6045
    @enidegyewerew6045 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️የኢትዮጵያ ሠላምና ዕድገት ህዳሴ ማረጋገጫ ቀመር 💚💛❤️
    ከድሕነት የወጣችና ወደቀድሞው ስልጤኔዋ የተመለሰች ሠላምና ዕድገቷ የተረጋገጠ ኢትዮጵያ===የፈጣሪንና የተፈጥሮን እንዲሁም ሰው ያበጃቸውን መልካም ሕጎችን አክብሮ በማስከበር በሠላም በፍቅር ተከባብሮ የሚኖር ሕዝብ
    +
    በሙህራዊ ድንቁርና ያልተያዘ ቁስና ገንዘብ የማያመልክና ከስስት የወጣ ከጥንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ስልጣኔ የሚቀኑና የኢትዮጵያ ጠላት ከሆኑ ኢትዮጵያን እንደሞት ከሚጠሏት የውጭ ጠላቶቿ ጋር ሆኖ በኢትዮጵያ ላይ ሴራና ደባ የማይሰራ ሕዝብ
    +
    የዕድገትና የሠላም ፀረ የሆነውን ድንቁርና ለማሰወገድና ዕውቀት ጥበብን ለማገኘት የሚነሳሳና የሚታትር ሕዝብ
    +
    ከድንቁርና እና ሙሕራዊ መሐይምነት የወጣና የሕይወት መሠረት የሆኑትን አፈር፣ ውሃና ዛፍ (ደን) በመከባከብ የሚጠቀም ሕዝብ
    በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ሠላም ዕድገቷ የሚረጋገጠው በአገርና ሕዝብ ሠላምና ዕድገት ላይ በጓዊ የአስተሳሰብ ልሕቀቱ የጠነከረ ሕዝብ ሲፈጠርና በስሜት የማይነዳ ምክንያዊ ሕብረተሰብ ሲኖር ብቻ ነው።

  • @asa373
    @asa373 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ የዛሬው ደሞ ያስደነግጣል ላማንኝውም ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ

  • @johnfeday1394
    @johnfeday1394 3 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ነው የማደንቃቹ እናም ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ በተለይ ጩቢቲ👍🏻🇪🇷

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 3 ปีที่แล้ว +10

    I swear this is the best episode ever like the editing is on point 😀😀↗️↗️↗️

    • @tgbeki
      @tgbeki 2 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ትለኛላችሀሁ

  • @hgyrydfgyh7796
    @hgyrydfgyh7796 3 ปีที่แล้ว

    Hulachuhim gobez tewaniay nachuh wuroyen beteley bexam adnaqish negn bexam tichiyalesh lela film biseri arif new eradum gobez nesh yimechachuh

  • @saranunu8718
    @saranunu8718 2 ปีที่แล้ว

    Nice 👍 family. Be arbi Hagar. Feta eyargachuni nawi nurulin

  • @muller19961
    @muller19961 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow የዛሬ በጣም ያስቃል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ
    @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ 3 ปีที่แล้ว +7

    😎2 ሳምንት ሙሉ በጉጉት ስንጠብቃቹ ነበር ኧረ በቀኑ በሰአቱ ልቁልን ተመልካች ክቡር ነዉ😇😇🤓🤓

  • @eyobtaye
    @eyobtaye 3 ปีที่แล้ว +18

    በጉጉት ነበር ሲጠበቅ የነበረው እንኳን ደህና መጣቹ

    • @birukfekadu4352
      @birukfekadu4352 3 ปีที่แล้ว

      ፍሬንዴ እራስህን ችለክ አውራ እንጂ

    • @eyobtaye
      @eyobtaye 3 ปีที่แล้ว

      @@birukfekadu4352 ምን አገባህ

    • @birukfekadu4352
      @birukfekadu4352 3 ปีที่แล้ว

      ምንም አያገባኝም እራስክን እንደ ህዝብ ስታይ ደንቆኝ ነው

    • @eyobtaye
      @eyobtaye 3 ปีที่แล้ว

      @@birukfekadu4352 ካላገባህ ዝም በል

    • @birukfekadu4352
      @birukfekadu4352 3 ปีที่แล้ว

      ስተትን ማመን ማንንገደለ ፍሬዴ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว +3

    ውሮዬ የሰፈሬ ልጅ በርችልን 24 አስጠሪልን በደንብ እንወድሻለን

  • @ruhamaruhama1817
    @ruhamaruhama1817 3 ปีที่แล้ว +2

    ሆ ሆ 🙄 ጉድ እኮ ነው 🙄 ጭራሽ የመንፈስ ስራ ትሰሩ ጀመር አሁን ይሄ ምን ማለት ነው 🤔❓ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @MullerApp
    @MullerApp 3 ปีที่แล้ว +10

    እሄኛው ደግሞ ከስካሁኑ ያበደ ነው😍

    • @rania_j
      @rania_j 3 ปีที่แล้ว +2

      ,😎😎😎😎

  • @hanimulugeta2076
    @hanimulugeta2076 3 ปีที่แล้ว +2

    that was epic contuin with it love you guys like it😘😘😘

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 ปีที่แล้ว +2

    Weyi Computer Yemayiseraw Gud Yelem Enema Eyetedenagettiku New Filimun Yecheresikut Zettenegnaw Shih Yimechachu 👍

  • @ፍቅርእናዳንስታምራት
    @ፍቅርእናዳንስታምራት 3 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂ወይ ግዜ ተጫወቱብን ቅቅቅ😂😂

  • @abukimudesir7419
    @abukimudesir7419 ปีที่แล้ว +1

    Zetenegnaw

  • @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
    @የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +9

    ዛሬ በጠም ካፍቶኝል ስደት ሚርር አለኝ😥

  • @awetkelifakelifa3665
    @awetkelifakelifa3665 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow ልዩ ነው ሁሌም አንደኛ ናችሁ

  • @yalewabrhem4684
    @yalewabrhem4684 3 ปีที่แล้ว +3

    Chubaw na wero nachew filmun yemiyasamer yemil

  • @Love-fv8gz
    @Love-fv8gz 3 ปีที่แล้ว +3

    49ነኛ ነኝ😜 ተመልካቾች ፍጥነታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም😘

  • @ethiosolution6380
    @ethiosolution6380 3 ปีที่แล้ว

    betam arif sra new 👏👏👏👏👏

  • @meleksha7tad281
    @meleksha7tad281 3 ปีที่แล้ว +3

    It was a great episode

  • @supisupaw9392
    @supisupaw9392 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ የሆነ ስራ ነው ለቀጣዩ እንድንጓጓ ነው ያደረገን💪💪👏👏👏

    • @hk_1shadow
      @hk_1shadow 3 ปีที่แล้ว

      #አሰላስል ሰለአለም ሚስጥራዊ መረጃ ታገኛለህ

  • @Mነኝስደተኛዋ-b8h
    @Mነኝስደተኛዋ-b8h 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet beta tasaznalachihu kfu aslemdachihun beseatu atkerm enasbalen eko siwedochihu atbedu eshi

  • @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
    @ሰላምሰላም-ቈ4ዐ 3 ปีที่แล้ว +2

    Enekuwa selame metachehu

  • @nigusseamare1674
    @nigusseamare1674 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን ዉድ የተወደዳችሁ ዘጠነኛ ሺህ ቤተሰቦች በያላችሁበት ሁሉ ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ፈጣሪ ያዛችሁ በያላችሁበት ሀገር ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው
    #መልካም የምዘናና ጊዜ ይሁንላችሁ
    በዚህ አጋጣሚ ከላይ ያለውን ፎቶን በመነካት ሰብስክራይ በማድረግ አንድ ሺህ አስገቡኝ

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 ปีที่แล้ว +1

    ማንም ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት Subscribe ማድረግን ጨክኖ ታይቶ አያልፍም።
    እስኪ እስኪ ፍቅራችሁን ግለፁልኝ

    • @lovegod2063
      @lovegod2063 3 ปีที่แล้ว

      ደምሬሃለው ደምረኘ

    • @davemusic27
      @davemusic27 3 ปีที่แล้ว

      @@lovegod2063 ደመርኩህ

  • @meheretmeheret
    @meheretmeheret 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 ปีที่แล้ว +3

    ጨለለ አቡ ጨለለ 😂😂😂😂😂😂

  • @mohamnedfatih3246
    @mohamnedfatih3246 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰውየው እና ለአቡ አስማት የሰጠው ሰው ድምጵ አንድ አይነት ነው

  • @mohammedmiftah5148
    @mohammedmiftah5148 2 ปีที่แล้ว

    This is best. Drama

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 ปีที่แล้ว

    የዛሬውማ ለየት ያለነው😀😀😀ውይ አቡ ሸሩካንን ሆንክኮ

  • @lijbitle
    @lijbitle 3 ปีที่แล้ว +2

    amazing edit

  • @እሙነኝያንተውናፍቂ
    @እሙነኝያንተውናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    እምወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
    ዛሬ አንደኛ ነኝ 💪💪💪💪💓💓💓

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
    @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው የዛሬው ደግሞ የህንድ ድራማ ነው የሚመስለው ሲያስጠላ አስተካክሉና ኑ ይሄ መተት ሰለባ ምናምን በህንዶች ነው የሚያረው 😏😏

  • @tadelchbekele4089
    @tadelchbekele4089 3 ปีที่แล้ว +4

    Selam yee ethopia

  • @ዘውድነሽዘውድነሽ
    @ዘውድነሽዘውድነሽ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ በቀናችሁ ተከስታችኋል

  • @yezinaanley4755
    @yezinaanley4755 3 ปีที่แล้ว +2

    ኸረ ምርጥ ነው

  • @girmachewyonas3456
    @girmachewyonas3456 3 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ቆይታ ሃገራችን እንደህንድ አስማተኞች ልትሆን ነው

  • @monstarwallnge6281
    @monstarwallnge6281 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥሉበት

  • @n.a.s.o6976
    @n.a.s.o6976 2 ปีที่แล้ว

    The best move

  • @happymedia7268
    @happymedia7268 3 ปีที่แล้ว +1

    የጩባው ጩሀትን የሚናፍቅ 👍

  • @الاااتتاا
    @الاااتتاا 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @ሰላማዊሰውነኝ-ረ9ኸ
    @ሰላማዊሰውነኝ-ረ9ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጨለለ አቡ ጨለለለ ጨለለ አቡ ጨለለ😅😅😅😅😅

  • @MyLeleta
    @MyLeleta ปีที่แล้ว

    ውሮ ውርዬ ውሪት ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ ♥️♥️♥️♥️❣️

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    አናዳችሁኛል በቀናችሁ አትመጡም ስንጠብቃችሁ ኮራችሁ ደሞ በጣም አሳቃችሁኝ የአቡ ፀጉር በሳቅ 😂😂

  • @fendishatube
    @fendishatube 3 ปีที่แล้ว +5

    jumanji 🙄🤣🤣🤣

  • @SAMUEL-bo9ku
    @SAMUEL-bo9ku 3 ปีที่แล้ว

    ያ መድሀኒት ቀማሚ ሰውየው በእግረመንገዱ ዘረኝነትን የሚያጠፋ መድሀኒት እንድቀምም ንገሩልኝ 😂😂

  • @amanuel8480
    @amanuel8480 3 ปีที่แล้ว +5

    ITS LIT!!! yezarew yeleyal

  • @lyusic4940
    @lyusic4940 3 ปีที่แล้ว +5

    Who knows the first scene was from the flash . Crisis on infinite earth

  • @abikidus6827
    @abikidus6827 3 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉትስጠብቃችሁ አስማት orጥቆላ እረተውእደድሮው አስቁን አታሳቁን አዳዲስሰውሲመጣ የድራማውንለዛያጠፋዋል

  • @loobtech4620
    @loobtech4620 3 ปีที่แล้ว

    Eni gene wuroye agebetshal endie ? Teyekehe melese setene ato eyoha channel owner

  • @mentesnotbefkadu4404
    @mentesnotbefkadu4404 3 ปีที่แล้ว

    betam eyzgyachu new blila youtube eytkidmachu new

  • @eyu6354
    @eyu6354 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉሮ የኔ አዝግ
    ጩቢቲ
    አቡ ሁልሽም ዉድድድድድድድድድ
    በማያልቀው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +2

    እምወዳቹ መጣችሁልኝ ዘና ፈታ ስለምታደርጉኝ ዉድድ ነዉ እማደርጋቹ 😍😍😍😍👌

  • @alametube2428
    @alametube2428 3 ปีที่แล้ว +13

    ምናርገን ነው ግን በናፍቆት ልትገሉን ነውዴ😭😭😭

  • @fatmaseid5980
    @fatmaseid5980 3 ปีที่แล้ว +6

    የህዶችን ጌም ወደ ኢትዩ አስገባችሁት😎

  • @husnihusni1124
    @husnihusni1124 3 ปีที่แล้ว

    Ahunes tejajelachu eyajajalachun new eche

  • @accessdoctors2485
    @accessdoctors2485 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !